Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @FikerTubecom
    @FikerTubecom  7 лет назад +457

    የዘማሪ አስቴር አበበ
    ሙሉ ሲዲውን ከ 📲app store📲 itunes ያገኙታል
    🎤🎼itunes.apple.com/us/album/%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%89%83%E1%88%85-%E1%8A%90%E1%88%85-vol-1/id1227931133
    you can get the album on 📲app store📲 itunes
    🎤🎼play.google.com/store/music/album/Aster_Abebe_%E1%8A%AD%E1%89%A5%E1%88%AD_%E1%8B%A8%E1%89%A0%E1%89%83%E1%88%85_%E1%8A%90%E1%88%85_Vol_1?id=B2qof75mhvvzfc2erabr7ojzwby

  • @helmegnawasintu8084
    @helmegnawasintu8084 Год назад +108

    ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ በጣም ሞክሬ የማልፅናናባቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ...ያንቺን መዝሙር እየሰማሁ አይደለም መፅናናት በህይወት ቆይቻለሁ ...ጌታንም ተቀብያለሁ ...ተርፌያለሁ ከአጋንንት እስራትም ድኛለሁ ያወጣኝ ያንቺ መዝሙር ነው። ከሞት ወደ ህይወት ያመጣኝ እና እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በብዙ ፀጋ ይባርክሽ💙❤

    • @godisgoodblessed9357
      @godisgoodblessed9357 9 месяцев назад +2

      ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንክዋን እግዚአብሔር ረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ እራሱን የጠራሽን ብቻ በማየት ተከተይው!!!

    • @yemariyamyordanos
      @yemariyamyordanos 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @mihretabgetu3699
      @mihretabgetu3699 6 месяцев назад +1

      Wow🙌

    • @mihretabgetu3699
      @mihretabgetu3699 6 месяцев назад +1

      Egziabher yemesgen🙌

    • @samsonbekale
      @samsonbekale 6 месяцев назад +4

      ከሞት ወደ ሂወት ያመጣክ/ሽ እየሱስ ነው ።

  • @mulugebrie6304
    @mulugebrie6304 6 лет назад +520

    ኦርቶዶክስ ነኝ ለእምነቴ ትልቅ ቦታ እና ክብር አለኝ ግን የምር መዝሙሯ ደስ ይለኛል መቸም ማዳመጥ አይከለከልም አደል

    • @liliyanflower4959
      @liliyanflower4959 3 года назад +10

      AFa Kurt ybl

    • @tellnotoany1655
      @tellnotoany1655 3 года назад +36

      የኔ ውድ የሚወደን አምላክ የእግዚአብሄር ልጆች ስንሆን ስለሱ የሚዘመር መዝሙር ደስስ ይለናል

    • @vivialord5260
      @vivialord5260 3 года назад +16

      are ayikelekelem endew des yilenal

    • @rahwamer8317
      @rahwamer8317 3 года назад +8

      Yes! indeed my dear sister Mulu.May God bless you more.

    • @bogalemuluneh3555
      @bogalemuluneh3555 3 года назад +24

      ማንም አይከለከልም የጌታ ነዉ መዝሙሩ

  • @sujajose1387
    @sujajose1387 4 года назад +268

    I don't understand the language but I feel the presence of god... Praise God! I am from India. I am pastor's wife. God bless this singer and these worshippers.. 🙏👍🇮🇳✝️

    • @TruthTube1942
      @TruthTube1942 3 года назад +1

      god bless you ....

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 3 года назад +1

      God bless you too

    • @meletsega6255
      @meletsega6255 3 года назад +4

      She is Amazing singer ! Praise the lord ! Generally the message is "God never hide from me , when I need the Lord he is there " isn't it beautiful God bless you and your family !

    • @sol6060
      @sol6060 2 года назад +2

      The Singer sings(, says) ,Jesus is the Only she searches, all the rest is meaning less, Jesus is the only which make her with full life .all the title is nothing for her except Lord.......

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 2 года назад +1

      My dear sister in Jesus Christ bless and bless more Your life Your marriage

  • @eyakemhilletework3024
    @eyakemhilletework3024 Год назад +40

    በእምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ . ስለ ዘማሪት አስቴር ለናንተ ለመናገር አይደለም ግን መልካምን መናገር መመስከር እግዚአብሔርም ይወደዋል!!!
    ዘማሪት አስቴር መዝሙሮችሽ ወደ ውስጥ የሚደመጡ በጣም ወደ ላይ የራቁ ናቸው ብዙ ለማለት ይቻላል ሀሳቤን ለማስቀመጥ ያህል ነው #
    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ በርቺልኝ 🌻🙏

    • @ElissaEndals
      @ElissaEndals 3 месяца назад

      Mazmur sila enanit ayidelem legziabheer naw sil Esua atinagar Ena protestantantoch lfutru ayidelm ymnamelkaw lagetachin leyesus naw bamanpase kidous naw enje bsgan bdame ayidelem 😅

  • @sulekhamoosa5801
    @sulekhamoosa5801 4 месяца назад +6

    ልክ የዛሬ 6 ዓመት ነበር ጌታ በባሕሪን ምድር ከ ሞት ያስነሳኝ ጌታ ይባረክ ማለት እምፈልገው ተስፈ በቆረጣቹህበት ስዓት እየሱስ ይደርሳል በርግጠኝነት

  • @Ermias13
    @Ermias13 7 лет назад +179

    ይህን የዝማሬ ጸጋ ለእህታችን አስቴር የሰጠኸ አባት ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይቀደስ ። ስለዚህ ዝማሬ የምለው ቃል አጣሁ አይኔ እንባ ከማፍሰስ በቀር ለእኔ ነፍስ አልቀረልኝም በእርግጥ ይህ ዝማሬ ምንጩ ከጌታ መንፈስ ቅዱስ ነው ። አዎ ጌታ ኢየሱስ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ ። እህታችን አስቴር ይህንን ዕንቁ የሆነ የዝማሬ ጸጋ ስጦታ እባክሽ ጠብቂው ለጥቂት ጊዜ ታይተሽ ከስጋ በሆነና መንፈስን በማይነካ በሌላ እንደ ሌሎች እንዳትቀይሪው የእግዚአብሔር ህዝብ የተጠማው ዝማሬ እንዲህ አይነቱን ነው ። ከዘመኑ አስጨፋሪዎችና ዳንሰኞች ጌታ በአንቺ አይነቶቹ ዘማሪዎች እንዲያሳርፈን ጸሎቴ ነው። ዘርሽ ይባረክ ።
    ለጻድቁ ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ከምድር ዳርቻ ሰምተናል ተብሎ እንደተጻፈ ። ኢሳ 24 ፣16
    እኔም ከምድር ጫፍ ላይ ከኒዉዚላንድ አገር ሆኚ ይህንን ዘመናትን አልፎ ቢዘመር የማይሰለች ዝማሬ ከእህታችን ከዘማሪት አስቴር አበበ በዚህ የዝማሬ አገልግሎት በረከሰበትና ሰዉ ሰው ባለበትና በሸተተበት ዘመን ለጻድቁ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ሰምቼአለሁ ።
    ወ/ዊ ኤርምያስ

    • @lideyasimerwit1041
      @lideyasimerwit1041 7 лет назад +2

      Ermias Israel እልልልልልልልልል
      አገኛች፡ነብሲ፡ኢየሱስን፡ብቻ፡በቄዬነክ፡
      ክብር፡ሁሉ፡ለስምክ፡ይሁን፡አሜን፡ተባርኪልን!!!

    • @elizabethbara6306
      @elizabethbara6306 7 лет назад +2

      Ermias Israel

    • @senaitcooper399
      @senaitcooper399 7 лет назад +1

      Tekekle wandema yalekawe .lehtahena zamare Asetar Ababa..ename sesamawe kamalekase bastakare lala meneme kalate yalageme ..gat Auneme mogasune yabezalate..gat ulame yerdate

    • @amanmobil5199
      @amanmobil5199 3 года назад

      Amount

  • @jony-baroi
    @jony-baroi 5 лет назад +237

    I'm from Bangladesh... I have liked this worship song... Thank you

    • @abrhammogga5041
      @abrhammogga5041 4 года назад +1

      Worship is the common holy language from irrespective of our differences ; does not matter from where we are

    • @grandpapapa7707
      @grandpapapa7707 4 года назад

      ruclips.net/video/ljzdFrgezv8/видео.html

    • @fekadumola8409
      @fekadumola8409 4 года назад +9

      She says 'what I need is you (God) and all else are nothing; I crown you on myself because you are comfortable.... and blesses Lord.

    • @shomebaz8795
      @shomebaz8795 3 года назад +2

      Ur blessed

    • @milliontegegn8182
      @milliontegegn8182 3 года назад +2

      Keep worshipping Jesus,
      he is the right saviour & God to be worshipped

  • @elsadeginet8970
    @elsadeginet8970 7 лет назад +118

    ጌታዬ እየሱሴ ለዘላለም ይባርክሺ ዘማሪት እስቴር የሚባርክ ዝማሬዎችሺ ቢሰሙ ቢደመጡ የማይጠገቡ የማይሰለቹ ናቸው ያብዛልሺ የአባቴ ልጅ እህቴ ተባረኪ በእጥፍ♥♥♥♥

  • @mussiehaile6653
    @mussiehaile6653 Год назад +35

    I am catholic.... this song melts ma heart ...Amen praise to God

  • @misganawtafesse4077
    @misganawtafesse4077 3 года назад +22

    እግዚአብሄር የረዳው እንዲህ ይዘምራል ተባረኪ ዘመንሽ የክብር የምስጋና ይሁንልሽ፡፡

  • @fireayegeta7635
    @fireayegeta7635 7 лет назад +63

    አረ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው አሁንም የሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር እንደዚ መልክት ያለውን መዝሙር ይጨምርልሽ 💚👌👏👐☝

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 2 года назад +27

    ❤ 🇪🇷 ሌኔም በጣም ተመችቶኝ ነው መዝሙሩ እየሰማሁ ያለሁት ጌታ እዮሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ እዮሱስ ለዘላለም ይባርክ!!! ጌታን አሁን ነው ያወቁት እባካቹ ጌታ አብዝቶ ይባርክ በሉኝ❤🙏

  • @መፅናናትበእግዚአብሔርቃል

    የወገኖችን ሁሉ አስተያያት እያነበብኩ ተባረኩ. ከሰማይ የሆነ ዝማሬ ነቀፋ የሌለበት. ክብር ሁሉ ለንጉሱ ይሁን. ይብዛልሽ እህቴ...

  • @daudianderson
    @daudianderson 4 года назад +115

    Most people don't understand the language but still feel part of the worship! This is how powerful the message of Cross is! We are all one in spirit!
    God bless you all!

    • @seekyoushallnotfind6756
      @seekyoushallnotfind6756 3 года назад

      ግዴታ ለሆነ የሐይማኖት ድርጅት ሰብስክራይብ ማድረግ ወይም ደግሞ የሐይማኖት ምልክቶች (ልብስ: መስቀል የመሳሰሉ የያዘ ብቻ ነዉ የሚሆነውን ሐይል( power) የሚገባዉ ማለት ነዉ?
      ዝም ብላቹ
      ነግዱ በተለይ ያቺ ደም የምትጠጣ ኢትዮጵያ የተባለች ሐገር ዉስጥ ።
      የእዩጩፋ ርዝራዥ ሑላ
      ጠባብ
      ጠቋይ

    • @EphremZeleke-vi7yb
      @EphremZeleke-vi7yb 2 года назад +4

      The lyrics
      What I need is you
      I searched for you, I didn't lose you, I needed you from the bottom of my heart, you didn't hide yourself (2x)
      In dry land where there is no water
      My soul thirsts for you, finds you, finds you (2x
      Like a person who is satisfied with butter and fat, my heart rejoiced when I found you (2x)
      I am comfortable with your fatherhood
      I tell you to be the head of my house forever
      I am comfortable with your divinity
      Be the King of me forever
      If you were not compassionate, if you were not love, if you were not my God, if you are were my Lord.
      If you didn't carry me, if you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if you didn't step me back with your advise
      If you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if your advice doesn't support me
      What will be my fate?
      Thank you Lord for your mercy (2x)
      Blessed are you who is my potential
      Be blessed, my crown, my jewel
      Be blessed, my holiness
      My grace Infront of the Father, be blessed (2x)
      be blessed Be blessed be blessed Be blessed
      be blessed Be blessed be blessed Be blessed
      What I want is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x)
      What I miss all the time is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x)
      What I want is (you)
      Everything else is (temporary
      What I want is (you)
      Everything else is (temporary (6x)

  • @FanuBakele
    @FanuBakele 10 месяцев назад +7

    አስቱ ጌታባርኮሽ በማየቴደስ ብሎኛል በብዙ በረከት ተባረኪ ለብዙዎች ለበረከት ያድርግሽ

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 7 лет назад +20

    ሁሌ እምናፍቀው አተን ነው አሜንንን ክብር ሁሉ ለየሱስ ይሁንን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ወደውስጥ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ ጌታ አችን ስላስነሳልን ስሙ ይባርክ በእጥፍ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድድድድ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tezetayekalehyehun6345
    @tezetayekalehyehun6345 7 лет назад +49

    ሀሌ ሉያ ........እየሱስ አኔ ምፈልገው አንተን ነው አንተን ነው ሁሌ ምናፍቀው አንተን ነው ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው!! የሰማይ ዝማሬ ነው። ያባቴ ብሩክ ዘመንሽ በጌታ የተጠበቀ ይሁን

    • @henokgetahun5004
      @henokgetahun5004 Год назад

      This is Henok Getahun Jesus Christ superstar God love's you and your family I love you have a great day and be strong on your prayer 🙏 and believe

  • @simegnatrif1841
    @simegnatrif1841 7 лет назад +62

    በመጀመሪያ ይሄን ዝማሮ የሰጠሽ ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን እዲሁ ደግሞ ያንቺም ዘመን በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን !!!!!!

    • @hdhrhrhrhhfhfhdh3616
      @hdhrhrhrhhfhfhdh3616 7 лет назад +11

      አሜንንን ጌታ ዘመንሽን ይባረክ
      በእውነት እየጠጣው የምትጠማሽ እየበላው የምትርበኝ እየሱስ

  • @tsihonbele5213
    @tsihonbele5213 Месяц назад +3

    ጌታን እደተቀበልኩ የታደስኩበት መዝሙር ሃሌሉያ ክቡር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @sanusiabayomi3015
    @sanusiabayomi3015 6 лет назад +58

    This is amazing language shouldn't be a bearer in worship am a Nigerian and this is so amazing.

    • @yaee123
      @yaee123 5 лет назад +1

      Sanusi Abayomi Amen! One day we will all stand before The Lamb in all languages and multitudes and worship Him in one Spirit!!!💕💕💕

    • @EphremZeleke-vi7yb
      @EphremZeleke-vi7yb 2 года назад +1

      The lyrics
      What I need is you
      I searched for you, I didn't lose you, I needed you from the bottom of my heart, you didn't hide yourself (2x)
      In dry land where there is no water
      My soul thirsts for you, finds you, finds you (2x
      Like a person who is satisfied with butter and fat, my heart rejoiced when I found you (2x)
      I am comfortable with your fatherhood
      I tell you to be the head of my house forever
      I am comfortable with your divinity
      Be the King of me forever
      If you were not compassionate, if you were not love, if you were not my God, if you are were my Lord.
      If you didn't carry me, if you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if you didn't step me back with your advise
      If you didn't hold me with love, if you didn't freed me with your will, if your advice doesn't support me
      What will be my fate?
      Thank you Lord for your mercy (2x)
      Blessed are you who is my potential
      Be blessed, my crown, my jewel
      Be blessed, my holiness
      My grace Infront of the Father, be blessed (2x)
      be blessed Be blessed be blessed Be blessed
      be blessed Be blessed be blessed Be blessed
      What I want is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x)
      What I miss all the time is (you) (3x) Everything else is (temporary) (3x)
      What I want is (you)
      Everything else is (temporary
      What I want is (you)
      Everything else is (temporary (6x)

  • @beamnitbeamnit6673
    @beamnitbeamnit6673 7 лет назад +65

    ዉይ ዉይ እዉንት ምን ይሆን ነበር እጣዬ እየሱስ ባይደርስልኝ ተባረክ ዉዴ ተባረኪ አስቱ

  • @rahelaturesada4598
    @rahelaturesada4598 7 лет назад +40

    አምላኬ እንደ ባለ ጠግነቱ መጠነ በብዙ በብዙ ጨምሮ ይባርክሽ🙌

  • @tigistjiji7306
    @tigistjiji7306 7 лет назад +131

    ቀናሁባት እውነት መታደል ነው ሰማይ ሰማይ የሚያሸትት ነገር ከሒወታችን መውጣት አሁንም ትውልድን ከምድር አላቀሽ ሰማይ ሰማይ የምታሸትች ያርግሽ በዚ በረከት ባረኩሽ የበሰለ ወይን ጠጅ ሲከፈት አገር ሰፈር ያውዳል ባችም ውስጥ በመንፈስ የበሰለ ነገር ወቶ አገሩን ሙሉ አውዶታል ክብር ለዚ አላማ የመረጠሽ ጌታ ይሁን

  • @derejejeba7140
    @derejejeba7140 2 года назад +8

    የዘመርሽበትን ቋንቋ የማያውቁ ስለተቀባው ዝማሬ የጌታ ሰዎች ጌታን አመሰገኑ አንቺንም ባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @FilembarGirma
    @FilembarGirma 7 месяцев назад +4

    Orthodox negn gin yanchn mezmur betam nw yemiwedew tebarek Astuye E/R ker zemenishn abzeto yebarekesh ❤❤

  • @temesgengetaye8767
    @temesgengetaye8767 7 лет назад +56

    አየሱስ ጌታ ነው ገና ገና ወንጌል ይስበካል በመዝሙር በቃል ገና ካድማስ አስከ አድማስ አየሱስ ይስበካል አየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ አህቴ።

  • @behailushibru5518
    @behailushibru5518 7 лет назад +173

    ነፍሴ ልትዘምረው የተጠማችውን መዝሙር ዘመረችው!!! ጌታ ኢየሱስ በብዙ ሰማያዊ መዝሙሮች ይባርክሽ። ነፍስን የሚያረሰርስ ሰማያዊ መዝሙር ከዓርያም ወረደ።
    አባቴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድግሽ።
    "በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው
    ሳገኝህ ልቤን ደስ አለው!!"

  • @helenyegeta2722
    @helenyegeta2722 7 лет назад +28

    amennnnnnn በቃ ብርክ ነው ያሉኩበት በመዝሙሮች ጌታ ከዝህ በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ አሲቱ

  • @elizabethmarshall7281
    @elizabethmarshall7281 3 года назад +75

    Whenever i listen to this song wherever i am i stop and worship yet i don't even know Amharic... God bless you you bring us back on track 😭

  • @honeysweet6768
    @honeysweet6768 7 лет назад +130

    ተባረኪ እህትዬ እንዲ ረጋ ብሎ የሚያስመልከን አጣን እኮ በዚህ ዘመን።አደራ እንዳትለወጪ ዝላይና ጭፈራ ነው የሰለቸን ብሩክ ሁኝ ዝማሬ ይብዛልሽ

    • @yodwako9291
      @yodwako9291 7 лет назад +3

      Honey sweet very true

    • @birukgebeyehu5864
      @birukgebeyehu5864 7 лет назад +2

      Don't be ሜልኮል.dont judge worshio.

    • @birukgebeyehu5864
      @birukgebeyehu5864 7 лет назад +3

      Honey sweet read bible carefully.

    • @berhanug7107
      @berhanug7107 7 лет назад +2

      Honey sweet I understand what's You say.

    • @behailushibru5518
      @behailushibru5518 7 лет назад +10

      ከመቼ ወዲህ ነው የሚገነባ አስተያየት መስጠት አምልኮን judge እንደማድረግ የተቆጠርው? Honey sweet just wrote her encouragement and observation. That is what I read here. I think she meant that as well.

  • @genetbelete1661
    @genetbelete1661 7 лет назад +13

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ነፍሴን የሚያሳርፍ መዝሙር እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ዊይ አረ የኒ ይለያል ምን ይዉጠኝ ነበር ጌታ ባይደርስልኝ ጠፍቼ ተረስቼ ነበር አረ በጌታ ባርኬሽ ባርኬሽ አልጠገብኩም ተባረኪልኝ ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @tigistderesse7724
    @tigistderesse7724 7 лет назад +6

    እኔ ምፈልገው አንተን ብቻ ነው
    ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው።
    ጌታ ይባርክሽ ልኡል እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @danidawit23
    @danidawit23 5 лет назад +36

    በሕይወተ ዘመን ዘምሬም ሰምቸም የማልጠግብ መዝሙር ነው ተባሬክ

  • @mullerthomas-ej7fe
    @mullerthomas-ej7fe 5 месяцев назад +1

    Am orthodox Christianity. And I always listen her songs. Tanx Aster

  • @faithwambui407
    @faithwambui407 7 лет назад +147

    Iam kenyan. Based in tanzania I just listened to your songs despite the language I cannot understand, but iam blessed by your songs God bless u sister,

    • @mizantube8067
      @mizantube8067 7 лет назад +3

      God bless u

    • @susandan5853
      @susandan5853 6 лет назад +1

      faith wambui me too

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 6 лет назад +3

      Because there is the presence of God with her

    • @dangikeno2085
      @dangikeno2085 6 лет назад +1

      will help translate for you in swahili

    • @tezitube1877
      @tezitube1877 6 лет назад +2

      I am Ethiopian based in Verginia,USA. I am so blessed by the song. May my Lord Jesus bless you even more.

  • @kumamitafa5330
    @kumamitafa5330 7 лет назад +45

    ሳደምጥ ዝማሬሽን ውስጤም አይኔም የምስጋና እንባ ያነባል ዞር ብዬ
    የበዛልኝን ምህረት እንዳስብ ያደርገኛል: ;
    በዚህ ሁሉ ሊከበር የተገባው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይክበር!!

  • @hanatiche8273
    @hanatiche8273 7 лет назад +24

    ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን አስቱ እንደአንቺ ያሉትን።እንድህ ወደ ጌታ መንፈስ የሚወስዱን ያብዛልን ።ብርክ በይልኝ

  • @የታክሲናየባጃጅጥቅሶች
    @የታክሲናየባጃጅጥቅሶች 3 года назад +16

    #I have a mental illness called schizophrenia and this song made most of my days possible#thank you #Asterabebe

    • @addisdamena3403
      @addisdamena3403 2 года назад

      Gata bemhertu ygobghe

    • @lelisasileshi
      @lelisasileshi 9 месяцев назад

      May jesus heal you. Will pray for you ! have unwavering faith

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 Год назад +3

    አሜንንንንን አሜንንንንን ዛማንሽ የተበራኬ ይሁን አስቱዬ እዉነት ነዉ ሁሉም ቀር ነዉ ቀሪ የአጋልግሎት ዛመንሽ ይባራክ

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 7 лет назад +7

    አጥንቴ ውስጥ ነው የገባው my Lord what a song ጌታዬ ያብዛልሽ እህቴ

  • @lamen.god.blessed7953
    @lamen.god.blessed7953 7 лет назад +166

    ነብስም አልቀረልኝም ይኼ መዝሙር ኧረረ ረረረ ረረረረ ኡኡኡ እየሱሴ የኔ ጌታ ተባረክልኝ
    ውዴ እልልልልልልልል ከፍ በል ተመችቶኝ ነው
    አባትነትህ አምላክነትህ
    አዛኝ ባትሆን
    ፍቅር ባትሆን
    አምላክ ባትሆን
    ጌታዬ ባትሆን
    በፍቅር ባትይዘኝ
    ፈቅደህ
    ባትመልሰኝ
    ምን ይሆን ነበረ እጣዬ
    ስለምህረትህ ስለፍቅርህ
    ተባረክልኝ
    አስቱዬ የዝማሬ ቅባት ይጨምርልሽ ♥♥♥♥♥♥

  • @helenyegeta2722
    @helenyegeta2722 7 лет назад +53

    ጌታዬ ውድድድድድድ ነው ማረግህ ይገባሀል ላንተብቻ ነው ምንዘምርል የኔ ጌታ አከብርሀለው እውድሀለው የኔ የራሴ እየሱሴ አባቴ አምላኬ

  • @hamel-s5s
    @hamel-s5s Месяц назад +1

    ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልሽ ተባረክ በ መልክትሽ ተባርካለው ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ተባረክ

  • @yaredbirhanu2615
    @yaredbirhanu2615 4 года назад +3

    መዝሙርሽን ስሰማ ስሰማ ከጭንቀት እገላገላለሁ ጌታ ይባርክሽ

  • @ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ

    ኡኡኡኡኡ እኔ የት ሄጄ ነው እስካ ዛሬ ይህንን ድንቅ ዝማሬ ሰልሳማ? ወይኔ በምን ቃል ልባርክሽ በኢየሱስ ስም ጸጋው በእጥፍ ይብዛልሽ!!!

    • @tebarekbetamyemibarkmezmur2437
      @tebarekbetamyemibarkmezmur2437 7 лет назад +6

      tbarkiiiiiiiiiii...waw

    • @argawandargachew4253
      @argawandargachew4253 7 лет назад +1

      tebarekilgn Akim yehonkilgn zewd medimekiyaye ab fit metayaye ellllllll

    • @centrocell6373
      @centrocell6373 7 лет назад +2

      פנטה אTebarek betam yemibark mezmur new

    • @lideyasimerwit1041
      @lideyasimerwit1041 7 лет назад +6

      Konjit Mamo ጌታ፡ኢየሱስ፡እንደዚህ፡ለዛ፡ያለዉ፡መልክት፡ብቻ፡ከትዉልድ፡ልብነ፡አንደበት፡ይቀዳ፡ተባርኪልን፡እልልልልልል

    • @samersfeir8479
      @samersfeir8479 7 лет назад +2

      Centro Cell አስቱዬ ዋዉ ጌታ እየሱስ ይበርክሽ

  • @አዲስፍጥረትነኝ
    @አዲስፍጥረትነኝ 7 лет назад +20

    አሜንንንንንንን እልልልል እልልልልልልልልልልልል አሌ ሉያ አሌ ሉያ እልልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው ሰው ለእየሱስ ሲዘምር ማየት ዘመንሽ ይለምልም ፀጋውን በእጥፍ ያጎናንፅፍሽ ውድ እህታችን እውድሻለሁ

    • @azebgirma5944
      @azebgirma5944 7 лет назад +2

      Ara amen amen amen uuuuuuuuuuu elllllllllellllllllllI can't stop listening bless you my sister 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️ love you Jesus 👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @yosephparis6624
      @yosephparis6624 7 лет назад +2

      Ene Yemifeligeewwe Fikre Bathonii !!! Aster on Fire!!

    • @lidyamsghina9423
      @lidyamsghina9423 7 лет назад

      I love love love this Mezmur, God bless Aster.

    • @samisemere3885
      @samisemere3885 6 лет назад

      ተባረኪ

    • @HasanKhan-gt5ym
      @HasanKhan-gt5ym 6 лет назад

      Ameeeeeeeeeen haleluya tabaraki

  • @yohanesafework906
    @yohanesafework906 7 лет назад +27

    አንቺ የተባረክሽ እህት እግዚአብሔር በሰጠሸ በዚህ ዝማሬ ልዑል እግዚአብሔርን እጅግ ባረክሁ፡፡ ያብዛሽ ያስፋሽም ፡፡ አንቺም የዘመርሽው አልመሰለኝም ፡፡ መንፈስ ቅዱስ አንጂ፡፡ ከዚህ ዝቅ እንዳትይ ፡፡ ከእንጀራ መዝሙሮች ራቂ፡፡ ልዑሉን ማንነነቱን፣ ጌትነቱን፣ ክብሩን ልዕልናውን ግርማዊነቱን ችሎታውን ቅድስናውን ሞገሱን ወዘተ ዘምሪልት ፡፡ የቀባሽ እርሱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ፡፡

  • @mirtiazajje5649
    @mirtiazajje5649 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እኔ ምፋልገዉ ኢየሱሲን ናዉ ተበረክልኝ የበቴ ቡሩክ ፃጋዉ ይትረፋረፍልሽ

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 3 года назад +6

    Hallelujah..... Glory to God... From Nepal.... I love ithiyopiya... I love Jesus Christ.....

  • @netsnetloriso9279
    @netsnetloriso9279 7 лет назад +7

    ዋው አሜን አሜን አስቴር ተባረኪ እሱ ባይደግፈን አባት ባይሆነን የእውነት ምን ይሆን ነበር እጣችን ክብር ይሁንለት

  • @youmiyoumi4299
    @youmiyoumi4299 7 лет назад +29

    አስቴር ጌታ በብዙ ይባርክሽ
    አሁንም ቅኔዎች ይብዙልሽ

  • @joekabbz82kambo26
    @joekabbz82kambo26 7 лет назад +70

    i just love your spirit thats true worship big fan kenyan in dubai GOD bless u

  • @bakusalim1938
    @bakusalim1938 6 лет назад +54

    wow.... such a blessing 👼🙏❤... God bless you....
    from KENYA

  • @tsedijacob4833
    @tsedijacob4833 5 лет назад +6

    ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ ስለ አንቺ ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ይህንን መዝሙር በሰማሁ ቁጡር ሁሌ በእግዚአብሔር የህልውና ውስጥ እገባለሁ።
    እተደሰለሁ
    እበረታለሁ
    እጽናናለሁ
    እንደ ሌላ ሰው እሆናለሁ
    ኃይል አገኛለሁ
    የሚድራዊ ኑሮዬን እረሳለሁ
    ዛሬ የሚያልፍባቸውን የሕይወት ፈተናዎቼን እረሳለሁ
    እግዚአብሔር ይመስጌን ስለማይናገር አስቱዬ የአባቴ ቡሩክ እግዚአብሔር ይባርኪሽ ተባረኪ እወድሻለሁ በአንቺ ውስጥ ይህንን የከበረዉ እንቁ የሆነውን ጸጋ ያስቀመጣው ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜንንን።

  • @yitbarek62
    @yitbarek62 7 лет назад +42

    እስካሁን በእንባ ነው የማመልከው በዚህ መዝሙር
    ምን እላለሁ ጌታ አሁንም በእጥፍ ቅባት ይባርክሽ!
    እየጨመረ የሚሄድ ቅባት ነው አንች ላይ ያለው
    ተ ባ ረ ኪ !!!!!!

    • @berukeabiso1933
      @berukeabiso1933 6 лет назад

      ተባራኪ እግዚአብሔር ዘማንሽን ይበሪክ!!!

  • @የእየሱስነኝ-ዀ5መ
    @የእየሱስነኝ-ዀ5መ 7 лет назад +8

    ዋዉዉዉዉዉዉ ምን ይሆን ነበር እጣየ ስለምረትህ ተመስገን ጌታየ ድቅ ዝማሬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው

  • @mustachio917
    @mustachio917 7 лет назад +52

    ስማይን የሚከፍት መዝሙር ነዉ ጌታ ይባርክሽ

    • @estveerga5606
      @estveerga5606 7 лет назад +9

      በዘመናት መካከል እንደዚህች አይነት ከውስጣቸው ያለፉበትን ሕይወታቸውን የሚዘምሩ ጀግኖች ይነሳሉ። ዝማሬው ዝም ተብሎ ልዘምር ብላ ሳይሆን የሕይወቷን ዕንቁ ነው ያፈሰሰቺው። ጌታ ከዚህ በበለጠ ቅባት ይቀባሽ።

    • @comcell417
      @comcell417 7 лет назад

      Mustach io ameeen

  • @alessandroluigifranchi7240
    @alessandroluigifranchi7240 Год назад +2

    ሙሉ ገብርኤል መዝሙሩ እኮ ጌታ የሚከብርበት እንጂ የሀይማኖት ስም የሚከብርበት አይደለም ስለኛ የሞተውን ክርስቶስን የምናመስግንበት ቃላቶች ነው እናም አመስግኝበት እኔም ኦርቶደክስ ነኝ ግን የእግዜያብሔር የሚመሰገንበት ቃል ሁሉ ደስታን ከሰጠሽ አንቺ በውነት እድለኛ ነሽ ሰው ሰው ሲመሰገን ነው ደስ የሚላቸው ሰው እኮ ፍቅረኛውን እንኳን ያመሰግናል እንኳን አምላኩን እናም በደንብ ደስ ይበልሽ እላለው ሲስቱ

  • @negashaschalew4812
    @negashaschalew4812 6 лет назад +7

    በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው

  • @senayithauilu3841
    @senayithauilu3841 7 лет назад +181

    ድንቅ መዝሙር ወደድኩሽ የኦርቶዶክስ አማኝ ብሆንም መዝሙራችሁን ግን ሁሌ ዩትይብ ላይ እከታተላለሁ ይህ መዝሙር ደግም ለየት የሚያረገው ከሀገርቤት እህቴ ስለሆነች የጋበዘችኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

    • @getayalewe1009
      @getayalewe1009 7 лет назад +9

      Hi, Senayit Hauilu, very happy for you, the mezmur you listened to has a message for you, however, you dont have to be pente in order to get saved? it's good to have a religion. but, religion teaching us principles, even, doesn't have any power to take us to heaven. though, you don't have to changed your religion to get in to heaven. what you should do is, receive the life in the " WORD" as the bible tell us that the word of God is, "LIFE, SPIRIT AND WORD" Life is spiritual. Your physical existence doesn't contribute to that life. The words that I have spoken to you are spiritual. They are life.( John 6:63)
      Life is spiritual our physical existence doesn't contribute to our spiritual life. The words that Jesus spoken to us are spiritual. They are life. by his truth "WORD "we can get in to heaven, there is no way any other way to to get there. as an Adam and Eve offspring we can't get in to heaven. Because we are made out of the ground . that was the reason God sent his son to died on the cross before 2000 years ago. the reason to give us (Spiritual life) that is heavenly seed "born from above " which is our born spirit not biological seed from our parents . or flesh but, from heaven.
      Jesus replied, "Very truly I tell you, no one can see the kingdom of God unless they are born again." (john3:3)
      there for, for this matter Jesus came from heaven to teach us and give us everlasting life in his "WORD" that is the reason the bible clearly teach us how we get born from heaven.
      Because you have had a new birth, not from the seed of the man, (biological parents earthy time) but from (eternal birth seed, out of this world) through the "WORD" of a living and unchanging God. (1 Peter 1:23)
      so, what we should do next?
      we got to declared Gods word from the bible by saying the following "Sentence "
      when we said or declared
      the following "WORD" it has to be in the praying spirit.
      here is the evidence and the proof shows that what born again or born from above means?
      if you declare with your mouth "Jesus is Lord, and believe in your heart that God raised him from the dead, you will be saved.(Romans 10:9)
      let me explain more how the salvation of God works when we accept the WORD
      we human a life receiver or recipient God is a life Giver. we cant save ourselves from death, not physical death its spiritual death. only God has the ability to give us everlasting life, we dont have any power to spare our life the only thing we Do is RECEIVE the life of God or the word through praying?
      life is a matter of choice we have the right to decide YES or NO what we need the most . Because we have the will to choose, I am sure God will reveal himself to you in his "WORD" the BIBLE " if you decide to receive Jesus as your savior and Lord please,
      let's pray together.
      Dear God, I want to be a part of your family. you said in your" WORD" that if I acknowledge that you raised Jesus from the dead, and that I accept him as my lord and savior, I would be saved, So God, I now say that I believe you raised Jesus from the dead and that he is alive and well. I accept him now as my personal lord and savior. I accept my salvation from sin right now.
      I am now saved, Jesus is my lord, Jesus is my saviour. Thank you, Father God, for forgiving me, saving me, and giving me eternal life with You. Amen
      Flesh and blood give birth to flesh and blood, but the Spirit gives birth to things that are spiritual.(john 3:6)
      means, as i mentioned it above, when we came in to this world we got born biologically or flesh, cell, organs or tissues in other word we got human nature "DNA" but , when we are born from "SPIRIT" or we don't need biological father and mother. what we need is the "WORD" as we understood from the bible the word of God is "Spirit, Life and Word.
      if you did pray the sinner prayer that means you have been born from heaven. and after this you are going to experience the rest of your life peace from inside of you , joy, and happiness you ever experienced it in your life before. that means the word of God gave you new life or born from heaven. because real joy, peace and the perfect happiness comes from heaven through the word of God . but , not to millions people are understand or knows this life only some of them do.
      the bible say that the kingdom of God is not a matter of eating and drinking.
      For the kingdom of God is not a matter of eating and drinking, but of righteousness, peace and joy in the Holy Spirit,
      (Roman 14:17)
      I just tried to explaining to you how to have happiness, joy and peace that our missing like or missing mark from our life.
      May God reveal himself to you it's my prayer that you know the spiritual world.
      and start reading the bible from the gospel of john. it's to understand easily then you keep reading and start praying daily in order to grow in the Lord.
      your heart life will change forever and believe me you are not going to regret by your life turning decision.
      this is how Jesus came down to earth to save humanity its hiding secret word in the beginning of the bible, only the holy spirit would reveal it for you and for me.
      Adam = Man
      Seth = Appointed
      Enosh = Mortal
      Kenan =Sorrow;
      Mahalalel =The Blessed God
      Jared = Shall come down
      Enoch = teaching
      Methuselah = His death shall bring
      Lamech =The Despairing
      Noah = Rest, or comfort.
      That's rather remarkable:
      Man (is) appointed mortal sorrow; (but) the Blessed God shall come down teaching (that) His death shall bring (the) despairing rest.

    • @zerihunwoldeyes3201
      @zerihunwoldeyes3201 7 лет назад +2

      Sister Seniet, Get to know Jesus, he is the resource and source of our life. We get fullness in Him-our redeemer.
      Geta yibarkish!

    • @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
      @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 лет назад +7

      Senayit Hauilu። እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ የተዋህዶ ልጅ ሆነሽ የነሱን መዝሙር መውደድ በስመአብ ወደልብሽ ተመለሽ እድህ እያለ ነው ሰይጣን እሚያታልለው

    • @genetm8536
      @genetm8536 6 лет назад +2

      +ዳርየ የጋሸ ልጅ anch weym ant men tadrgalachu ezy if you think its bad for orthodox followers

    • @akillg.3938
      @akillg.3938 6 лет назад

      endezefen enjoy madreg tchiy yhonal enji ...litibarekibet eyesemash balhone endalskbish

  • @tizihailu2806
    @tizihailu2806 7 лет назад +194

    የእውነት መዝሙር መጣ እግዛብሄር ያብዛሽ። ከዘመኑ መንፈስ ይጠብቅሽ። ተባረኪ

  • @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ

    ይህን ውብ ድምፅ የሰጠሽ ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @mihretuyacob4350
    @mihretuyacob4350 6 лет назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ እኔ በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለሁ፡፡ ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥሽ፡፡

  • @tesfahuntadesse8500
    @tesfahuntadesse8500 6 лет назад +11

    የኢስራኤል አምላክ የ ያዕቆብ አምላክ እንድሁም የኢትዮጲያ አምላክ ዝማሬሽን የባራከዉ ደግም በአለም ሁሉ ያስፈሽ ይባርክሽ ትዉልድሽ ሁሉ የ ማሪያም ትዉልድ ይሁን አሜንን………………………፣

  • @alemayehuaddisu
    @alemayehuaddisu 7 лет назад +7

    ነፍስን የሚያረሰርስ ሰማያዊ መዝሙር ከዓርያም ወረደ።
    አባቴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድግሽ።

  • @betibebede8994
    @betibebede8994 7 лет назад +5

    አሜንንን አሜንንን ምህረት. በይበዛልኝ
    ጌታ የትነበርኩ ዛሬ እየሱሴ. እየሱሴ
    ክብር ክብር ክብር ክበርልኝ
    አሜንንን አሜን ተባርክ ተባርክ. ተባርክ
    አሜንንን ተባርክልኝ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ
    አሰቴር

    • @feventeame8908
      @feventeame8908 7 лет назад

      What a blessing!!!The song lifts up the soul.

  • @netsuhgirma2549
    @netsuhgirma2549 7 лет назад +23

    የኔ እህት ተባረኪ አሁን የሚያስፈልገን ጌታ ብቻ ነው፣ በተለይ ለኔ አይነቱ ሰው ፣ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የማዳምጠው፣ የሚያዝንልን የሚራራልን ጌታ ፣ ያልፈረደበን ፣ በፍቅር የያዘንን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ፣ እህቴ ጌታዬ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፣ ቢሆንም ባይሆንም ቢደረግልን ባይደረግልን የጌታን ፍቅር የሚወስድብን የለም፣ አሜን ፣ ሁሉ ቀሪ ነው፣ የዓለም ነገር ሁሉ ክንቱ የከንቱ ነው፡፡ ተባረኪ እህቴ

    • @tegesfegi7640
      @tegesfegi7640 5 лет назад

      💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💙💟💟💟💟💟💙💙💙💙💙📚📚📚📚📚📚💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟📚📚📚📚📚📚📚📚🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💙💙💙💙💙💙💙💙💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

    • @abebaabao4166
      @abebaabao4166 5 лет назад

      Aaa

    • @fiorigebrehiwet8119
      @fiorigebrehiwet8119 4 года назад

      @@tegesfegi7640 buyers

  • @የእየሱስምርኮኛ
    @የእየሱስምርኮኛ 4 года назад +8

    ይሄ መዝሙር መቼም የማይሰለች ሁሌም በንባ የማዳምጠው ጌታ እየሱስ ባርኮሻል

  • @tsegataye8507
    @tsegataye8507 6 лет назад +67

    ....ምን ነበረ የኔማ መጨረሻዬ
    ስለ ምህረት ተመስጌን ጌታዬ......

  • @kiyakegna7834
    @kiyakegna7834 7 лет назад +16

    ለመንፈሱ ግሩም እና ድንቅ መንፈሰ ቃል የለኝም!!!! አስተር ጌታ ኢየሱስ ባርኮ ይባርክሽ!!! እስከ እድሜሽ ፍፃሜ ለበረከት ሁኚ፡፡ ከክፉው የዘመኑ ወጀብ አምላክ እና አባት ይጠብቅሽ፡፡ ብዙዎቹ አንድ ግሩም የመዝሙር ካሴት ካወጡ ነው እና የሚለከፉት ይሄ በሽታ አያግኝሽ!!!!

  • @tenagneshumetie9946
    @tenagneshumetie9946 7 лет назад +6

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ የእውነት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ተደጋግሞ ሲሰማ የበለጠ የሚወደድ ወደ ላይ የሚወስድ.... አሁንም እርሱ ጌታ አብዝቶ በብዙ ዝማሬዎች ይባርክሽ ዘመንሽ በበረከት የተሞላ ይሁን በዘመንሽ ሁሉ በአንቺ ዘንድ መልካም ነገር አይታጣ፡፡

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 7 лет назад +13

    እግዚአብሔር በዘመን መካከል የሚጠቀምባቸው ልዩ
    ልዩ ሰዎች አሉት ከእነሱም መካከል አንቺ የተባረክሽ ውድ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ እግዚአብሔርን መፍራት እና መውደድ ከአንቺ አይወሰድብሽ፡፡
    መንፈስሽን ጠብቂ ሊታይ የሚገባውን እሱን ብቻ በአንቺ ሕይወት እንዲታይ ጌታ ይርዳሽ

    • @markosmegersa
      @markosmegersa 6 лет назад

      አስቱ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ትዳርሽ ያንቺ የሆነው የነካሽው ሁሉ ይባረክ እህቴ

    • @vik.608
      @vik.608 6 лет назад

      Meeeeeeen wooooow.

  • @exo5099
    @exo5099 2 года назад +5

    ተርቤ ሽቼህ ራስህን አልሰወርክም ውሀ በሌለበት በደረቅ ምድር ነፍሴ ተጠምታ አገኘችህ በቅቤና በስብ እንደሚረካ ሰው በህልውናህ ልቤ ደስ አለው
    አዛኝ ባትሆን ፍቅር ባትሆን ጌታዬ ባትሆን ፈጥነህ ባትደርስልኝ ፍቅርህ ባይመልሰኝ ምን ነበር ይሆን እጣዬ ?ስለምህረትህ ተመስገን ጌታዬ

  • @ሃገሬትባረክ
    @ሃገሬትባረክ 5 лет назад +9

    አቤት የእስራኤል አምላህ እግዚአብሔር ይባረክ ስላንች ጌታ ሁሌ እባርከዋለሁ በቃ ውደ ፅባኦት አስገባሽን

  • @habenteklu9005
    @habenteklu9005 7 лет назад +52

    I live in Germany but I come from Eri I have heard this song 3 months ago my heart is very touching that is amazing, thank you Jesus that you gave us these anoiting Singer girl and I pray that you to us from Eri like these girls give . in Jesus name Amen
    Tebareku 😍

  • @misiragegn4924
    @misiragegn4924 7 лет назад +17

    I never see this kinda live performance from christian singers. You are the best Aster may god bless you. You are really blessed. I never give such credit for Amharic singer like you. You will be my the first one with best lyrics and live performance.

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 7 лет назад +131

    ጌታ ይባርክሽ የእግዚአብሔር ውብ እኔማ ከዘመኑ እንደ አሽን ከፈሉ ዘፋኞች አንዳ
    ትሆኛለሽ ብየ አላየውም ብየ ነነበር ። እግዚአብሔር ከዘመኑ ጥፋት ይጠብቅሽ
    በዚህ በተበላሸ ዘመን አንችንና መስከረምን እግዚአብሄር ስለሰጠን ለዘላለም ይባረክ በሁለመናሽ ቅዱሱን ለአለም አሳይ እንጂ የአለም ባርያ እንዳትሆኝ ። ክሊፕ በፍፁም ከተወዛዋዥ ጋር በዱር በገደል በተራራ በውሃ በየመንገዱ እየዞርሽ ልስራ ብለሽ እንዳትሞክሪ ። እግዚአብሄር ን እንዲህ በትህትና እንደአመለክሽው ዘመንሽ ይጠቅለል
    ተባረኪ።

    • @mhretzbezhalu4385
      @mhretzbezhalu4385 7 лет назад +1

      Goyta ybarkki

    • @eyasu9886
      @eyasu9886 7 лет назад +2

      Nice comment

    • @Eyobed317
      @Eyobed317 7 лет назад +2

      beautiful worship be blessed

    • @yetesfabegena9378
      @yetesfabegena9378 7 лет назад

      ruclips.net/video/prZYu83qGzM/видео.html

    • @getayalewe1009
      @getayalewe1009 7 лет назад

      yeweyzero Negiste Lege, mnum new yetebelashew? ende aynet negetive new? stop negative thoughts distraction think before you say something.

  • @Juda216
    @Juda216 6 месяцев назад +3

    እኔ የምፈልገው አንተን ነው: ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው::
    ክርስቶስ ከዚህ ዘመን መከራና ስቃይ አድነን ፍቅር ስጠን መለያየትን አጥፋልን ከረሀብ ከቸነፈር ከስደት ከጦርነት አለምን ጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Год назад +4

    ኡኡኡኡ ውድ አባቴ ተባረክ የእስራኤል ቅዱስ አሜን

  • @rehanarehana605
    @rehanarehana605 7 лет назад +6

    እር ዘመንሽ ይባረክ ስታስመልኪ እራሱ ረጋ ባለ መንፍስ እውነት ተባረኪ

  • @michaelhailemariam7597
    @michaelhailemariam7597 7 лет назад +8

    አስትዬ በርቺልኝ ፤ እደጊ ፤ ከዚህ የበለጠ ክብር ይገለጥብሽ ፤ ተባርከሽ ቅሪ ለዘለዓለም

    • @josephdane8229
      @josephdane8229 6 лет назад

      ልብን የምነካ ጥሩ መልዕክት ተበረክ አስቴር

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 7 лет назад +10

    ሀሌሉያ ኢየሱስዬ እንናፍቅሀለን እንወድሀለን ስምህ ከፍ ይበል ኢየሱስ አስቱዬ ይብዛልሽ በኢየሱስም!

  • @blessedmafukidze9695
    @blessedmafukidze9695 6 лет назад +21

    This is amazing I don’t understand amharic but the song is amazing
    Wonderful Ministration

  • @woynshettadesse7671
    @woynshettadesse7671 7 лет назад +1

    ዘመንሽ ይባርከው ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይጨምርብሽ ይህንን አይነት ዝማሬ የሰጠሸ ጌታ ስሙ ይክብር!!

  • @mlesachierwarotatoroerwro1244
    @mlesachierwarotatoroerwro1244 7 лет назад +4

    ውውውውውውውውውውው እየስስስስስስስስ እልእልልልልልልእልእልእልልልልልእእልእእእልልልልልእኔም ምፍልገው እየስስስ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ማሬ

  • @tihundinku3505
    @tihundinku3505 7 лет назад +14

    እኔ የምፈልገው አንተን ነው ሌላው በሙሉ ቀሪ ነው! ኡኡኡኡፍ ተባረኪልኝ ፀጋን ይጨምርልሽ...

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 7 лет назад +25

    Love it. Great message and a sweet presence of the Lord that you can sense. God bless you sister. I love your whole album but the live version truly reveals you are not only a great song writer but a true worshiper with a longing to see more of the Lord.

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 7 лет назад +15

    እውስጥ ያለው የመዝሙሩ መንፈስ ደስ የሚል ነው. ምን አለ አምኝ ብከተል. እመቤቴ ትባርክሽ.

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 лет назад +2

      google google የኔማር ኦርቶዶክስም ሆነሽእኮ እየሱስ ማመን መከተል ትችያለሽ ልብሽን ስጭው ሰላሙን ያበዛልሻል

    • @bahrituwodajo3455
      @bahrituwodajo3455 2 года назад

      Following God is believing that Christ Jesus paid it all for our sin. His arms are open to receive you.

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 7 лет назад +7

    ይህ መዝሙር ነፍስን፣ መንፈስን የሚያስደስት በዙሪችን ያሉ በረከቶቸን እንድመለከት የሚያድረግ፣ ስሙን ስንጠራ የሚያስፈልገንን እንደምናገኝ ስሙ ከከፉ ሁሉ መጠበቂያ ግንብ መሆኑን እረዳለሁ፡፡ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን!!!

  • @menbereabebe6383
    @menbereabebe6383 7 лет назад +28

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ........ጌጤ መድመቂያ እየሱስ አሜን

  • @melesemajor5300
    @melesemajor5300 7 лет назад +34

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፊቱንም ጨምሮ ያብራልሽ አገልግሎትሽ የሚበዛ የሚጨምር ይሁን በዘመንሽ ሁሉ የማታሳፍሪ ሰራተኛ እንድትሆኚ ፀጋው ይብዛልሽ ።የሚደንቅ ፀጋ አይተንብሻል ባንቺ ጌታ አፅናንቶናል አደራሽን ብዞዎች በምህረቱ ሲቀልዱ ከሂወት መንገድ እንደሳቱ የአደባባይ ሚስጥር መሆኑን ታውቃለሽ ብዬ አምናለሁ እነሱን ያሳተ አያግኝሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ የጌታ የልብ ማረፍያ የቤተክርስቲያን እንቁና ሀብት ሆነሽ ጌታ እስኪመጣ ወይም ወደ ጌታ እስትሄጂ የእግዚአብሔር ክንድ ይጠብቅሽ አምላኬ ይራራልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ሁሌ እንደዘመርሺው ጌታ ብቻ እርሀብሽ ይሁን ብዙዎቹን የጣለ የዚህ አለም ክብር ዝና ብርና ወርቅ እርኩሰት አያግኝሽ በደሙ ይሸፍንሽ እንደማለዳ ጀንበር ሙሉ ቀን እስኪሆን እንደሚደምቅ አገልግሎትሽ ሂወትሽ መውጣት መግባትሽ ይድመቅ ይጨምር ያብብ ለብዙዎች መፅናኛ ሁኚ በሂወት ዘመንሽ ማንም አይቋቋምሽ ጌታ ካንቺጋር ይሁን የዘመኑ ሟርት ባንቺ ላይ አይስራ የጌታ መንፈስና ቅባት ባንቺ ላይ ይብዛ ይትረፍረፍ የዘመኑ መልእክተኛ ነሽ ተባረኪ ።ባርያዬን ዳዊትን አገኝሁት ቅዱሱን ዘይት ቀባሁት።መዝ 89፡20። ባርያዬን አስቴርን ብለሽ ተቀበይው ።

    • @sofiahazen6207
      @sofiahazen6207 7 лет назад +2

      God bless u sister 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @gere5554
      @gere5554 7 лет назад

      God bless you

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 7 лет назад +13

    ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ እንዳቺ አይነት መንፈሳችንን በእግዚአብሔር ፊት እንድናፈስ የሚያደርጉን ዘማሪዋችን በዚ በሚያስፈራ ዘመን ጌታ የሱስ ያስነሳልን ያብዛልሽ ይጨምርልሽ ዘርሽ ይባረክ ዘርሽ የጠላትን ደጆች ይውረስ ተባረኪ ቃል ያጥረኛል በውስጥሽ እዲህ አይነት መልካም ዝማሬ ያስቀመጠ የፀጋው ባለቤት ለዘላለም ይባረክ ተባረኪ ተባረኪ…………!

    • @adissema3592
      @adissema3592 6 лет назад

      መዳንadf በኢየሱስ n

  • @addiskidankifle8530
    @addiskidankifle8530 7 лет назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክሽ፡፡ ከዚህ የበለጠ ጌታ ፀጋውን ይብዛልሽ ይጨመርልሽ፡፡

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 7 лет назад +2

    በጣም የሚገርም ዝማሬ ነው! ራሰን የማይሰውር አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን! ሀሌሉያ ! እየሱስ ጌታ ነው!

  • @kalkidandereje6826
    @kalkidandereje6826 7 лет назад +46

    በሞት እቀር ነበር:: ኢየሱስ ሞተልን እኛም በእርሱ ህይወት አገኘን::

  • @beekaakakuu
    @beekaakakuu 7 лет назад +4

    Halelujah! .really heart touching lyrics! we eager to hear such spirit filled and Christ centered songs!
    teberekey.................................

  • @godisgoodallthetime4860
    @godisgoodallthetime4860 7 лет назад +7

    ዋው ከዘህ በበለጠ ክብር ጸጋው ይብዛልሽ !

  • @kalebay4379
    @kalebay4379 7 лет назад +2

    የእግዚአብሔርንና የሰውን ልብ የሚያሳርፍ መዝሙር ስለዘመረች እግዚ/ር ይባርካት

  • @ገታያለውአይቀርም
    @ገታያለውአይቀርም 6 лет назад +1

    ገታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የእግዚአብሔር ህልውና መገኘቱ ሁለም በመካከልሽ ይገለጥልሽ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር