"ጠንቋዮች ወደኔ ይመጣሉ! በወርቅ የተሰራ መኪና ያስፈልገኛል" ካራቲስቱ ነብይ | Witchcraft | Protestant Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 63

  • @Selam-s6h
    @Selam-s6h 2 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ቃል እንዲ ይላል ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍተዋል ። የኢትዮጵያ አምላክ ወደቀደመው ክብራችን ሀይማኖታችን ይመልሰን 😭😭😭

  • @kifletamenebeshana5197
    @kifletamenebeshana5197 2 месяца назад +10

    እባካችሁ ወንድሞች እህቶች መንፈስን መርምሩ። የዘንድሮ ጉድ አያልቅም ! በዉስጣችሁ ያለዉ የሥጋ መሻት ለዚህ ጉደኛ ሰዎች ተጋልጠናል !

  • @tekestebereket1306
    @tekestebereket1306 Месяц назад +1

    The good Lord richly bless you brother for sharing the Word of the Lord and your testimony. I was richly blessed and happy to hear of your devotion and the service that you provide for your people. May the Lord that you serve bless your family, wife and children and may He give you the desires of your heart. ሃለሉያ!

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih Месяц назад

    You are true journalist... keep going brother God bless you more

  • @MuluSeyoum-wc9br
    @MuluSeyoum-wc9br 2 месяца назад +1

    አንተን ማወቅና መረዳት መብት ያለው የዘላለም አባትህ ብቻ ነው::ሰው ባለማወቅ ባለመረዳትና በስንፍና የወንጌል ተቃዋሚ ሲሆን ይታያል:: ኤፌሶን 1:10 እንደሚለው "በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። አንተ ወንጌል መስበክን ቀጥል:: ባሪያ ከጌታው አይበልጥምና የሱስም ብዙ ነገር ተብሎ የአባቱን ፈቃድ ፈጽሞ ከብረዋል:: ስለዚህ በርታ!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 2 месяца назад +4

    አዳሜ በየቦታው እየተንከባለልሽ አሜን የምትይዉ ከጐፋ ህዝብ ተማሩ እነዩጩፋ ለሰይጣን አጋፍጠዎቸዉ ነው ለዚህ የበቁት በየ አስባልቱ አሜን የምትይዉ ሁሉ ተጠንቀቁ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 2 месяца назад +1

      ተይ ባክሽ ያ ሰይጣን ጎፋ ብቻ ነው ለመሆኑ አማራ እና ትግራይ እንዲህ በድህነት የጎሰቆለው በጦርነት እዛ ያለው ሰይጣን ደግ ሆኖ ነው ?

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 2 месяца назад

      @@asnakeshewaseyasib2284 እሱን የእናንተው አቡጡጦው የዳቢሎሱን ልጅ አብይን አናግሪው ደም ካለፈሰሰ ምንም መስራት የማይችለውን

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 2 месяца назад

      ​@@birukadane8022 መጽሀፍ ቅዱስ ግን አለሽ ገዝተሽ አንብቢ እና ለአቅመ ውይይት ትደርሻለሽ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 месяца назад +6

    ወይ ዘንድሮ
    የማይሰማ ጉድ የለም
    ማንም ተነስቶ ቀረርቶውን ያሰማናል ያደነቁረናል

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 2 месяца назад +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ነብይ ፀጋው

    • @Habesha214
      @Habesha214 2 месяца назад

      anten demo geta eyesus lebona yeseteke setan😢

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 Месяц назад

      Seriously?? Oh u guy need to wake up 😅😅

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 2 месяца назад +2

    ባንተ እና በመሰሎችህ የተነሳ ወደኦርቶዶክስ መመለስ ወስኛለሁ በእውነት የማያቸው ሁሉ ቅፍፍ እያሉኝ ነው ቢያንስ እዛ ብዙ የማይዋጡልኝ ነገሮች ቢኖሩም 5:10 የዚልን ያክል ቅሌት ከመተባበር የቀደመው ቤቴ ይሻለኛል

    • @Habesha214
      @Habesha214 2 месяца назад +1

      ere endatemece wedeza yemayewatelegn telaleche enda ena esun endat letewucewu new setemeleshe be wuha new geltuwoche😂😂

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Месяц назад

      ኦርቶዶክስ ምን እንደምታስተምር አውቀሽ ተረድተሽ ምንፍቅና ውስጥ እንደነበርሽ አምነሽ የከዳሽውን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በይቅርታና በንስሀ ተፀፅተሽ ነው አምነሽበት መምጣት ያለብሽ:: ዝምብሎ መመላለስ እግዚአብሔርም አይደሰትበትም

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 месяца назад +1

    ቅንነትህ ደሰ ይላል ተባረክ ወንድሜ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 2 месяца назад +4

    የአቶ እዩኤል ጩፋ ምሩቅ ለመታወቅ ይሄን ያህል መጋጋጥ ይሄን የሚሰማ ይሄን አሜን የሚል አማኝ መፈጠሩ ይገርማል

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 2 месяца назад +1

    በመጀመርያ ለጌታ ክብር ስጡ... የህብረተሰቡን ሞራል በጠበቀ መልኩ ተንቀሳቀሱ … እራሳችሁ ፈውስ ያስፈልጋችኋል

  • @AsheblrHAGOS
    @AsheblrHAGOS 2 месяца назад

    ፈጣሪኤ መምጫህ ቀርቧል እና በመጣህ ጊዜ እኔን አጥያተኛውን ማረኝ 😢😢😭😭⛪⛪🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tsegayemesessa9887
    @tsegayemesessa9887 2 месяца назад +4

    የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ያለብህ፣ ነገሮችን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል መሠረት እያደረክ ያለህ ወንድሜ፤ እድሜህን ፣ ትዳርህን ፣ ዕውቀትህን ሁሉ ነገርህን ለወንጌል ሰጥተህ ብዙ ዋጋ በመክፈል 360ቱንም ቀን ያለ እረፍት በማገልገል ላይ እንዳለህ በቅርበት አውቃለሁ። ለወንጌል እንቢ ብለህ የተውካቸው አቋራጮች ፣ ጭቅም መሳዮችን በምድር ስትኖር የሚያስፈልጉህን ሁሉ እግዚአብሔር በራሱ ስሌት አስልቶ ለወንጌ የሚጠቅመውን ሁሉ ወደ አንተ ሊመጡ ጊዜው ቅርብ ነው እና በርታ።

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 Месяц назад

    ሰዎች ለመገለጥ ወይም ለመታየት ስባል ስህተት እየሰሩ ነዉ የምሰሩትን ሳያዉቁ ቀርተዉ አይዴለም ፣ሰዉ መልካም መስራትህን ካየ አልፈዉ ይሄዳል ክፉ ስትሰራ ያግዛል ይተቻል ይመለከታል ለዝህ ነዉ።

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 Месяц назад

    በጌታ ስም ጌታ ሆይ ይቅር ባለን
    ኢየሱስ አንተ ና ወይም አትምጣ ስለልክ አይደለም የምመጣው ጌታ ይገስፅ😢

  • @asmaretesfie8583
    @asmaretesfie8583 2 месяца назад

    የኛወች አንዳንዴ ክብር, ሞራል,አስተምሮት እሚባል ነገር አለ ::
    ለህብረተሰቡ ምን መልእክት ያስተላልፋል ምንስ እውቀት ያስጨብጣል እሚለውን አስባችሁ እንግዳ ብትጋብዙ ይሻላችሗል ::
    አለዚያ ቤታችሁን የእብዶች መጮሂያ አርጋችሁ ህብረተሰቡንም ባታሳዝኑት ጥሩ ነው ባይ ነኝ::::

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 2 месяца назад

    God bless u abundantly

  • @DiboraYohannes-u5p
    @DiboraYohannes-u5p Месяц назад

    አሜን

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 16 часов назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭አረ. ፈረደቢን. መንግስቲ. አገራችን. እቢድ. በእቢድ. ያድገቢን. አረ. ፈጣራ. ፍራ. እደዚ. አቲሁኑ

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 2 месяца назад +2

    ሕመም ምድር ላይ እስካለ ሀኪም ቤት ያስፈልጋል።ፖሊስ ጣቢያና የጦር ማሰልጠኛ ብትል አወ።ግብዝ።በሀይማኖት ልብስ ፖለቲካ የምታራምዱ።

  • @DiboraYohannes-u5p
    @DiboraYohannes-u5p Месяц назад

    እግዚአብሔር ያለምልምህ

  • @gashawtiringo239
    @gashawtiringo239 2 месяца назад +1

    ወይ ጉድ የማታሳየን የለም ግዜ ደጉ

  • @DiboraYohannes-u5p
    @DiboraYohannes-u5p Месяц назад

    ወንድሜ ተባረክ ለምልም ውሸት ተናጋሪዎችን አሳፈርክ

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 2 месяца назад

    ይሁዳ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² እነዚህ ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣችሁ እንደ እድፍ ናቸው፤ እንደ እረኞች ያለ ፍርሃት ራሳቸውን ይጠብቃሉ፤ በነፋስ የተወሰዱ ውኃ የሌለባቸው ደመናዎች፥ ፍሬ የማያፈሩ ሁለት ጊዜ የሞቱ ከነሥራቸው የተነቀሉ በበጋ የደረቁ ዛፎች፥
    ¹³ የገዛ ነውራቸውን አረፋ እየደፈቁ ጨካኝ የባሕር ማዕበል፥ ድቅድቅ ጨለማ ለዘላለም የተጠበቀላቸው የሚንከራተቱ ከዋክብት ናቸው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад +3

    ቦርጭክ ይጠፋል በዛው😅😅

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 2 месяца назад

    እሱ እራሱ ፈውስ ያስፈልገዋል እብድ እኮ ነው ታማሚ ይሔ ሁሉ ትውልዱ ቃሉን አለማንበባቸው ነው የማንም መጫወቻ የሆኑት😢😢😢😢😢😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 дня назад

    እኔ ነብይነኘ ባዪችስ ለጥቅም ለዝና ነው የሚያሳዝኑኘ እነሱን ተከትመው አሚን የሚሉት ናቸው

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 2 месяца назад +1

    በስመአም በዚህ እድሜህ ስትቦጠረግ ይገርማል በጣም ወረድክብኝ😂😂😂

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 месяца назад

    እንደዚህ ዓይነት ወደል ቦርጫም እባካችሁ የቤተክርስቲያን መሪዎች በአስቸኳይ ክክርቶስን ለሚከተሉት እንቅፋት የሚሆኑትን እርምጃ ያስፈልጋል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад

    ሲጀመር ጀምሮ እከታተለው የነበር የኛ ቲቪ ዮቱዮብ አሁን አሁን አሰሱን ገሰሱን ነው የሚያቀርበው ሚዲያው ባዶውን እንዳይውል ነው ?

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 месяца назад +1

    የእብድ መአት በዛ በሀይማኖት ሽፋን

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 2 месяца назад +3

    era aferysblahe ya ethiopya hezbe

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 2 месяца назад +1

    የጐፍን ህዝብ በቁሙ የቀበራችሁት በናተ አይነቱ በነ እዩ ጩፋ አይነቱ የዉሸት አምልኮ እያመለከ በየሜዳዉ ሲያስጨፍር በቁማቸዉ አስቀበራቸዉ ኣረ ተዉ እግዚአብሔር ን ፍሩ አሜን እያሉ ከጣራ በላይ ሲያዘልል ከርሞ ይኸዉ ይኸ ሁሉ መአት ወረደባቸዉ ምን ተጠቆሙ በጣም ያሳዝናል ምንም የማያቁ ህፃናቶች በነፍሳቸዉ ተቀበሩ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Месяц назад

    😂😂 I can't stop laughing 😆 z most funniest guy I ever seen 🤣 he have to be a comedian 🤣😂😆

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 2 месяца назад

    መንፈስን በስጋ ስጋን በመንፈስ አታሸንፍም¡¡¡ ገራሚ ነቢይ ቂቂቂቂ...

  • @SalamBalayni
    @SalamBalayni Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 2 месяца назад

    KEDUBUB IDOIT AND SEYTAN AITEFAM

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 2 месяца назад

    Ere hizbe hoy beewuket matat alkual ....

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 2 месяца назад

    Abat hoyi marani

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 2 месяца назад

    አንተ መፃፍ ቅዱስ ሳይሆን የድግምት መፃሀፍ ነው የምታነበው ታማሚ መጀመሪያ ከአጋንንት እስራት መፈታት ይኖርብሀል😂😂😂😂😂😂

  • @MesfenTefera-zc8si
    @MesfenTefera-zc8si 2 месяца назад

    የአምላካችንን ስም ስላዋረድክ የተዋረድክ ሁን

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 2 месяца назад

    አንተን መስማቴ ግዜዬ እንደማቃጠል እንደኪሳራ ነው የቆጠርኩት ጋዜጠኛው አሰስ ገሰሱን አትሰብስብብን እብድ ሆስፒታል እንጂ ሚዲያ አያስፈልገውም።

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 месяца назад

    sofonias yet hedo new

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Месяц назад

    ሚራክል ቦርጭ አቅልጥ ላንተ አይሰራም እንዴ??😂😂😂😂

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Месяц назад

    ክክክክክክክክክ የጉድ ሀገር ኢትዮጵያ ጠንቐይሆች የምፋለፋሉብሽ ጉደኛ ሀገር እራሱም ጦንቀይ ነዉ ብመጡበት ምን ይገርማል በሌበ ቤት ሌባ ገበ ነዉ ነገሩ ህዝቡም መንገኛ ሆነ በቃ አስታወይ ሰው የለም መፋስን መርምሩ የታበለ ቃል አይሰራም እዝቤተ እምነት ተብዬው ድርጅት ውስጦ😮😮😮😮😮😮😮

  • @aynew8966
    @aynew8966 2 месяца назад +1

    ውሸታሞች አውቀው ሰው እንዳይጠጋቸው ነው ማርሻላለልት ምናምን የሚሉት ጥሩ ወንድ ስላለልገጠመው ነው

    • @MesaHaile-kg5ib
      @MesaHaile-kg5ib 2 месяца назад +1

      Leguema ye jimma lij nw en awekewalhu Marshall art nw kefelke check argew

  • @addisuwordofa5775
    @addisuwordofa5775 2 месяца назад

    ዝም ብለህ አትበጥረቅ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 2 месяца назад +1

    ዱርየ

  • @mituethio
    @mituethio 2 месяца назад

    ገና በናንተ ጦስ ድንጋይ ይዘንብብናል

  • @getahunsheleqo
    @getahunsheleqo 2 месяца назад +1

    የከብቶች ስብስቦች