ድንቅ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዱ 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በፍቅር ግንኙነት ላይ ላላችሁ፣ ገና ለመግባት ላሰባችሁ በተጨማሪም ትዳር ላይ ላላችሁ ይሄ ቪዲዮ ህይወታችሁ ላይ የሚጨምረው ቅመም እንዳለ በሙሉ ልብ አምናለሁ።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии • 306

  • @siskotube1486
    @siskotube1486 3 года назад +63

    ብዙ ሰው ፍቅርን ይፈልጋል ። አስገራሚው ነገር ግን ሁላችንም ጋር አለ ። አጠቃቀሙን ስላላወቅንበት ነው ሁሌ ያጣነው የሚመሥለን ። ፍቅር በተግባር ነዋ የሚደገፈው

  • @mekidelmolo
    @mekidelmolo 3 года назад +48

    ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛ

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 2 года назад +27

    እኔ እኮ በጣም የማገረመኝ የእነሱ ቪድዮን ስሰማ በጣም ደስታ ነው የምሰመኝ እና ከፈልፈተ ትልቅ ነገረ እንዳለ ነው የሚሰማኝ ማነው እንዴ እኔ ደስታ የሚሰማዉ ሰው በላክ ያሳዉቀኝ ❤

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 3 года назад +15

    የሚገርም ነው መሻአላህ በተለይ ፈጣሪን መፍራት

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 3 года назад +31

    አንተን ሳይ ደስስስ የሚል ትውልድ በኢትዮጵያ እንደተነሳ እረዳና በደስታ ልቤ ይሞላል በርታልን

  • @semengguta8186
    @semengguta8186 3 года назад +27

    እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ በእውነት እግዚአብሔርን መፍራት እንደፋራነት(እደቀሽምነት)በሚቆጠርበት ዘመን እንዲህያለውን ንግግር በመስማቴ በእውነት ተስፋ አለን እንዲህ አይነት ወጣቶች ለሀገራችን እግዚአብሔርን ያብዛልን! አሜን

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 3 года назад +11

    ቃላት ያጥረኛል ለአንተ እድሜና ጤና በእውቀትህ ላይ እውቀት በመልካምነትህ ላይ መልካምነት አላህ አላህ ይጨምረልህ 💗💗

  • @urud8496
    @urud8496 3 года назад +12

    ተባረክ ወንድማችን ፈጣሪን ያለወቀ እራሱም ሌላውም አያውቅምና ልክ ብለሀል እሱን መፍራት በልቦናችን ያሳድርብን

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 3 года назад +5

    አረ ተባረክ አንተ ልጅ ቃላት አጣሁልህ ዕድሜ ይስጥህ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን👏

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 года назад +6

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ድቅን ፍጡር ነህ ዘርህ ይብዛ እንዳተ ያለ ይብዛ ወንድሜ

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 года назад +34

    ተባረክ እግዚአብሔርን የሚፈራ ያልከው

  • @sewudayasin2710
    @sewudayasin2710 3 года назад +53

    አንተ ረስህ ቅመም የሆክ ልጅ ነህ በርታ

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 3 года назад +5

    ዋው ቅመምም የሆንክ ልጅ አይ ስወድህ ይበልጥ 6 እና 7 ኛው ተመችቶኛል ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍ ይበል 😍😍😍

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +5

    ፍቅር በአንተ እና በገሀዱ ዐለም መሀከል ያለች ምዕናባዊ ድልድይ ናት.....

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 2 года назад +2

    ትክክለኛ ቦታ ላይ መቆሜን በዚህ ቪዲዮ ማየት ችያለሁ 7ቱንም እየኖርኩበት ነው ከዚህ በዋላ ደሞ በይበልጥ በጣም እናመስግናለን 🙏 ዕውቀቱን ያብዛልህ

  • @ማሩባላገሩ
    @ማሩባላገሩ 2 года назад +5

    ፈጣሪን የምትፈራ ያልከዉ ተመችቶኛል
    ብሮዬ😘

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 года назад +3

    ተባረኩልን ወንድሜ ሰባቱንም ወድጃቸዋለው በጣም ልክ ነው

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ወንድሜ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለበትን ሰውን ማግኘት ከባድ ነው 🤦‍♀️

  • @endirisendiris8109
    @endirisendiris8109 3 года назад +8

    ሁሉም የሂወትችን ዋና ቁልፎች ናቸዉ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @teshomecomputerschool2660
    @teshomecomputerschool2660 3 года назад +4

    ተመችተዉናል የሚጣል የለዉም ሁሎችም አስተማሪ ናቸዉ።የኛ ዉዶች ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад +4

    ሱባሀን አለህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @najatjemal5833
    @najatjemal5833 3 года назад +5

    ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ዋው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን 🇪🇹❤

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 2 года назад +1

    የሆነ ጊዜ ላይ በአካል አግኝቼ የአድናቆት ስጦታ ባበረክትልህ ብዬ ተመኘሁ 🙏

  • @sart7516
    @sart7516 3 года назад +8

    አሏህ ያሥልምህ ያረብ ኢሥልምናን ወፍቀው ጎበዝ ልጅ አሏህ ያበርታህ

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 года назад +19

    ቅመም እኮ ነክ እውነት እወነቱዎን ነው ምትነገርን ተባርክ እናመሰገናለን🙏

  • @gemilagemuye5132
    @gemilagemuye5132 3 года назад +5

    አቦ ይመችህ ይራዳ ልጅ ምንም መለየት እይችልም ምራጥ ትምህርት ነው እጅግ ጠቅሙኛል ተምሬ በታለው

  • @user-gh8uu1md9u
    @user-gh8uu1md9u 10 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ነህ ስነ ወርቅ ታዬ?
    ያንተ ምክሮች በጣም በጣም ነዉ የምቀየርባቸዉ ቀጥልበት👍💞

  • @user-vz5nn1yc4h
    @user-vz5nn1yc4h Месяц назад

    የምትደመጥ የኢቲዮ ልኡልነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ🎉

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 3 года назад +3

    ፈጣሪ ይባርክህ የእውነተኛ ፍቅር ተግባሮችን ከልብ አሳውቀኸናል፡ተመስገን አምላኬ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠኝ አምላክ

  • @kalab218
    @kalab218 3 года назад +7

    በጣም እናመሰግናለን ግን ትምህር ለምን አትጀምሩም አሪፊ ሰው እንድንሆን ጥሩ ማንነት እንዲኖረን አመለካከታችን እንዲቀየር

  • @user-nz3br6mw2y
    @user-nz3br6mw2y 2 года назад +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ብዙ ሰዉ እደሚለወጥ አትጠራጠር

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 года назад +2

    ግሩም ነው ዕወቁቱን ይጨምርልህ

  • @user-nl6ke5jg3v
    @user-nl6ke5jg3v 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴አድናቂህነኝ ወድም ከክፉነገር ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад +4

    ጀግና ወንደማችን በርታልን

  • @AsAs-ps2bh
    @AsAs-ps2bh 2 года назад

    አኔ በጣም እዚህ ምእራፍ ላይ ነው ያልሁት ግን አንተን ስሰማ እጽናናለሁ ❤ቁጥክ ቢገኝ አሪፍ ነበር

  • @brhane5114
    @brhane5114 2 года назад +3

    ሁሉም ይጠቅማል ላአስተዋለ ሰው ተባርክ

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 года назад +5

    7/7 Nce Laesne Thank you So much

  • @user-rr4xz2pp1l
    @user-rr4xz2pp1l 3 года назад

    አመሰግናለሁ ጎበዝ ጠቃሚ መረጃ ስለሰጠከን አንዳንዴ መናገር እየፈለግን የማንናገራቸው ነገሮች እንደሚጎዱ ተረድቻለሁ

  • @emurahema1739
    @emurahema1739 3 года назад +1

    እውነት ነው ውድ ወንደሚ አደናቁህ ነኝ
    በጣም ብዙ ነገር አወቁልሁኝ
    በጣም ነው እናመሰግናለን

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 года назад +2

    እውነት ህ ነው❤️❤️❤️ ኑርልን

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 3 года назад +4

    ጥሩ ትምህርት ነው ወንዴሜ በርታልን

  • @MehamedSeid-rp8xx
    @MehamedSeid-rp8xx Год назад

    ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ❤

  • @amirfaridlog4326
    @amirfaridlog4326 2 года назад

    በሰላም ጊዜ ለጦርነት ተዘጋጅ የሚለው ተመችቶኛል

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o 3 года назад +3

    ለኔ ብች የተስር video ነው thank you

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 3 года назад +5

    ዋው ድንቅ ነው

  • @yoni4853
    @yoni4853 3 года назад +4

    Ewnet new enamesegnalen🙏

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад

    እናመሰግናለን ለመልካም ምክራችሁ ጠቃሚ መልእክት ነው።እለታዊ ዜና ለመስማት የምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑ።

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 2 года назад +3

    Yes Jesus Christ with me 👏👏👏

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 3 года назад +2

    2 4 yene hasbe nwo thank.you so much 😍😍🙏🙏🙏

  • @habyeshwas9357
    @habyeshwas9357 2 года назад +1

    በጣም ምትገርምህ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 3 года назад +2

    ምክርህ ዉሥጤነዉ በርታ😍

  • @semiramohammed8885
    @semiramohammed8885 2 года назад +1

    በጣም የገረመኝ 7 ነዉ ድንቅ ነዉ በብርታ

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 года назад +3

    የተባረክ ልጅ

  • @mekedestades
    @mekedestades 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ እጂግ አሥተማሪ ምክርነው በርታልኝ

  • @nasimamtube3671
    @nasimamtube3671 2 года назад

    ወንድሜ በርታ አላህ ይጨምርላቹህ በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው

  • @meronbiset4763
    @meronbiset4763 3 года назад +3

    ውንድሜ እውነት ነው

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 2 года назад

    Tebarekilig. Wedima

  • @user-xt4lb6np8w
    @user-xt4lb6np8w 2 года назад

    አተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ደስ ይላል በርታ እናመሰግናለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад +1

    ቅመም ነገር እናመሰግናለን

  • @fasikafasika5148
    @fasikafasika5148 3 года назад +1

    ዋው ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 2 года назад

    በጣምኮነው ደሥ የምትለው በርታ አሪፍ ትምሕርት ነው ያንተ ንግግር የሚወድቅ የለውም

  • @የትምየማሪያምልጅ
    @የትምየማሪያምልጅ 2 года назад

    በጣም እናመሰግን አለን

  • @salamlire5007
    @salamlire5007 3 года назад +5

    ምርጥ 👌❤

  • @aliseid9657
    @aliseid9657 3 года назад

    ያተምክረ ምንም የሚወድቅየለው በረታ ምረጥሰው ሰላምህን ያብዛልኝ

  • @alemtsehaynesmane7795
    @alemtsehaynesmane7795 Год назад

    I like it Thank you number 1,2,7

  • @yosangoytom7755
    @yosangoytom7755 Год назад

    Betam betam deseyemil nw yene wed amsegenalew tebarek😊😊😊

  • @birkemu742
    @birkemu742 2 года назад

    hulu arfi thmirtnew tebarek

  • @hiwetmariyam
    @hiwetmariyam 10 месяцев назад

    እውነት ለመናገር የማፍቅርው ልጂ አለ በጣም ነው የምውደው ግን አያውቅም 😢 አብርን እናመሻለን ወክም እንውጣለን ከሡጋ ሥሆን አለምን በእጂ የያዝኳት ያህል ነው የሚሠማኝ ግን እሡ አያውቅም ምን ማድርግ እዳለብኝ አላውቅም ማርያምን አፍቅርዋለሁ 😢ምን ላድርግ

  • @hiwigebre6475
    @hiwigebre6475 2 года назад

    Betam temechetognal mekereh. Tebarek....

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 2 года назад

    ቃላት የለኚም አተን ለመግለፅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 Год назад +1

    ጤናይሰጠጥህ

  • @sebeledemeke7791
    @sebeledemeke7791 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ምርጦች 🙏🙏🙏

  • @user-vx4dq6mp6x
    @user-vx4dq6mp6x Год назад

    Hi ante xeru ngere eyeserake new bewunte ena bexame new dess melegne negegerehi ❤❤❤❤

  • @helenayelu8028
    @helenayelu8028 2 года назад

    Bertalg yena wud hulum andega newu hulum asfelagi nachwu wanawu neger gen ferha egzabhari yalewu sewu newu enam bertaln wedema tebarki

  • @user-ge4ts9sg8w
    @user-ge4ts9sg8w 2 года назад

    ኣምላክ ይባርክህ ግሩም ድንቅ ንግግር

  • @user-vp7ph3dz9t
    @user-vp7ph3dz9t 2 года назад +1

    በጣም ነው ደስየሚለው ተባረክ

  • @user-nz3br6mw2y
    @user-nz3br6mw2y 2 года назад

    እዉነት ነዉ አለ በደብ ፈጣሪ በፊታችን

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад +3

    ኮመታተሮች ምክር ለግሡኝ
    የረጅም አመት ፍቅረኛዬሙሥሊም ነው እኔ ክርሥቲያን ነኝ ለመጋባት ሀይማኖታችን አንድ ስላልሆነ በጣም ግራ ተጋብተናል ነገ ቅዳሜ ሀገር ልገባ ነው መወሠን አቅቶኛል ሀይማኖቴንም እሡንም ማጣት አልፈልግም ምን ይሻለኛል 😭😭😭

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 года назад

      Ehita kesugar destegna kehons esum bemimnew anchim bemitamgniw qaxiyi haymanot yagil new

    • @mebityoutube4659
      @mebityoutube4659 3 года назад +3

      እህቴ አሁን በስሚት ሁኑሽ ነው እንጂ ከሃይማኖትሽ የማይማሳሰል ስትጋቡ በኀላ በጣም ይቆጭሻል በፍጹም ትዳር ላይ ኣትስማሙም ለንቺ ሳይሆን ለሚወለድ ለልጅሽን ህሰቢ ውዴ የማን ሃይማኖት ልከተል ነው ልጅሽ የሱ ወይስ ያንቺ መቸም ታውቃለሽ ድብልቅ እምነት የለም አንዱ መምረጥ ነው እንጂ አህቴ ሰለ ሃይማኖትሽ ታውቂ ከሆንሽ በእምነት ከማይመስላቹ ኣትጋቡ ነው እሚል መፅሃፍ ቅዱሳችን እና ይቅርብሽ ሁለት አይኒ እያለሽ ወደ ገደል እየገባሽ ነው እንደዚ የሚልሽም ለእኔ ጋደኛ የደረሳት እውተኛ ታሪክ መነሻ ኣሪገ ነው ከተጋቡ በኅላ የኔ እምነት ተከተሊ ኣለት እና እሷ ደሞ በፍፁም አላድርጎውም አለቹ ከዛ ያደረሰባት መከራ ልነግርሽ ኣልችልም መጨረሻ ተላያዩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በንሰሀ ተመልሳ ሃይማኖታ እየተከተለች ናት ሃየማኖታ ደሞ ክርስትያን ወዴ ወደ ቀልብሽ ተመለሺ ቁጭ በሊ እና በደንብ ሃስብበት ስሚታዊ ኣትሁኚ
      ይቅርታ አማርኛ ብዙ ኣልችልም እህቴ ልመኩር ብየ ነው እንጂ የገባሻል በየ ኣስባለው

    • @mebityoutube4659
      @mebityoutube4659 3 года назад

      @@Sara-ok8ri የሚወለድ ልጅስ ኣታስብለትም ለግዜው ነው እንዴ የሚጋቡ በንቺ ብደርስ እውነት እንደሱ ልታድርጊ ነው?

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 3 года назад

      @@mebityoutube4659 ketewadedu mn chegir alew wanaw mefelalegachew ena mewadedachew new esu kemejemerawunu bagebabet xuru nebar ahun lemegabat teqarbalech gn esu yemiwodat kehona set lij bilih nat enm wedahaymanotuwa letamexaw techilalech

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад

      @@mebityoutube4659 እሽ በጣም አመሠግናለሁ እህቴ

  • @toybahussen8169
    @toybahussen8169 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @fasikakidane7096
    @fasikakidane7096 Год назад

    በጣምነውምወድህጌታያባርክህ

  • @SamSung-fc1op
    @SamSung-fc1op 2 года назад

    እናመሠግናለን ለሁላችንም ፈጣሪውን የሚፈራ ያድለን

  • @selamyemaryamleji211
    @selamyemaryamleji211 3 года назад +1

    አሪፍ ትዳር አለኝ ማለት ነው ተመስገን💓

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ትልቅ ሁን እርሱ ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ዋውውው እናመሰግናለን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 года назад +1

    Wow thanks so so so much God bless you

  • @Rawan-lv5hs
    @Rawan-lv5hs 2 года назад

    እኔ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም በርታለን መቸም ያልካቸውን ሁሉ የሚሟላ ኢትዮጵያ ያለ አይመሠለኝም

  • @genetkassa-qr3qd
    @genetkassa-qr3qd 3 месяца назад

    Zare new mayet yejemerkut gn kemleh belay yemyasdenk andebetna ewket yaleh sew neh enamesegnalen berta

  • @fawzeiamohmed5723
    @fawzeiamohmed5723 3 года назад +3

    በጣምምምም ወድጄዋለሁ 🙏

  • @user-eg9si6ei4f
    @user-eg9si6ei4f 8 месяцев назад

    1ኛ ነህ

  • @mafi3167
    @mafi3167 2 года назад +1

    አንደኛ ነህ !

  • @tigisetendalo9004
    @tigisetendalo9004 2 года назад

    ምርጥ ሰው 👂👈

  • @user-ju7oy9gr3k
    @user-ju7oy9gr3k 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን ሁሉም በጣም ወሳኝእናምርጥሀሳብነው

  • @eskedartamene4626
    @eskedartamene4626 2 года назад

    Hulum temechitognal tebarek

  • @maryembintumer8371
    @maryembintumer8371 3 года назад +2

    Best the psycho man 💪ጥሩ ምክር ነዉ በርታ

  • @ematube403
    @ematube403 2 года назад

    በእውነት ትችላለህ በተለይ7&2

  • @samalamu1559
    @samalamu1559 3 года назад +1

    hulum.tamchitognal bro tabarkilgnnn

  • @saadayimam612
    @saadayimam612 2 года назад

    ትክክክል

  • @marhatdaselse8751
    @marhatdaselse8751 2 года назад

    ውው1ኛ✅👌

  • @user-ko2eo1lg6r
    @user-ko2eo1lg6r 2 года назад

    በታክክክል