//ዝምታ ያሸልማል|//ድመትና አይጥ ሆኖ ብዙ ኪሎ ሙዞች እስከመብላት😂🤣 |እሁድን በኢቢኤስ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 9 дней назад +7

    እንዲህ እያሽካኩ ሳቃቸውን አፍነዋል አላለም እኛ ሴቶችኮ አማላይ ነን እኮ😂😂😂

  • @WallagaBiyya
    @WallagaBiyya 17 дней назад +59

    እሄን comment የምታነቡ በሙሉ እናታቹ ሽ አመት ትኑርላቹ ❤❤❤❤

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 10 часов назад +1

    አባካችሁ ተቀጨ ሲቀጣ አትሳቁ የቡድን አባላቶች ድካሙን ከንቱ ተደርጋላችሁ😢😢😢😢

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 17 дней назад +22

    ይሔን ፕሮግራም እደኔ የምትወዱ😂😊

  • @HermiMahiCoRe
    @HermiMahiCoRe 17 дней назад +8

    This is really entertaining for every age group Thank you for having us 😂❤️

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 17 дней назад +88

    በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 15 дней назад +1

      ገነት ነው ወይስ በዚቹ አለም አይሞት??

    • @Glorysoundministry
      @Glorysoundministry 15 дней назад +5

      @KkOo-jj3pz በዚች አለም ሁሉም ይሞታል ግን ከሞት በኋላ ግን የዘላለም ሞት(ገሀነም) ወይም የዘላለም ህይወት(ገነት) ዉስጥ ይኖራል።ስለዚህ የዘላለም ህይወት እነድታገኝ/ኚ ኢየሱስን እንደግል አዳኝህ/ሽ አርገህ/ሽ መቀበል አለብህ/ሽ

    • @Ethionews-k9t
      @Ethionews-k9t 13 дней назад

      Jesus isn't god but he is prophet

    • @Cr7areb8596
      @Cr7areb8596 11 дней назад +1

      አሜን ነው የጌታሰው አሜን። እ

    • @Cr7areb8596
      @Cr7areb8596 11 дней назад

      አሜን ነው የጌታሰው አሜን። እ

  • @NaemhHbas
    @NaemhHbas 13 дней назад +3

    እረ ፍትህ የለም ወንዶች ትንሽ ሲተነፍሡ አደልደ የምትቀጧቸው እነዚህ እየሳቁ ሁላ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 16 дней назад +6

    ዲመትና ጂብ የራችዉ ልጂ እባየን ጨረስኩ በሳቅ

  • @MelakuBiratu-o6s
    @MelakuBiratu-o6s 13 дней назад +2

    ዝምታ ያሸል ማል ይለያል መቆም የለበትም የኢቢየስ አድማቂ ፕሮግራም በዚው ቀጥሉ

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 17 дней назад +5

    ዘወትር በሳቅ ገደልከኝ አቦ ይመችህ 😂😂

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 14 дней назад +2

    ሞቱኩ በሳቅ😂😂😂

  • @sabatilahun5216
    @sabatilahun5216 15 дней назад +4

    እንዴት እንመዝገብ????

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 7 дней назад +1

    እቤት ላይ ለምንድነው የማንሞከራው ?

  • @YamrotEthiopia
    @YamrotEthiopia 16 дней назад +3

    አይ ሴት አንድት እንኳን ትጥፍ ቀሚስ የለበሰች😢😂

  • @bezawitdaniel3348
    @bezawitdaniel3348 15 дней назад +4

    No አንጋጥ it’s እንጋጥ 😂😂😂😂

  • @RedietAlemu-q3s
    @RedietAlemu-q3s День назад +1

    Cameraw trat yelewm lbel

  • @Zmzm1-u2q
    @Zmzm1-u2q 15 дней назад +2

    ቀጥሉበት

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 17 дней назад +22

    የኔ ታፍኖ መሳቅ ምን ይሉታል 😂😂😂😂😂ለኔም ብር መድረስ አለበት

    • @abebualemu-ek7cn
      @abebualemu-ek7cn 16 дней назад

      እኔ እራሱ እንደነሱ ነው አክት የማደርገው

    • @Karima-gp3jf
      @Karima-gp3jf 15 дней назад

      ደምሪኝ 😂😂😂😂😂

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 10 часов назад

      😂😂😂😂😂እለነሱለሚስቁት እራሱ እናደዳለሁ😂😂😂በተቀጪዎች ምክንያቱም ድምፅ ከተሰማ ገንዘቡ ይቀነሳል😂😂😂😂

  • @SimChance21
    @SimChance21 17 дней назад +3

    ፍትህ ለወንዶች የወንዶች ቅጣት ከባድ ነው የዛሬው ጨዋታ ነው

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 17 дней назад +4

    እውነት በሳቅ ሆድ ቅሰል 😂😂😂😂😂❤❤

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 12 дней назад +1

    ደስ የሚል ጫወታ😂😂😂😂😂

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr8488 16 дней назад +5

    ዘወትር ምርጥ ሰው

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 16 дней назад +2

    😂😂 i’m laughing a lot. It’s funny. ማህሌት እማው😅
    She’s so nice I like her this channel is not all all the people only also you can see the young generation, including the children, so some of the comments is not fair

  • @MukhtarMukhtar-n6y
    @MukhtarMukhtar-n6y 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመችታቹኸኛል

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 17 дней назад +4

    አይ ዘውትር አስተያየቱ😅😅😅😅😅😅

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 10 часов назад

      😂😂😂😂ኩስትርነዉ የሚለዉ ሲመያስፈራ😂😂😂

  • @MekidesNigussie
    @MekidesNigussie 17 дней назад +3

    Programu demkual 😂😂❤

  • @ruthkebede2731
    @ruthkebede2731 10 дней назад

    Eyesus yewedachual ❤

  • @mekde1223
    @mekde1223 15 дней назад +3

    ኧረ መድሎ አለ እግዚአብሔርን በደብነው ድምፅ እያሠሙ የሣቁት ሀ ለምን ወዶቺኮ ሥት ተሠቃይተው ትንሺ ድምፅ ካሠሙ 0 ነው አግባብ አደለም

  • @EmamuKkk
    @EmamuKkk 10 дней назад

    መዝግብ ይችላል???????

  • @ZeynebIbrahim-s4k
    @ZeynebIbrahim-s4k 16 дней назад +1

    ይቅር እሔ ፕሮግራም

  • @meronzewude7908
    @meronzewude7908 17 дней назад +3

    Sendi tesadbalech aaa be ejua ohhhh shem nw ebs TV betekoretut mn ale 19:53 minute lay 😢

    • @yztube8001
      @yztube8001 15 дней назад +1

      I agree totally with you, We Ethiopians, we don't want to or need to accustomed foreigner's way of style when it comes to express our feelings like this way @ 19:53 Watching you Vancouver BC, 🤗🇪🇹🌍🇨🇦

    • @Davegraphics11
      @Davegraphics11 8 дней назад +1

      Ere altsadebchim🙄🙄🙄

  • @MelatronBiru-lh7ld
    @MelatronBiru-lh7ld 15 дней назад

    Endet nw memezgeb yenichalew?

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 16 дней назад +1

    የኔ ታፍኖ መሳቅ ምን ይሉታል

    • @AlamAlam-je1vj
      @AlamAlam-je1vj 15 дней назад

      የሚያዩን መስሎን ይሆን እዴ እኔ ሲጀመር እሄን ኮሜንት እስካይ አፈኜ እየሳኩ ነበር

  • @HermiMahiCoRe
    @HermiMahiCoRe 17 дней назад +4

    😂😂❤❤

  • @hgg6334
    @hgg6334 17 дней назад +1

    የዘወትር፣አሰተያየትእራሱ፣ሳቅነዉ፣እሚያስጠፋዉ፣ወይኔ😅

  • @MartaBrhanu-o2e
    @MartaBrhanu-o2e 17 дней назад +7

    የምር ሼም ነዉ ስንት ህዝብ በሚያየዉ ቻናል እደዚህ መዉረድ ኘሮግራም ሀሳብ ያለቀባቹ መሰለኝ

    • @Amra-t1t
      @Amra-t1t 17 дней назад +1

      Alegebagnem

    • @MekidesNigussie
      @MekidesNigussie 17 дней назад

      Malet🙄😒

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 17 дней назад

      የምር ሰው በሽተኛ ሊያደርጉ ነው እንዴ ጥሬ ዱባ የሚያስበሉ ቀላል ሃሳብ አለቀባቸው እንዴ ደነዞች

    • @SinkeFikadu
      @SinkeFikadu 16 дней назад

      Min adargu fata nw eko yamiyadargut pirogramu arif nw mayet kalflegachu almayet nw zm bilachu ate tirira atwtu

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 17 дней назад

    I love this program lol

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 17 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaTadesse-pp9pn
    @HanaTadesse-pp9pn 16 дней назад

    Yezmtaw selam mnalebet hullem sew endezi zim bil

  • @rihanakedir2401
    @rihanakedir2401 11 дней назад

    La setochu adalachu demse awetetawal

  • @Lilfuadx
    @Lilfuadx 17 дней назад +3

  • @ይጉሳዕ-p3s
    @ይጉሳዕ-p3s 17 дней назад +1

    ይህ የኣውሬው ስራቹ የኢትዮጲያ ኣምላክ ያፍርሰው ።ግን ምናለ ለህዝቡ ጥሩ ብታስተምሩት

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 14 дней назад

    Abo egrwa seyastela

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 14 дней назад

    Ameeeeeen

  • @DayanMerd
    @DayanMerd 10 дней назад

    Endet set aykerbm eyalku neber

  • @AlsAl-iw7mb
    @AlsAl-iw7mb 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SaraYahia-l9b
    @SaraYahia-l9b 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SelamBonsa-q5f
    @SelamBonsa-q5f 15 дней назад

    Manem Des atelum ahun muz mebelat menu yaskal bemiaskewum bemayaskewum mesak mendenaw tekecew eyale lelochu metesekut andu lefto besak mekniat waga mastat

  • @rhanafarah5048
    @rhanafarah5048 16 дней назад

    Omg 😱😅😅😅😅

  • @Tiyaakumsa
    @Tiyaakumsa 16 дней назад

    Foo yenes saken mafen🤣🤣

  • @AbebaneshiDife
    @AbebaneshiDife 17 дней назад +2

    አሁንስ ተጃጃላችሁ ቤት ውስጥ እሚሞከሩ ካልሆነ ለምን ታቀርባላችሁ😊

  • @Kal-v1b
    @Kal-v1b 17 дней назад +1

    ጥቁር በመሆኑአ የተፈረደባት ብያለው

    • @DiyanaMama
      @DiyanaMama 15 дней назад +1

      Yebetachenet semat yelhal eha new jezba 😂😂

  • @Mekya-hj4rm
    @Mekya-hj4rm 11 дней назад

    😂😂😂😂

  • @minashaile8370
    @minashaile8370 16 дней назад

    Arif nw

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 17 дней назад +1

    ይሄ የተውሶ ጥፍር😅 ተስቃዬ

    • @HayatMohammad-yw7gz
      @HayatMohammad-yw7gz 17 дней назад +2

      10000ነውየከሰረው😅😅😅

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 17 дней назад

      ዕ1000 ቢቀርስ በዚህ ማጌጥ​@@HayatMohammad-yw7gz

  • @YosefJosy-i4s
    @YosefJosy-i4s 16 дней назад

    Ketay kertenkol ykirebu

  • @AberahmBerhe
    @AberahmBerhe 17 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 17 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MarY-w2t5q
    @MarY-w2t5q 17 дней назад

    😂😂😂😂

  • @hawenizelalem
    @hawenizelalem 15 дней назад

    👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈👈👈👈👈

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 16 дней назад +2

    ወንዶች ቢሆኑ 1 ሳንቲምም አያስገኟቸውም ነበር የዛሬው ያስጠላል ወንዶችኮ ያለአግባብ ሁሉ ሲቀጡ እንባቸው እየረገፈ ትንሽ ድምፅ ከወጣ 0 ነው የሚሰጧቸው አሁን የዛሬው ምን ያስቃል

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 16 дней назад +1

      የወንዶች ማህበር በፍጥነት መመስረት አለብን።ፍትህ ለዎንዶች የሚል

    • @MeryemMussa
      @MeryemMussa 15 дней назад

      @@eritreanentertmenthabesha7387 ግድ ነው

    • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
      @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 15 дней назад

      😂😂😂​@@eritreanentertmenthabesha7387

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 11 дней назад

      😂😂😂😂😂😂​@@eritreanentertmenthabesha7387

  • @AbdifatahHusseinAbdullahSomo
    @AbdifatahHusseinAbdullahSomo 16 дней назад

    NYS CAT

  • @Amra-t1t
    @Amra-t1t 17 дней назад

    Zemeta yashelemal

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 17 дней назад +1

    😂😂ግን አትቆጣቸው ግባርህ……

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 17 дней назад +1

    Zeget

  • @FatimaFatima-i3n7n
    @FatimaFatima-i3n7n 8 дней назад

    ወይኔሆዴፈነዳ

  • @SumayKhadir
    @SumayKhadir 7 дней назад

    Hduro

  • @MarY-w2t5q
    @MarY-w2t5q 17 дней назад +1