ለባል ውሽማዋ ብላ ህልሟ የተጨናገፊባት ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 104

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Год назад +29

    መመካት አይሁንብኝና ጥፋቱ ሙሉ በሙሉ የራሷ ነው። እግዚአብሔር የተሻለ እድል ሰጥቷት እያለ ባለትዳር የሆነን ሰው ምን መሠናበት ያስፈልጋል ? እንዳውም በተቻለ መጠን መሄዷን እንዳይሰማ ማድረግ ነበረባት። ጭራሽ እጮኛዋን አስቀምጣ አልጋ ክፍል ድረስ አብራ መሆን አልነበረባትም። ለማንኛውም ፍጻሜዋ ያሣዝናል ።

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Год назад +14

    ሰውየውን የወሰወሰችው እራሷ ሟቿ ናት እግዚአብሔር በብዙ ምህረት አስቧት ነበር አልተጠቀመችበትም ዶ/ሯ በጣም ታሳዝናለች

  • @የልቤሀኪምአተውነህውዴ

    ሳባ መልካም ሴት ናት ሳባ ምንም ስተት የለባትም ልጅቱ ህፃን አይደለች ለዛውም ተማረች የተባች አይደለች እዴት የሚሆናትን ወድ ለይታ አታቅም

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +9

    I love watching Slie Hewot program l learned a lot of things ❤👍

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +7

    እንድህ አስተምረው ለቁም ነገር የሚያበቁ አእምሮዋቸው ይባረክ ዶክተር ሳባ በረከት ሁሉ ይከተልሽ !

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Год назад +10

    ምን ዓይነት ዘግናኝ ታሪክ ነው ዶክተሯ ምንታድርግ??? ሟችቷ ናት የተለከሰከሰችው ጥሩ ዕድል አግኝታ ያበላሸቸው

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Год назад +13

    አምላኬ ሆይ ዝሙትን ዘረኝነትን ጦርነትን ተገፀ ምድር አጥፍልን አሜን😢😢😢😢😢😢

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад +14

    በጣም ያሳዝናል ቅናት ክፋት ምቀኝነት እግዚአብሔር ያጥፋልን 😢

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 Год назад +5

    ኃጥያት እንዲህ ነዉ በቃ ያቀዠቅዠናል እኮ

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Год назад +5

    ጥፋተኛይቱ እሷ ናት አርፋ አትሄድም እዴ እሱ ጋር ምን አደዋወላት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +4

    በጣም ያሳዝናል ልቦና ማጣት ለዚህ ከንቱ ህይወት ዳረጋት

  • @selamfrag3859
    @selamfrag3859 Год назад +7

    የራሷ ጥፋት ነዉ ስትሸረሙጥ ተጋለጠች

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +4

    እርእሱ አልገባኝ ብሎ 🤔🙆🙆
    በጣም ያሳዝናል ብዙ ለፍታ ደክማ ስኬት ላይ ደርሳ ባለማወቁአ አርቃ አለማሰቡአ ድካሙአ ከንቱ ቀረ። ዶክተሩአ ❤
    እግዚአብሔር ከሠይጣን እስራት ይሰውረን 👏👐

  • @dagnewwelataw5660
    @dagnewwelataw5660 Год назад +2

    እውነትን ለመናገር ጥፋቱ የሱ ሳይሆን የስዋ ነው እችላለሁ መሞት ያለባት ባለጌ ናት የደከመላት ስው ሊያደርጋት ስር እያየችው መስናበት መደዋወል ለዝያውም አልጋ ይዛ እግዚአብሔር ነው የፈረደባት ይበላት ያሳታል ትዳር አለው ብላ ነገርቻት የልጆች አባት እንደሆነ ነገርቻት ከዚያም በላይ ልታውቅ ይችላለች ይሄ ስው በእንግድነትየመጣ ዘመዴን ሁሉ አላውቀውም

  • @roseb6753
    @roseb6753 Год назад +2

    አብዛኛው ሀበሻ ምቀኛ ምቀኛ ነው ከስንት አንድ ሰው ነው ለሰው ጥሩ የሚመኝ

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +4

    እሱዋም እንቢ ብላ እንቢ አላለችውም እኮ : የልጅትዋም ጥፋት ነው::

  • @bellagualu-uh6nf
    @bellagualu-uh6nf 6 месяцев назад +1

    WawooAmzig Geta Yebarksh Fetare Yemesgen Ewooonet Newooo wedefit

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад +3

    ነፋስ ይማር የራሳ ስተት ነው ለምን ደውላ አሜሪካ እንደምትሄድ ነገረችው

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +1

    በጣም ያማል ክፉ መንፈሰ ያደረበት ሰውዮ አይ😭😭😭😭

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Год назад +1

    ይህ ሁኔታ እኮ ወገኖቼ በአገረችን ዉስጥ የምናየው ነዉ ኢትዮጵያ አገርችን እያደገች ስትሄድ ስንት ጠለት አፋረች በዉስጥም ከዉጪም እንዴት?እንደምሆኑ እያየ ነዉ
    በዉሸት ጠለልፎ አገር አቀጣጥለው አገርን የምየጠፉ በቃ አለቃ
    ቅነት ነዉ
    እግዚአብሔር ይመረችሁ

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 Год назад +1

    ቤዚ ሟች ሚስት እዳገባና ልጅ እደወለደ እራሷ ታውቃለች። ስለዚህ አሜሪካ ሊወስዳት ያለውን ሰውና ያሳደገቻትን ሴት እየሸወደች ከሌላ ሰው ጋር ስታመነዝር የነበረችው እሷ ናት። ሌላው አሜሪካ ልሄድ ነው ብላ የነገረችው እሷ ናት። ሰውየው አግብቶ ልጅ ከወልደ ሰው ጋር ምን ታደርጋለች? ሰውየው አልፈታ ስለዚህ ሁሉም ጥፋት የዶክተሯም አይደለም የሟቿ የራሷ ጥፋት ነው።

  • @disccell5888
    @disccell5888 Год назад

    ደግአረጋት

  • @ገበሬው-ዠ7ዀ
    @ገበሬው-ዠ7ዀ Год назад +13

    ሲጀምር ሴት ልጅ ከርዳት የበዳትን ነው የምትወደው ልትሰናበተው ሰትሂድ እኳን ፍቅሩ አለቀቃትም ለዛውም አልጋቢት ነው ሰንብቷን ያርገችው ሴቶች የሚሆናቹህን ሳይሆን በደብ የሚጫውታቹህን ትወዳለቹህ😮

    • @kalebkassahun
      @kalebkassahun Год назад

      🤭🤭🤭😂😂😂😂😂😂

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ Год назад

      ልክነው😂😂😂😂

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Год назад

      ተዉ እባክህ. ወድም ብትሆኑ. የተረገማችሁ ናችሁ. እምትሆናችሁን. አታውቅም. ጨካኝ ነዉ. እምትወዱት😢😢😢

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Год назад

    ጥሩ ትምሕርት ነው ። ምንም ነገር አትናገሩ አለቀ

  • @dawg929
    @dawg929 Год назад +2

    አይ ሴቶች
    የድሮው ሰውዬ ጋር still ፍቅር ውስጥ ነበረች
    አዲሱ ባሏ ላይ የሰራችው ግፍ በቅፅበት ደረሰባት

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Год назад +1

    እንዴት አይነት መልካም ሴት ናት ግን ባትነገርው ነበር የመሂድዋን አጠፋች

  • @ZenithDawwod
    @ZenithDawwod Год назад +3

    አረመኔማ እሷም ጭምር ነች
    እራሷን አጋፍጣ ባትሰጥ ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ባልመጣባት ነበረ በዛ ላይ ውሸታም ናት።።

  • @Jessica-es7tc
    @Jessica-es7tc Год назад +1

    Ooo my God
    That guy is Evel,😮

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 7 месяцев назад

    ብሰርዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferahiwotferahiwotkebo
    @ferahiwotferahiwotkebo Год назад +1

    ጥፋቱ የሶ ነዉ ግን በጣም ታሳዝናለች

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Год назад +1

    ብዙ ወንዶች ሴት ስትበልጣቸው በፍፁም አይወዱም ። ከፍተ!ኛ የበታሽነት ይሰማቸዋል።

  • @Romana7777
    @Romana7777 Год назад +1

    ምንም ማስተባበል አያስፈልግም ። ከ ግርድና ተነስታ እዛ ደረሰች አልደረሰች የራሷ ጉዳይ ነው ። ሰውየውን ስለበለጠችው ምናምን እያላቹ የሷን ትልቁን ጥፋቷን ሸፋፍናችሁ ማለፍ ጥሩ አይደለም ።
    ካባለ ትዳር ወንድ ጋር መማገጥ በጣም ነውር ነው ። ሰውየው ሚስት እንዳለው እያወቀች አታለላት ምናምን አይሰራም ። ጡጦ የምትጠባ ህፃን አይደለችም ።
    ሰውየው በሷ ቀንቶ ሳይሆን እራሷ ገረድ እያለች ጀምራ ግራ አጋብታው ነው ።
    ወንድ ልጅ ሴት ፊት ካልሰጠችው በትዳሩ ላይ አይማግጥም ።
    እኔ ባለ ትዳር ወንድ የምታማግጥ ገረድ ሆነች ሆስቴስ ምንም አይነት ማስተባበያ አልቀበልም ።
    ሃበሾች በተፈጥሯችን ሰው ከሞተ ጥፋቱን አንናገርም ። ብስራትዬ አሁን አንቺ ላይ ያየሁት ይሄንኑ ነው ። ባለ ትዳር ስታማግጥ ሕይወቷ አለፈ ማለት ከብዶሻል ።

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Год назад +2

    ያሳዝናል ኣሰሪዋ ሳባ ጡሩ ሴት ናት ወጣትዋ ግን ለሁለት ማደር ኣልነበረባትም ሌላ ወዳ የለ እንዴ ምነዉ ከሔደ ትዳሩ ከመሠረተ የሙጥኝ ማለት :ነብስ ይማር

  • @danbole1233
    @danbole1233 Год назад +3

    የራስሽን ለውጥ እንዲቀበሉሽ እደፈለግሽው ሁሉ ሌሎችም አንቺላይ ሲቀየሩብሽ ተቀበይ::

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    ሰው የወረደ ሥራ ሰርቶ ኑሮዑን ስመራ እንደዉርደት መቁጠር የአበሽ ልዩ ችሎታ ነው ይህቺም ሴት ከዝህ አረመኔ መራቅ ያልቻለችው የዝህ ተትሽኖ ጭምር ነው ብሆን ነው እንጅ ስኬት ተደራርቦ ወደ ሕይወቱዋ እየመጣ ባል ትዳር ጋር ምቅረቡዋ ም ትልቅ ስህተት ነው

  • @sarahje5238
    @sarahje5238 Год назад +1

    Selam late yihun wiid sile hiwot aqirabiyoch bertu Meriye yet xefach

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +1

    Hi Slie Hewot ❤

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    😂😂😂😂አው አቺም ተለውጠሽ አየን እኮ እድሜ ለህንድ ሴቶች ፀጉር የዶር ላባ የመሰለ ፀጉርሽ በፈረስ ጭራ ተለወጥሽ ብስራት ገመቹ። ትትባክ አነቃችሽ አይ ኦሮሞ አለ አብቹ😅😅😅😅😅😅

  • @eritreafirst9364
    @eritreafirst9364 Год назад +1

    this’s another tragic story but I will say one thing the justice is serve in my opinion. My condolences to her family’s!

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    ዶክተሩዋ ብታስረዳትም እኮ መልሳ ለዛው መጥፎ ሰው ትነግረዋለች ያ ደሞ ለደዶክ ተ ዋ ሕይወትም ስለሚያሰጋት ልሆን ይችላል

  • @selenators398
    @selenators398 Год назад +2

    Title of this video Mathematician yasfeligewal yasazinal tariku 😢

  • @tlul8666
    @tlul8666 Год назад +1

    ብስራት youtub እማነበው አንቺ የምታቀርቢውን ሰለህይወት እውነት ነው ብዬ ስለማምን ነበር ግን አሁን ግን የሞተ ፍቅረኛዋን አገኘችው የሚለው እንድጠራጠር አረገኝ ምን ትያለሽ

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Год назад +1

    ብስራት የምትነገራ ነገር ውሃ ያነሳል ቦብ የሆነ ምክር🎉🎉

  • @msrakalebachew-xb3bk
    @msrakalebachew-xb3bk Год назад

    ደግ አርጋት እሰይ

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Год назад

    Very sad 😔

  • @solekebede1921
    @solekebede1921 11 месяцев назад

    ቅናት አትበል ባለጌ ነች የጇን ነዉ ያገኘችዉ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 7 месяцев назад

    በጣም ጥፋተኛ ናት ሌላ ጋብቻ ውስጥ እየገባች ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር መሰናበት መገናኘት ለምን አስፈለገ?ይሄ ሰው የቀድሞ ፍቀረኛ መሆን ብቻ ሳይሆን ካሁን ምንነትዋ ጋር ሊግባባ የሚችል አይደለም። በዚያ ላይ ያገባ የወለደ ነው። ይህንን እያወቀች እነደሚቀናና ምቀኝነት ውስጥ እንደሚገባ መገመት ነበረባት ። ዶ/ር ሳባ ጥፋት የለባትም ።

  • @memet2739
    @memet2739 Год назад +1

    Why she tall to the killer is she crazy some women don't learn wow

  • @fisehaaweke7629
    @fisehaaweke7629 5 месяцев назад

    ለህይዎትዋ መጥፋት ሳባ ተዎቃሽ ናት ማለት ምን ማለት ነው... በአንድ በኩል ሳባ ሳታቅባቸው ለብዙ ጊዜ በጉዋደኝነት አሳልፈዋል እያላችሁ.. በሌላ ጎኑ ደግሞ ሳባ ተወቃሽ ናት ትላችሁ... የትኛው ነው ትክክል.???
    በዋናነት ትልቁን ጥፋት ያጠፋችው ሙዋችዋ አለም ናት.. ለሞትም ያበቃት የስዋ ጥንቃቄ የጎደለው አካሄድ ነው.. የድሮ ውሽማዋን ትታ አድስ ሰው ተዋውቃ ጋብቻ ከፈፀመች በሁዋላ ውሽማዋ ጋር ደውላ እንዳገባች እና ወደ አሜሪካም ለመሄድ እየተዘጋጀች እንደሆነ መንገር .. የአንድ ጠነኛ ሰው አስተስሳሰብ ነው?? ሁለተኛ ውሽማዋ ከመሄድሽ በፊት ላግኝሽ ሲላት ተናኝተው እና አልጋ ተከራይተው ከውሽማዋ ጋር ምዳራትዋ ከሀጥያትም ከባድ ወንጀል ነው.. በትዳር ላይ ሆና ውሽማዋ ጋር ዝሙት መፈፀም..... ከሁሉም የሚያሳዝነው ህይዎትዋ የጠፈው የራስዋን ሚስጥር ባለመጠበቅዋ ነው... ለቤተሰብ የሚነገር ሚስጥር ለውሽማ መንገር.. ለምን አስፈለገ????
    So sad!! Rest in peace!!!
    Heartbroken history!!!!

  • @haymanotmanot808
    @haymanotmanot808 Год назад +2

    ምንድነው እርሱ

  • @FatumaHabashi
    @FatumaHabashi 10 месяцев назад

    እሰይ እንኳንም ደበደባት ምክንያቱም ለምን ደወለችለት ጥፋቷ ነው እንኳን ደሥሥሥሥ ነው ያለኝ አሠዳቢ ሤቶዎች ናቼው

  • @mobilezubara7937
    @mobilezubara7937 Год назад

    ❤❤

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 10 месяцев назад

    ጥፍተኛ ሞች ናት መልካል እጮኛ እያላት ከሱ ጋር ደውላ ማን ተገናኝ አላት ለማንኛውም ነብስዋን ይማር

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +1

    I feel sorry for her . if she would not told her boyfriend. About she is going to American he would not kill her .😢

  • @eteneshgirma4237
    @eteneshgirma4237 Год назад +1

    Ayi eng setoch 😢

  • @nebyouasfawbx500
    @nebyouasfawbx500 11 месяцев назад

    ብትቀየር ኖሮ ትልከሰከስ ነበር።

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 Год назад +1

    Slehwer program Akrabiwach yemabrarat chgr Alebachu tarikulay Moch Nech motor yakerebech lala mannm Atwkesu Allah yegenet yargat

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 Год назад

    Yesirawan new yagegnechew.

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Год назад +1

    😢😢😢😢

  • @meskaram9542
    @meskaram9542 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @eleniejigueleni4007
    @eleniejigueleni4007 Год назад

    ደግ አረጋት እቺንስ

  • @የልቤሀኪምአተውነህውዴ

    ይሷም ስተተኛ ናት ከባለ ትዳር ጋር ምን ትሰራለች ይበላት

  • @nasrayassin8505
    @nasrayassin8505 Год назад

    ESA lemen asefelegat lesu Meneged?

  • @AbebeBiserat
    @AbebeBiserat 2 месяца назад

    Doctor is write but the lady has problem

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 7 месяцев назад

    በመሞቷ ባዝንም ልጅቷ ባለጌ ናት የጇን ነዉ ያገኘችው ለምን ልታገኘው ሔደች ለዛውም አልጋቤት ልትማግጥ ያሜሪካው ሰው ግን ይመቸው

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbebeBiserat
    @AbebeBiserat 2 месяца назад

    Comparitie religions

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 Год назад +1

    ኣንዳኣዴ ፊሊም ይመስለኛል

  • @FatumaHabashi
    @FatumaHabashi 10 месяцев назад

    ያሣዘነቺኝ ዶክቶሯ ናት

  • @naolioromiiyaa
    @naolioromiiyaa Год назад +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ምን ነው ግን ልጅቱዋም አልመከር አለች ቀጠለች ው ቦሀላ ምን አገናኛት ከዝህ አረመኔ ጋር ?

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Год назад +1

    እርእሡ ምንድነዉ

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd Год назад +1

    🎉😢😢😢😊😊❤😢😢😢

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Год назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @FatumaHabashi
    @FatumaHabashi 10 месяцев назад

    ኧረ እናንተ በምን አይነት ነው የምታሥቡት እንዴ ተጋድማ ሥታያት መታ አባረረችው ከዚህ በላይ ምን ታርጋት ለምን አልነገረቻትም ሥታፈቅረው አፍቅሪያለሁ አትልም ነበር ተደብቃ እዬሄዴች ሆይ እናንተም ሠርታችኋል እንደርሷ መሰል ሠው የሚደግፈው ለራሡ የሚሠራውን ነው

  • @nasrayassin8505
    @nasrayassin8505 Год назад

    Tv

  • @MiseeMahmoud
    @MiseeMahmoud Год назад

    😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ሕይወቱዋ አለፈ ?
    በጣም ያሳዝናል

  • @seblewongel2248
    @seblewongel2248 11 месяцев назад

    መደወሏ ነው ጥፋቷ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Год назад +1

    ቀዥቃዝዣ

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Год назад

    Mngbgb yeha yamtal

  • @AbebeBiserat
    @AbebeBiserat 2 месяца назад

    Your thinking is not correct
    You have to learn philosophy and anrropology

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz Год назад

    😢😢😢

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 5 месяцев назад

    😭😭😭

  • @elenump7570
    @elenump7570 Год назад +1

    😭😭😭😭😭