የቤት ተመዝጋቢዎች ጥሪ ተሰማ | ነዳጅ ማደያዎች ተቀጡ The NEW REAL ESTATE and Property Law

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 190

  • @mengistuteklu
    @mengistuteklu 24 дня назад +39

    ወንድሜ የኮንዶሚኒየምን መረጃ እምናገኘው በአንተ በኩል ስለሆነ በጣም ነው የማመሰግንህ አሁንም የት ቦታ እንደምንሰባሰብ ተከታትለህ ብታሳውቀን !!

  • @AhmedHassen-en4ll
    @AhmedHassen-en4ll 24 дня назад +15

    ለሠጣችሁን መረጃ በጣም እያመሠገን እንዲህ አይነቱን የህዝብ ችሮች በማውጣት እየሠራችሁ ነው በጣም እናመሠግናለን በርቱ ሌላ እኔ 2005 ተመዝጋቢ ነኝ ለመደራጀት እና ያለብንን ችግር ለመግለፅ ሥለምፈልግ ቦታውን ብትጠቁመን ተባበረኝ

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 24 дня назад +23

    እኔም የ 19 97 ባለ ሁለት መኝታ ተመዝጋቢ እና አክቲቨ ቆጣቢ ነበርኩ....ቁጠባው መድረስ አለበት የተባለው 3 እጥፍ ቆጥቤ ....በጉጉት ስጠባበቅ ....እጣ አልወጣልኝም....አስቡት ከ 19እስከ 20 አመት የልጆቼን ዳቦ መግዥ በተስፋ አኑሬ ክቡር ከንቲባ ግን የባለፈው መርዶ....ጆሮን ጩው ነው ያረገን....ስራዬ አድካሚ እና አድካሚ ነው በዛላይ 3 ልጆችን ይዞ በኪራይ መንከራተ ት እንዴት እድልህን እንደሚያማርር አስቡት.......በሀገራችነሰ መፍትሄ አልባ እየሆንን ተቸገርን....እረ ስለፈጣሪ አቤቱታችንን እና ትእግስታችንን ከግምት በርህራሄ እዩልን.....ፍትህ ለ 19 97 በህጋዊ መንገድ እድላችንን ለምንጠባበቅ ሰርቶ አዳሪ የቤተሰብ ሀላፊ ለሆንን......

  • @BetiyTolera
    @BetiyTolera 24 дня назад +14

    እኔም 2005ተመዝጋቢ ነኝ እባክህ መሰብሰቢያው የት እንደሆነ ብትነግረን

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 22 дня назад +7

    የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን አድራሻውን አሳውቀን

  • @gezahegnnegussie-dg4we
    @gezahegnnegussie-dg4we 24 дня назад +29

    የት ነው መሰባሰቢያው እባክህ መረጃውን የተሟላ አድርግልን pls pls

    • @YopiYonas-b9k
      @YopiYonas-b9k 23 дня назад +2

      መስብስብያዉ ቢነገረን መረጃዉ ሙሉ ቢሆን እናመሰግናለን የመንግስት ግዴታ ብቻ የሚፈፀምበት አገር እየኖርን ችግር ሆነ

    • @MeskeremTesfayeBekele
      @MeskeremTesfayeBekele 8 дней назад

      Talagiram

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 24 дня назад +6

    እኔም 20005ተመዝጋቢ ነኝ ባለ 3መኝታ ኢንሻ አላህ ተስፋ አልቆርጥም

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 24 дня назад +13

    ወንድማችን የ ትነው መሰባሰቢያው ሙሉ መረጃ ስጠን ፡ ቴሌግራም ላይ ግሩፕ ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @SolomonAlemayehu-nv4xw
    @SolomonAlemayehu-nv4xw 24 дня назад +15

    እባክህ የጠቀስካቸውን የኮንዲሚንየም ተመዝጋቢዎችን ቅሬታ አቅራቢዎች የምገኝበት አድራሻ ብታሳውቁን?

    • @tigstadada8634
      @tigstadada8634 24 дня назад

      Endatrasugne adara le enem yalahut Arab agar nawe

    • @dayanberhe4485
      @dayanberhe4485 24 дня назад

      እኔም የ97 ተመዝጋቢ ስሆን በዚህ ግሩፕ መመዝገብ እፈልጋለሁ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 24 дня назад +8

    የመሰባሰቢያዉ ቦታ ጊዜ መረጃ የምታገኙ እባካችሁ ሼር አርጉነ

  • @kedirmohammed6768
    @kedirmohammed6768 19 дней назад +2

    የ1997 ባለ 3 መኝታ ተመዝጋቢ ነኝ
    በ2005 ዓ ም 1997 ተመዝጋቢና መረጃ ያላቸው ኮንፒተር ውሥጥ የሌሉ ድጋሚ ተመዝግበን ነበር የኔ ደግሞ በራሣቸው ችግር በሁለቱም ተመዝግቧል ብለው እሥከዛሬ ሳያወዳድሩኝ ቆይቶ ባለፈው አመቱ ቤቶች ኤጀንሲ ሥሄድ ነገሩኝ

  • @shiferawmekonnen2195
    @shiferawmekonnen2195 23 дня назад

    መረጃው በጣም ወቅታዊ በመሆኑ እናመሰግናለን ። መሰብሰቢያው የትና መቼ እንደሆነ እንድታሳውቁን አደራ እንላለን ።

  • @Sintayew-vv5ih
    @Sintayew-vv5ih 24 дня назад +1

    የት እንደምንሰባሰብ መረጃህን በጉጉት እንጠባበቃለን ተባረክ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 9 дней назад

    አንድ ተጨማራ ቢሠጥበት።
    ለ2005 ባለሦስት መኝታ ተመዝጋቢዎች ወርሃዊ መዋጮ ብር 500 ያህል ነው። በመጀመሪያው አካባቢ ቤት በቶሎ ይደርሰናል በሚል ተስፋ ብር 5000 እና ከዚያ በላይ በየወሩ ያዋጡ አባላት አሉ። ወደ መጨረሻው አካባቢ ተስፋውን በመጠራጠር ብዙም አያዋጡም። በአካውንታቸው የተጠራቀመው ገንዘብ ግን በብር 500 ሲታሰብ ከሁለት እስከ ሦስት ዓመታት የሚሸፍን ይሆናል።
    ስለዚህ መታየት ያለበት በአካውንቱ ውስጥ የተጠራቀመው ገንዘብ ወይስ በተመኑ መሠረት በየወሩ እየተከፈለ መሆኑ ወይም አለመሆኑ ወይስ ሁለቱም?

  • @WyWy-y7e
    @WyWy-y7e 17 дней назад +4

    እኔም የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ የት ነው የምንሰባሰበው

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 9 дней назад

    እኔም የልጆቼ 40/60 ባለ 3 መኝታ 2005 ምዝገባ አላቸው እባክህ ትክክለኛውን መረጃ ስጠን ካለበለዚያ በቴሌግራም ቻናል የምንገናኝበት ፍጠሩ። እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @mathyasglinde-jo8rf
    @mathyasglinde-jo8rf 18 дней назад

    ክብርት ከንቲባችን እኛም ከኢትዮ ቴሌኮም የ40/60 ተመዝጋቢዎች አለን መፍትሔ ይሰጠን።

  • @DelelegnMasebo
    @DelelegnMasebo 23 дня назад +2

    እኔ የት2005 ዓም ተመዝገብ ነኝ ነገር ግን በጠም የምያሰዝናው 30 ዓመታት ከኖሪኩባት 4ልጆች በአ/አ ከወለድኩባት ቤትኪራይ ማክፈል ከብዶኝ ድሬደዋ ከልጆቼ ጋር ዘመድ ኩሽና አቤት እኖራን ነው በጨለማ እኔና ባለቤቴ በኩሽና ውስጥ በየቀኑ በሻማ መብራት እየኖራን ነው ኧራ የወገን ያለህ ስለ ኮንዶሚንየም መደራጃና ባካችሁ አደራ አመሰግናለሁ

  • @alemtsehayoda2368
    @alemtsehayoda2368 22 дня назад +3

    ኤኔም2005ተመዝጋቢነኝየት ነውየምንሰበሰበው

  • @tilahunayalew31
    @tilahunayalew31 22 дня назад +1

    እኔም የ2005 ዓመት ምህረት ተመዛጋቢ ነኝ እባክህ የት ነው የምንገናኘው ቦታውን ከአወከው ወንድሜ ብትነግረኝ ሰለምተደርገወ ትብብር በመጀመሪያ አመሰግና😢ለሁ ተባረክ

  • @sositadessa8613
    @sositadessa8613 24 дня назад +8

    2005 ተመዝጋቢ የት ቦታው

  • @mesfinkenaw6104
    @mesfinkenaw6104 9 дней назад

    እኔም የ2005 ባለ ሦስት መኝታ ተመዝጋቢ ነኝ ፈጣሪ ሰምቶን አንድ ቀን ቤት አገኛለሁ ብዬ ተስፋ ሳልቆርጥ እየቆጠብኩኝ ቆይቻለሁ አሁንም እግዚአብሔር ያውቃል ፈጣሪ ይሰጠኛል እሱን አምናለሁ የት ነው መሰባሰቢያው ቦታው ወይም በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል ብለው ይለጠፉልን😊

  • @kokobe1419
    @kokobe1419 17 дней назад +1

    እኔም 1997 ድጋሚ 2005 ባለ 3 መኝታ ተመዝጋቢ ነኝ አድራሻው ንገረን ሰለ ምሰጠን መረጃ እናመሰግን አለን

  • @مريممريم-ط3ف8ظ
    @مريممريم-ط3ف8ظ 13 дней назад

    እኔም የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ ሁላችንም ተስፋ መቁረጥ የለብንም ለሚመለከተው አካል ችግራችን መግለፅ አለብን

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 24 дня назад +1

    በጣም አማሰግነለሁ ጤነይስጥልን ውድ ቤተሰቦቻችን ቦታው የት ነው ብጠቅሱልን

  • @teketellonsako5962
    @teketellonsako5962 24 дня назад

    ስለ መረጃዉ በጣም እናመሠግናለን፡፡ ጉዳዩ መቼ የት እንዴት የሚሉ ዝርዝር ሐሳቦችን ያካተተ ቢሆን የሚል አስተያዬት አለኝ፡፡

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 22 дня назад

    ሁሉን የሚያውቅ ፈጣሪ ፈጣሪብቻ ነው መሰብሰብያውን ለኔም አሳውቁኝ

  • @hymanotmenbetewoldu4139
    @hymanotmenbetewoldu4139 24 дня назад +4

    እባክህ ወንድሜ ቦታውን አሳውቀን

  • @almazgebreselase9533
    @almazgebreselase9533 24 дня назад +10

    2005 ተመዝጋቢ ነኝ 20/80 የትነው ምንሰባሰበው ባታውን አሳውቀን እባክክ እባክክ

  • @aynalemfeleke2847
    @aynalemfeleke2847 24 дня назад +5

    የስብሰባው ቦታ የት ነው?

  • @AzmirAmeha-bw9xs
    @AzmirAmeha-bw9xs 23 дня назад

    Enamesegnalen ebakhn botawnna kenun btabraraln ebakhn🙏🙏🙏🎉🎉

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 20 дней назад

    የት ነው የምንሰበሰበው እባክህ ንገረን መረጃውን ስለሰጠህን እናመሰግናለን

  • @HAILEMARIYAMGebrekirstos
    @HAILEMARIYAMGebrekirstos 18 дней назад +1

    እኔም:የ2005:ተመዝጋቢነኝ:መረጃዉ:የትነዉ:ማስረጃዉን:የምናቀርበዉ:በታሳዉቀኝ:ወንድሜ!!!!!!

  • @alembeyene5218
    @alembeyene5218 24 дня назад +3

    10q ስለ መረጃው ግን የተጠየቀው አስፈላጊውን ማስረጃ ይዘን ለማቅረብም ሆነ ለሌሎችንም ለመቀስቀስ እና ለማሰባሰብ አመቺ ይሆን ዘንድ የተሟላ መረጃ ብታደርሰን??ስለምታደርገዉ ማንኛውም ጠቃሚ ጥረት እናመሰግናለን !!

  • @selamawitgitet7401
    @selamawitgitet7401 18 дней назад

    እናመሰግናለን 2005 ተመዝጋቢ ነኝ ቦታው ባቅ

  • @TigistaberaHaile
    @TigistaberaHaile 23 дня назад +2

    እኔ 2005 ተመዝጋቢ ነኝ የት ቦታ እንደምንሰባሰብ ብታሳውቀን።

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 6 дней назад

    እኔ የ2005 ተመዝገብ ነኝ ግን ቦታውን የት እንደሆነ አለውቅ እበኮዎን ብያሰውቁን

  • @derejeEthiopia2330
    @derejeEthiopia2330 2 дня назад +1

    እኔ የሚገርመኝ ምን መረጃ ሰጥቶ ነዉ እናመሰናለን ምናምን የምትሉት፡፡ ለቪው የተሰራ ዜና ነዉ!🤣

  • @SaronEfrem
    @SaronEfrem 13 дней назад

    1997 ተመዝግበን እየጠበቅን ነው ፍትህ

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 15 дней назад

    እኔም 2005ተመዝገብ ነኝ ግን ቦታው የት ነው ማንን እንጠይቅ ቦታውን ብጠቅሱልን ስል በትትህና እጠይቀለሁ

  • @tsegayewoldemariam
    @tsegayewoldemariam 24 дня назад

    አድራሻቸው ይነገረን

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 24 дня назад +3

    ይት ነው የምንሰባሰበው እረባካችሁ ንገሩን

  • @ZamzamBaz
    @ZamzamBaz 21 день назад

    እኔም 2005ተመዝጋቢነኝ እናመሰግናለን ለመረጃው እንዴት እንድንገናኝ ንገሩን

  • @abelrade-b7i
    @abelrade-b7i 22 дня назад +1

    አድራሻውንም ጠቁመን እንሰባሰብ

  • @yonatantilahun6179
    @yonatantilahun6179 14 дней назад

    የት ቦታ ነው መሰብሰቢያው

  • @MichaelMiky-q6o
    @MichaelMiky-q6o 15 дней назад

    እረ እኔም አለሁ የት ነው መመዝገቢያው

  • @jemalabdirebi5731
    @jemalabdirebi5731 24 дня назад

    እባክህ ቦታውን አሳውቀን ?መረጃውን ሙሉ አድርጉት

  • @hanameskele4017
    @hanameskele4017 23 дня назад

    በጣም እናመሰግናለን የስብሰባው ቦታው የት ነው

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 24 дня назад

    የት መሰባስብ እንደሚቻል ንገሩን ወይንም መድረክ ፍጠሩና አሳውቁን በማሕበራዊ ትስስር ገጽ ካላችሁ።

  • @teras6691
    @teras6691 24 дня назад +2

    የት ነው የምዝገባው ቦታ አድራሻው pls pls

  • @yetnayetgebremariam6729
    @yetnayetgebremariam6729 24 дня назад +1

    እባክህ ማን በሚል ድረገጽ እንሠባሠብ።

  • @tamratbunaro
    @tamratbunaro 18 дней назад +1

    የ2005 ተመዚጋብ ነኝ መረጃውን ለክልኝ

  • @hageretube6458
    @hageretube6458 24 дня назад

    እንሰብሰብ እና መብታችን እንጠይቅ ቦታ እና ቀነ ምረጡ

  • @YayneworkAsfaw
    @YayneworkAsfaw 24 дня назад

    የት ነው የምዝገባውን ሁኔታ ቦታውንና አመዘጋገቡ ግልጽ ቢገለፅልን?

  • @HiwotShemls
    @HiwotShemls 9 дней назад

    እኔም 2005 ተመዝጋቢ ነኝ አድራሻ የት ነው

  • @mershayemengesha5726
    @mershayemengesha5726 19 дней назад

    ለመደራጀት የት ነው ምዝገባው ?

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 24 дня назад

    Is there a Telegram group ?
    Let us know the exact address to be part of the applicant
    Thank YouC

  • @fekertegetahun4614
    @fekertegetahun4614 22 дня назад

    Ebakehe yete weyeme e det new memezgeb yemichalew? 2005 temezgabi ena kederow 100% kemibalew 2 etefe belaye yekefelkogne negne gen alderesegnem.Thankyou in adefans.🙏🏻🙏🏻

  • @kbtube182
    @kbtube182 21 день назад

    የት፡ነው፡ምዝገባጭ

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl 24 дня назад +1

    1997የተመዘገበ በጣም ብዙ ሰው ነው ፍትህ ያስፈልጋቸዋል

  • @KebronLemma-vv7bg
    @KebronLemma-vv7bg 22 дня назад +2

    የስብሰባዉ ቦታ ብትገልፅልን የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ 40/60

    • @mathyasglinde-jo8rf
      @mathyasglinde-jo8rf 18 дней назад

      እኛም ከኢትዮ ቴሌኮም የ40/60 ተመዝጋቢዎች ነን መፍትሔ ይሰጠን።

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 23 дня назад

    Please inform us where we meet please arrange it my brother

  • @Newmenged
    @Newmenged 23 дня назад

    በዋና የዜና ሚዲያ ሳይነገር እንዴት ቀረ?.... ግራ የገባው ግዜ

  • @EnanuG
    @EnanuG 23 дня назад

    እባካችሁ የ1995ተመዝጋባዎች የትነው የምትሰባሰቡት አድራሻ በትክክል አስቀምጡልን

  • @MohammedMate-d9e
    @MohammedMate-d9e 22 дня назад

    እኔ 2005 ተመዚጋብ ነን።የትነው ምንሰባሰበው ቦታ አሳውቁን።

  • @Mire8839
    @Mire8839 23 дня назад

    መረጃ አቅራቢ ከሆንክ የኮንደሚንየም ቅሬታ አቅራቢ መሰብሰቢያ ቦታ ንገረን። ካልሆነ የአንተ መረጃ ዋጋ የለውም

  • @SOLOMONTADESSE-c9e
    @SOLOMONTADESSE-c9e 24 дня назад

    የት ነው የምዝገባው ቦታ አድራሻው ተይዞ የሚቀርብ ማስረጃስ ምን ምን ነው የስልክ አድራሻ የቴሌግራም አካውንት ካላቸው ከማን ጋር መገናኘት መነጋገር እንዳለባቸው መረጃ ቢሰጥ

  • @zelekaassefa1814
    @zelekaassefa1814 24 дня назад +1

    Ebakehn wendeme botawen betasaweken amsegnalehu

  • @EnanuG
    @EnanuG 23 дня назад

    አሁን የምንፈልገው ቤቶች በኩል መልስ ቢሰጡን መሰባሰቡ ፋይዳ ያለው አይመስለኝም

  • @hiwottekle8512
    @hiwottekle8512 19 дней назад

    አኔም የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ ባለ 3 ምኝታ የት እንደምንገናኝ ይነገረን አመሠግናለሁ ።

  • @manaman4043
    @manaman4043 24 дня назад

    የ97ተመዝጋቢ ነኝ ስጠባበቅ ቆይቼ የዘጠናሰባት ተመዝጋቢ ተጠናቋል ሲባል የኔለምን አልወጣም ብየ አንድ የብርሀና ሰላም ማተሚያ ሰራተኛ ስጠይቅ እጣው ወቶልህ ነበር ጋዜጣውላይ ስምህ አለ አለኝ በቃ አልፎኛል ማለት ነው ወይስ መፍትሄ አለው የሚያውቅ ካለ እስኪ እባካችሁ ጠቁሙኝ

  • @YehuanaAssefa
    @YehuanaAssefa 21 день назад

    Yet new meftehe kemeta enteyik 😊

  • @TediTeditsigeasefa
    @TediTeditsigeasefa 20 дней назад

    የት መቼ እ ንድንሰባሰቭ አሳውቁን ባቻችሁ

  • @ADAMADDISU
    @ADAMADDISU 22 дня назад

    የት ነው መሰባሰ ቢያው

  • @BerhanuDesta-je5yw
    @BerhanuDesta-je5yw 22 дня назад

    የት እንደሆነ በተቻላችሁ መንገድ አሳወቁ

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 24 дня назад

    የኮንዲምንዬሙ ጥሪው መቼ እና እንዴት መረጃ እናቅርብ ?

  • @EnanuG
    @EnanuG 23 дня назад

    እኔሚገርመኝ መሰባሰቡ ለምን አስፈለገ ሙሉ መረጃው እጃቸውላይ አለ ተሰባሰቡ ብለው ሌላ አጀንዳ ይክፈቱብን መስጠት ከፈለጉ ደቂቃ አይፈጅባቸው ነገርግን እነሱ መስጠት የሚፈልጉት? ቤት ኪራይ ላይ እሱም የለም በልማት እየፈረሰ እዛው ቦታ ላይ ከታሰበ ይሰራል እንደው ዝም ይሻላል

  • @AlmazTikue-iu8rf
    @AlmazTikue-iu8rf 14 дней назад

    ቦታው አሳውቀን

  • @MekieAhmed
    @MekieAhmed 24 дня назад

    ቦታውን ንገረን

  • @tsegayewoldemariam
    @tsegayewoldemariam 24 дня назад

    የቅሬታ አቅራቢዎቹ አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር የለጠፍልን

  • @TeferiTsegaye-w9m
    @TeferiTsegaye-w9m 19 дней назад

    I'm also 2005 E.C Registered and active depositer.How should we communicate?

  • @aminasaed5304
    @aminasaed5304 23 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayalsewatinafseged3674
    @hayalsewatinafseged3674 24 дня назад +2

    ቦታው የት ነው

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 24 дня назад +2

    መንግስት አልሰጥም ጨርሻለሁ ስላለ ሳንወድ በግድ ከስንት አመት በሗላ ተስፋ ቆርጠን አወጣን ስለዚህ የኛ ተስፋ ምንድነው ?

    • @ElasNegash-yi7tb
      @ElasNegash-yi7tb 24 дня назад

      ይህን ጥያቄ ነው

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 24 дня назад

      @ElasNegash-yi7tb አዎ እንዴት መመለስ እንደምንችል የሚታወቅ ነገር ካለ እንድትጠይቁልን ነው

  • @SenshashSunny
    @SenshashSunny 21 день назад

    መሰብሰቢያው አድራሻ የለውም እንዴ፣ያልተማላ መረጃ ነው

  • @ህፃኑቂርቆስአባቴ
    @ህፃኑቂርቆስአባቴ 24 дня назад +2

    2005 ባለ ሁለት መኝታ ጠባቂ ነኝ

    • @EregnaHibiso-zy6ki
      @EregnaHibiso-zy6ki 18 дней назад

      የ2005ተመዝገብ ነኝ የት ናው አድራሻ አስውቁን?

  • @TamiratAlemuErkato-r5m
    @TamiratAlemuErkato-r5m 22 дня назад

    የት መቼ እንደ ሆነ ብቻ ንገሩን በእጃችን ያለውን ዶክመንት ይዘን እንመጣለን

  • @rahelkassahun4790
    @rahelkassahun4790 24 дня назад +2

    2005 bale 3 bedroom yiseten

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 24 дня назад

    አድራሻ ስጡን የት እናግኛችሁ ማስታወቂያው ሙሉ አይደለም

  • @mimigetahew1010
    @mimigetahew1010 24 дня назад

    የሰብሰባው ቦታ የት ነው መቼ እንደሁነ ብታሰውቀን

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 24 дня назад +1

    የት ነው ወደ አራት መቶ ሺ ቆጥቤ እየጨውኩኝ ነው 🙆🙆🙆🙆🙆🙋🙋🙋

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 21 день назад +1

    እስኪ ተረጋጉ የመሬት መንቀጥቀጡ ይለፍ !!!

    • @MeazaZewide
      @MeazaZewide 20 дней назад

      ወይ ቀልድ በጣም ነው የሳቅሁት!

  • @User12073-d
    @User12073-d 24 дня назад

    ወንድሜ አንተን መሰማት በጣም ከጭንቀቴ ነው የምመለሰው ባክህ ካየከው 2005 ተመሰጋቢ ነኝ ሙሉ ክፍያ ቅድሚ የሚከፍል ይሰጣል ሰባል ያለ የሌለ ብሬን ከፍዬ እሰከዛሬ እየጠበኩ ነው አሁን መረጃ ሰትሰጥ የት ነው መመዝገብ ያው ከቻልክ ሙሉ መረጃ ብትነግረን የኔውንድሜ አመሰግናለሁ

    • @selina4853
      @selina4853 24 дня назад

      ሙሉ ክፍያ ብለው እጥፍ ከፍየ ብሬ ታስሮ ስንት ስራ እሰራበት ነበር። ባለፈው ተሰባስበን ተበተን አሁንስ ምን ዋስትና አለን

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 24 дня назад +1

    እኔም 2005ተመዝጋቢ ነኝ 40/60

  • @MakdaTeklu-r2s
    @MakdaTeklu-r2s 24 дня назад

    አንላቀቅም እኛ በቆጠብነዉ ለብልፅግና ሹም የምትሰጡት

  • @BezaneshDejene
    @BezaneshDejene 24 дня назад +1

    ቦታው የት ነው ? ለመረጃው 10q

  • @zenebemekbib1466
    @zenebemekbib1466 24 дня назад

    የት ነው መሰባሰቢያው

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 24 дня назад +1

    የ2005 ተመዝጋብ ነኝ የስብሳባው ቦታ ብነግሩን

  • @TigistBogale-x5j
    @TigistBogale-x5j 22 дня назад

    የትነው የምንሰበሰበዉ የ97 ተመዝጋቢ ነን

  • @hageretube6458
    @hageretube6458 24 дня назад

    Yehone bota ena ken merten ensebaseb min tlalachu?