Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጆሮ ያለው ይሰማ አዕምሮም ያለው ያስተውል የአማራን ምድር በረከታቸውን ባዶ ያደረጉ እንዲህ ያሉቱ ካህናት ናቸውና ወገን ይንቃ
ተባረክልኝ ወንድሜ ትዝታው እውነትህን ነው እንትና ነገሰ ዛሪ እንትና ይነግሳል ነገ እያሉ የጣሆታቱ ብዛታቸው ሆርቶዶክሶች በከንቱ ዘመናቸውን ለሚጨርሱ ጌታ ይድረስላቸው ወደ ወንጌል እንዲመለሱ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ትዳርህ ልጆችህ ቤተሰብህ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባርከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን::
በእውነት ጌታ እንተን እና መላቤተስብህን እንዴት እዳስመለጣችሁ የገርመኝል ጌታ አብዞቶ ይባርካችሁ
ተባረክ ፖስተር ትዜ ጌታ ካረዳ የጨለማዉ አስተምሕሮ ዘመናት ያስቆጠረ ሐይማኖታዊ ሽፋን የተሰጠዉ አስተምሮ መዉጣት በጣም ከባድ ነዉ ጌታ ትዉልዱን እያነቃ ነዉ,ሐሌሉያ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ በጌታ ወንድሜ ትዝታው።
Amen!!!Egzhabir le hizbachen yedreselachu🙏🏼🙏🏼
ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ጌታችንና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር
ድግምት እግዚአብሔር ይገልብጥህ ዘንህ አልቋል🎉🎉🎉
በጨለማው ውስጥ ብርሀን ይብራ ፣አሜን
ትዜ መታደልህ ! ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ !!
ፓስተር ትዝታው መንፈስ ቅዱስ ያበረታሀል ቃሉን በግልጥ እንድትናገር ስላንተ እፀልያለሁ በርታ በጣም ደስ ብሎኛል
Tebareki geta yebareki sagawni yabezal wondime ❤❤❤❤❤
ትዜ ወንድማችን ጌታ ለጠፉት ዐይን እንድትሆን ፀጋውን አብዝቶልሃልና ስለአንተ አምላኬን አመሰገንኩት ኦ እግዝአብሔር ለወገኔ ፈጥነህ ትደርስላቸው ዘንድ አብዝቼ እለምንሃለሀ!!!❤❤
አገልግሎትህ ይባረክ❤❤❤❤❤
እውነቱ እየተገለጠ ስላሌ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንደ ሃገር ያጎሳቆለን ሰላም እንድናጣ የደረጉ ስራቸው ይፍረስ
የእግዚአብሔር ቁጣ በጠንቋዩና በሚያስጠነቁለው ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በሚኖሩባት ምድርና በኗሪው ሕዝብ ሁሉ ላይ እድሚሆን ቃሉ በግልጽ ይናገራል። ለዚህ ነው ምድሪቱ ለምና ብዙ ዓይነት ማዕድ እያላት እስካሁን ድረስ በርሃብ፣ ሕዝቡ በተልያዩ በሽታዎች፣ እርስ በርስ በሚጠፋፋ ጦርነት ሲያልፍ የቆየው።
GOD bless you and your family pastor 🙏
ትዝዬ ተባረክልኝ ፣ለእኔም ፀልይልኝ ወንድሜ
Yediablosn sira liafers Egziaber asinestohalina eyebareke yibarkih!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ገና ፈትፍቶ ያዋርዳቸኋልትዝዬ በርታ አንተም ጨለማዉን እንዲህ ግለጥ
GOD BLESS U PASTOR TIZITAW U ARE BLESSED ALWAYS SPEAKING THE TRUTH BOLDLY! REALLY GOD BLESS U IN THE NAME OF JESUS❤❤❤
God bless you brother
እሰይ ! በጌታ በኢየሱስ ስም ስራቸው ይፍረስ ! እግዚአብሔር ያዋርዳቸው ! የህዝቡንም አይን እግዚአብሔር ይክፈትላቸው ::
በአንተ አገልግሎት ተባርኬለሁ
❤🎉❤🎉❤🎉ትዜ❤❤🎉❤🎉ተባረክ ❤🎉❤🎉
ጌታ ያዋርዳቸው
እግዚአብሔር ይባርክህ
❤❤❤❤ Thanks again ❤❤❤❤
Zemenih Hulu yibarek
Tize God Bless You!
God bless you pastor ❤
Geta Tsegawun yabzalih
MAY GOD BLESS YOU DEAR BRO!
Yewengel Arbegna
Tize.tabareke😢😢😢
ወንጌል እየተገለጠ ሙዋርትና ጥንቆላ እየተጋለጠ ይቀጥላል ጠዋት ለታቦት ከሰአት ለጣኦት ወይም ጠዋት ለታቦት ከሰአት ለታቦት ሰይሆን ሁሌም ጠዋት ከሰአት በሚመች በማይመች ሁኔታ ክርስቶስ አለን ኢየሱስ ነው ወደ አብ አባታችን መድረሻ መግቢያ ፍፁም ዋስትና♥
የጥንቆላ የመተት የድግምት ያፍዝ ያደንግዝ የሟርት መንፈስ ሀሉ የዳቢሎስ ነው። እግዚአብሔር ይገስፀውሥራው ሁሉ በጣለው በኢየሱስ ስም ሥራውን እናፈርሳለን ።
Ejig adrge ewedhalehu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you my brother
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ከተማ ክ/ም ቤ/ክ ውስጥ ነው የተያዘው። ስሙን እያቀያየረ የሚኖር ሞኖክሴ ነው። የሚደግው ሰው እንድፋጅ ሠላምና በረከት እንዳይኖር የዘንዶ ምስል ካለበት መፅሓፍ ነው ይላል ቪድዮው በአጭሩ።
God bless you.
Keep going bro good job
Igzabher yimesgen...antenim yegzer sew legna sileseten inde mankia dewl honehal....antenim amesgnalew ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ብዙ ጠያቂ ምእመናን በዝቶባት የምታወግዛቸው ሰዎች እየበዙ ነው ከዚህ ቤ/ክ የሚሰደዱ የኢየሱስ ወዳጆች የራሳቸው ቤተክርስቲያን ቢሰራላቸውና አስራት ፣ፀሎት፣ሰርግ ሁሉን የሚፈፅሙባቸው የክርስቶስ ቤቶች ቢገነቡ እንደነ መሪ ጌታ አይነት ሊቃኖች ብዙ ነገር ሊያስተምሩ ሊያገለግሉ የሚችሉባት ቤተክርስቲያን ይሰራ🎉🎉🎉ኦርቶዶክስ ውስጧ የተበላሸ ነው ቄሶቹ ምእመኑን ይፈራሉ መቼም ወደ ክርስቶስ አይመለሱም ይልቅ ስደተኞቹ ይሰብሰቡ🎉
ቄሶቹ መስቀልም አይሳለምልህም እሱ ያሳልማል ጌታ ያላዘዘውን😢
Ameeeeeem
የሚታጠበው ገብርኤል ግን ኦርቶዶክሶች ገብርኤል ምን እንደሚመሰል የት አያችሁት ? ደሞ ክንፍ ሰትወዱ እናተ ቤት ምን ክንፍ የሌለው አለ መብረር ነውጂ የሚቀራቼው እነ ተክሌም ክንፍ አላቼው እንደው የቤታችሁ ጉድ ቢወጣ ቢወጣ አላልቅ አለ ይሄ የእግዚአብሄር ሰራ ነው ሊያዋርዳቼሁ ሰለ ፈለገ አምፃችሁበታላ ብትመለሱ አይሻልም ነገሩ ሳይከፋ ? ተባረክ ትዜ ወንድማችን🙏❤
ይሄው ነው የህዝባችንን ደም የሚያፈሰው በግምቢ ክህዳኔ ምህረት ውስጥ ነው ሰው ሰላም እንዳያገኝ በዘንዶው የሚሰራ ነው በ04 ቀበሌ ውስጥ ነው የተገኘው የሚለው
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
11 ፤ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።12 ፤ ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።
ኧረ በፌስቡክ ራሱ የጥንቆላ አይነት ደርድረዉ ፅፈዉ ቁጥራቸዉን አስቀምጠዉ የሚደግሙ አሉ። እኔ የሚገርመኝ እንዲህ አይነት ላይክ የሚያደርጉ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸዉ
Fitachew yemikebrut and new
Ebakachu sel amlaki athunu .Medanit yehonewn Eyesus Krstosn bicha emenu lehatiat yemotelachu esuu bicha newna.
ጳጳሱም የያዙትም ዘንግ ላይም የእባብ ምልክት አለበት
ትናንትና ግምቢ ኪዳነምህረት ራሱን ሞሎክሴ ብሎ የሚጠራ ምዕመኑ እንዳይግባባሰለም እነዳይሆን ሲደግም ለድግምት የሚጠቀሚበትን መጽሐፍ በራሱ እጅ እነዲቃጠል አድርገነዋል ቤተክርስቲያናችንን አየወክልም video ውን share አድርጉልን ነው የሚለው
10 ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።
muka xarabamaa baattanii hin iyyinaa gara Yesus koottaa inni taabota jettee achikeessa keessee itti sagadduuyyuu sanuma kanuma seexanaati
Be gimbi ketema be kidane mihret betekirstiyan wust sidegim yeteyaze new selam indayinor dem indifes yetedereg neber Egzabher agaletew hayil ye Egzabher new yilal tirgumu
ጠ
ትርጉሙ ።ቪዲዮውን የሚትከታተሉ ሁሉ በትላንትናው ዕለት በግምቢ ከተማ ኪዳነ ምህረት ኦ/ቤ/ክ ውስጥ አንድ ራሱን መነኩሴ ነኝ ብሎ የሚጠራው ጠንቋይ የተለያዩ የአውሬ፣የዘንዶና የእባብ ምስል ያለባቸውን የጥንቆላ መፃሕፍቶችን ይዞ ቤተ ክርስቲያንቱ ሠላም እንዳታገኝ ፣ደም መፋሠስን፣በሕዝቡ መካከል ሠላም እንዳይኖር ሲደግምና ሲራገም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተይዞ ቀበሌ 04 ውስጥ የጥንቆላ መፃሕፍቶቹን ራሱ እንዲያቃጥል ተደርጓል። ሟርትና ጥንቆላ በእኛ ላይ አይሠራም ብሏል።
😂😂😂😂
Tze zebene tfat lalemamen yegbtsin fot msl pente new yemitekembet blol asayen
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጆሮ ያለው ይሰማ አዕምሮም ያለው ያስተውል የአማራን ምድር በረከታቸውን ባዶ ያደረጉ እንዲህ ያሉቱ ካህናት ናቸውና ወገን ይንቃ
ተባረክልኝ ወንድሜ ትዝታው እውነትህን ነው እንትና ነገሰ ዛሪ እንትና ይነግሳል ነገ እያሉ የጣሆታቱ ብዛታቸው ሆርቶዶክሶች በከንቱ ዘመናቸውን ለሚጨርሱ ጌታ ይድረስላቸው ወደ ወንጌል እንዲመለሱ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ትዳርህ ልጆችህ ቤተሰብህ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባርከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን::
በእውነት ጌታ እንተን እና መላቤተስብህን እንዴት እዳስመለጣችሁ የገርመኝል ጌታ አብዞቶ ይባርካችሁ
ተባረክ ፖስተር ትዜ ጌታ ካረዳ የጨለማዉ አስተምሕሮ ዘመናት ያስቆጠረ ሐይማኖታዊ ሽፋን የተሰጠዉ አስተምሮ መዉጣት በጣም ከባድ ነዉ ጌታ ትዉልዱን እያነቃ ነዉ,ሐሌሉያ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ በጌታ ወንድሜ ትዝታው።
Amen!!!Egzhabir le hizbachen yedreselachu🙏🏼🙏🏼
ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ጌታችንና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር
ድግምት እግዚአብሔር ይገልብጥህ ዘንህ አልቋል🎉🎉🎉
በጨለማው ውስጥ ብርሀን ይብራ ፣አሜን
ትዜ መታደልህ ! ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ !!
ፓስተር ትዝታው መንፈስ ቅዱስ ያበረታሀል ቃሉን በግልጥ እንድትናገር ስላንተ እፀልያለሁ በርታ በጣም ደስ ብሎኛል
Tebareki geta yebareki sagawni yabezal wondime ❤❤❤❤❤
ትዜ ወንድማችን ጌታ ለጠፉት ዐይን እንድትሆን ፀጋውን አብዝቶልሃልና ስለአንተ አምላኬን አመሰገንኩት ኦ እግዝአብሔር ለወገኔ ፈጥነህ ትደርስላቸው ዘንድ አብዝቼ እለምንሃለሀ!!!❤❤
አገልግሎትህ ይባረክ❤❤❤❤❤
እውነቱ እየተገለጠ ስላሌ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንደ ሃገር ያጎሳቆለን ሰላም እንድናጣ የደረጉ ስራቸው ይፍረስ
የእግዚአብሔር ቁጣ በጠንቋዩና በሚያስጠነቁለው ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በሚኖሩባት ምድርና በኗሪው ሕዝብ ሁሉ ላይ እድሚሆን ቃሉ በግልጽ ይናገራል። ለዚህ ነው ምድሪቱ ለምና ብዙ ዓይነት ማዕድ እያላት እስካሁን ድረስ በርሃብ፣ ሕዝቡ በተልያዩ በሽታዎች፣ እርስ በርስ በሚጠፋፋ ጦርነት ሲያልፍ የቆየው።
GOD bless you and your family pastor 🙏
ትዝዬ ተባረክልኝ ፣ለእኔም ፀልይልኝ ወንድሜ
Yediablosn sira liafers Egziaber asinestohalina eyebareke yibarkih!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ገና ፈትፍቶ ያዋርዳቸኋል
ትዝዬ በርታ አንተም ጨለማዉን እንዲህ ግለጥ
GOD BLESS U PASTOR TIZITAW U ARE BLESSED ALWAYS SPEAKING THE TRUTH BOLDLY! REALLY GOD BLESS U IN THE NAME OF JESUS❤❤❤
God bless you brother
እሰይ ! በጌታ በኢየሱስ ስም ስራቸው ይፍረስ ! እግዚአብሔር ያዋርዳቸው ! የህዝቡንም አይን እግዚአብሔር ይክፈትላቸው ::
በአንተ አገልግሎት ተባርኬለሁ
❤🎉❤🎉❤🎉ትዜ❤❤🎉❤🎉ተባረክ ❤🎉❤🎉
ጌታ ያዋርዳቸው
እግዚአብሔር ይባርክህ
❤❤❤❤ Thanks again ❤❤❤❤
Zemenih Hulu yibarek
Tize God Bless You!
God bless you pastor ❤
Geta Tsegawun yabzalih
MAY GOD BLESS YOU DEAR BRO!
Yewengel Arbegna
Tize.tabareke😢😢😢
ወንጌል እየተገለጠ ሙዋርትና ጥንቆላ እየተጋለጠ ይቀጥላል ጠዋት ለታቦት ከሰአት ለጣኦት ወይም ጠዋት ለታቦት ከሰአት ለታቦት ሰይሆን ሁሌም ጠዋት ከሰአት በሚመች በማይመች ሁኔታ ክርስቶስ አለን ኢየሱስ ነው ወደ አብ አባታችን መድረሻ መግቢያ ፍፁም ዋስትና♥
የጥንቆላ የመተት የድግምት ያፍዝ ያደንግዝ የሟርት መንፈስ ሀሉ የዳቢሎስ ነው። እግዚአብሔር ይገስፀው
ሥራው ሁሉ በጣለው በኢየሱስ ስም ሥራውን እናፈርሳለን ።
Ejig adrge ewedhalehu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you my brother
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ከተማ ክ/ም ቤ/ክ ውስጥ ነው የተያዘው። ስሙን እያቀያየረ የሚኖር ሞኖክሴ ነው። የሚደግው ሰው እንድፋጅ ሠላምና በረከት እንዳይኖር የዘንዶ ምስል ካለበት መፅሓፍ ነው ይላል ቪድዮው በአጭሩ።
God bless you.
Keep going bro good job
Igzabher yimesgen...antenim yegzer sew legna sileseten inde mankia dewl honehal....antenim amesgnalew ❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ብዙ ጠያቂ ምእመናን በዝቶባት የምታወግዛቸው ሰዎች እየበዙ ነው ከዚህ ቤ/ክ የሚሰደዱ የኢየሱስ ወዳጆች የራሳቸው ቤተክርስቲያን ቢሰራላቸውና አስራት ፣ፀሎት፣ሰርግ ሁሉን የሚፈፅሙባቸው የክርስቶስ ቤቶች ቢገነቡ እንደነ መሪ ጌታ አይነት ሊቃኖች ብዙ ነገር ሊያስተምሩ ሊያገለግሉ የሚችሉባት ቤተክርስቲያን ይሰራ🎉🎉🎉ኦርቶዶክስ ውስጧ የተበላሸ ነው ቄሶቹ ምእመኑን ይፈራሉ መቼም ወደ ክርስቶስ አይመለሱም ይልቅ ስደተኞቹ ይሰብሰቡ🎉
ቄሶቹ መስቀልም አይሳለምልህም እሱ ያሳልማል ጌታ ያላዘዘውን😢
Ameeeeeem
የሚታጠበው ገብርኤል ግን ኦርቶዶክሶች ገብርኤል ምን እንደሚመሰል የት አያችሁት ? ደሞ ክንፍ ሰትወዱ እናተ ቤት ምን ክንፍ የሌለው አለ መብረር ነውጂ የሚቀራቼው እነ ተክሌም ክንፍ አላቼው እንደው የቤታችሁ ጉድ ቢወጣ ቢወጣ አላልቅ አለ ይሄ የእግዚአብሄር ሰራ ነው ሊያዋርዳቼሁ ሰለ ፈለገ አምፃችሁበታላ ብትመለሱ አይሻልም ነገሩ ሳይከፋ ? ተባረክ ትዜ ወንድማችን🙏❤
ይሄው ነው የህዝባችንን ደም የሚያፈሰው በግምቢ ክህዳኔ ምህረት ውስጥ ነው ሰው ሰላም እንዳያገኝ በዘንዶው የሚሰራ ነው በ04 ቀበሌ ውስጥ ነው የተገኘው የሚለው
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
11 ፤ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።
12 ፤ ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።