የጠቅላይ ሚንስትሩ መጫወቻ ሜዳ የሆነችው ኢትዮጵያ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ዐብይ አህመድ ዓላማቢስ አንባገነን ነው ይሉናል። እናንተስ ምን ትላላችሁ?

Комментарии • 72

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 6 дней назад +17

    ህፃኑ ንጉስ የመሪና አስተዳድረዋለሁ የሚለው ህዝብ ግንኙነት ምን መሆን እንዳለበት አይረዳም። በግብዝነት ራሱን እያሞኘ በቅዠት ዓለም ውስጥ ይኖራል።

  • @gete-o2d
    @gete-o2d 6 дней назад +2

    የጸረሰው ማህበራዊነታችን ሰላማችን ካልተመለሰ ከተማ ቢያምር ሰላም ከሌለ ትርጉም የለውም ባይ ነኝ።

  • @Glm781-s6y
    @Glm781-s6y 6 дней назад +13

    የበሻሻው አራዳን ያልተኖረ ልጅነትን እያኗኗርን ነው ። የዚህ መሪ ተብዬ መጫወቻ ሆነን እንቅር ? ምን አይነት እደለ ቢስ አገር ነው ያለን እዚህ አገር መወለድና ዜጋ መሆን በራሱ ሀጥያት ነው።

  • @amanahmed6801
    @amanahmed6801 6 дней назад +8

    ኧረ ባካችሁን ሠውየው ራሱ አይደለም የሚያወራው እሱላይ ማለት አብይ ሠውነቱ ውሥጥ ጂኒ የሚባል መንፈሥ ነው ሚያወራው እንጂ አብይ አይደለም ለኢትዮጵያ ህዝብ ፈተና ሆኖ ፈጣሪ አምጥቶቦኖ ነው ፈጣሪን አንሣልን ብሎ መለመን ነው

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 6 дней назад +4

    የሀገር መሪ ሳይሆን በሁሉ ቦታ መገኘት፤ ሁሉን መንካትና በሁሉ መመስገን የሚፈልጉ አስቸጋሪና የማይሰሙ ህፃን መሪ ናቸው!! ውሸታቸው ደግሞ እጅግ ዘግናኝና የማያፍሩ ፍፁም አላዋቂ፤ ሴረኛና ተንኮለኛ ናቸው!!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 6 дней назад +7

    የጎል ጠባቂ በሌለበት ኩዋስ ተልዞ ጎል ሲያስገባ በዙሪያው ያለ ህዝብ ስያጨበጭብ እሱ በደስታ ፈንድቆ ሲዘል ተመልክቼ ፈጣሪ ሆይ አይንሽ ነው በለኝ ብዬ ፈጣሪን የተማፀንኩበት ቀን ትዝ አለኝ::

  • @Djnebero
    @Djnebero 6 дней назад +1

    ፕሮፌሰር በእውነት ታላቅ ሀቅ ነው እየነገሩን ያለው ይቺ ሀገር በዚህ ሰአት ሁሉንም አንድ አድርጎ የሚመራ ጥበበኞ መሪ የምትፈልግበት ጊዜ ነው ግን በቀላሉ የሚገኝ አይመስለኝም !!

    • @sisayk
      @sisayk 6 дней назад

      ወሬ ወሬ ወሬ ብቻ ብቻ ፋይዳ ቢስ ኣንድ ነገር ሰርቶ የማያቅ ወሬ ብቻ

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 6 дней назад +2

    ዋናው ፡ ምክንያት ፡ ለመሪዎች ፡ በዓለም ፡ ላይ ፡ ቀላሉ ፡ ስራ ፡ እሱ ፡ ስለሆነ ፡ ነው። ፋብሪካ ፡ ልስራ ፡ ብትል ፡ ትልቅ ፡ ዕውቀትና ፡ የሊደርሽፕ ፡ ክህሎት ፡ ይጠይቃል። ሪስክም ፡ አለው። ማስዋብ ፡ ግን ፡ ገንዘቡ ፡ እስካለ ፡ ድረስ ፡ በጣም ፡ ቀላል ፡ ስራ ፡ ነው። ሚስጥሩ ፡ ይሄ ፡ ነው። አሁን ፡ አሁን ፡ ግለሰቦችም ፡ ይህንን ፡ ነው ፡ የሚመርጡት። ኢንዱስትሪ ፡ ከመክፈት ፡ ይልቅ ፡ አንድ ፡ መለስተኛ ፡ ህንፃ ፡ ሰርቶ ፡ ማከራየት ፡ ይቀላቸዋል። ምን ፡ አጨቃጨቃቸው። መንግስትም ፡ በቀላሉ ፡ ስሙን ፡ ለመትከል ፡ ቀላሉን፡ አቋራጭ ፡ መንገድ ፡ መርጧል። ኢኮኖሚው ፡ ግን ፡ አፈርድሜ ፡ ይገባል።

  • @mesfindamtew817
    @mesfindamtew817 6 дней назад +3

    የእለቱ መራወጥ ጋብ ሲል
    ለአንድ አፍታ
    የእፎይታ መንፈስ ሲሰፍን ወደ ማታ
    ቤቴ ቤቴ እያለ የሰው ልብ ያዜማል
    ከቤት ወዲያ ለላ ከቶ ምን ይገኛል ።

  • @nureabdi7664
    @nureabdi7664 6 дней назад +1

    Dhuga isati

  • @ZBG9119
    @ZBG9119 5 дней назад

    ጥያቄው ሌላ ሕዝቁ ግን ሃይለስላሴ ይላል?? በሕይወት ያሉ ይመስሉታል??? የጥላቻ ጥግ?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 дней назад +1

    ተቃዋሚ አለ እንዴ 😭😭
    ብልፅግና ሢጨፍርብን
    የት ናችሁ ???

  • @fikrtemariamdemoz8564
    @fikrtemariamdemoz8564 6 дней назад +4

    ጁሀርን አቀርበው

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 6 дней назад

    Exactly I agree with you 1000+.

  • @Firakiya-e6q
    @Firakiya-e6q 6 дней назад +1

    ለሁሉም "እውቀት የላቸውም" አይባልም ተወደደም ተጠላም፣በታሪክ አጋጣሚም ብሆን የሀገር መሪ ናቻው እኮ፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ተሳስቷል ብሆን ይበልጥ ሚዛን ይደፋል። የገነገነ ጥላቻ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 дня назад

    እስቅኤል ለምንድነው አንቱ የምትለው ይህን ሴጣን መሪ ???

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 6 дней назад

    በኮሬ ነጌኛ ሕዝቡ ከምትሉት በላይ ተሳቋል፡ አልቅሸ ምውጣሁ።

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 6 дней назад +1

    እንደዚህ ያለ አጥፊ ግፈኛ እንዴት "እርስዎ" ትላለህ? ለዐብይ እንደዚህ ያለ ለሰው ልጆች የሚሰጥ የአክብሮት አጠራር አይገባውም ብዬ አምናለሁ። በእርሱ ትእዛዝ የተጨፈጨፋትን ሰዎች ክብር እጅግ ማሳነስ ይሆናል። በህይወት ባይኖሩም።

  • @salahadinseid266
    @salahadinseid266 6 дней назад +1

    ቃል የለኝም ሙሉ በሙሉ ገልፀኸዋል አብይ ማለት ይህ ነዉ

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 6 дней назад +1

    Ezkiel yemiakil ye TPLF telalaki geziba selechun. Kerkero afachewun mesimat selechen.

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta 6 дней назад

    ከዚህ መንግሥት አስተዳደር ነጥለህ (ነቅሰህ)የሚትተች አስፋጊነቱ አይተያኝም
    የዕብድን ተግባር ምኑን ከምን ትለየለህ የተጠላ ሰው ተጠልቷልና

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 6 дней назад

    ትክክል

  • @AddisworkWorku
    @AddisworkWorku 6 дней назад +1

    ስንት አውርቶ አዳሪ አለ!

    • @nigatus.6889
      @nigatus.6889 3 дня назад +1

      ሰንተ ደግሞ ራስህን ለፒፓ ሸጠሃል ቡሸቲ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 6 дней назад

    የአፍራሳም ሆነ የጋቢሳ ዘሮች እንኳን ሳይማሩ ተምረውም ጠባብነት አይፋታቸውም ።

    • @AbiyuZewde
      @AbiyuZewde 6 дней назад +1

      አንዱ አንተነህ ዘረኝነት የተጠናወተህ።

    • @AntenehHailu-s2t
      @AntenehHailu-s2t 5 дней назад

      በዘረኞች ጠባብነት በግፍ የተጠቃ በሙሉ የከፋ ዘረኛ ለመሆን ሸራችሁ ያስገድደዋል።

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 дня назад

    እስቅኤል አማራን ስንት ስትሳደብ የነበርክ እናንተን ብሎ ፕሮፌሰር ???

  • @ገመዶ
    @ገመዶ 6 дней назад +1

    የሚገርመው ከሁለት እስከ አምስት አመት ብውኃላ ሰራነው ያሉት ሁሉ ልማት የወጣበትን ገንዘብ ያህል ለእድሳት ያስፈልጋል ይሄ ሁሉ ግንባታ ፈራርሶ የሚቀር ነው ገቢ የሚያመጣ ምንም ስላልሆነ ነው።

  • @milliontaye8027
    @milliontaye8027 6 дней назад

    ገቢሳ ምቀኛው! አንተ ብትሆን ምን ልታመጣ ነው!?

  • @ShimelisKebede-e4p
    @ShimelisKebede-e4p 6 дней назад

    ደደቡ ሕዝቅኤል ሥለኛ አያገባህ ሠፈርተኛ እና ግለኛ እንኳን ከብዙ ከራሥህ ገር መናር የሚከብድህ የፈረንጅ ቋንቋ ሥልጡን አያደርግ በጣም ነው በግሌ መጀመሪያ ላይ አዋቂ??? አሁን ግን መቃወም ቢቻ መፍትሄ??!!!

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 6 дней назад

    የዝህ ጠ/ሚር ሁኔታ ለኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ዉርደት ነዉ።ሀገርን የመምራት እሳቤና አቅም የሌላዉ መሆኑን በትክክል እየሳያ ነዉ።በሌላ በኩል ደግሞ ፖለቲካል አስማስሎ ከማለፍ ይልቅ በሚመራዉ ህዝብ ፊት፣ በአለም ህዝብ ፊት ነጭ ዉሻትን በኩራትና በድፍራት ሲነገር ቢያንስ ራሱ ለራሱ በያፍር እንኳን ሚስቴ፣ ልጆቼ፣ ቤተሳቤ፣የተወለድኩባት ማህባራሳብ፣ የሚመራባት፣ህዝብ ያፍራል፣ይሻማቃቃል ብሎ ትንሽ እንኳን አይሻማቃቅም?

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 дней назад

    ይህ ቀጣፊ ፕሮፌሰር በአብይ ጥላቻ ታሞ ሊሞት ነው::

  • @AwelAbafita
    @AwelAbafita 6 дней назад

    ካ ሳ ያ ል ጠ የ ቅ ን በ ት ጊዜ የ ለ ም ከ ጂ ማ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 6 дней назад

    Professor I don't think beautifying cities perse is a problem the issue that should be concerning is " why is UAE showers Abiy with tons of millions of dollars " ???? What is the quid pro quo UAE expects from the recipient? Since there is no free lunch. As an intellectual equipped with enough ammunition of knowledge you better ask why is Ethiopia desperately looks for a shore on the Red Sea coast and build a Navy without having any maritime threat from any country? You will find the answer if you connect the 2 dots

  • @abeltariku2614
    @abeltariku2614 6 дней назад

    The level of his commitment to sensitize the issue and agitate the people is very funny.

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 6 дней назад +1

    ሞገስ፣ ምነው ሚዲያህን አጨቀየኸው?

  • @seyoummengesha6380
    @seyoummengesha6380 6 дней назад +1

    አንተ ደንቆሮ ሙህር ተብዬ በተቸንከርክበት አስተሳሰብ እንደ እንቁራሪቶች
    ትቾሃለህ የምሁር ደንቆሮ አንተን ማየት ዬሳፍራል

    • @keff1634
      @keff1634 6 дней назад

      ኮተታም

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 5 дней назад

    Blabber ....blabber....blabber....
    Delusional!

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 6 дней назад

    ኢዝቄል ጋቢሳ ፦በለፈለፉ ጠፉ ማለት አንተ ነህ ! አሜሪካን አገር ደደብ የሚያደርግ ሰውን ከሰውነት የሚያወጣ ሰራና ፕሮፌሰርነት ይዘህ አነጋገር ሳይሆን አሰተሳሰብህ ማንነትህንና ህዝብህን እንደማታውቀው እንዲሁም አነጋገርህ አጋለጠህ መለሰ ብለህ መለሰ ብለህ የተናገርካቸውን መልሰህ አዳምጣቸው!!

  • @TekalegnDuguma
    @TekalegnDuguma 6 дней назад

    ፕ/ር እስቄል አንተ የምትኖርበ ት አገር ምን ይመስላል ?
    ስንት በኦሮሚያ ውስጥ የምነገር ችግር እያሌ የምፀደው ከተማ ወሬ ነው ብለህ ስታወራ እየወረድክ መሆንህን ተገንዝበሃል?

  • @AberaAschenaki
    @AberaAschenaki 6 дней назад

    አይ ኢኮኖሚክስ!!!ጠማማማ ልክ እንደ አፍህ የተጣመምክ ደንቆሮሮሮሮሮሮ

  • @berhanuaberra5041
    @berhanuaberra5041 6 дней назад

    የደደብ መንጋ. ከስራችህዋል...

  • @sarawarke154
    @sarawarke154 6 дней назад

    ኦሮሚያ የእግዚአብሔር ምድር
    ኦሮሚያ የአፍሪካ ኩራት
    ኦሮሚያ የኦሮሞዎች መገኛ

    • @AlemashAbay
      @AlemashAbay 6 дней назад

      ኦሮምያ የኦሮሞ መጨፍጨፍያ, ኦሮምያ ኣባትና እናት ኣስቁመው ልጂ የሚረሸንባት, ኦሮምያ ኣባገዳዎች የሚጨፈጭፋባት ኣገር ኦሮምያ ሬሳ ለጅብ የሚሰጥባት ኦሮምያ ኦሮሞዎች የሚፈናቀሉባት ሽማግሌ ተምበርክኮ የሚደበደብባት

  • @AberaAschenaki
    @AberaAschenaki 6 дней назад

    የከብቶች ጫጫታታታታታ ዝም ብለህ ሃሳብ ሳያንስህ ለመቃወሞ ብለህ አትቀዘንንንንን.......

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi 6 дней назад

    አብቹ ኢትጵያን ይወዳታል ኢትዮጵያም ትወዳለች የአብቹ ስህተ ት ምኑ ላይ ነው? ፕሮፌሰር ሕዝቄል አልገባውም መሰለኝ ኢትዮጵያን አዋረደይላል

  • @anwarbeshir3044
    @anwarbeshir3044 6 дней назад

    መቸም ሳይፈርስ አይታደስ
    እንደው የመቃወም አባዜ ሆኖባችሁ እንጅ

  • @w.a.g4
    @w.a.g4 6 дней назад

    ይቅርታ አብይ ሰለመጣ አረብ ሀገር ሄደዉ ገንዘብ አጠራቅመዉ ቤት ሰሩ።ጥያቄ ስንት አመት ሰርተዉ ነዉ ቤት የሰሩት? ስለሰረገላዉ ካወራችሁ በመጀመሪያ ስለ ሰረገላዉ ታሪክ የምታዉቁ አይመስለኝም። ነጻነት አለማወቅን መደገፍ ማለት አይመስለኝም።

  • @fasilfasil2144
    @fasilfasil2144 6 дней назад +1

    ሲጀመር ኦሮሞ ጥፋት እንጅ ስራ መቸ ፈጥሮበታል ።
    አንተ ክፉ ዛዛታም አንተም በሰለጠነ ሀገር እየኖርክ የሰለጠኑ ልጆችን እያስተማርክ ጭቃው ጭንቅላትህ ግን አልፀዳም ያው ኦሮሞ አይደለህ ኦሮሞ ሲማር ይደነቁራል ጭንቅላታችሁ መፅዳት አይችልም ለጥፋት ብቻ የተፈጠራችሁ የበታችነት ስሜት በሺታ የወረራችሁ ክፉ ህዝቦች ናችሁ የተማረ ኦሮሞና የትግራይ ሎቦች እስካልጠፋችሁ ኢትዩጵያና ህዝቦቿ ሰላም የላቸውም ።።።።

    • @tesfayekebede8442
      @tesfayekebede8442 6 дней назад

      Tulitula lemagni Ethiopia yemitibal hagere ketefeterechi gize jemiro yastedaderati ke yekushi hizibi yewetu jeginochi newu .kelimenana kemechohi kemesadebi wuchi belimena Ethiopia n yeregetikayi mereti hulu yante yimesilihal.ye Ethiopia mereti ye hulum bihrrena biheresebochi newu lemagni yelemgni liji hizibin atisadrbi 100%

  • @holysaviour6613
    @holysaviour6613 6 дней назад

    ወሬ ብቻ መጠህ እዛ አትታገለም በጥሩ አማርኛ እና እንግሊዝኛ መለፍለፍ ዋጋ የለውም አብቹ ጀግና ነው ጥላቻ ነው ያለባቹሁ እሱ ላይ አይስማማም አብቹ ስራ ላይ ነው ጭንቅላትን ቀይረው መጀመሪያ ወሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ዋጋ የለውም አንተ ብሎ prof አብቹ ሺህ አመት ቢመራን 😂😂😂😂 ቅናት ብቻ ምንም አታመጡም ወሬያችሁ እዚሁ ሚዲያ ላይ ነው ሚቀረው

  • @Firakiya-e6q
    @Firakiya-e6q 6 дней назад

    ለሁሉም "እውቀት የላቸውም" አይባልም ተወደደም ተጠላም፣በታሪክ አጋጣሚም ብሆን የሀገር መሪ ናቻው እኮ፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ተሳስቷል ብሆን ይበልጥ ሚዛን ይደፋል። የገነገነ ጥላቻ

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 дней назад

    ይህ ቀጣፊ ፕሮፌሰር በአብይ ጥላቻ ታሞ ሊሞት ነው::

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 дней назад

    ይህ ቀጣፊ ፕሮፌሰር በአብይ ጥላቻ ታሞ ሊሞት ነው::

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 дней назад

    ይህ ቀጣፊ ፕሮፌሰር በአብይ ጥላቻ ታሞ ሊሞት ነው::

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 дней назад

    ይህ ቀጣፊ ፕሮፌሰር በአብይ ጥላቻ ታሞ ሊሞት ነው::

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 дней назад

    ይህ ቀጣፊ ፕሮፌሰር በአብይ ጥላቻ ታሞ ሊሞት ነው::

  • @denbech4624
    @denbech4624 6 дней назад

    ይህ ቀጣፊ ፕሮፌሰር በአብይ ጥላቻ ታሞ ሊሞት ነው::