JCP ebifama waqayo ayanasa sini ha bay'isu oli waqara ❤❤❤jabadha Jira din fana Afuri qulqulu farfannaa edu dhagefadha garu hin argine kan akati nama qabanesu gidu kesan Jira iyasus akanumati iti fufa ebifamtootako qaxalota ijole waqayo ❤❤❤❤❤bay'e nan galatefadha wa'e kesanif dhuga waqayo ulfadhu iyasus ko
That's your choice. But, does your choice deserves to create dissension among the body of Christ, brother ? There are 'more spiritual people here and there ' ! @Blessings !
ዳግም ለተወለዱት የመለኮት ጣእም እና ሽታ ያስታዉሰናል። የእር መንፈስ ስፈስ ተሰማኝ። I can't count how much times I listened...over these two days....shared with undress of people.....Semay yebarkachehu❤
What a breathtaking collection! The fact that we are tending to get back to the lively early worship styles is very promising. Keep up the great work, may God bless you all!
This song is energetically the reflection of the work of the cross of our lord jesus Christ .yes that is it.keep up. I mean it is impossible to sing like this any how.but a living experience of real christian life.praise God.
JCP church please more of this worship,the slow accompaniment only piano and kirar makes it awesome 💯.I love the way the pianist alternates from without accompaniment and then switches back.worship music is sweet without much playing on piano and this is a good standard.so sweet to listen as you hear the singer much audibly.Ebifamaa,nice composition,keep up.
Glory to be Almighty God his Name Is Jesus he Is The owner of Different kind of Grace .God bless you more and more. Please keep worshiping with your traditional instrument KRAR
Ohhh Lord, it is my 3rd day to listen this worship song continuously during the daytime. What an anointed singer!!! Brother Amani, I can see your bright future. I praise God for his gift!! Such songs will have special meaning for a person who live abroad with no access to physical church at all.
ሁልጊዜ በጣም የሚገርመኝ ነገር አለ ኦሮምኛ መዝሙር ስሰማ ትርጉሙ ምን እንደሆነ ሳላውቀው ውስጤ ነው የሚገባው ከእግሬ እስከ ራስ ፀጉሬ የሚነዝር ነገር ነው የሚሰማኝ ጌታን በጣም ነው የምባረክበት😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏
ጥሩ ነው መንፈስ ቅዱስ ነው መንፈስ ያለበት መዝሙር ስንሰማ እንደዚያ ያለ ስሜት ይሰማሻል! ያብዛልሽ !!!
@@jonastadesse3515 አሜን❤🙏
ye qoniqa belabeti Geta new ye egizabera menfas sila hone new tebarki bebezu ❤❤❤
@@dibotube2675 አሜን❤🙏
It's the holy spirit sis 🙏🙏🙏stay blesseded
ኤርትራዊ ነኝ ቋንቋው እንካን ባይገባኝ ኣምልኮው ግና የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ኣለው፡እንደዚ ኣይነት ትውልድ ይብዛ፡ጌታ በሁሉ ቋንቋ ሲመለክ ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግራቹ ኣይችልም፡ውድ ወንድሜ ደሞ የክርስቶስ ፍቃድ በመረዳት እየጨመርክ መሄድ ይሁንልህ። 😂❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤
0:01 Akkamiin dhuftee
6:00 An hin iraanfadhuu
8:18 ተደስችቻለው
10:08 ስለ እኔ
12:51 አማላጄ
17:01 Akkasumaan na jaallattee
19:32 አዳነኝ
25:45 እወድሃለው
27:32 Maranaataa
30:08 ማስረሻ
31:34 ይገባሃል
33:39 እናመሰግንሃለን
35:58 Inni turee
በያ ሌሎቹንም በስፔስ ኤዲት አርጋቸው
❤❤❤❤
❤❤❤
ተባረክ በጣም የሚረዳን ነገር ነው🙏❤
Eyesus ko...😊 subtitle on please....Jesus i miss you please come ,God bless you 🙏
JCP ebifama waqayo ayanasa sini ha bay'isu oli waqara ❤❤❤jabadha Jira din fana Afuri qulqulu farfannaa edu dhagefadha garu hin argine kan akati nama qabanesu gidu kesan Jira iyasus akanumati iti fufa ebifamtootako qaxalota ijole waqayo ❤❤❤❤❤bay'e nan galatefadha wa'e kesanif dhuga waqayo ulfadhu iyasus ko
እንድህ ረጋ ብላችሁ ስትዘምሩ ደስ ስትሉ ማርያምን❤
All are for God!
Betikikil
እኛም እንድህ ይመቸናል ከዘመኑ አስጨፋሪዎች::
ewunet new
@@AmanuelChala chiferaa aydelemi wide be ageligiloti wusxi rasishini mekotateri achimi lezaa indetimi huneshi new yemitizemiriwu lezaa new🥺🙏😍😍👈
ኦሮምኛ ሳያስተምሩን ማደጋችን በድለውናል ከምር 😢😢 ኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ተባረክ
...የታረደው በግ ኃይል ፣በለጥግነት ጥበብም ብርታትም ክብር ምስጋና በረከትም ልቀበል ይገባዋል ራእይ 5፣9_14: በመንፈስ ስንሆን የተትረፈረፈ ነገር ይኖረናል፣የሌሎችን ጸጋ እናደንቃለን፣ሰውን በክርስቶስ ብቻ እናውቃለን።ምስራቅ አፍሪካ ላይ ሆነን4/5 ቋንቋ አለማወቃችን ሌሎችን ሳይሆን ራሳችንን መውቀስ አለብን፣ለክብሩ የሚሆኑ ነገሮች ሁሉ በጸሎት እናገኛለን፣አፍህን አስፋው እሞላዋለሁ ብሎናል፣ተበረክ፣አማን፣ወገኖቾ ተባረኩ ክብር ለኢየሱስ !
ጌታ ኢየሱስ አሁንም የዝማሪን ምንጮች ከዚህ በላይ ይስጥህ ወንድሜ ወገኖች 🙏
ይኸው ስንት ወር ሆነኝ ከዚህ መዝሙር መራቅ ከብዶኝ ስሰማው ሁሌ አዲስ ነው የሚሆንብኝ ❤
Me too 😊
Enam endanche hignalwu
Enem
ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው እየሱስ መጥቶ እስከሚወስደን እንዲ እያመለክን ያቆየንጌታ እየሱስ ይባርካቹ
❤❤❤❤
Amen
Lyrics ቢኖረው ብዬ ተመኝሁ ኦሮምኛውን በብዙ ተባረኩ ትውልዱ ጭፈራ በሆነበት ዘመን እንደዚህ በመንፈስ የሆነ ዝማሬ ወደ ሰማይ ያደርሳል ከዚህ መንገድ አትውጡ❤❤❤
እዝህ በቸ ላይ ጨፈረየለሐም ዉሰጥገበተሸ ተባረከበት❤❤ወዴ❤
የጨረባ ተስካር የመሰሉ አምልኮዎች ጆሮአችንን ባደነቆሩን እና መዝሙር ማዳመጥ ባቆምንበት መንፈስ ቅዱስ ለጆሮው ሰቅጥጦት ከቤቱ ካጣነው በቆየንበት በዚህ ዘመን ጌታ መቼስ ሰው አያልቅበት እባካችሁ መንፈስ ቅዱስን እንደዚህ ወደቤቱ የሚመልስልን ከህዝቡ ጋር የሚያገናኝ ከመዘመር እንዳትቀየሩብን በዚህ መንፈስ ቀጥሉ እንዳትወርዱ ወደ ስሜታዊነት ዝላይ በቃን ሬጌ ራጋ ሰልችቶናል እንዳትቀየሩ አደራ ያባቴ ልጆች ብሩክ ናችሁ❤❤!!
እኔ ኦሮምኞ አልሰማም ግን መንፈስ ቅዱስ መረዳት ይሰጠኞል ።እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ ተባረክ
Frankly speaking, I am Orthodoks Christian and i usually like listening to this song specially. May God bless you dear Amanuel!
Wow amazing ❤
7:10 7:25
ጌታን የተቀበልኩት ኦሮምያ ክልል ነው። ቋንቋውን ከሚችሉ ወገኖች ቀድሜ የምባረከው እኔ ነበርኩ። ዛሬም ርግጠኛ የሆንኩበት ያልበረደ ፍቅር በውስጤ አለ። ምናለበት ሰላም ሆኖልን ተወልጀ ያደኩባትን ቸርችና ወገኖቸን ለማግኘት እድል ባገኘሁ! ተባረክልን ወንድማችን!!
በትክቶክ አይቸ ከስንት ግዘ ቦሀላ ፈልገ ፈልገ አገኛውት ዋዋዉዉዉ ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኤርጋ ያለ አምልኮ ደስ ስል ☝🙌😢😍😍😍ኦሮመኛ አልችልም ግን ማራናታ የምለው መዝሙራን ስምች ልያቆም አልቻልኩትም 😢😢
እኔ እረሱ😢😮
p😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮
ኤሌሄ ኤሎሄ ላማ ሠበቅታኒ
አባኮ አባኮ ማሎ ነን-ኢሲኒ
I can listen three Ethiopian languages , but I prefer Oromo worship ! They are deep in their walk with Christ ! Great 👍🏽
I am from the Oromo, but whoever we are, once we have Christ, we are all the same; children of God! That's what warmth my heart!
@@Rapha-prayer exactly my brother or sister in Christ❤️💯
@Miju tube So you are afraid to subscribe?
@@Rapha-prayer Yes God bless you
That's your choice. But, does your choice deserves to create dissension among the body of Christ, brother ? There are 'more spiritual people here and there ' ! @Blessings !
Hamma isaa hinbeeku garuu guyyaa gutu kanuman dhagefacha olee ammalee hinqufne❤
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር መሰውያውን እየቀደሰ ይቀጥላል፡፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በዘመናት ሁሉ እግዚአብሄር የራሱ የሆኑት ቅሬታዎች አሉት ስሙ ይክበር። ወጣትነታችሁ በቤቱ ይለቅ በደሙ ተሸፈኑ።ፀጋ ይብዛላችሁ እኔስ ነፍስም አልቀረልኝ
Obbollessa kiy gooftaan iyesusi Ayyannaa Isaa waliin guubba si dabalee si kenuu ebbiffamii baca♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
Utuman dhaggeeffachaa jiruun ganaa isan irra deebi'ee dhaggeeffachuuf jedhuuf na sardaam. Waan hundaa kan caalu mucaa Yesuus ta'uu kootiif guddaan gammada! I thanks your holly name Jesus🙏🙏🙏🙏
ቋንቋውን ብዙም አላውቀውም ብቻ በመዝሙሩ ውስጤ በመንፈስ ቅዱስ ሲነካ ይታወቀኛል ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ
it has been 3 days since I discovered this video and I am playing it nonstop. ጌታ ኢየሱስ ይህን የአምልኮ መንፈስ ያብዛላችሁ፡፡ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤
ኢየሱስ አብዲ ኬኛ የሮ ሁንዱማ ሃራስ ቦሪስ አቲ ዋቁማ ማናኬኛ..... የሱስ ናንዱፋ ኑን ጀቴ ጅርታ ካናፍ ሁንዱ ሲዋማታ ጎፍታ የሱስ ማራናታ❤❤❤❤❤ማራናታ ማራናታ ማራናታ ዳፊ ኮቱ ጎፍታ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽♥️♥️♥️እልልልልልል ተባረኩ
ጌታ ሆይ ምን አይነት መንፈስ ነው ወይኔ እኔጃ ምን ልበል ብቻ ተባረክ
ምን ዓይነት የሚደንቅ መንፈስ የፈሰሰበት አምልኮ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you all ❤
ኦሮምኛ ባልችልም ውድድድድድ አድርጌ እየደጋገምኩ የማደምጠው መዝሙር።
ነፍስህ ይባረክ ዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
I might not understand the language, but i surely connect to the flow of the spirit.. You are Blessed! Powerful!
This is Ethiopian Gospel song basically tow combined language Amharic and Afaan Oromo, worshiping song !!
መዝሙር የሳሙ ጌታን ተቃባልኩ አዲስ ስው ኦቁ ❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡኡኡኡ ኸረ ምን ልበል አቃተኝ ሁሌም ደስ በሚል ቅኔ ተቀኝለት በመንፈስ እንደዘመርክ ያስታውቃል ተባረክ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እንዴት ልባርክህ አንተወንድም❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙌👏💕💕
እስካሁን እንዴት አልሰማሁትም 😭🔥ጌታ እየሱስ ይባረካቹ ❤️
ዳግም ለተወለዱት የመለኮት ጣእም እና ሽታ ያስታዉሰናል። የእር መንፈስ ስፈስ ተሰማኝ። I can't count how much times I listened...over these two days....shared with undress of people.....Semay yebarkachehu❤
BAAYYEE NATTI TOLEE BOO"AAN DHAGGEEFFADHE BARRIKEE HUNDI HAA EEBBIFAMU
በእውነት በጣም የናፍቀኝ አምልኮ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍😍😍
Eneja min endemil betam kebad new ke egziabher merak ye geta fikr sigebgn yhe mezmur new ye metalgn😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😥😥😥😪😪😪😪😪😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Baay'ee namattii tola dhugaa. Waaqayyo abbaan, ilmi, hafuurri qulqulluun bara keessaan guutuu haa eebbisu. Obbolota keenya baay'ee sin jaalanna. Itti fufaa😢😢❤❤❤
I can't 😢 how to control my emotions, What a worship really really Amazing God bless you Amanu'el❤
ዘመናችሁ በቤቱ በማገልገር ይቀጥል ዘር ትውልዳችሁ ይባረክ ስለ ቋንቋዎቹም ስለ ሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏❤
amen❤❤
The way you mix the language is so wonderful...ብዙ ሰው ይሰማዋል ይባረክበታል ፣ I feel the Holly spirit. Thank you ተባረኩልን እንዴት የተረጋጋ መንፈስ አለ!!!
Geta amilak abizito yibarkachu betam yetebarekubet melikt yalew mezimur new nefesn yemiyaresers mezimuru megibiyawn bemisgan adirigo mitstn asinafiko endinamelk new yaderegegn bicha min alefachu kemidr belay new yaderegegn hulachunm libarik ewedalew tebareku😂😂😂❤❤❤🔥🔥🔥
Maganu massirohe lubbotenni baxxemohe በሲዳምኛ እግዚአብሔር ይባረክ እስለሁ ድርስ እወድሀለሁ በኛ
I can't stop listening ! ከልብ በመንፈስ የተዘመረ❤ተባረክ ፀጥና ዝግያ መዝሙር ብቻ ዘምር ፡ እባክህ ወደ ዳንኪራ እንዳትገባ አሰልችተውናል‼
😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
በጣም
ruclips.net/video/oNE2lbRPLq8/видео.html
እኔ ብቻ መስሎኝ የሰለቸኝ ቋንቋውን ትርጉም አላውቅም ግን መንፈሱ ይነካል ጌታ ኢየሱስ ይባርከው
ቃላት አጣው እኮ 😭😭😭😭wuyyyyy ጌታ እግዚአብሔር አበዝቶ የባረካችሁ በእውነት 😢🎉🎉🎉🎉
ከአንድ መንፈስ አይደል የተወለድነው ለዛ ነው ፡፡ደግሞ ገና በደንብ የምንግባባበትን ቋንቋ በሰማይ ተሰባስበን እስክንዘምር ይህች በዘር እና በዛር የተበጠበጠችን አለም እንደዚህ ባለ በቆየ ዝማሬ በማረ ዝማሬ እየረሰረስን እንኑር፡፡ደግመህ ደግመህ ስማው፡፡ተባረክበት
ውይ ነፍስም አልቀረልኝም በአምልኮ መንፈስ ፍስስ ነው ያደረከኝ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤
Tabaraklgn wadme
Eebbifamaa, ayyaana waaqayyoo Kan faatfannaa isin marseef waaqayyoo guddaa galateeffadha. Ayyaana kana eeggadhaa , Eebbifamaa
ቃላት አጣሁ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
አሜን ጌታ ይባረክ።
Ebifama maqa iyasusin bay'e namati tola dhuga dhagefadhe qofu dadhabe malo❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢Bagan kanke ta'e iyasus ❤❤❤
የፀጋዉ አባት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። አንተን አገልግሎትህንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርከዉ ወንድሜ🙏🙏🙏
I really fail in love with oromo music, it gives sense even with out translation ❤stay blessed ❤
ሁሉም ነገር ለዛ አለው።በተለይ ደግሞ መንፈሳዊ አገልግሎት በተለየ መልኩ መንፈስም ለዛም አይቻለሁ እኔም ቤተሰቤም እየተባረክንበት ነው። ተባረክ አማኒ
የሚገርም የአምልኮ መንፈስ!!!❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ነው። ውስጥን መንፈስን የሚያረሰርስ
ብሩክ ናችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በመንፈስ የተዘመረ መዝሙር ይህ ነው እውነተኛ አምልኮ በተረጋጋ መንፈስ ፀጋው ከዚህ በላይ ይብዛልህ እኔሞ ማቆም አልቻልኩም❤❤❤
እሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም የአባቴ ብሩካን ፀጋው ይብዛላቹ ❤❤❤ baayeen isin jaaladha ebifaamtanirtuu
ጻፊከኝ በሕይወት መዝገብ Thank you my Jesus
What a breathtaking collection! The fact that we are tending to get back to the lively early worship styles is very promising. Keep up the great work, may God bless you all!
ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ ተባረክ ::
This song is energetically the reflection of the work of the cross of our lord jesus Christ .yes that is it.keep up. I mean it is impossible to sing like this any how.but a living experience of real christian life.praise God.
I can't stop listening😭..you are blessed my brother...Much grace ...I love you all JCP family
እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታ ❤ኦሮምኛ ቋንቋ አልሰማም ግን በቃ መንፈሴን ነው ያረሰረሰው ተባረክ ወንድማችን
ከአንድ መንፈስ አይደል የተወለድነው ለዛ ነው ፡፡ደግሞ ገና በደንብ የምንግባባበትን ቋንቋ በሰማይ ተሰባስበን እስክንዘምር ይህች በዘር እና በዛር የተበጠበጠችን አለም እንደዚህ ባለ በቆየ ዝማሬ በማረ ዝማሬ እየረሰረስን እንኑር፡፡ደግመህ ደግመህ ስማው፡፡ተባረክበት
ሰው እንደዚህ አይነት ዝማሬ ነው የሚፈልገው እስኪ የምታብድት ከዚህ ተማሩ ሰው አድምጦ አንዲባረክበት ስለዚህ ዝማሪ ጌታ ይባረክ እልልልልልልልልል
Faruu kana onne koo na xuqqee essa akka jiru na yadachisee🤲🤲🤲🥺🥺
በኢየሱስ ስም ተባርካችሁ ቅሩ🙏 እንዴት ደስ የሚል ኣምልኮ ነው🙏
በእውነት ተባረኩ!!! ኦሮምኛ ባላውቅም በቃላት ከምገልጸው በላይ ድንቅ የአምልኮ መንፈስ ያለበት ነው!!!
“በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር ዘምሩ”
- ዘጸአት 15፥21 Be Blessed! it is very interesting song with Holly sprit
waaqayyo si haa eebbisu daddabalee❤❤
እሰይ ልቤ በዚህመዝሙር ረሰረሰ ተባከልኝአሜንእልልልልልልተመስገን የኛ ጌታ እየሱስ❤❤❤❤
Bay'ee namatti tola waaqayyo gudda SI haa eebbissu ayyanassa sif haa bay'isuuuuu
Gooftaan bara keessa ammayu nama Saba. I’m thrilled! Speechless! Took me to heaven. Tremendous blessings
As one born and raised with Protestant friends in Wollega I have got big nostalgia of Protestant music.they were so cool and friendly.
ወንድሜ ሆይ - እጅግ በጣም ድንቅ አምልኮ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ይጠቀምብህ ዘንድ በቅድስናና በታማኝነት በፊቱ ተመላለስ።
Uuf dhugaa bayyen jalladha farfanna kana imimanin dhagefadha . God bless you bro we love so much 🏆🏆🏆
JCP church please more of this worship,the slow accompaniment only piano and kirar makes it awesome 💯.I love the way the pianist alternates from without accompaniment and then switches back.worship music is sweet without much playing on piano and this is a good standard.so sweet to listen as you hear the singer much audibly.Ebifamaa,nice composition,keep up.
ሁሉም ስለ አለም ሸቀጥ ሳይሆን ስለ ኢየሱስ የመስቀል ዋጋ ብቻ የተዘመረ ድንቅ አምልኮ!
Glory to be Almighty God his Name Is Jesus he Is The owner of Different kind of Grace .God bless you more and more. Please keep worshiping with your traditional instrument KRAR
Yesuus koo michuu garaa koo
Naaf jettee fakkaatte gowwaa
Lubbuu koo oolchuudhaaf na barbaacha buute bowwaa.
እንዴት መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ቃላት የለኝም ተባርኬታለሁ። ኦርምኛም ባልሰማ ልብን የሚያረሰርስ ነው። እንደዚህ የተረጋጋ መዝሙር በዚህ በጣም ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ጸጋውን ሞገሱን ይጨምርብህ።
Waaqayyoo sii haa ebisuu
this is what I think heaven sounds like.
Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele
Even I don't hear Oromiffa, I am so blessed with the worship! May God Bless you all!!
😢😢😢😢😢እስቲ ሁሌም እንዲህ ተረጋግታቹ ዘምሩ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ስለ እኔ በመስቀል ሞተሀል
ስለ እኔ ደምህን አፍስሰሀል
እወድሃለሁ እወድሃለሁ ❤❤❤❤
I can’t stop crying 😢😢
He sent his one child
For our forgiveness
How God love me
Unconditional
እንዲህ ወደ ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ሚያስጠጋንን መዝሙር ነዉ ምንናፍቀዉ። ማይጠገብ ❤ እንጂ አየር ሐይል ሰልጥኖ የመጣ ኮማንደ ይመስል ዘለዉ እና አዘልለዉን በጉልበት ወደ ሰማይ ሊያወጡን ሲሉ ጌታ ደረሰልን። ያፅናችሁ እናንተን ብሩካን እግራችንም ወንበሩም መድረኩም አረፈ ኡፈይ
😂😂😂😂😂
ስለተሰጠህ ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🙏 ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
geta eyesus brk yargh
I can understand the language but the song is shaking me inside. I know it is putting something different inside me. Blessed!
አሜን አሜን አሜን ንንንን😢😢tabarakuuu 😢😢😢
Amen Geta yesus wodihalew❤❤❤❤❤❤❤
...maalii jaalalli akkasi akkasuman na jaalate...
What a powerful worship ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
waaqayyo hammayyuu kanuma caalaa Ayyaana isaa siniif haa baayisu
Ohhh Lord, it is my 3rd day to listen this worship song continuously during the daytime. What an anointed singer!!! Brother Amani, I can see your bright future. I praise God for his gift!! Such songs will have special meaning for a person who live abroad with no access to physical church at all.
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን የምር ጌታ ዘመነክን ዘላለምክን ይባርክ ተባርከክ ለበረከት ሁን ከዚህ የበለጠ ይጨመርልክ ውጣ ተከናወን አትያዝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም☝
ከዚ በላይ ፀጋውን እና መንፈሱን ይጨምርልህ 🔥🔥🔥❤❤❤
This is a revival halalaluya 🙏🙏🙏🙏 the blood of Jesus Christ ❤️❤️
I cant stop listening to all of your Worship here ,since i discovered this page....Nonstop grace is here
ለመጀመሪያ ጊዜ ኦሮምኛ በቻልኩ ብዬ ተመኘሁ ከአማኑኤል ጋር አብሬ ለማምለክ።አማኑኤል ፀጋ ይብዛልህ ።
can't stop listening🥰🥺, thank you, my savior Jesus❤!
I. Ca
Uuuffeeee qufuun dandenyee waqayyoo barakee haebbisuu obolesakoo ❤❤❤🙏👏
😭😭😭😭 በቃ ቃል የለኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ 🥰