ለካ ኑሮ ረክሷል አይ እናቴ እንዴት እንደሚብቃቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • As wr wb ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ
    👉ደካሞችን በመርዳት የነገ ቤታችንን(የአኼራ ቤታችንን ) እንገንባ 👈
    👉የቻናላችን አላማ የተቸገሩ እናት፣ አባቶችን መርዳት👈 የተለያዩ አስተማሪ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ የሆኑ ፕሮግራሞች ይቀርቡበታል ።
    👉ሰብስክራይብ ስላረጉን እናመሰግናለን 👏

Комментарии • 29

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 6 месяцев назад +8

    እኔ እናት እና አባት የለኝም ለአባቶች እና ለእናቶች ሰደቃ እድታወጣልኝ እፈልጋለሁ

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 6 месяцев назад +1

    የኔእናት አላህ ከማያልቀዉ እርዝቅ ይረዝቃችሁ ወጂማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 6 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤የኔናት አተም በሄዲክበት አላህ ይጠብቅህ ያላካችሁት አላህ ይስጣት ከሱቡ ይግጠማት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ የኔ እናት አጂብ ነውአላህ ደስተኛ ምትሆኑበት ሪስቅ ይስጣቹ❤❤❤❤❤

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ወድማችን በርታልን ስቱይሆን በዚህ ሰአት እሚበላው ያጣው ያረቢ

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 6 месяцев назад +1

    ሱበሀን አሏህ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 6 месяцев назад +2

    የት ነው የጠፋኸው ወድማችን!?
    እንካን መጣህ ፣ስለመጣህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉
    አላህ ከተኮለኞች ይጠብቅ!;
    በጣም ነው ማከብርህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 месяцев назад

    አላህ ዪጠብቅህ ወዲም

  • @SsSd-v9h
    @SsSd-v9h 6 месяцев назад

    የአላህ

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 6 месяцев назад

    የኔ ናት አላህ ይረዝቃችሁ ማዋ አችስ አትከፊብን

  • @RebiatesemaTesema
    @RebiatesemaTesema 6 месяцев назад

    ሱብሀን አላህ ላጣ ስጭው አላህ ነውና አላህ ላንተም መልካሙን ይስጥህ ለዱአህ አሚን

  • @hamdibintbaba2788
    @hamdibintbaba2788 6 месяцев назад

    የኔ እናት😢😢 አላህ በቡዙው ይረዝቃቸው ወንድም አንተም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወላሂ በርታ በዚህ ስራህ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад

    እህታዋ አላህ ሀጃሽንሁሉይሙላልሽ ያረብ አላህጨምሮጨማምሮይስጥሽ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 6 месяцев назад

    ያሳዝናሉ እናታችን አይ ዱንያ!!

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 6 месяцев назад

    ማጣት ከባድ ነው አላህ ሚስኪን ኡመቶችን ይጎብኚ❤

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe 6 месяцев назад

    አላህ ርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ የኔእናት

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159 6 месяцев назад +1

    የኔ እናት

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад

    የኛ ጀግና አላህ ደካሞችን ፈቃጅ አረገህ

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 6 месяцев назад

    አድራሻ ስጠኚ ስኪ ያቅሜን ልስጥ❤❤😢😢

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 6 месяцев назад +2

    አንጀቴ ተላወሰ በምነው ብር እምንልክልህ ማስፈጠር ፈልጌ ነበር ዱአ ፈላጊነኝ 😢😢❤

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 6 месяцев назад +1

      በሱ አካዉንት ልከሺ ስጥልኝ በይዉ ታማኝ ነዉ

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 6 месяцев назад

    አላህ ይሰጥሸ የሰጥሸው አላህ ይረዝቁሁ ጭምሩ አላህ ይሡሁ አንተም አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumaassen560
    @fatumaassen560 6 месяцев назад +1

    ቁጥርህን

  • @ameenahameenah886
    @ameenahameenah886 6 месяцев назад

    ቁጥርህንወዲም

  • @ameenahameenah886
    @ameenahameenah886 6 месяцев назад

    ቁጥር

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад +1

    እደዚህ ያለውን እደት አናበርታታም