አይ አባት ልጆቼ ከሚተመሙ እኔ በታመምኩ 😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 29

  • @husstube9131
    @husstube9131  6 месяцев назад +8

    እኒህን ቤተሰብ መርዳት የምትፈልጉ የባታችን አካውን እና ስልክ // ንግድ ባንክ 1000559385992 አህመድ ይመር ስልክ 0975449769 በዚህ ይገኛሉ

    • @الحمدلله-خ4د2س
      @الحمدلله-خ4د2س 4 месяца назад

      አንተን ላናግርህ ፈልጌ ነበር ቁጥርህን እንዴት ላግኝዉ?

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 6 месяцев назад +2

    ያረብ አላህ አፊያቸውን መልስላቸው ።ያወዱዲ ያገፈር ቤታቸውን በደስታ በአፊያ በእርዚቅ ሙላላቸው

  • @أمعيوب
    @أمعيوب 6 месяцев назад +4

    ያረብ ያረህማን የረሂም አንተ የሚቸግርህ ነገር የለም ልጆቹን ሙሉ አፊያቸውን መልስላቸው የሪዝቅ በርህን ክፈትላቸው እናቶቻችን ሲደሰቱ እንጂ ሲያዝኑ ሲያለቅሱ ማየት በጣም ከባድነው ያአሏህ ሀዘናቸውን በደስታ መልስላቸው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሁስ ጄዛኩሙሏህ ኸይር እህታችን ባሰብሺው ነገር ሁሉ አላህ ያስደስትሽ

  • @امتوأم-ي1ص
    @امتوأم-ي1ص 6 месяцев назад +4

    ኢላሂ እነዚህ ሚስኪን ልጆች አፊያቸውን መልስላቸው ያረብ አንተ አይቸግርህም ያከረም
    ጀዛከሏህ ኸየር ወንዲማቺን ሁሴን አላህ ይመንዳህ
    ለሰጠቺውም አሏህ ሀጃዋን ያውጣላት

  • @umabuzerandanes
    @umabuzerandanes 6 месяцев назад +2

    አላህ ለይለተል ቀዲርን ይወፍቅሺ
    ለነዝህ ሚስክኖቾ ያስደሰሺ

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 6 месяцев назад +1

    አላህዬ የነዚህን ባሮችህን ደስታ አሳየን ያረሂም አንተ ሁን ያልከው ይሆናል

  • @taybat536
    @taybat536 6 месяцев назад +1

    ያረብ አተ አዛኝ ረሂም ጌታ የነዚህ ሚስኪን ባሮችህን አተ አሊሙል ሀኪም ሀክማቸዉ አተ አይቸግርህም

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by 6 месяцев назад

    ብዙቢዶወችን አይቻለሁ አንዳዛሬ አልቅሽም አላህቅ ያረሂም ያጀባር የነዚህን ልጆች ሙሉ አፊያቸ፣ውን መልስላችው የኔባት አኔ ኩርምት ልበል ከልጆቹም ያባተ፣ትእናየናታቸውማሳዘን አላህሆይ የነዚህን ልጆች ያያቸውሁሉ የዘነ የለቀሰ አፊያቸውን መልስላቸውና ደስታቸውን አሠማን ያከረም የወሀብ ያቅህር

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад +1

    ቆይ ወድሜዋ ልጆቹ ተፈጥሮነው ከጊዜበኋላነው እደዚህየሆኑት

  • @abuhamza1065
    @abuhamza1065 6 месяцев назад +2

    አድራሻቸው የት አለ ምርዳት እፈልጋለሁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 месяцев назад +1

    አላህ አፊያ ያርግላቸዉ

  • @امتوأم-ي1ص
    @امتوأم-ي1ص 6 месяцев назад +1

    አሏህ ጀዛችሁን ይክፍላችሁ

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed 6 месяцев назад

    እስኪ ውዶችየ በቻልነው እንርዳቸው

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад

    አላህያሰበችውን ያሳካላት

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 6 месяцев назад

    ያአላህ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад

    ወድማችን በርታ

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 6 месяцев назад

    وجزاكم الله خير

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 6 месяцев назад

    አላህአፌያያርግላችሁ፡ያርብአለሚን

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 6 месяцев назад

    አላህ ይማራቸው

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 6 месяцев назад

    ያአላህ ያረብ

  • @LeshanWork
    @LeshanWork 6 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ በመጀመሪያ ሳላመሰግን አላልፍም አላህ አዱኒያንም አኸይራንም አላህ ያሳምርላችሁ ጅዛኩም አላህ ኸይር
    ቁጥራችሁን ፈልጌ ነበር በዚሁ ላይ በኮሜት አስቀምጡልኝ Huss

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 6 месяцев назад

    الله جزاك الله خير يارب 🤲

  • @Al-Tube
    @Al-Tube 6 месяцев назад

    الله يحفظك

  • @sameerasami9388
    @sameerasami9388 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤😢😢😢🎉

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 месяцев назад

    ያአላህ ባራህመትህ🤲🤲🤲🤲🤲💦💦💦ያወዱድ

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry 6 месяцев назад +1

    አላህ አፈያ ያርግላቸዉ😢😢

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by 6 месяцев назад

    ብዙቢዶወችን አይቻለሁ አንዳዛሬ አልቅሽም አላህቅ ያረሂም ያጀባር የነዚህን ልጆች ሙሉ አፊያቸ፣ውን መልስላችው የኔባት አኔ ኩርምት ልበል ከልጆቹም ያባተ፣ትእናየናታቸውማሳዘን አላህሆይ የነዚህን ልጆች ያያቸውሁሉ የዘነ የለቀሰ አፊያቸውን መልስላቸውና ደስታቸውን አሠማን ያከረም የወሀብ ያቅህር