ጠባቂዎቼን አንስተው እንገልሃለን አሉ ታዬ የእነ ሽመልስን የማፈን ገመና አጋለጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 107

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 2 года назад +18

    እቶ ታዬ ከእውነት ጋ የሚቆም የአቋም ስው ነናቸው እንዲህ አይነት ሰዎችን ነው በከፍተኛ የስልጣን ደረጃ ላይ ማስቀመጥ ለሀገሪቱ እረፍትን ያመጣል

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 года назад +2

    ወይ ሽመልስ አብዲሳ ታዬ ጌታ ይጠብቅክ

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 2 года назад +1

    ሽመልስ ሚባል ሰይጣን እና የሰው ደም መጣጭ ሰውዬ ካልተገደለ ኢትዮጵያ በጣም ብዙ መከራ ታያለች ። ታዬ ደንዳ ለእውነት ሟች ነው ብዬ አስባለሁ ! ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይባርክ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @osman3415
    @osman3415 2 года назад +10

    አቶታየ የተናገሩት ቡድኑ በአማራ እና ኦሮሞ ሰላም እንዳይኖር የሚሰሩና የከተማውን መሬት እያጠሩ የሚቸበችብ ስሚንቶ ከፋብሪካ አውጥተው ከእጥፍ በላይ አውጥተው የሚቸበችቡ የተደራጁ ሌቦች ናቸው !

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      tikikele zare yalewe hunta manme altedeladelme emenene oromona amara hultume eymotu newe eyayki newe oromo eytegedele newe oromo silxan yaze belewe miyaweruti neger xeqeme yelweme

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ያጣችው እንዳት ይሉትን እውነተኛ ልጂዎችዋን ነው? ግን ለሁሉም እውነት እና ፍቅር ስርተን ልልጂዎቻቸን አንድ ነገር ስርተን ማለግን የመስለ ምንኛ ደስ የሚል ነገር አለ? ለሁሉም ግን ልቦና ይስጠን ? ፍቅርና እውነት ? ሁሌም ያሸንፋል !

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад +9

    አቶ ታዬ እውነቱን ስለተናገሩ ነው ሽመልስ የሚገላቸው

  • @debebeteklemariam5914
    @debebeteklemariam5914 2 года назад +2

    አቶ ታዬ የኦሮሚያ ምክር ቤት አባል ናቸው። እየተደረገ ያለውን ችግር በግልጽ ተናግረዋል። ችገር ቢኖርም ከነችግሩ መኖር እንጂ ማን መፍትሄ ያመጣል። እንዲህ አይነት ችግር በየክልሉ ሲፈጸም ገለልተኛ የሆነ መፍትሔ የሚሰጥ አካል መኖር ነበረበት።

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 2 месяца назад

    እናት አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል እህት ወንድም ቢሞት በሃገር ይለቀሳል አገር የሞተ ይደረሳል አገራችን አሁን ያለችው ሁሉም በገንዘብ ቁረጡ በዶር አልተሸጣለች አገራችን

  • @sandukaletamo3384
    @sandukaletamo3384 2 года назад +2

    አቶታየ ደፋርና የሚያዩትን ፊት ለፊት የሚላተሙ እውነተኛ ሰው ናቸው
    እሳቸው አውሬዎቹን ሰው የሚፍፈራቸውን ያጋልጣሉ በወያኔም ግዜ እንደዛ ነበሩ
    ምንኛውም ፀረ ህዝብ እሳቸውን ቢነካ እሳተ ገሞራ ይነድበታል ሌቦቹ ይህን ማወቅ አለባቸው

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 2 месяца назад

    ይግደሉ ታክስን ይግደሉ እሱ አንድ ሰው የጠፋ ፋንታ ኢትዮጵያ ዝብ አንድ ሰው

  • @mekubekele7144
    @mekubekele7144 2 года назад +1

    I love love the story of your Cat !!!!!

  • @mek5438
    @mek5438 2 года назад +1

    ክፉዎች መልካም መሥራትንና ከክፋት መመለስን ስለማይፈልጉ እናደርጋብሃለን ያሉትን ክፉ ሥራ ሲነግሩህ እንደሚያደርጉብህ አትጠራጠር!

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 2 года назад +8

    ሁለቱም አህያ ናቸው ለኦሮሞ ህዝብ መከራና ግፍ እንጅ ሚን አተረፉ🤛🏽

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      ጀማል አህመድ አንተ ለኦሮሞ ህዝብ ለመናገር አፍ የለህም።ሽመልሰም ሆነ ታዬ ለኦሮሞ ህዝብ (ለኢትዮጰያ )የሰሩትን ሩቡን ያክል ሰርተህ ቢሆንና አፍህን ብትከፍት ጥሩ ነበር።አህያ ማለት አንተ ነህ።ላንተ ለኦሮሞ የሰሩት እነ በቀለ ገራባ ጁሀር ና ጃልመሮ ናቸው ወይ???? አኒቴ ኪፍታፍ

  • @guldeyasguldeyas9906
    @guldeyasguldeyas9906 2 года назад +2

    Ayzuh egzybher kata gara new

  • @amiramouhamad6226
    @amiramouhamad6226 2 года назад +4

    አላህ፣ይጠብቅህ፣አይሀገራችን፣ኦነጉ፣አብይ፣መጥቶ፣ሀገራችንን፣እንደዚህ፣አደረጋት።ማፊያ፣ቡድን፣አዘጋጅቶ፣የሀገሪቱን፣ንብረት፣ዘርፎ፣ጨርሶ፣እዳላይ፣አስተኛት፣ኦነጉ፣አብይ

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 2 года назад +1

    Please let’s tSupport Tayee Dunda to uncover those Who are the Mafia Shemelse group who promote and committed genocide against Amhara people .

  • @zebibasherif9802
    @zebibasherif9802 2 года назад +9

    ይሄ ሁሉ ሲሆን ጠቅላዩ ምን ይሰራል፡???ይገርማል

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 2 года назад

      ጠቅላዮ እራሡ ሸኔነው 😁😁😁🤣🤣🤣

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      @@nunusha8971 ባለጌና ውሻ የሰው ልክ አያውቁም የሚባለው ተረት ላንተ ነው።ቁሻሻ የወያኔው ፈረስ ሸኔ አንተ ነህ።

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 года назад +1

    የመገዳደል ፖለቲካ ለግዜው ካልሆነ በስተቀር ለአስገዳይም፣ለገዳይም ዘላቂ ጥቅም የለውምና ወደህሊናችሁ ተመለሱ።

  • @ermiyasyohannis4156
    @ermiyasyohannis4156 2 года назад +1

    Kezi befit yebilxigina akahedi yemexahun lewux medegef sah hon leras xiqim yeminoru neberu

  • @buzebuze3130
    @buzebuze3130 2 года назад

    Nama sobaan walj jibbisiiśuuti sobanii araarsuutu gaaridha

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 года назад +3

    ጉድበል ዘንድሮ

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 года назад +1

    ሽመልስ አብድሳ ነብሰበላ ነው እሱነው ሰውን መፍጀት የያዘው ጭራቅ ነው እሱ መለስ እገባበት ጉድጓድ ያስገባው እና ኢንሻ አላህ የኑፅሀንደም ሰላም አይሰጠውም

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 2 года назад +6

    እሺ ምን ይጠበስ ገዳይም አስገዳይም የአንድ ሳንቲም ግልባጭ ናቸው።

    • @sameeradxb1830
      @sameeradxb1830 2 года назад

      ሄ ወላሂ ሳህ አሁን ባነኑ

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      ፀረ ገዳይና አስገዳይ በሚለው አስተካክለው።በተረፈ የአንድ ሳንቲም ግልባጭ ናቸው በሚለው እስማማለሁ።።

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +7

    ሽመልስ አብዲሳ ይህ ችቡድ ፊት የሚደፋዉ ይጥፋ 😡😡 ለነገሩ እግዚአብሔር መልስ አለዉ ።

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      ሂሩት ከበደ ያንቺን ፊት ባየው ደሰ ይለኝ ነበር።ይኼኔ ያንቺ ፊት ወይም የሚነፋሽ ዝናብ የጠገበ ችፑድ ይመሰላል ብዬ አምናለሁ።ለማንኛውም እሱን የሚደፋው የለም።ከሞተም የጀግና ሞት ለሀገሩ የሚሰዋ በክብር የሚሸኝ ጀግናችን መሆኑን ሰነግርሸ በኩራት ነው።

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +2

      @@tesfayefida2837 😂😂😂የወንድ አልጫ ተደበቅ ባክህ አንተም ያዉ ቺቡድ ነክ
      እኔን ለማየት ሰዉ ነኝ🙄ሲቀጥል ሴት የሰው ልጂ መመዘኛዉ ስራዉ ነው 👈 የጀግና ሞት ላልከዉ የሰው ልጂ ማረድ ማሳረድ ከሆነ የባንዳ ሞት ነው የሚሞተዉ 👹👹👹👈እድሜ ካለህ መጨረሻዉን ታያለህ ግን አይመስለኝም 😡😡 ለሰው የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ 4 ነጥብ

    • @sirakbeemnet3772
      @sirakbeemnet3772 2 года назад +2

      @@tesfayefida2837
      ባንዳነትህ ለማስተዋወቅ ማን ገፋፋህ ? እህትህን መሳደብ ጀግንነት ቆጥረኸው ነው ፡ ዝም በል ፡ ዝምባም !

    • @marmar803
      @marmar803 2 года назад +2

      Tesfaye Fida_ አዎ የቀን ጉዳይ እንጂ አውሬው ጥርሳሙ። " ሽመልስ እብዲሳ " እረፈው መደፋቱ አይቀርም ድፍት ይላል መንገድ ላይ ተደፍቶ እሬሳው ባይጎተት ቱ ምን አለች በለኝ !!! 🔥😠💪

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 2 года назад

    ታየ ምንም ሠግለጫ አያስፈልግም ጥበብ ተጠቅመህ ሽመልስን ማስወገድነው ሃገሪቷም ሰላሞን ታገኛለች በርታና አስወግደው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 года назад +1

    ዘጋቢ የአቶ ታየ ንግግር ሳምንት አለፈው።።አዲስ ነገር ዘግብ

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 2 года назад +5

    STOP AMHARA GENOCIDE

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 года назад +1

    Tayie. Egzabhier yetebekwhw

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 2 года назад +9

    የዶክተር አቢይ ቀኝ እጅ የሆነው ሺመልስ አብዲሳ እንደልቡ ሲያፍንና ሲያስገድል ፡ የዶክተር አቢይ አቋምን በይፋ ያጋልጣል ።

  • @tilahuneadamu4407
    @tilahuneadamu4407 2 года назад

    መላኩፋታ

  • @haileakalu1628
    @haileakalu1628 2 года назад +1

    Daily feta 👌👌👌

  • @yasen931
    @yasen931 2 года назад +1

    ቆይ እነ ሺመልሥ ምን ፍል ገው ነው

  • @mekibibtgutema9912
    @mekibibtgutema9912 2 года назад +2

    የታዬ ደንደአ የሚሊት ትልቅ ክስ ነው እንዲያ ከሆነ አጋልጣለሁ ሁሉንም እዘረግፋለሁ እያሉ ነው ይህ እውነት ከሆነ እሳቸው ከሚሉት ገር አብረው ይሰሩ ነበር ወይም ከመጀመሪያው ያውቁና የሳቸው ይሁንታ የነበረው ነው ማለት ነው ታዴ አሁን ሁሉ በጃቸው ካለ ለምን የፊደራል አቃቢ ህግ አለ ለዚህ ተቆም ሁሉንም ማስረጃ ማቅረብና እሳቸው እራሳቸው ክስ መመስረት ይችላሉ ያለበለዚያ እሳቸው የሚሉትየሰሞኑ ፋሽን ከመሆን አያልፍም

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 года назад

      እየሆነ ያለው ነገር እንኳን አቶ ታዬ ተራው ህዝብ ያውቀዋል ያየዋል። ተረኞቹ ማንን ፈርተው? ሁሉንም በአደባባይ ነው የሚያደርጉት።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      @@abagudakershu9599 manewe ternawe? hezbe eymote newe eytebale sele tera tawerale hode eqaki yeterterena tu👎🐍

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      @@abagudakershu9599 bezi seati terna mitelewe ate beybelxe eymote newe beteleye miskinu aba geda keryu eymotu newe le oromo newe terna mitelewe wesedewena xeqemun eywe oromo be adena yetebedele hzbe newe gede geba sefelge

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 года назад

      @@rozazouba7538 እኔ አሁን ኦሮሞ አልኩኝ? ተረኞች ነው ያልኩት።ህዝብ ተረኛ ሆኖ አያውቅም ትግሬዎችም ቢሆኑ ተረኛ አልነበሩም። በህዝቡ ስም የተሰባሰቡትን ማፊያዎች ነው ያልኩት።በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በራሱ ዙሪያው ገደል የሆነ ቂሌ ውስጥ መኖር ነው፤ ከዚህ በላይ ገደል የት አለና ነው ገደል ግባ የምትይኝ?

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 года назад

      @@rozazouba7538 አዝናለሁ ሁሉንም አጥተሽ ስድብ ብቻ ቀርቶሻል።ቁንጣን የወጠረው ልኩን የማያውቅ ሰፍሳፋ ተረኛ ነው ሆድ እቃው የሚተረተረው እኔ ልኬን የማውቅ ነኝ የሚተረተር ሆድ የለኝም።

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 9 месяцев назад +1

    የሰላሚ,ሚንስቴር,ሳይሆን,ዬሽቢርዴታነው❤❤❤❤

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 2 года назад +3

    እሄ አዞ ፊት ሽመልሥ ፈርሳም ትንሽ ጠብቅ የእጅህን ታገኛለህ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 года назад

    ሱብሀን አላህ

  • @abdumohamed2978
    @abdumohamed2978 2 года назад +1

    ሰላም ፈታ እሰይ እሰይ

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 2 года назад +2

    የፈጣሪ ፍርድ እየጀመረ አውቀን ዝም ብንል ይሻላል። የአብይ አሕመድ ጀሌዎች እርስ በርሳቸው ቢጨራረሱ የፈጣሪ ፍርድ ነው ነው የምንለው።

  • @messimessi533
    @messimessi533 2 года назад +1

    👍👍👍👍🙏

  • @habeshaentertainment1029
    @habeshaentertainment1029 2 года назад +1

    🤔🤔🤔

  • @messimessi533
    @messimessi533 2 года назад

    👍👍💔💔

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 года назад +2

    ይሄሰውየ አቆማቸውን እውድላቸው አለው::

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 2 года назад +13

    አብይ አህመድ ሁሉንም ሀላፊነት ይወስዳል 😢

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 года назад +1

    Shimeles menew yelebleb agegnhe manew ayezoh yaleh?
    Sewn cherseh bechahen yemetenor meselohal no way must stop!!!!

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 2 месяца назад

    han to chahie Rajkumar ki abudinari Leva De gaadi

  • @nastad1077
    @nastad1077 2 года назад +2

    የዚህ የሽመለስ ጥጋብ ከወያኔ በላይ ሆነ ።

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      ሽመልሰ ጥጋበኛ አይደለም።ግን አንድ እውነት ተናግረሀል።ሽመልሰ ከወያኔና ፈረሶቹ ሸኔዎች በላይ ነው በጀግንነቱ በአሰተሳሰቡ ለኢትዮጵያ ሰላምና ልማት ባለው አቋም ከወያኔም ከፈረሶቹም በላይ ነው።

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 года назад +1

    አሁንም ወደኇላ መሔዴ ሀሳብ ን በማቅረቡ ለምን ይገሉታል እረ ግፍ ነዉ ግንዘብና ስልጣን ለህዉሀት አልጠቀመም እነሽመልስ ወደቀልባችሁ ተመለሱ

  • @user-hf7mg9gt3e
    @user-hf7mg9gt3e 2 года назад +1

    በናትህ አተ ብቻ አቅርበው💚💛💗

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 2 месяца назад

    ውሻ ጮሆ አገሬ ሰው አሁን ሁሉም የራሱ ጥቅሙ ሲቀርብ እየተነሳ ያጋለጣለህ በኋገራችን ታመለጠጃ በኋላስ

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 2 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 года назад

    ሲጀመር ኦቦ ለማ መገርሳ ከስልጣን ላይ ሲባረሩ ነው ነገሩ የጠፋው የውስጣችእውንም ባላውቅ አብድሳ የውስጡ ክፋት ፊቱ ላይ ይነበባል ጭራቅ እነቱ

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 2 года назад

    አይዞህ እነሱ ቀድመው ይሞታሉ

  • @user-zh9kj6tk1c
    @user-zh9kj6tk1c 2 года назад

    አልገባኚም

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 2 года назад +1

    ድጋሚ ማቅረብ ለምን አስፈለገህ 🙄

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 года назад

    ታዬ ግን ስልጣኑን ለቆ ነዉ እንዴ አከቲቪስት የሆነዉ

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 2 месяца назад

    😅 mante Nahin Janu

  • @ashenafikahisay1889
    @ashenafikahisay1889 2 года назад

    ቆንጆ መረጃ ትሰጥ ነበርክ ግን ትደጋግማለክ ዜና

  • @tazatbja7101
    @tazatbja7101 Год назад

    Ssssssssssssssssssssssss

  • @user-li1rl3eg8f
    @user-li1rl3eg8f 2 года назад

    ሰላምላገራቺን

  • @richniggaz844
    @richniggaz844 2 года назад +1

    if you don't do a corubtion means you won't work with them!! God must chase them form the chair nonsense

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 года назад

    ይሄ አሁን መንደር ነው ሀገር????የማንም የመንደር ዱርይ መጠራቀሚያ ሖነች እኮ ሀገራችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +6

    አሁን ነው አፋኝ መሆናቸው የገባህ? 😢
    ሌባ ሲሰርቅ ሳይሆን ሲካፈል ይጣላል ይባላል 😂

  • @ashenafikahisay1889
    @ashenafikahisay1889 2 года назад

    ብሎክ ለማድረግ እንገደዳለን ለምን በዜና መከለስ

  • @zack1388
    @zack1388 2 года назад +1

    እርግጥ ነው የኦሮሚያ መንግስት መውደቂያው ቀርቧል ።የመንጋ ፖለቲካ ለአፋኞች የተመቸ የጨፍጫፊዎች የሙሰኞች ቤት ነው። ይህ መንግስት ቅርብ ወራጅ ነው።ደም ያፋስሰናል።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      be helmeki newe😂😂😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      moteki edaqer satay tu😂😂😂😂 fesame

    • @zack1388
      @zack1388 2 года назад

      በቅርቡ ጠብቂ።ለነገሩ በበሽታ ሊደፋ ነው።ትግራይ ትስዕር💪💪

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 года назад +2

    አቶ ታየ ደንዳ ለህዝብ ዋጋ እየከፈሉ መሆኑን አንዘንጋ እንደ ቀላል አንመልከተዉ ሌላዉ ሽመልስን እንዲህ ሀይ የሚለዉ የታጣዉ የተፈራዉ ለምንድን ነዉ ? ሌላዉ በአጫሉ ምክንያት ሻሸመኔ የደም ጎርፍ ጎርፏል በዛን ስአት ምንም በማያዉቀዉ በአማራ ላይ ተፈረደ አሁን ግን መኖር ጥሩ ነዉ ቋንቋቸዉን አደበላልቆታል ለራሳቸው ቢሄር የማይመለሱ በብልፅግና ስም ኦነግና ሸኔ የተሰገሰጉ ናቸዉ ምንም በማያዉቀዉ የአማራዉን ደም ሻሸመኔ አፍሳችሁአል ይቅርታ ጠይቁ አሁን ግዜዉ ደርሷል የአማራ ደም ወደ ፈጣሪዉ እየጮኸ ነዉ !

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      ዘውዲቱ ንጋቱ ታዬ ደንደና ሆነ ሽመልሰ እና ሌላው ብልፅግና ሁሉ አንድ ነው አቋሙ።ይሄን አስምሪበት።ሌላው የተሰገሰጉ ላልሺው ሊኖሩ ይችላሉ።ግን አንደ ሻማ ቀልጠው ይጠፋሉ።ለምን ፀረ ሰላሞች የንፁሀን ደም ያፈሰሱ ሁሉ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ፍርዳቸዉን ያገኛሉ።አንቺ ግን ከዘር አጥር ውጪ።

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 2 года назад

      @@tesfayefida2837 በዘር አጥር ዉስጥ አይደለሁም ብሆንም በዘራቸዉ መሰለኝ የፖለቲካ ትርጉሙን የማያዉቁ አርሶ አደር ህፃናት እናቶች በዘግናኝ አገዳደል የተረዱት ሌላዉ የአማራ አመራሮች ለመረጣቸዉ ህዝብ መረር ኮስተር ያለ ንግግር እንኳን አልሰጡም ያሁሉ ሲታረድ እነ አቶ ታየ ደንዳ ናቸዉ የአማራዉን በሂወታቸዉ ቆርጠዉ የተናገሩት አንድ ሰዉ ከመጀመሪያው አስተሳሰቡ ተለወጦ አመዛዝኖ ስለእዉነት መናገር ትልቅነት ና የሀሳብ ለዉጥ መረጠ ነዉ በኛ ሀገር የተለመደዉ ጥቁሩ ቢጫ ነዉ ካልን አንመለሰም የንፁሀኑ ደም ወደ እግዚያብሄር ጮኸ በነ ሀንጋሳ አድሮ ፈጣሪ ገዳዮቹን ይፋ አወጣቸዉ ገና ቋንቋቸዉ ይደበላለቃል ይበላላሉ ደም እንደ ጅረት ፈሷልና

    • @anshatube
      @anshatube 2 года назад

      @@tesfayefida2837 ጀል ነገር ነህ እንዲይ ሽምልስ እኩ አሁን አባይ ወደ ስልጣን ሲመጣነው ጀግና ጀግና ያጫውትው እንጂይ በወያኔ ጌዜም አይደለም የሰውን ልጁ ሊስረዲይ ሊቅር ቀጥ ብሎ ሰው አይየም ነበረ ሲቅጠል ሽምልስ ማለት ወሬ የብዙ ሰው ደም በእጁ ያለ ሰው ነው በኢትጰያ ህግ የለም ግን ከላይ ያላ ፍጣሪ አለ ይፍረዳል የሰውን ልጁ ያክል በወለጋ ምድር ያስረዳ ነው ገባህ ግን ፍርዳ አለ ይፍረዳል ስልጣን እና ምጉስና ለወያኔም አለሆነም

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      @@anshatube እንደው እንደው እግዚአብሄር ቢያድር በነ ሀንጋሳ ያድራል?? ጎጠኛ መሆንህን ተረዳሁ።

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 2 года назад

      @@zewditunegatu761 በዘር አጥር ውስጥ አይደለሁምና ብሆንም የሚለውን ቃል ደገምሺው።ሁለቱ አይጋጭም???ሌላው ያልሺውን እስማማለሁ።ጉዳቱ በአማራው ላይ ቢከፋም ሁሉም ቦታ በፀረ ሰላሞች ቡዙ የንፁሀን ሂይወት ተቀጥፋል።ኢትዮጵያ ደምታለች ተዋርዳለች።የኔ አባባል ደሰታችንም ሀዘናችንም ውርደታችንም የሁላችን ያገር አናድርገው።ለሞቱት ወገኖቻችን የገነት ያርጋቸው።ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያርግላቸው።

  • @epepe6102
    @epepe6102 2 года назад +1

    ታ የ ደ ን ድ አ ያ የ ህ ዉ ን የ ሰ ማ ህ ዉ ን የ ም ታ ዉ ቀ ዉ ን ሁ ሉ ወ ደ ፊ ት በ ጊ ዜ ዉ ስ ም እ የ ጠ ቀ ስ ኩ አ ጋ ል ጣ ለ ሁ ማ ለ ት ም ን ማ ለ ት ነ ዉ ??
    ታ ዬ ደ ን ድ አ ሁ ሉ ን ም ቁ ል ጭ አ ድ ር ገ ህ ስ ት ና ገ ር አ ን ተ እ ዉ ነ ተ ኛ ነ ህ
    አ ሁ ን የ ተ ና ገ ር ከ ዉ ን ማ እ ኛ ም እ ና ዉ ቀ ዋ ለ ን

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 2 года назад

    ታዬ አንተ ገጣጣ ከሀገር ብትጣ ይሻልሀል አሁን ነው የነቃኀው ?

  • @sandukaletamo3384
    @sandukaletamo3384 2 года назад

    Considering Shimelis pride & pompous speech shows that he may have connections with those conspiring to destabilize the country.
    The person doesn’t acknowledge the crime committed in his region & doesn’t like to take responsibility.

  • @sgg9955
    @sgg9955 2 года назад

    Dbn bel

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      are aci deben beye ahya enatese deben tebele👎👺👹

  • @socialmarketingcourses2207
    @socialmarketingcourses2207 2 года назад +1

    ይህ ሁሉ እየተካሀደ ዶክተር ኣብይ ዝም ርጭ ያስባለው ምንሆናል?!!!!!!!!!!!!

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 2 года назад +1

    The fact that a Galla politician needs security while living in Galla land among Gallas indicates Gallas are dangerous to the others and eachother. This is why Amarah needs to wake up and organise yourself and protect yourselves.