የበቅሎ ፍለጋ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የምርቃት በዓል ላይ ኮበሌው በሀገሩ ወግ እና ባህል ሲጫወት ፳፻፲

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • የበቅሎ ፍለጋ ደብረ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የምርቃት አከባበር
    ኮበሌው ከየሃገሩ ተሰባስቦ በዚህች ዕለት በሃገሩ ወግ ፣ ሥርዓት እና ባህል መሰረት ደስታቸውን እንዲህ ሲገልጡ ማየት እጅጉን ያስደስታል፡፡
    ሁሉም በተሰጠው ጸጋ እና በችሎታው ደስታውን እየገለጸ የምርቃቱ አከባበር እንዲህ የደመቀ ነበር፡፡
    ለዚህች ዕለት እንድንደርስ የረዳን አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !
    የቅድስተ ቅዱሳን ኪዳነ ምሕረት ምልጃና ጸሎት አይለየን!
    ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፲ ዓም
    በቅሎ ፍለጋ ፣ አንዳቤት /እስቴ ፣ ደቡብ ጎንደር
    ©Sami Ze Nega

Комментарии • 35