Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደጉ ያገሬ ሰው ማተቡን በአንገቱ ጀግንነት በልቡ ያነገተ የሐገር አለኝታ ለክፉ ቀን ደራሽ ሐገር ብትደፈር ጨርቄን ማቄን ሳይል ደረቱን ለጥይት እሚሰጥ ያለ ፈጣሪ ማንንም እማይፈራ ባለችው ቲንሽ ነገር ፈጣሪውን አመስግኖ እሚያድር ጥሩ ሰውነት ምሳሌ ነው ነገር ግን አንዳንድ ቀፎ ራስ የቻይና ቡትቶ ልብስ ብቻ ያሰለጠናቸው ሰወች ባላገር ብለው ሲሳደቡ በጣም ውስጤን ያደማዋል ማስተዋል እማይችል ሰው አስተዋዩን ሲሳደብ ምን ይባላል ልብ ይስጠው ነውእንጂ ክብር ለጀግኖቻችን ፡፡
እንኳን ተወልድኩ ከዚህ ህዝብ ሙሉ ደስተኛ ነይ በአገሬ በስፈሬ በወንዜ ህዝብ
አገሬ መብራት አስገብቼ ፎዋ ሳላረግሽ ክፍው አይንካሽ ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ እስኪ ላክ ግጩኝ
ምኞትሽን አምላክ ያሳካልሽ።
i like you
አይዞሽ ይሳካል ሰላም ይሁኑልን እህት
Me too
ደስ ስትሉ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ናፍቄት፣ ትዝታ ፣ እንግዳነት አለብኝ። 😍😍😍 በጣም ነው ትዝዝ የሚሉኝ ገጠር መሄድ እፈልጋለሁ።
ወይኔ አባትዬ ናፍቆቴወዴት ልግባልህ ወዴት ሊሂድልህ አባትዬ ሆድ ባሰኝ እረ ተውኝ አትነካኩኝ አታሳታውሱኝ የኔ ልዩ ስስቴ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ ቸሩ መድኃኒአለም ሌላማ ምን ልበልህ የኔ ውድ እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት በአንድ በኩል ጥቅም ሲኖርህ ባንዱ ደግሞ ጉዳትህ እንዱናፈቀኝ እንደናፈኩት አለያየኸኝ ደስ ይበልህ አይ አልሚ ከርታተዋ እስኪ ተውኝ እረ ወዳ
አይዞሽ እህትየ እግዚአብሔር የሚወደውን አደረገ ሁላችንም አባቶች ነብሳቸውን ይመርልን
የኔም የለኝም አይዞሽ ማርየ እኔን ይባስኝ የስስት ሆዴን አታስብሽኝ
@@GoteTube እሽ የኔ ውዶች አይዞኝ ያው መቼም ሰዎች ስንባል ትንሽ ደካማ ስለሆን እንጅ ወደ ዘላለም መኖሪያቸው ነው የሄዱት ከክርስቶስ ጋር ለመኖር
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ ትክክል ነሽ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛችሁ ወገኖቸ ለኔ ውበቴ ናችሁ
አገሬትዝአለኝ ሰላማችውዪብዛ
betam
እውንተኛ ያልተበረዘ ያገሬ ባህል በጣም ነው የተዝናናሁበት ባህሉን ልጆቻችን እንዲያውቁት ጠንቅረን መስራት ይኖርብናል።
ማሮች ደስ ስትሉ የሀገሬ የወንዜ ልጆች
አይይይይ አስለቀሳችሁኝ አባየ ነብስህን በአፀደገነት ያኑልኝ
Enamesegnalen!! Ebakachihu ketlubet yemibetetata new bahelachinin masawek!!!
waw ይሄን ሬከርድ ያደረገና ፖስት ያደረክ ሰው በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ የሀገራችን ፉከራና ሽለላ እንዲህ ነው ምንም ያልተበረዘThank you very much for the poster
ውይ ምናባቴ ልሁንላችሁ ደሰሰሰሰ ሰትሉ እዴሜና ጤና ይሰጣችሁ የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ
ውይ ስጤን ሂጅ አለኝኮ ሥሰማው ውይ በተለይ የ3ቱ ቅረርቶ ሁሉም ደባቡ ደስ ይላል ባባየ ትዝ ለኝ የኔጊታ ወይስደት እስከመቸ መቸም ቢሆን ሞቴን ከእናተ ከደጋጎች መሀል ያድርግልኝ ውይ ሰላማቹህ ይባዛ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ
የኔ የዋሆች ከናተ ጋር መኖር ያስደስታል
አይይይይ ትዝአለኝ ሀገሬ ፈጣሪፍቅር እና ሰላም ያብዛላችሁ ደስስስ ትላላችሁ
ያጣዬ ልጅ
እንዴት ታምራላችሁ የሀገሬ ሰዎች እግዜር ይጠብቃችሁ
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግንህ ምንም አአዱስ አበባ ብወለድና ባድግ የገጠሩን በሃል እጅግበጣም እወደዎለው
ውይ የኔ የዋሆች ውይ ሰላማችው ይብዛ አይ ስደት መቸ ይሆን ከወገኔ ጋ እምኖረው አሁንስ ሆድ ባሰኝ
515 Mobil .
ጌትነት የሚባለው ሰውየ ዘመዴን ዘመዴን ይመስለኛል እንኳንስ ከቸሩ ከዴጉ ብሄር አማራ ተወለድኩ በአንዴበት ያለ በአፍ ይመሰክራል አማራነት ኩራት ነው ፈጣሪየሆይ ለሞቱት ወገኖቻችን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ለሃገራችን ሠላምን አንተ ስጥን
ዋው
Gemilla Endris Gemilla Endridds betam yene mar zeregninet ayhunbgnna Enkuan amara hon 😍😍😍
Zinet Sirage ሳህ የኔ ውድ ዘረኝነቱን ያመጡት አሁን ነው እኔ በእውነት ነ የምልሽ ከ1_ 7 ስማር ብሄር የሚባል አላውቅም ነበር መዝሙር ስንዘምር እንኳን የኢትዮጵያን ህዝቦች ብቻ ነበር የማቀው ደግሞ እኒህ ዘረኞች ተብየዎች ሳብ ሳብ አረጉ በእኛ ላይ ሊነዱአይሆንላቸውም እኛም እናያለን ካስከዴ ምንገዱ
ወይኔ ሀገሬን ትዝ አሥኛቸዉኚ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ
እውነትም ደሴ ነህ በጣም ደስ ትላላችሁ ውብ የሀገሬ ህዝቦች
አማራ 😍😍😍😍
ደሞቸ ውብ እኮናችው😍😍😍😍
የኔ መልካም ልበሙሉ ጅግና ሁሌም ሠላም ሁኑልን
በለዉማ አማራ መሆኔ ኩራቴ አየ ስደትነዉ ያለሁት በጣም አቅራሪ ነበሩኩኝ ስሰማ በለዉ ነዉ የሚለኝ ቆዩልኝ
ክክክ በለው
አይዞክ ወንድም አለም ያልፋል ሰላምህ ይብዛ 😢😢😢
ነበርን በነበር ቀረ እንጅ
በቅሎ ፍለጋ የሚለው አልገባኝም ።አይገዙም?
ይህን ቪዴዮ ቀረጣችሁ ለለቀቃችሁት ሠወች ትልቅ ምሥጋና ይገባችዋል ባህል እንሠራለን ብለው ለሚያበላሹት ሠዎች አሣዮልንማ ይማሩበት
😍😍😍
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ አባቴን ትዝ አስባላችሁኝ ወይኔ 😢😢
ውዴ
ውይይ ሥታምሩ እንኩዋንም ገጠር ተወለድኩ
weyine hagere tizitaye😢😢 ye amhara sayent liji negn wuddd gonderoch 😍😍😍
*ሰላማችሁን ባላችሁበት ፈጣሪ ያብዛልን *
ሠላማችሁይብዛ
እፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ትዝታ እረዳው ምናባቱንስ ስደት የስራህን ይስጥህ
Aye good !! liben ashekelew , agere armachiho tizz alegne.
አማራ መሆን በራሱ መታደል ነው ይህን የመሰለ ውብ ባህል ባለቤት በመሆኔ እኮራለሁ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት የማንም ጋላ መጫዎቻ መሆኑ ይቆጨኛል።።
የዛሬን አያርገውና በተለይ በበዓል ጊዜ እንዲ ነበር ሰው ተሰብሳቦ የምንጫወት ወድሞቸ ትዝ አላችሁኝ እፍፍፍፍ ላይሞላ ስደት ሚባል ክፉ አለያየን
በእውነት ዘፍኝነን የሚሉት የነዚህን ያህል ድምጽ የላቸውም
Betam
wowww...ere sewuyew....!!!!!
ደጉ የዋሁ እሩህሩ ወገኔ አይ መዋደድ አይ ፍቅር እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ ውድድድድድ
ወይኔ ደስ ሲሉ
እድሜ ከጤጋ አብዝቶ ይስጣችሁ
ወገኖቸ ስራችሁ ባህልን ቢያስታውስም ክብር ያለውን ከበሮ ግን ከእንድህ አይነት ቦታ መገኘት አልነበረበትም እኛ ኦርቶዶክሶች እናስብ አንዳንደ ጥሩውንና መጥፎውን ልቦና ይስጠን
እሰይ
እሂነው ጎጃም ከፉአይካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውው
በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ አለህ
ደጉ ያገሬ ሰው አየ ምን ልሁን ትዝታውን አልቻልኩትም
ከከከከከከከከ ብቻ ምንም አይል አብሮነታችሁ ደስ ይላል
አገሬ ናፈቀኝ አልቻልም እስቴ በላበልኝ
ቄሱም እረ ኡኡኡኡኡ
ደጉ ያገሬ ሰው ስታምር
Semche.salchers.alekesku.hod.basegi.🤔👍👍👍👍
እረ ማበዴ ነው አባቴ ናፈቅከኝ
Gemilla Endris Gemilla Endridds yenes motobgnal sdet eyalehu 😭😭😭
Zinet Sirage የኔ ውድ አይዞሽ ሁላችንም ሟች ነን ከሱ ነን ወዴሱም ተመላሾች ነን እህታለም አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ በሰው ሃገር ብዙ ነገር ሲገጥም እንሱን ለማየት ያለችንን ቀን በመቁጠር እንፅናናልን እና ውድ በሰው ሃገር ናፍቆት ቢኖርም እንደምንገናኝ ተስፋ ሲኖር ደስ ይላላ መከራን በሰው ሃገር ሃዘንን መስማት ከቃል በላይ ከባድ ነው ብቻ አይዞሽ ውድ
Gemilla Endris Gemilla Endridds eshi yene mar amen kebad new endetenefafeku meleyayet ney lje nafekshign eyale be 1 seat wust endenafekegn atahut 😢😢😢 bcha alhamdulilah menor bayhonm alehu alhamdulilah
Zinet Sirage ኢነ አሊላህ ወኢነሁ ራጁዑን ውዴ አብሽሪ ብል ኸይር ቀብሩን ሰፊ የኑር ጨፌ ያድርግለት ውድ አንችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ኢነ አላህ ማሰብሪን
አይዞሽ ማር
አቦ ይማቻቹ ደጉ የሀገሬ ሰው የሰፈሬ ሰወች 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
ufffff yeteweledihubet geteru nafekegn alchalhu
ደጉ ያገሬ ሰው ከዘኝነት የፀዳ ክፉ አይካችሁ የገጠር ልጅ ነኝ ክፉት ተኮል የለለበት ገጠር ውበቴ ነው
ዋው ደስ ስትሉ
በጌታ እንባ ተናነቀኝ አገሬ ትዝ አለኝ መንታደፈር መሲ ወጆ ሀረጊት ዘቦየ ደብረ ቄራ መርገዶ ወጅር መንታ ኮማ በቅሎ ፍለጋ ሀገሬ
ደሞቼ ምን ልሁንላችሁ
ዋውውውው ስታምሩ
ክፉ አይንካችሁ
አይ ገጠር ናፈቀኝ እረ የምናባቱ ኢሮፓ ነዉ ደስታ ያለ በገጠር በደስታና በትዝታ እንባየን ነዉ ያቀረርኩ 35 አመት ከዚህ ምፊጋ ልጅነቴ ናፈቀኝ
wow woy tezta ere tewogn ante atkesksew yetegnawn liben
አዎ እውነት ነዉ እስቴ አንዳበት የአርሶ አደር የጀግናገበሬዎች መፍለቂያ ነዉ አይሸከሸክምገብስ በጠርሙስ የጀግናዎች አገር መካነ እየሱስ
የዛ አገር ልጅ ነሽ
Esty yet new selw esmalew
@@Zuz725 አዎ ማማየ
@@meditube9826 ደቡብ ጎንደር
@@ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ እሽ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
❤❤
ሰንጋ አረጀ ብሎ ጅናውን ቢጎነዳድሉትአመሉን አይረሳም ኮርቻ ሲጭኑት::ያለው ሻሽ የጠመጠመው ሰውየ በተለይ በጣም ጎበዝ ነው::
አቤት ትዝታ
አይይይይይይ የገጠር ትዝታ ሙስሊምም ብሆን በንደዚህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያደግኩት። አሁን ደሞ ብዙ አመታት ተቆጠሩ በሰው አገር ለማንኛውም የገጠሩ ማህበረሰብ የዋህ ሆደ ንፁህ ነው
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሆድ ባሰኝ ደጉ ሀገሬ ኩርዉ ህዝቤ አማራ እግዚአብሄር ክፋቹሁን አይሳየን(አይሰማን) በቸረንቱ ይጠበቃቹሁ ።
thank u
ውይይይይይይይ በይቀኑ ብሰመው አይሰለቼኝ አይ ስደት እስቴውች ላይክ ግጩኝ ናፍቃቹኛል
አዘንም ደስታም ድብልቅልቅ አለብኝ ብቻድስይላ ወደኋላ በትዝታ ጎተተኝ
😍😢
Selamachuh yebza Amharawian
ውጭ ያሉትን የሀገሬ ልጆች ይሄን ስያዪ ምን ይሰማቸው ይሆን
ወይኔ እኳንም ገጠር ተወለድኩ ወይኔ ሲያምሩኮ ስዴት ስተን አሳየኝ ካዱቤት አዱቤት እየዘለልኩ እደፈለኩ ነበር ያሳደጉኝ
ምን ይሻለኛል እፍ ሆድ ባሰኝ
አረ ቀጭንማ እባብም ቀጭነው እዩት አካላቱን ተስቦ ተስቦ ይጎዳል ጥላቱን እፍ እኔም ጥላት አለኝ ውስጤን የገደለው ውድ ያገሬ ልጆሽ እስኪ ዱቃ አድርጉልኝ ብሶተኛ ነኝ
አይይይይየ እረምን ልሁን አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ የገጠርልጅ ነኝ በደዝህ መልኩ ነው ማግባት እምፈልገው
አማራ ባልሁን ይበሽቀኝ ነበር እንዴበል ጊቴ
ሰላም ያገሬ ሰወች
እረ ኮመንቶች ምን ይሻለኛል እንዴኔ ሆድ የባሠው አለግን ከተለቀቀ ጀምሬ ስራ ጠላሁ እረ ዳዕዋ አድርጉልኝ ወዴራሴ እንድመለስ እረ ጓደኛየ እራሂል መብራቴ እውነት ትወጅኝ ከሆነ ጎንዴር እንሄዳለን እነኝህን አንበሶች አያቸዋለሁ
አይዞን ማሬ የሁሉም ስሜት ነዉ
Tegist Lebanon እ
እኔማ ሰምቸውም አልጠግብ አልኩልሽ አይዞሽ በስደት ያለኖች ለሁላችንም ትዝታ ሁኗል
Lamlam Ep እሽ ውዶች ያልፋል ዋናው ትግስት ነው እኔ ግን ትግስቴን ጨረስኩኝ አልቻልኩም የምር ትዝ ሢሉኝ ምግብ አልበላም እንባየ ይመጣል
Tegist Lebanon እሽ የኔ ውድ አይዞን እንዴመሸ አይቀርም ይነጋል
waw talak hizib-astawosegn waw!!!!!!!!!!!
wow.des.stlu.yamecachu
ውይይይይይይ በትዝታ አልቻልኩምምምም
ቢጫ አዘነ ያደረገው ሰውየ እና ነጭ ፎጣ የጠመጠመው ሰውየየ በጣም ይችላሉ ወንድሜን አስታወሱኝ
ዘራፍ ካኪ ዘራፍ ወድልጂ ተወልዶካልተባለ አጂሬ እዳገት ስደደው ሳረ ይብላ እደበሬ ዘራፍ ትትትትትትትትእረ አገሬ አሁንስ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ
ክክክክክክ በጣም አሳቅሽኝ የሀገር ልጅ
እኔም አባቴ ሸላይ ነው
ውይ ኧረ ምን ልሁን
Semteee tensa gen addis Ababa negin yet hej lefokreee yhn chgaraaam hagree hagreee gojjjam weyeeenm
😍😍😍😍😍😍😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ufffff hagera Ehtiopia Lezelalem tenur Ehetocha ke 15 ken behala hagera legeba new selam gebi beluge enantenem Lenat hagerachu Yabkachu megotia new
ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
Stamerw slamachw ybeza .
Clash awtatu temchgin abo aye amexxxxxx amhara fikir
Wuy geter wuste new enkuan geter tewoledku
የገጠርልጃ በመሆነ ደሥተኛነኝ ወይ ሥደት
ምድነው ቀረርቶው የሀዘን ነው ሚመስልደሞ ሁሉም ወንድ እራሳቸውን ጠምጥመውእረ አገሬ ሰሜን ጎንደር ይምጣብኝትንሽ የመጨረሻው ፍከራቸው ይሻላል
ይለያያል እደ ደቡብ እና ሰሜን ባህሉ
ለምን ተቃረጠ ? እባክህ ሙሉ ቪድዮውን አካፍለን በጣም ደስ የሚል ባህላችን ነው
Weyyyy hagirey gojam
Wey agere hod basegni
Gata yitebaqachhu eje bitsebachn tiza asegtachhug eyileqaseki naw ayyyyyy sedet 😭😭😭😭
ገጠር በመወለዴ ደስ ይለኛል
ደጉ ያገሬ ሰው ማተቡን በአንገቱ ጀግንነት በልቡ ያነገተ የሐገር አለኝታ ለክፉ ቀን ደራሽ ሐገር ብትደፈር ጨርቄን ማቄን ሳይል ደረቱን ለጥይት እሚሰጥ ያለ ፈጣሪ ማንንም እማይፈራ ባለችው ቲንሽ ነገር ፈጣሪውን አመስግኖ እሚያድር ጥሩ ሰውነት ምሳሌ ነው ነገር ግን አንዳንድ ቀፎ ራስ የቻይና ቡትቶ ልብስ ብቻ ያሰለጠናቸው ሰወች ባላገር ብለው ሲሳደቡ በጣም ውስጤን ያደማዋል ማስተዋል እማይችል ሰው አስተዋዩን ሲሳደብ ምን ይባላል ልብ ይስጠው ነውእንጂ ክብር ለጀግኖቻችን ፡፡
እንኳን ተወልድኩ ከዚህ ህዝብ ሙሉ ደስተኛ ነይ በአገሬ በስፈሬ በወንዜ ህዝብ
አገሬ መብራት አስገብቼ ፎዋ ሳላረግሽ ክፍው አይንካሽ ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ እስኪ ላክ ግጩኝ
ምኞትሽን አምላክ ያሳካልሽ።
i like you
አይዞሽ ይሳካል ሰላም ይሁኑልን እህት
Me too
ደስ ስትሉ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ናፍቄት፣ ትዝታ ፣ እንግዳነት አለብኝ። 😍😍😍 በጣም ነው ትዝዝ የሚሉኝ ገጠር መሄድ እፈልጋለሁ።
ወይኔ
አባትዬ ናፍቆቴ
ወዴት ልግባልህ ወዴት ሊሂድልህ
አባትዬ ሆድ ባሰኝ
እረ ተውኝ አትነካኩኝ
አታሳታውሱኝ
የኔ ልዩ ስስቴ
ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ ቸሩ መድኃኒአለም
ሌላማ ምን ልበልህ የኔ ውድ
እፍፍፍፍፍፍፍ
ስደት በአንድ በኩል ጥቅም ሲኖርህ ባንዱ ደግሞ ጉዳትህ
እንዱናፈቀኝ እንደናፈኩት
አለያየኸኝ ደስ ይበልህ
አይ አልሚ ከርታተዋ
እስኪ ተውኝ
እረ ወዳ
አይዞሽ እህትየ እግዚአብሔር የሚወደውን አደረገ ሁላችንም አባቶች ነብሳቸውን ይመርልን
የኔም የለኝም አይዞሽ ማርየ እኔን ይባስኝ የስስት ሆዴን አታስብሽኝ
@@GoteTube እሽ የኔ ውዶች
አይዞኝ
ያው መቼም ሰዎች ስንባል ትንሽ ደካማ ስለሆን እንጅ ወደ ዘላለም መኖሪያቸው ነው የሄዱት ከክርስቶስ ጋር ለመኖር
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ ትክክል ነሽ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛችሁ
ወገኖቸ
ለኔ ውበቴ ናችሁ
አገሬትዝአለኝ ሰላማችውዪብዛ
betam
እውንተኛ ያልተበረዘ ያገሬ ባህል በጣም ነው የተዝናናሁበት ባህሉን ልጆቻችን እንዲያውቁት ጠንቅረን መስራት ይኖርብናል።
ማሮች ደስ ስትሉ የሀገሬ የወንዜ ልጆች
አይይይይ አስለቀሳችሁኝ አባየ ነብስህን በአፀደገነት ያኑልኝ
Enamesegnalen!! Ebakachihu ketlubet yemibetetata new bahelachinin masawek!!!
waw ይሄን ሬከርድ ያደረገና ፖስት ያደረክ ሰው በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ የሀገራችን ፉከራና ሽለላ እንዲህ ነው ምንም ያልተበረዘ
Thank you very much for the poster
ውይ ምናባቴ ልሁንላችሁ ደሰሰሰሰ ሰትሉ እዴሜና ጤና ይሰጣችሁ የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ
ውይ ስጤን ሂጅ አለኝኮ ሥሰማው ውይ በተለይ የ3ቱ ቅረርቶ ሁሉም ደባቡ ደስ ይላል ባባየ ትዝ ለኝ የኔጊታ ወይስደት እስከመቸ መቸም ቢሆን ሞቴን ከእናተ ከደጋጎች መሀል ያድርግልኝ ውይ ሰላማቹህ ይባዛ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ
የኔ የዋሆች ከናተ ጋር መኖር ያስደስታል
አይይይይ ትዝአለኝ ሀገሬ ፈጣሪፍቅር እና ሰላም ያብዛላችሁ ደስስስ ትላላችሁ
ያጣዬ ልጅ
እንዴት ታምራላችሁ የሀገሬ ሰዎች እግዜር ይጠብቃችሁ
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግንህ ምንም አአዱስ አበባ ብወለድና ባድግ የገጠሩን በሃል እጅግበጣም እወደዎለው
ውይ የኔ የዋሆች ውይ ሰላማችው ይብዛ
አይ ስደት መቸ ይሆን ከወገኔ ጋ እምኖረው አሁንስ ሆድ ባሰኝ
515 Mobil .
ጌትነት የሚባለው ሰውየ ዘመዴን ዘመዴን ይመስለኛል እንኳንስ ከቸሩ ከዴጉ ብሄር አማራ ተወለድኩ
በአንዴበት ያለ በአፍ ይመሰክራል
አማራነት ኩራት ነው ፈጣሪየሆይ ለሞቱት ወገኖቻችን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ለሃገራችን ሠላምን አንተ ስጥን
ዋው
Gemilla Endris Gemilla Endridds betam yene mar zeregninet ayhunbgnna Enkuan amara hon 😍😍😍
Zinet Sirage ሳህ የኔ ውድ ዘረኝነቱን ያመጡት አሁን ነው እኔ በእውነት ነ የምልሽ ከ1_ 7 ስማር ብሄር የሚባል አላውቅም ነበር መዝሙር ስንዘምር እንኳን የኢትዮጵያን ህዝቦች ብቻ ነበር የማቀው ደግሞ እኒህ ዘረኞች ተብየዎች
ሳብ ሳብ አረጉ በእኛ ላይ ሊነዱ
አይሆንላቸውም እኛም እናያለን ካስከዴ ምንገዱ
ወይኔ ሀገሬን ትዝ አሥኛቸዉኚ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ
እውነትም ደሴ ነህ በጣም ደስ ትላላችሁ ውብ የሀገሬ ህዝቦች
አማራ 😍😍😍😍
ደሞቸ ውብ እኮናችው😍😍😍😍
የኔ መልካም ልበሙሉ ጅግና ሁሌም ሠላም ሁኑልን
በለዉማ አማራ መሆኔ ኩራቴ አየ ስደትነዉ ያለሁት በጣም አቅራሪ ነበሩኩኝ ስሰማ በለዉ ነዉ የሚለኝ ቆዩልኝ
ክክክ በለው
አይዞክ ወንድም አለም ያልፋል ሰላምህ ይብዛ 😢😢😢
ነበርን በነበር ቀረ እንጅ
በቅሎ ፍለጋ የሚለው አልገባኝም ።አይገዙም?
ይህን ቪዴዮ ቀረጣችሁ ለለቀቃችሁት ሠወች ትልቅ ምሥጋና ይገባችዋል ባህል እንሠራለን ብለው ለሚያበላሹት ሠዎች አሣዮልንማ ይማሩበት
😍😍😍
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ አባቴን ትዝ አስባላችሁኝ ወይኔ 😢😢
ውዴ
ውይይ ሥታምሩ እንኩዋንም ገጠር ተወለድኩ
weyine hagere tizitaye😢😢 ye amhara sayent liji negn wuddd gonderoch 😍😍😍
*ሰላማችሁን ባላችሁበት ፈጣሪ ያብዛልን *
ሠላማችሁይብዛ
እፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ትዝታ እረዳው ምናባቱንስ ስደት የስራህን ይስጥህ
Aye good !! liben ashekelew , agere armachiho tizz alegne.
አማራ መሆን በራሱ መታደል ነው ይህን የመሰለ ውብ ባህል ባለቤት በመሆኔ እኮራለሁ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት የማንም ጋላ መጫዎቻ መሆኑ ይቆጨኛል።።
የዛሬን አያርገውና በተለይ በበዓል ጊዜ እንዲ ነበር ሰው ተሰብሳቦ የምንጫወት ወድሞቸ ትዝ አላችሁኝ እፍፍፍፍ ላይሞላ ስደት ሚባል ክፉ አለያየን
በእውነት ዘፍኝነን የሚሉት የነዚህን ያህል ድምጽ የላቸውም
Betam
wowww...ere sewuyew....!!!!!
ደጉ የዋሁ እሩህሩ ወገኔ አይ መዋደድ አይ ፍቅር እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ ውድድድድድ
ወይኔ ደስ ሲሉ
እድሜ ከጤጋ አብዝቶ ይስጣችሁ
ወገኖቸ ስራችሁ ባህልን ቢያስታውስም ክብር ያለውን ከበሮ ግን ከእንድህ አይነት ቦታ መገኘት አልነበረበትም እኛ ኦርቶዶክሶች እናስብ አንዳንደ ጥሩውንና መጥፎውን ልቦና ይስጠን
እሰይ
እሂነው ጎጃም ከፉአይካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውው
በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ አለህ
ደጉ ያገሬ ሰው አየ ምን ልሁን ትዝታውን አልቻልኩትም
ከከከከከከከከ ብቻ ምንም አይል
አብሮነታችሁ ደስ ይላል
አገሬ ናፈቀኝ አልቻልም እስቴ በላበልኝ
ቄሱም እረ ኡኡኡኡኡ
ደጉ ያገሬ ሰው ስታምር
Semche.salchers.alekesku.hod.basegi.🤔👍👍👍👍
እረ ማበዴ ነው አባቴ ናፈቅከኝ
Gemilla Endris Gemilla Endridds yenes motobgnal sdet eyalehu 😭😭😭
Zinet Sirage የኔ ውድ አይዞሽ ሁላችንም ሟች ነን ከሱ ነን ወዴሱም ተመላሾች ነን እህታለም አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ
በሰው ሃገር ብዙ ነገር ሲገጥም እንሱን ለማየት ያለችንን ቀን በመቁጠር እንፅናናልን እና ውድ በሰው ሃገር ናፍቆት ቢኖርም እንደምንገናኝ ተስፋ ሲኖር ደስ ይላላ
መከራን በሰው ሃገር ሃዘንን መስማት ከቃል በላይ ከባድ ነው ብቻ አይዞሽ ውድ
Gemilla Endris Gemilla Endridds eshi yene mar amen kebad new endetenefafeku meleyayet ney lje nafekshign eyale be 1 seat wust endenafekegn atahut 😢😢😢 bcha alhamdulilah menor bayhonm alehu alhamdulilah
Zinet Sirage ኢነ አሊላህ ወኢነሁ ራጁዑን ውዴ አብሽሪ ብል ኸይር ቀብሩን ሰፊ የኑር ጨፌ ያድርግለት ውድ አንችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ኢነ አላህ ማሰብሪን
አይዞሽ ማር
አቦ ይማቻቹ ደጉ የሀገሬ ሰው የሰፈሬ ሰወች 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
ufffff yeteweledihubet geteru nafekegn alchalhu
ደጉ ያገሬ ሰው ከዘኝነት የፀዳ ክፉ አይካችሁ የገጠር ልጅ ነኝ ክፉት ተኮል የለለበት ገጠር ውበቴ ነው
ዋው ደስ ስትሉ
በጌታ እንባ ተናነቀኝ አገሬ ትዝ አለኝ መንታደፈር መሲ ወጆ ሀረጊት ዘቦየ ደብረ ቄራ መርገዶ ወጅር መንታ ኮማ በቅሎ ፍለጋ ሀገሬ
ደሞቼ ምን ልሁንላችሁ
ዋውውውው ስታምሩ
ክፉ አይንካችሁ
አይ ገጠር ናፈቀኝ እረ የምናባቱ ኢሮፓ ነዉ ደስታ ያለ በገጠር በደስታና በትዝታ እንባየን ነዉ ያቀረርኩ 35 አመት ከዚህ ምፊጋ ልጅነቴ ናፈቀኝ
wow woy tezta ere tewogn ante atkesksew yetegnawn liben
አዎ እውነት ነዉ እስቴ አንዳበት የአርሶ አደር የጀግናገበሬዎች መፍለቂያ ነዉ አይሸከሸክምገብስ በጠርሙስ የጀግናዎች አገር መካነ እየሱስ
የዛ አገር ልጅ ነሽ
Esty yet new selw esmalew
@@Zuz725 አዎ ማማየ
@@meditube9826 ደቡብ ጎንደር
@@ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ እሽ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
❤❤
ሰንጋ አረጀ ብሎ ጅናውን ቢጎነዳድሉት
አመሉን አይረሳም ኮርቻ ሲጭኑት::ያለው ሻሽ የጠመጠመው ሰውየ በተለይ በጣም ጎበዝ ነው::
አቤት ትዝታ
አይይይይይይ የገጠር ትዝታ ሙስሊምም ብሆን በንደዚህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያደግኩት። አሁን ደሞ ብዙ አመታት ተቆጠሩ በሰው አገር ለማንኛውም የገጠሩ ማህበረሰብ የዋህ ሆደ ንፁህ ነው
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሆድ ባሰኝ ደጉ ሀገሬ ኩርዉ ህዝቤ አማራ እግዚአብሄር ክፋቹሁን አይሳየን(አይሰማን) በቸረንቱ ይጠበቃቹሁ ።
thank u
ውይይይይይይይ በይቀኑ ብሰመው አይሰለቼኝ አይ ስደት እስቴውች ላይክ ግጩኝ ናፍቃቹኛል
አዘንም ደስታም ድብልቅልቅ አለብኝ ብቻድስይላ ወደኋላ በትዝታ ጎተተኝ
😍😢
Selamachuh yebza Amharawian
ውጭ ያሉትን የሀገሬ ልጆች ይሄን ስያዪ ምን ይሰማቸው ይሆን
ወይኔ እኳንም ገጠር ተወለድኩ ወይኔ ሲያምሩኮ ስዴት ስተን አሳየኝ ካዱቤት አዱቤት እየዘለልኩ እደፈለኩ ነበር ያሳደጉኝ
ምን ይሻለኛል እፍ ሆድ ባሰኝ
አረ ቀጭንማ እባብም ቀጭነው እዩት አካላቱን ተስቦ ተስቦ ይጎዳል ጥላቱን እፍ እኔም ጥላት አለኝ ውስጤን የገደለው ውድ ያገሬ ልጆሽ እስኪ ዱቃ አድርጉልኝ ብሶተኛ ነኝ
አይይይይየ እረምን ልሁን አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ የገጠርልጅ ነኝ በደዝህ መልኩ ነው ማግባት እምፈልገው
አማራ ባልሁን ይበሽቀኝ ነበር እንዴበል ጊቴ
ሰላም ያገሬ ሰወች
እረ ኮመንቶች ምን ይሻለኛል እንዴኔ ሆድ የባሠው አለግን ከተለቀቀ ጀምሬ ስራ ጠላሁ እረ ዳዕዋ አድርጉልኝ ወዴራሴ እንድመለስ እረ ጓደኛየ እራሂል መብራቴ እውነት ትወጅኝ ከሆነ ጎንዴር እንሄዳለን እነኝህን አንበሶች አያቸዋለሁ
አይዞን ማሬ የሁሉም ስሜት ነዉ
Tegist Lebanon እ
እኔማ ሰምቸውም አልጠግብ አልኩልሽ አይዞሽ በስደት ያለኖች ለሁላችንም ትዝታ ሁኗል
Lamlam Ep እሽ ውዶች ያልፋል ዋናው ትግስት ነው እኔ ግን ትግስቴን ጨረስኩኝ አልቻልኩም የምር ትዝ ሢሉኝ ምግብ አልበላም እንባየ ይመጣል
Tegist Lebanon እሽ የኔ ውድ አይዞን እንዴመሸ አይቀርም ይነጋል
waw talak hizib-astawosegn waw!!!!!!!!!!!
wow.des.stlu.yamecachu
ውይይይይይይ በትዝታ አልቻልኩምምምም
ቢጫ አዘነ ያደረገው ሰውየ እና ነጭ ፎጣ የጠመጠመው ሰውየየ በጣም ይችላሉ ወንድሜን አስታወሱኝ
ዘራፍ ካኪ ዘራፍ ወድልጂ ተወልዶ
ካልተባለ አጂሬ እዳገት ስደደው ሳረ ይብላ እደበሬ ዘራፍ ትትትትትትትት
እረ አገሬ አሁንስ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ
ክክክክክክ በጣም አሳቅሽኝ የሀገር ልጅ
እኔም አባቴ ሸላይ ነው
ውይ ኧረ ምን ልሁን
Semteee tensa gen addis Ababa negin yet hej lefokreee yhn chgaraaam hagree hagreee gojjjam weyeeenm
😍😍😍😍😍😍😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ufffff hagera Ehtiopia Lezelalem tenur Ehetocha ke 15 ken behala hagera legeba new selam gebi beluge enantenem Lenat hagerachu Yabkachu megotia new
ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
Stamerw slamachw ybeza .
Clash awtatu temchgin abo aye amexxxxxx amhara fikir
Wuy geter wuste new enkuan geter tewoledku
የገጠርልጃ በመሆነ ደሥተኛነኝ ወይ ሥደት
ምድነው ቀረርቶው የሀዘን ነው ሚመስል
ደሞ ሁሉም ወንድ እራሳቸውን ጠምጥመው
እረ አገሬ ሰሜን ጎንደር ይምጣብኝ
ትንሽ የመጨረሻው ፍከራቸው ይሻላል