ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ብቻ አይደለችም የአብኖቹ ተወካዮች ፓርላማ ውስጥ ያነሱት ጥያቄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ethiopian #nazutube
    ኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ ብቻ አይደለችም የአብኖቹ ተወካዮች ፓርላማ ውስጥ ያነሱት ጥያቄ

Комментарии • 105

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t Год назад +11

    ክርስትያ ን ለእውነት የቆምክ የአማራ ጀግና ፈጣሪ 🙏🏽ይጠብቅህ

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw Месяц назад

    የኢትዮጵያ ልጅ ኩሩጀግናየአማራዉግርፍ ❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад +8

    ኢትዮጵያ ሐገሬ አፍሪካ አህጉሬ ፈጣሪ ከዚህ ዓይነት አዙሪት እንዲያወጣሽ ፀሎቴ ነው፡፡፡

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Год назад +5

    የምትታረዱ ወግኖች ፍርድን ከእግዚአብሄር ብቻ ጥብቁ!!!

  • @melakunegash3792
    @melakunegash3792 Год назад +19

    አቶ ክርስቲያን ታደለ ጎበዝ ትንታግ ፖለቲከኛ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Год назад

      ዘገምኛ ነው እምመስለኘ ዘረኛ እና ፓለትከኛ ለየቅልነዉ

    • @abby8509
      @abby8509 Год назад

      በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሲሸነፉ እያሰሩ ሲታሰሩ እኮ ግን አሸናፊዎች ናቸው አሳሪዎች ደግሞ ተሸናፊ 😂😂😂😂😂 ክርስቲያን ወንድ የናቱልጅ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

    • @user-xw2kf7ri5t
      @user-xw2kf7ri5t Год назад

      @@chaltuaddisabebakegna265 ዘረኛ 😳ዘር ቆጥሮ እየገደሉ ዘረኛ ማለት ግን አይከብድም ራስሽን ከስምሽ ጀምረሽ ፈትሽ ከመተቸትሽ በፊት ገለቴ ለሆዱ አድሮ ወገኑን ስላላስገደለ ነው ዘገምተኛ ያንቺ አስተሳስብ ነው

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 Год назад

      @@abby8509 ትክክክል

    • @GebermikalAyalw
      @GebermikalAyalw Месяц назад

      ​@@abby8509ትክክል

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Год назад +1

    ይህን የምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሰዉየዉ ማየት ያመኛል ለሞቱት የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት የከለከሉ ጭራሽ አስቆጣቸዉ ፓርላማ ምክር ቤት ክብር ነበረዉ በጥንት ግዜ አሁን የህዝብ ምክር ቤት ተብሎ ለህዝብ የማይቆረቆር ሰዉ ሲታረድ የህሊና ፀሎት የማያዉቁ ብስለት የለለዉ ፖለቲካ

    • @user-fj6zs3tz3f
      @user-fj6zs3tz3f Год назад

      አዎ በጣም መጥፎ ጊዜ ላይ ነን ያለነዉ።

    • @GebermikalAyalw
      @GebermikalAyalw Месяц назад

      የሚያሰጠላሠዉማለትእሱነዉ😢😢😢

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene1803 Год назад

    ጥይት በላይዋ ላይ ሲሄድ.... ክክክክ.. ቅቅቅቅቅ
    እነዚህ ሰዎች በቃ ስልጣኑንም ርስቴ ማለት ጀመሩ ማለት ነው. ተመፃዳቂ ዉዳቂ ባዶ ከመሆን ይጠብቃችሁ

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 Год назад +2

    ከፓርላማው ጫፍላይ ከበላይ ካናቱ
    ሠቅለው ያሥቀመጡት አይሰራም ሠዓቱ
    እንደመሥራቤቱ
    ኮተት

  • @td3458
    @td3458 Год назад +3

    ሙታን

  • @user-xn4qg2eq6o
    @user-xn4qg2eq6o Год назад +9

    ድሀሲጨፈጨፍ ጆሮዉ እየሰማ አይኑእያየ መግሥትን የማይገሥጥ የጉማማ ሥብሥብ

  • @awokeengida9757
    @awokeengida9757 Год назад +1

    ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ኢትዮጵያዊ ቢሆን ኑሮ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Год назад

    ኢትዮፒያ አገራችንን ሰላምን አላህ ይመልስልን ለወንድማችን ክርስቲያን ትልቅ እክብሮት አለኝ አላህ በዋልክበት ባደርክበት ሁሉ ይገድፍህ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад +1

    አቶ ክርስቲያን ታደለ እናመሰግናለን። ስለምትጠይቂ ነው ሊያስወጡሽ የፈለጉት እንደሌሎቹ አጨብጫቢ ነኝ እድትይ ነው

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f Год назад +1

    ሸክሞች
    ቆዩ አንድ ቀን ከትከሻችን የምናራግፍበት ጊዜ ይመጣል

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d Год назад +4

    ጫፎ እግዚያብሔር ፍርድ አለው

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Год назад +3

    ባለማዕተብ አይደለሽ ለዛ ነው ምንም አታመጪም የትም ብትሄጂ ይሉሽ

  • @minebelgirumgeremew2057
    @minebelgirumgeremew2057 Год назад +6

    ስራዉን የማይወጣ ስብስብ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Год назад +2

    ጥላችሁ አትወጡም፤ምንድነው ከዚህ በላዮ በኦሮሞ መዋረድ አለ።

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Год назад +3

    ክክክክክክክ ሽሞው ጨርሰው ነው ያመጡት ከወያኔ የባሳቹ ናቹህ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +1

    አንዱ ገራገር ቢጤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሃብታም ለመሆን የሚረዱ ሁለት መጽሐፍትን ብትጠቁመኝ አለኝ ። ባወጣ ባወርድ አልመጣህ አለኝ። ግን እኮ ጸሃፊዎቹ መንገዱን ቢያውቁት ለአንተ አይነግሩህም ነበር አልኩትና ለማንኛውም፣ እኔ እንደነሱ ንፉግ ስላልሆንኩ፣ ካልታተመው መጽሃፌ ሁለቱን መንገዶች ልጠቁምህና ብትፈልግ ተጠቀምበት ፣ ባትፈልግ ተወው ስል የሚከተሉትን መንገዶች ጠቆምኩት :-
    በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለህ በአጭር ጊዜ ሃብታም የሚያደርጉ ሁለት የ" ስራ" መስኮች አሉ።
    አንደኛው የስራ መስክ ፣ ጥሩ አልቃሽና አስለቃሽ፣ ጥሩ ተሳዳቢና አሰዳቢ ወይም ጥሩ ፎካሪና አስፎካሪ የአማራ ብሄርተኛ መሆን ነው አልኩት። የኦሮሞና የትግሬው ብሄርተኛ ላይ እንኳን ጀምበር ጠልቃባቸዋለች። አሁን ላይ ዛሩ እንደቆመ ያለው ለአማራ ብሄርተኞች ነው ስለው፣ "አማራ አይደሉም እኮ" አለኝ። ችግር የለውም ስምህን ዳምጤ ወይም ደምጤ ብለህ ቀይረህ ሞክረው አልኩት።
    ሁለተኛው ደሞ ፣ ወዮልህ እያልክ ወይም ደሞ የገንዘብ መና ከሰማይ አወርዳለሁ እያልክ፣ አንተ መሬት ላይ ከስር ከስር ገንዘቡን መሰብሰብ የምትችል ፣ ጥሩ ነብይ ወይም እንደ መምህር ግርማ ጥሩ ቄስ መስለህ ለመንቀሳቀስ ሞክር አባቴ
    ሰምቶ ሰምቶ፣ " እንደው ምን እንደምትል ልሰማህ እንጂ እኔኳን የምኖረው ውጭ ነው" ብሎኝ ተለያየን ፤

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 Год назад +3

    Why are they not mentioning the biggest corruption in Ethiopian history where Abiy Ahmed told the parliament that he is going to spend 500 billion Birr in his project to build a palace and they should not ask him from where he is going to get the money? And how the projects and contacts will be awarded? If this parliament cannot ask this basic question about open corruption from the head of the government, then this parliament is dead one.

  • @Awake.726
    @Awake.726 Год назад +4

    የአራጅ ስብስብ!

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d Год назад +2

    በደም የተጨማለቀ ቡድን

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Год назад +2

    ምንድነው የምድር ቤት አባላቱ ሁሉ ቀለም ተቅብቱኣል የጭንቅላታቸው ባዶነት አንሶን የአንጨት ሽበት አንኳ አንዳናይ ሊያደርጉን ነ አንዴ

  • @muluyeeyayu198
    @muluyeeyayu198 Год назад +3

    ጫፎ አፈ ጎብየ ገውላላ ነው።ትውልድ ገዳይ ግን ልጃችሁ ብቻ ሳይሆን ዘራቹህ ያፍራሉ።

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Год назад +2

    Ye hodam sibeseb ye abiy kebtoch

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Год назад

    Enaten mayet yamal egziabher yeferedal!!!

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Год назад +1

    ኦፌኮወች በአብን ቦታ ቢገኙ ምን ያክል ለፓርትያቸው ይሰሩ ነበር ድሮ አንኳ በድሮው ኢሃድግ ጊዜ መራራ ጉዲና ብቻውን ምን ያክል ወያኔን ያሳቅቁ አንደነበር ሲታስብ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Год назад +1

    ሀገርን ቀርቶ ህዝብን ቀርቶ ከብቶችን የማይወክል ስብስብ ነው

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Год назад +1

    Tagese chafo yemibal aleqlaqi. Yehe mengest sifers 1gna angetun malet

  • @dagnetegegn8183
    @dagnetegegn8183 Год назад

    Atfru bedenb tenageru

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Год назад

    ይህ ቤት ተጨማሪ 1000 ወንበር ይጨመርበትና ህዝቦች ራንደምሊ ተመርጠው የህዝብ ችግር ቢቀርብልን።

  • @hussen533
    @hussen533 Год назад +1

    ኢህአደግ ወያኔ ነበር አሁን ደግሞ ብልፅግና ማለት ኦሆዴድ ነው

  • @hailelegesse648
    @hailelegesse648 Год назад

    ሙስና መነሻዉ ከየት ነዉ?

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Год назад

    ንግግራቸዉ ፋይዳ ሰለማይሰሰጠዉ ቀጥሉ በተራ በተራ እየየተባሉ ጉድ ነዉ

  • @ffm377
    @ffm377 Год назад

    Denkoro sebesebe Hodame

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 Год назад +3

    ፖላማ ፌክ።

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Год назад +4

    ምክርቤቱን ዝንብለው ነው እጃቼውን የሚያወጡት አጨብጫቢዎቺ

  • @mehammedali4387
    @mehammedali4387 Год назад

    Heroo

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Год назад +1

    የሙታን ስብስብ ከእናንተ ጭንቅላት ገና ለተወለዱ ለህፃት ጭንቅላት ትልቅ ቦታ አለኝ:: ቱ !

  • @zumalazar9290
    @zumalazar9290 Год назад

    Slow down doctor ? Mr

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 Год назад

    ባዶ ናችሁ በፈጣሪ

  • @user-fj6zs3tz3f
    @user-fj6zs3tz3f Год назад

    አስተዳደር በጃንሆይ ጊዜ ቀረ።

  • @haides2521
    @haides2521 Год назад

    ወይ ጨዋታ፣ፓርላማው ድሮም (በወያኔ ጊዜ)ድራማ ነበር ፣አሁን ደግሞ ረቆ ተጠናክሯል።በቃ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል፣ምን ታመጣላቹህ።።።።

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Год назад

    Ye abiy ensesawoch yemiyarebachew nachew

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 Год назад

    There no government abyei government BECOMES Ethiopian EDAMIN GAGA.

  • @ggtt913
    @ggtt913 Год назад

    😭😭😭😢😢😭😭😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Год назад

    Tagese chafo ante ye pp shint cherq atabi ayzoh ye gize guday new hulachihum gizeachihu siders be wurdet ena beqelet botahen teleqaleh ant dedeb asafari

  • @mehammedali4387
    @mehammedali4387 Год назад

    All are crazy

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 Год назад

    አቶ ክርስቲያን ታደለ በለከት የለሽ የጨቅላ አነጋገሩ ከአማራ ክልል ውጭ በሚኖሩት አማሮች ላይ ለደረሱት አደጋና ሠቆቃዎች በግንባር ቀደም ከሚጠየቁት አንዱ መሆኑ ማንም ሰው ሊገነዘበው ይገባል ።

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p Год назад +1

      ውጣ አት ወጠጤ አንተ ነህ መካሪው ለከትህ ይጥፋ አበጣባጭ ውሻ እውነቱን አይናገር ነው

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 Год назад

    You are ……. Think about Ethiopian farmers, your discussion is not more than a family hood!

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Год назад

    የክርስቲያን ታደለ ዕውቀት እዚህ ፓርላማ ውስጥ የሚያስገባው ነው ወይ? ብዝሀነት ማለት በምን ስሌት ነው " የሀሳብ " የሚሆነው ?

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Год назад

    None

  • @judietariku612
    @judietariku612 Год назад

    Cherstian yemeyaweraw sele AbN ke hone esum behone yawe PP new. erasun bayedhewede teru new.

  • @haides2521
    @haides2521 Год назад

    አትድከሙ አብኖችም ሆነ ሌሎች የአማራ ተወካዮች።አማራ ሁሉም ግልብጥ ብሎ የያዘውን ይዞ መጀመሪያ ክልሉን ነፃ በማውጣት እና የህዝብ መሪዎችን አምጥቶ ከሌሎች ክልሎች ጋር መደራደር ይችላል እንጂ አሁን ምንም ብታነሱ ማንኛውም ሊቀበላቹህ አይችልም ፣የጎራብጠቸዋል እንጂ።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Год назад +2

    ጭራሽ ይህ አፈ ጉባኤ ተብየው ስውየማ የአብይ ፈሱን የሚፈሳበት ቂጠ ጉባኤ ቢባል ይመረጣል

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 Год назад

    You can’t speak for Ethiopians! Your time is UP UP UP and up

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 Год назад

    Take your fiction to gonder!

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +1

    ይሄ ልፋጫም አፌ ጉባኤ እንዴት እደጠላሁት ኢትዮጵያ የብልጽግና ብቻ አይደለችም ወያኔን አስመናቹሁን ቱ

  • @Asqualhaile
    @Asqualhaile Год назад

    እናንተየ ይሀ ክርስቲያን የሚባለው ምን አመዳሙ ነው በናታችሁ ሰው መልኩም ነግግሩም እንዲህ ያስጠላል በዘራችሁ አይ ደረስባችሁ

  • @mimashiferaw6738
    @mimashiferaw6738 Год назад

    I am 100% sure he's scared of Oromo people ! Oromo is Ethiopians 😃😃😃

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Год назад

    ብልጽግና አሸንፎ ነው አትዮጵያን የወከለው። አንተም (አቶ ክርስቲያኑ) ተሳክቶልህ የምታሸንፍ ከሆነ ኢትዮጵያን ትወክላለህ። ለጊዜው...the winner takes it all. period!!

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Год назад +1

    እናንተ ለብልጽግና ሲሳይ እትሁን

  • @getachewalemu5918
    @getachewalemu5918 Год назад +2

    አይ ኦሮሞ ከንቱዎች ዝንጀሮ ምን ቢሰለጥን.....

    • @StellarPeek6701
      @StellarPeek6701 Год назад

      ፓርላማው የሚመራበት ሕገ ደንብ አለው። ሃሳባችሁን ፓርላማው ካልተቀበለው ቀሪው የዩቱብ ጩኸት ነው። ተቃውሞ ማሰማት መብት ነው። መጥፎው ነገር ዋልታ ረገጥ መሆኑ ነው።

  • @Jocy939
    @Jocy939 Год назад +3

    አይይ ክርስቲያን ቁጭ ብሎ ዘርአጥንት ይመረምራል አቦ ሥራህን ስራ

    • @morningmorning1191
      @morningmorning1191 Год назад

      አይገርምም የወደቀ ነው አልገባውም እንጂ ፊቱ እራሱ ይናገራል ክፉትነቱ

    • @Jocy939
      @Jocy939 Год назад

      @@morningmorning1191
      እሱና መሰሎቹ ጭር ሲል አይወዱም
      ግር ግር ለእስክንድርም አልበጀም
      ምክርቤት ተጎልቶ ዘርን መመርመር በሂሳብ ማጣፋት? ይቺን ወንበር ደግሞ አያያትም በምርጫ እንቀጣዋለን: ይብላኝ ለፓርቲው

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p Год назад +3

      አት የለሸቃም ማት የአቢይ አህመድ አጎብዳጅ ሁላ ክርስቲያን እውነቱን ነው የተናገረው

    • @MimiMimi-wn4rk
      @MimiMimi-wn4rk Год назад

      @melkam6928 sent yesewe deme tekefelehe? Genzebima tesereto yegegal, teketarihula !

  • @hassenmelaku4558
    @hassenmelaku4558 Год назад

    ክርስቲያንና ደሳለኝ ሁሌ ንትርክ እንጂ አታቁም፡ ስለሚጨፈጨፈዉ ህዝብ ለምን ዝም አላችሁ? ለነገሩ የግል ጥቅም ይቀድማል? ምን ይላሉሉ!!!!

  • @bkaita-hw8qd
    @bkaita-hw8qd Год назад

    👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Год назад

    አቶ ክርስቲያን የምትመገበው በርበሬ አንተን ብቻ እያቃጠለ ነው ብዙሃን ኢትዮጵያን በርበሬን ይመገባሉ ነገር ግን ፈሪሃ, ትእግስት ሀላፊነት ትህትና በፓርላማው ያሳያሉ ሀገር እና ህዝብ ስለሚያስቀድሙ ነው

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Год назад

    ክርስቲይን የተባለ ባንዳ

    • @habtamuketara4766
      @habtamuketara4766 Год назад

      That is absolutely true , Ethiopia belongs to all citizens

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад

    አቶ ክርስቲያን ታደለ እናመሰግናለን ።ስለምትጠይቂ ነው ሊያስወጡሽ የፈለጉት እንደሌሎቹ አጨብጫቢ ነኝ እድትይ ነው

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад

    አቶ ክርስቲያን ታደለ እናመሰግናለን ።ስለምትጠይቂ ነው ሊያስወጡሽ የፈለጉት እንደሌሎቹ አጨብጫቢ ነኝ እድትይ ነው