23 መማር ምን ማለት ነው?
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- በመማማር መማር ሂደት፤ማንበብ የሕይወት ፋና ነው፡፡
መማር ራስን መፈለግ ፣ለሚኖሩበት ምድር መፍትሔ መፈለግ ነው፡፡ መማር በየዕለቱ የተማሩትን ትምህርት ከሚመሩት ሕይወት ጋር በማዋሀድ እንዲጠቀሙና ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡ ተማሪዎች ራሳቸው የመፍትሔው ባለቤት መሆኑ ነው፡፡
Learning is a process of learning; reading is the light of life. Learning is about finding oneself, finding solutions for the world in which one lives. Learning is about integrating and applying what one has learned into one's daily life. It is about students becoming the owners of the solution themselves.
በእውነቱ ግሩም እይታ ነው፤ ይበርቱ መምህር።
በመጀመሪያ ለተሰጠኝ ሙያዊና ገንቢ አስተያየት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
እሺ፡፡
ማስታወሻ
ለዚህ ገጽ ተከታታዮች በሙሉ:-
ይህን መርሐግብር ተከታትላችሁ ጎድለቱን በማረምና የጎደለውን በመሙላት፤ የሚተላለፈው መልዕክት ለብዙዎች እድንዲደርስ ለማድረግ SUBSCRIBE,LIKE, SHARE ስለምታደርጉ አመሰግናለሁ፤እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
መምህር ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ተምረናል ላልነውም እንዲሁም ለወደፊቱ በትምህርት ለሚታነፀው ትውልድ። ይበርቱ !!
በመጀመሪያ ለተሰጠኝ ሙያዊና ገንቢ አስተያየት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
እሺ፡፡