"የተወለድኩት ለማሸነፍ ነው የምሞተው እንዳሸነፍኩ ነው " ፍሎይድ ሜይዌዘር ! ዶላር ላይ የተኛ ፣ ድህነትን የተበቀለ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport#"የተወለድኩት ለማሸነፍ ነው የምሞተው እንዳሸነፍኩ ነው "
    ፍሎይድ ሜይዌዘር#boxing#
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 34

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 5 месяцев назад +28

    ፍቅር ቪዲዮው ላይ ተመሳሳይ ፎቶዎች ብቻ ከሚሆን የተወሰኑ ተንቀሳቃሽ ቪዲዮዎችም ቢኖሩት በጣም አሪፍ ነው በተረፈ በጣም ደስስስ የሚል አቀራረብ ነው

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam3921 5 месяцев назад +4

    ፍቅር አደኛ ነህ አቀራረብህ የሚገርም ነው ትችላለህ እድሜ ጤና እመኝልሃለዉ❤❤❤

  • @user-nh3uy5wr7t
    @user-nh3uy5wr7t 5 месяцев назад +1

    የዘመኔ ምርጡ የስፖርት አዋቂና ጋዜጠኛ Long live ምርጡ ፍቅር

  • @user-of3rk4gs3x
    @user-of3rk4gs3x 5 месяцев назад +1

    ፍቅር ወላሂ አቀራረብህ ድቅ ናቸው ቃላቶችህ እወዳቸዋለሁ❤❤❤❤

  • @tesfaalemwelegabar5225
    @tesfaalemwelegabar5225 2 месяца назад +1

    Fikr i know befor 15 yr still no change keep it 😊🎉

  • @habtamumamo5649
    @habtamumamo5649 5 месяцев назад +2

    ማኒ ፓኩዋን ያሸነፈበትን ጨዋታ ለኔ አሳማኝ አይደለም

  • @victory3251
    @victory3251 5 месяцев назад +1

    all I can say is why u don't have millions of views. trust me, u will be one of the successful youtuber. keep doing what u doing.

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 5 месяцев назад

    I admire your programs and I keep watch and listen but it's better to use video than pictures. Waiting

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 месяцев назад

    እባክህ ፍቅር ስለ ናኒ ስራልን ብዙ ታሪክ አለው ❤ እንጠብቅሀለን❤

  • @imaltukaraafagoo1293
    @imaltukaraafagoo1293 4 месяца назад

    Fikir yene mirtu journalist. Katilibat ewadihalew jegnaye ❤❤❤

  • @user-nq9kj2xi8n
    @user-nq9kj2xi8n 5 месяцев назад +1

    ፍቅር ዘመኑ እንጂ ምንድነው ተንቀሳቃሽ ምስል ተጠቀሙ እንጂ

  • @YonathanAlemneh-ug7fm
    @YonathanAlemneh-ug7fm 5 месяцев назад +2

    Best heavyweight boxer, thanks feker

  • @melaku6264
    @melaku6264 5 месяцев назад

    Fekir best journalist. Ene enkuan yanten ye narrative bekatehen yayehut I think 18 years ago yemeslegnal ye Jose mourinho do Santos Felix biography yeserahebetn new. Thanks.

  • @nhosian9726
    @nhosian9726 5 месяцев назад

    ከቦክስ ስለነ እሮማን ስራልን❤❤❤

  • @user-ok9qr2mm7q
    @user-ok9qr2mm7q 5 месяцев назад

    I love him ❤❤❤❤

  • @tisabayentertainment6347
    @tisabayentertainment6347 4 месяца назад

    ፍሎይድ ሜይዌዘር ፓኬዮን ፈርትቶ ነዉ ድጋሚ አልገጥምም ያለዉ። በትንሽ ዉጤት ልዩነት እንዳሸነፈዉ ያዉቃል

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 5 месяцев назад

    YGEBAWAL!!!
    Enamesegnal Tribun

  • @melakuNigussie
    @melakuNigussie 5 месяцев назад

    Video binorew betam arife nw

  • @aghsepda
    @aghsepda 5 месяцев назад

    Born to narrate...Fiker!🎉❤

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 5 месяцев назад

    beste Documentary

  • @user-dq9mw8ru3r
    @user-dq9mw8ru3r 5 месяцев назад

    አረ ኤፋና ፍቅር ስለ ቶኒ ክሩስ ፕሮግራም ስሩልን ከዚ በላይ ምን ያርግ እስቲ?ቶማስ ሙለርም አለ አረ

  • @nejibemuhammed1573
    @nejibemuhammed1573 5 месяцев назад

    ትሪቡንም ምርጥ ነው

  • @tesfaalemwelegabar5225
    @tesfaalemwelegabar5225 5 месяцев назад

    next Tyson fury plz

  • @samuelsami1379
    @samuelsami1379 5 месяцев назад

    ፍቅር ሮቤቶ ካርሎስን አቅርበው

  • @FNeway
    @FNeway 5 месяцев назад +1

    50-0

  • @hasen846
    @hasen846 5 месяцев назад

    እኔ ግን አልወደውም

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 5 месяцев назад

    ዛሬ አርሰናል መድፈኞቹ ምናምን የለም እንዴ😂

  • @HhHh-zp5ss
    @HhHh-zp5ss 5 месяцев назад

    መቸምአይወደድም

    • @mesfinbiru2903
      @mesfinbiru2903 5 месяцев назад +2

      አትሳሳት በጣም ይወደዳል በሚሊየን የሚቆጠር ወዳጆች አሉት ።ሰው ሙሉ አይደለም አዳድ ደካማ ጎኖች አሉት ሜይዌዘር።ግን ታታሪ አይበገሬ ቢዝነስ ማን ከምንም ተነስቶ መልቲ ሚሊየነር የሆነ ድህነትን ላቡን ደሙን አፍስሶ ያሸነፈ ጀግና ሰው ነው።አለማችን ላይ ቁጥር አንድ ቦክሰኛ ነው።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 5 месяцев назад

    ቆሻሻ ሰው ነው ኮሚኒትዩን እንካን ማይረዳ

    • @michaelsmith-xz9mv
      @michaelsmith-xz9mv 4 месяца назад

      ya african american community erdakwe alerdakwe mneme yamicherawe yamikensawe nager yalem