አብርሽ ወደ ድሬዳዋ ሊሄድ ነዉ . ጋሽዬ ተናዶ በጥፊ መታው 😭😭😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 2,8 тыс.

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 Год назад +319

    አይዞህ አብርሽ😢
    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህትወድሞቻችን😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      😢😢😢😢 ደምሪኝ ውዴ

    • @AaSs-n8h
      @AaSs-n8h Год назад

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢

    • @Sehara-zu9lc
      @Sehara-zu9lc 2 месяца назад

      ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢

    • @ግዘ
      @ግዘ Месяц назад

      ኣዎ😢😢😢😢😢

    • @Gnber
      @Gnber Месяц назад

      እግር መንገድሽ ነው ጥሩ ነው

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ Год назад +920

    የሷን ጓደኛ አግብተህ አቃጥላት ሙሉ የሰርግ እኛ እንሸፉናለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mohammedmohammed3646
      @mohammedmohammed3646 Год назад +14

      😂😂😂

    • @ayyalem7152
      @ayyalem7152 Год назад +3

      Betam belet mehon yaseflgal

    • @NigistBirhanu-zm8mu
      @NigistBirhanu-zm8mu Год назад +60

      በልጅቷማ አትፍረዱ የቤተሰብ ጫና የደረሰበት ያዉቀዋል

    • @add9654
      @add9654 Год назад

      ​@@NigistBirhanu-zm8muእኮ

    • @add9654
      @add9654 Год назад +23

      በልጅቱ መፉረድ ምን አመጣው እሷም ምን ላይ እዳለች አናውቅም

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Год назад +163

    😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ አብርሽ ቤተስብን አታስጨንቅ ብርቱ ሁን ወንድ ልጅ ነህ ምንም አይጉልብክም ቀረክባት እንጅ አትቀርብክም

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    ከገጠር ቆጆ አመጣለታለሑ አለ የኔ ውድ አባት🎉🎉🎉❤

  • @Sofiyyoutube-dd3sb
    @Sofiyyoutube-dd3sb Год назад +50

    እናት አባት ሺ አመት ይኖሩ

  • @mekaahmed4447
    @mekaahmed4447 Год назад +224

    አይ አባት እኔም አባዬ ቢኖርልኝ ችግሬን ሁሉ ይፈታልኝ ነበር ከአላህ በታች 😥😥😥አባት ያላችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Год назад +168

    ፍቅር ከባድ ቢሆንም እባክህ ቤተሰቦችን አታስጨንቃቸው እባክህ የምር እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ ማነው😢😢😢💔💔💔🙆🙆

    • @ቲጅወልድያቻናል
      @ቲጅወልድያቻናል Год назад +1

      ደምሪኝ ውደ 2:11

    • @ቶማስ
      @ቶማስ Год назад +1

      የምሩ አይድሌም እኝን ፕረንክ እየረጉን እኮ ነወ

    • @3MeeryChannel3487
      @3MeeryChannel3487 Год назад

      እረ ፕራክ ባደርግው በእውነት

    • @HalimaSeid-j1v
      @HalimaSeid-j1v Месяц назад

      እና እውነት መሰለኝ

    • @HalimaSeid-j1v
      @HalimaSeid-j1v Месяц назад

      እኔ የገርመኝ ኮሜቱ ሁሉ እውነት መሰሎቻው በሰሜት ማየታችሁ አይ ሀበሻ

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 Год назад +383

    😢😢😢ወላሂ እናትዬው ሳለቅሱ እባየ አልቆምም አለኝ😢😢😢

  • @kalu546
    @kalu546 Год назад +28

    ስማኝ አብርሽ እስዋ ላንተ ፍቅር ቢኖራት የቤተሰብ ሰምታ ካንተ አትርቅም ነበር ፍቅር ቀላል አደለም በቃ ለአባት እናትህ ስትል መፃፍ ቅዱስ እያነበብክ ፈጣሪህን ተማፀን ሌላ ሴት ይሰጣሃል መዓረይ አይዞክ😢

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    እንካን ፍቅረኛ እናትንም አጥተን እየኖርን ህይወት ይቀጥላን ብቻ ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፍን ጤናህን ጠብቅ አንድ ነገር ብኮን ቤተሰቦችህ እና አንተ ነህ የምትጎዳው

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ Год назад +170

    ምስጊን ማነዉ እንደኔ አብሺ ያሳዘነዉ 😢😢😢

    • @sameraabdu
      @sameraabdu Год назад

      እኔ

    • @fasikabelete4865
      @fasikabelete4865 Год назад

      በጣም እኔ ከምር😢

    • @RitaRitacell-w7o
      @RitaRitacell-w7o Год назад

      😢😢😢እኔ

    • @hirut7396
      @hirut7396 Год назад +5

      ምን ያሳዝናል በቅባቃ ነው እንጂ 😂😂😂😂

    • @zuzutyoub8177
      @zuzutyoub8177 Год назад +1

      በጣም ነው ያሳዘነኝ ደርሶብኝ ስላየሁት

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +61

    አሁንስ በዛ አብርሽ ለቤተሰብህ ትንሽ ክብር ይኑርህ እነሱን አታሳዝን አብርሽ የሰው ልጅ ከዚህም በላይ ብዙ ፈተናን ያልፋል ፈጣሪ፡የፈቀደው ይሆናል ግን ቤተሰብ የሚሉህን ስማ አጉል ነገር ውስጥ ከመግባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ቲጅወልድያቻናል
      @ቲጅወልድያቻናል Год назад

      ቤቲየ ደምሪኝ

    • @Amdo.m
      @Amdo.m Год назад

      አራ በጣም የምገረም ልጅ ነው ይንን የመሰለ አባት እየሰከፈ ነው ልጂቷ ወዴ ሌላ ቀይሰሌች አትፍልግም እንዴ ሞኛ ነው እንዴ የእኔ አባት ብሆን ከቤት ነው የሚያሰወጠኛ እንዴ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Год назад +2

      ​@@Amdo.mእውነት ቤተሰቦቹ በጣም የዋህ ናቸው የአቅማቸውን አድርገዋል አልሆነም ስለዚህ ቆራጥ ሆኖ የሚመጣውን ነገር መቀበል ነው እውነት የወንድ ልፍስፍስ አይመቸኝም ወንድ ልጅ ቆራጥ ሲሆን ደስ ይላል በርግጥ ፈቅር ከባድ ነው ቢሆንም ከቤተሰብ ክብር አይበልጥም ቤቸሰቦቿ አልፈለጉም ስለዚህ መወሰን አለበት

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ትክክል ደምሪኝ እማ

  • @ሀዩነኝየማየብቻ
    @ሀዩነኝየማየብቻ Год назад +271

    አይይይይይ ቤተሰቦቿ ግን በፈጠራቹ ስለኢትዮጵያ ህዝብ ስትሉ ተለመኑንን አትጨክኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 Год назад

      Bekibiri seni lemani iko tigabachi mini ale bee kibiri besetuti silemenu

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Год назад

      😢😢😢

    • @ZabibaSeid-ip2jn
      @ZabibaSeid-ip2jn Год назад +1

      @@donaytroyal860 አቡሺርትመጣለይ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Год назад +2

      አሁንስ በቃ ወድሁና አባባ ያሉት እውነትነው ከገጠር ያመጣሉ
      ትክክል ወድም እሷ እደጨከነች አተም ጨክን እደውም ጡር ይሆንባታል ያውም በዚዘመን

    • @rawdha4195
      @rawdha4195 Год назад +1

      የምር ጨከኑ እኔ እዉነት አልመሰለኝም ነበረ ያዉ ሠዉ ለማስተማር መስሎኝ ነበረ ያሳዝናል ሂወት ትቀጥላለች

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 7 месяцев назад +3

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤ውይ ጋሽዬ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ውይ ሀይሚዬ የኔ ቅመም😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ

  • @HabtamWendimu-hs5nt
    @HabtamWendimu-hs5nt Год назад +11

    እረ አብርሽ ወደራስህ ተመለስ ወድም። ለዘመዱችህ ክብር ስጥ የእውነት መልካም አባት ነው። አታስቀየም። አባትህን እሱ ካልፈልልገች ምንም ማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እሜሁነው። እናትህን አታስለቅስ። አብርሽ በማርያም። ተርጋጋ ወድም ❤❤❤❤❤

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад +76

    የኔ አባት ምርጥ አባትና እናት አሉህ አክብራቸው ተው አብርሽ ይቆርቁርሀል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +37

    አብርሽ አይዞክ ጠንከር በል 😭😭እሷ ብታፈቅርክ ኖሮ እንዲ ስትሰቃይ ዝም አትልም ነበር ቢያንስ ተደብቃ በሰው ስልክ አንተን ታናግርክ ነበር በቃ ተው

    • @ቲጅወልድያቻናል
      @ቲጅወልድያቻናል Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Год назад +2

      ወላሂ አወ ሸሸሸሸጊዜቤተሠብ ቢከለከላትየምትወደወቢሆን ተደብቃም ቢሆንማገኘትም መደወልምትችልነበር😢😢

  • @Misge930
    @Misge930 Год назад +88

    እባክህን በሀዘንም በደስታም ከጎንህ የሚሆኑ ቤተሰብህን አታስጨንቀው ያንተ ያለው የት አይሄድም 😭

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ትክክል 😍❤ ደምሪኝ እማ

    • @aduyoutube1897
      @aduyoutube1897 Год назад +2

      ስጀመር እሱዋም ምትወደው ኣይመስለኝም ምክንያቱ ሌላ ይቅር እና ተደብቃ ስልክም ቢሆን ለምና ትደዉልለት ነበር

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ Год назад

      በትክክል

  • @TyRy-x3k
    @TyRy-x3k Год назад +13

    በተረፈ አብዝቶታል እዉነት ቤተሰቦቹ ምርጥ ቤተሰብ ናቸዉ

  • @Alem-v2n
    @Alem-v2n Месяц назад +2

    ሲጀመር ጥፋቱ የአብርሺ ነው እሩታ ምንም አላጠፋቺ 👍👍👍👍👍

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Год назад +87

    አባት ለዘላለም ይኑር የቤቱ ድምቀት አበት እኮ ነው

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +28

    እግዚአብሔር. እናትዬዉ ሳለቅሱ እባዬ አልቀምሞ😢😢😢😢😢😮😮😮❤❤❤❤ አብርሽ አይዞህ ለቤተሰብ ክብር ይኑረህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሂክማአህሉልኸይርቻናል

    ፍቅር እኮ እኩል ሲሆን ነው ሀሪፉ
    ግን ቤተሠቦቹን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 11 месяцев назад +25

    አብርሽ የመጨረሻውን ቪድዮህን ካየሁ በሁዋላ ታሪኩ ስለሳበን ወደሁዋላ እየተመለስኩ አንድ በአንድ እያየሁት ነው ፣ ከዚህ ሁሉ ወጥተህ ሩታን የመሰለች ፍልቅልቅና ልበ ቀና ልጅ አግኝተሃል እንኳን ደስ አለህ ❤❤ ሩት ፈቃርነትሽ እንዲሁ አይደለም ልበ ቀናነትሽ ነው ፣ አብርሽ ሩታ ትቦንሳታለች ወዳጄ እመቤቴ የምትሆንህን አስታቅፍሃለች

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 месяцев назад +5

      በጣም ማርያምዬን እግዚአብሔር የማይጠቅመንን በምክኒያት ያርቅልናን የሚጠቀመንን በምክኒያት የሰጠናን ጠቀመችው የጎዳሁ መሰሏት እውነተኛፍቅርማ አየናት በሩታዬ የእኔ መልከ መልካም ስርአቷ ደም ግባቷ የቃላቶቿ አነጋገር የረበስመአብ እግዚአብሔር ሲክስ እንደዚህ ነው ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ አብርሽ ወንድሜ እሩታዬን ተከባከባት አደራ

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 7 месяцев назад

      ጣም እኔም እዳች እያየሁኝነው አሁን ወደ ሀላ ተመልሼ😢😢😢

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 Год назад +2

    አብርሽ እባክህን ቤተሰቦችህን አስብ ፈጣሪ ካለህ ትገናኛላቹ ተው እራስህን አትጉዳ

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +70

    አይዞህ ወንድሜ ወንድ ልጅ አይደለህ ጠንካራ ሁን ሲጀመር እሷም ላንተ ቦታ ቢኖራት ይህን ያህል አትዘጋህም ነበር ስለዚህ ቤተሰቦችህን አታስጨንቅ

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nw Год назад +44

    አባቱ ጎበዝ ደግ አደረገው እንደዚህ ያለ ልጅ ቤተሰቡንም ያስደፍራል እንደወንድ ቆፍጠን አይልምደ 😢

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Год назад +2

      ኪኪኪኪኪኪ አወ ወድ አደለ እደ ምነው ያዙኝ ልቀቁኝ አለ

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw Год назад +5

      @@marifazw7969 እንደት እንዳቃጠለኝ ማሪያምን እኔ እንድህ የተናደድኩ ቤተሰቦቹ እንደት ይሆኑ ደሞ እንድህ ሲሆን ካዩት ይብስባቸዋል ቤተሰቦቾ 😁

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 Год назад

      @@wubet-fg6nw 😄😄😄😄

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Год назад +2

      እኮስ እነኝን የመሰሉ መልካም ቤተሰብ አለው የወንድ ልፍስፍስ አይመቸኝም ከቤተሰብ በላይ ምን አለ በጠበጣቸው

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 Год назад +4

      ኤ የልቤነው የተናገርሽው እንደውም አባታቸው ድገ ናቸው በዚህ እድሜ አባቱን አይዞህ አባቴ በሚላቸው ህ በሚርዳቸው ሰአት ሴት ላይ መጠልጠል ማሪያም እኛ ቤተስብ ልጅ አግባ አግቢ ተብሎ ተለምኖ ነው ሚያገባው እንዲ በራስ ፍቃዲ እደፍለጉ መሆን ዬለም

  • @ፍቅርtube-m3z
    @ፍቅርtube-m3z Год назад +54

    ለኛም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን አሜን በሉ 😍😌😌

  • @SanaytAsgodom
    @SanaytAsgodom Месяц назад +1

    አባካችሁ የአብርሽ ቤተሰ አግዝህት አስከ ምረሃጋ አስዋ ደሞ አጇን ይስጣት አዞህ

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Год назад +5

    የአብርሽ ቤተሰቦች ፀበል ውሰዱት በጭቀት ብዛት አሚሮው እዳይነካ😢😢

  • @uaeamirat2581
    @uaeamirat2581 Год назад +32

    እናቱን ሣያት እናቴ ትመስላለች ❤እናት ለዛላለም ትኑሩ አባት ኩራት ነው

  • @amen8410
    @amen8410 Год назад +38

    ቤተስቦቹ ሲያሳዝኑ :አብርሽ ጠንከር በል ለአባትህና ለናትህ ስትል please 🙏

  • @omyasmin2128
    @omyasmin2128 Год назад +16

    ተው አቢ አባትህን አታስከፍ እናትና አባትህም አታስጨንቅ ለነሱም ክብር ይኑርህ

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +4

    አረ ለአባትህ ስትልህ ተረጋጋ በእግዚአብሔር አባትነትህ እኮ ብዙ ምስጥር አለው ጋሽዬ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😢😢😢በቃ ታው አብርሽዬ ለአንተ ያለው አይቀርም እኮ ተርጋጋ የረጋ ወተት ቅቤ ያወጣል 😢

  • @edenadam2831
    @edenadam2831 Год назад +8

    እዉነት አባትክ ሁሌም አዲስ ነዉ የሚሆኑብኝ እድሜና ጤና ለጋሽዬ ስራት ያዝ አባትና እናትክን አታስጨንቅ ገሽዬ ጥፊዋ ትደገም የምትሉ

  • @Gurage4
    @Gurage4 Год назад +110

    ፍትህ በእሰርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢 ደምሩኝ ሰወዳቹ አያሰከፍልም

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z Год назад +15

    ልጅቱዋ ብትወደው እስካሁን ትመጣ ነባር አትዋዳውም😢😢😢

    • @richtube5245
      @richtube5245 Год назад +2

      ማማዬ አትፍረጅ የቤተሰብ ጫና ከባድነዉ

  • @የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ

    አይዞህ ወድሜ ከባድ ነዉ ስሜቱ ግን ቢሆንም እራስህንም ቤተሰቦችህንም አትጉዳ ላንተ ያለዉን እግዚአብሔር ይሰጥሀል 😥💔😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +4

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥክ በትክክል ጠንካራ መሆን አለብህ ያልፋል ከወደደችክ ትምጣ አልያ እግዚአብሔር እዳለህ ኖር ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ህይወት ይቀጥላል።😢💔

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Месяц назад

    አብርሽዬ እባክህ ራስህን አትጉዳ ፍቅርና ድንኳን የትም ይተከላል የሚለውን የአረጋኸኝ ወራሽን ዘፈን አዳምጥ ነገሮች ይለወጣሉ

  • @الوليد-م4خ
    @الوليد-م4خ Год назад +17

    ኧረ ወንድሜ እግዚአብሄር ላንተ የተሻለ ነገር አስቦልህ ነዉ ቤተሰብህን አታስጨንቅ😭

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 Год назад +42

    ይህን አባት ስወዳቸው የኔ ምርጥ አባት ምርጡ አባት

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube Год назад +32

    ይሄ ልጅ ከአቅምበላይነው ያፈቀራት እና ጠብቁት እራሱን እንዳይጎዳ በፈጣሪ እና በሀሳቤ የተስማማችሁ ፕሮፉይሌን ተጭና አችሁ አበረታቱኝ አብርሽ እዬ ወንድሜ ፈጣሪይርዳህ

  • @fatumamohammed4139
    @fatumamohammed4139 Год назад +5

    የኔ አባት አብርሽ ይበቃል ጠንከር በል ቤተሰቦችህን አታስከፋ😢😢

  • @DhgfDjgt-bs4vr
    @DhgfDjgt-bs4vr 9 месяцев назад +1

    የኔ ውዶች እሩታዬ በጣም ደስ ብሎኛል ❤እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ ተመስጌን ፈጣሪ ምን ያልቅበታል ❤❤❤❤

  • @zehara5680
    @zehara5680 Год назад +36

    እሰይ የኔ ጀግና አባት እርሜወ ይርዘም አደለም ሴት በሴት የምትቀየረው ሰው እናቱን አቶ ይኖራል

  • @YalemmulatAYIE-cx1dg
    @YalemmulatAYIE-cx1dg Год назад +8

    እባክህ አብርሽ ለነዚህ መልካም ቤተሰቦች አስብላቸው ፍቅር የምትባይ ልጅ ግን ቤተሰቦችሽን አሳምነሽ ተመለሽ

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት Год назад +14

    ልጆቶ ናት በቤተሰቦ ጨትፈረዱ ወላሂ እደሱ ትክክለኛ ፍቅር ቢኖርባት ምንም አያግዳትም

  • @RabeyAbedala
    @RabeyAbedala Месяц назад +1

    የጋጠር ልጅ የግበ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጋሽዬ አምጠለት🎉🎉🎉🎉

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 11 месяцев назад +3

    አይዞህልኝ አብርሽዬ 😢😢😢ፈጣሪአለህ እመን እጂ አትፍራ እሽ ፈጣሪአለህ😢❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 месяцев назад

      በጣም የኔውድ😢😢😢😢😍😍😍😍😍😍😍

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله Год назад +7

    አፍ ምን ብየ ልኮምት. ልጅቱ ለሱ ፍቅር ቢኖራት. ሁሉንም ነገር ታመቻችነበር. 😢😢😢😢

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +21

    ወይ መከራ አብርሽ አይዞህህህ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @sameerasa6279
    @sameerasa6279 Год назад +5

    ከቤታሰብ ያምበልጥ ነገር ይለም ቤታሰብን ያመሰለ ድንቅ ነገር ይለም አብርሽ ፍቅር ከበድነው ስለዚህ ጠንከር በል ህወት ቡዙ አቅጠጨ አለት ሀበብ አብርሽ😢

  • @kokobetagen1192
    @kokobetagen1192 6 месяцев назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል የሚገርም ነው ንግግርዋ ሁሉ ማዘርን እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Год назад +2

    አላህ ይችን ልጅ ከልብህ ያወጣልህ ዱአየ ነው የተሻለውን ነገር አላህ ይስጥህ በዚህ እድሜህ ጉበዝ ሆነህመስራት ነው ያለብህ እሺ በርታ

  • @ሱሱነኝየገርባዋቀበጥ

    ወላሂ ብታፈቅረው ኖሮ ጠፍታ ትመጣ ነበር አይዞህ 😢😢😢😢😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад +4

      አንች አትማይ ካሜራ ደቅነው ምንም የሚሉት ነው ጥሩ ድራማ ነው ሲጀመር የልጅቷ ቤተሰቦቿ እኮ ከእሷ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ አሳድገው አስተምረው በመጨረሻ ወንድ ጋር ስትላላጥ ዝም ይሏታል እንዴ እኔም የማደርገው ነው እኔ የእሷን ቤተሰብ ብሆን

  • @sojoo3399
    @sojoo3399 Год назад +7

    የአላህ ወላሂ አባትህ ትግስታቸው አለቀ ኡፍ ምስኪን አላህ ይድረስላችሁ

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 Год назад +6

    የኔ ሚስኪን አባቱ ኡፍፍፍእድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @MohammadSeid-xv8rn
    @MohammadSeid-xv8rn 2 месяца назад +1

    አባትህ ወላሂ ምርጥ አባት ነው😢😢😢

  • @biskutkonjo2295
    @biskutkonjo2295 Год назад +2

    ደግ አረጉ አባት ማለት እደዚህ ነው ጀግና ፋዘር የቤተሰቦቿን ምክር ስማ በቃ

  • @saraj4873
    @saraj4873 Год назад +15

    አይዞህ አብርሸዬ ቤተሰብህን አታሰጨንቅ😢😢

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 Год назад +11

    😢😢😢አይዞህ ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ምስጊን አይ ፍቅር በጣም ከባድ ነው😢😢😢

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 Год назад +12

    ግንልጅቱ መቸም አይቀናትም😢

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ

    😢😢😢😢😢 ወላሂ እናትዬው ሳለቅሱ እባየ አልቆምም አለኝ😢😢😢😢

  • @HibaHiba-f7n
    @HibaHiba-f7n Год назад +3

    አብርሽዬ ጠንከር በል ወላሂ እናዳንተ አይነት ቤተሰብ የትም አይገኝም ለቤተሰቦችህ ስትል በቃ ተዋት ሴት ብትሄድ ሴት ትመጣለች😭😭😭

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ Год назад +7

    እር ላባትህ ክብር ይኑርህ እናትህንም ቤተሰም አታስጨንቅ ፍቅር የሁለትነው የርስህን ሂወት ምራ ሄ

  • @አልፊቲዩብ
    @አልፊቲዩብ Год назад +7

    ኧሯ አብርሽ ለቤተሰቦችህ ስትል ጠከር በል ሂወት ይቀጥላል

  • @wibserawerkuwibserawerku2640
    @wibserawerkuwibserawerku2640 Год назад +5

    የፍቅር ቤተሠብች እንዴው ባዛኝቷ ማርያም ስም እንለምናችሁ እባካችሁ ልጅቷን መልሷት ለወንድ ልጅ አምላክ ብላችህ እዘኑለሀት እናት እና አባቷ ጥሩ ሰራ አይደለም እደዝህ ማድረግ የሚአዝን ልብ ይኑራችሁ አብርሽየ አይዞህ በርታ ሁሉ በፈጣሪ ፍቃድ 💔💔💔💔💔💔💔💔 ይስተካከላል ከኔ ጋር የተስማማ 👍👍👍👍👍👍👍ላይክ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Год назад +1

    ኣብርሽየኤ ልጅትዋ ብትወድክ ይሄ ሁሉ እየተሰቃየክ እያየችህ ዝም ኣትልም ነበር እና ኣተ ጎቦዝ ከሆንክ ሌላኣ ጋደኛ ያዝ እኛ እናግዛሃለን ለሰርግ ቴሌፎንህን ከታች ፃፎልን ❤🙏

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Год назад +3

    አበዛሀው ቤተሰዎችህ ክብር ይኑርህ እጭ ቤተሰዎችህ ኡፉ አታናግር

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ Год назад +6

    አብራሸ አሰተዉል አባትህን እና እናትህን አታሰለቅሰ ከጎንህ ምራጥ እህት አለችህ ተመለሰ ወደ እራሰህ❤❤❤❤ እራሰህን አትጉዳ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Год назад +18

    አብርሽ ለቤተሰቦችህ አስብ ተው በተለይ ለናትህ ።።😢😢

    • @ቲጅወልድያቻናል
      @ቲጅወልድያቻናል Год назад +1

      ዘቡየ ደምሪኝ❤

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Год назад

      ወላሂ ሳህህ ቤተሠቦችህንም ተረዳ ወይ እናቱ አየ እናት መከረኛይቱ በናትህ ለናትህብለህ ተረጋጋ

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR Год назад

      @@ቲጅወልድያቻናል ደመርኩሽ

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 Год назад +4

    እውይ ጋሽዬ እረ አብርሽ ለሴት ብለህ ቤተሰብ አትበጥብጥ በጌታ ስለ እናትህ ብለህ ያሳዝኑህ 😢😢😢 ያንተ ካላት የትም አትሄድም ታገስ አብርሾ😢

  • @EyobZemedkun-i2s
    @EyobZemedkun-i2s Месяц назад +1

    አብርሽ ወድሜ ተረጋጋ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    አብርሽ... አይዞህ... እመቤቴን... ታገስ ነገን አታውቀውም... መፍረዴም አይደለም... እሄ ማን ሁኜ :: ቤተስቦችህን አታሳዝን
    ቤተስቦችህን ኢሞሽናል አታርጋችው... ጋሼን አናደድካችው... እመቤቴን ትላንት 1 አስተማሪ እና ተማሪ
    ተዋደው ተማሪው ዋጋ ከፍሎ ሳይ ይሄን ቤተስብ አስብኩት
    አብርሽ አይዞህ ይሄም ያልፋል ::
    ፅልይ ፅልይ... ሙድሊም ጉዋደኛም ካለህ በዱአ ያግዙህ... አብሽር ይሳካል ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል Год назад +5

    አብረሽዬ አይዞን ወንድም ጠንከር በል ስሜቱ ከባድ 5 አመት አይደለሞ ለወራት የቀረብከውን ሰው መለደት ይከብዳል እና ጠንከር በልወደ ፀበል ሂድ እሽ እማመላክ በነገሮች ገበታ ትፈታልህ

  • @mereamaseld5858
    @mereamaseld5858 Год назад +6

    እረ ወድሜ ከራስጋ ሁን ሆ የሄደ ሰው ጥርግ ይበል ህይወት ይቀጥላል

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +6

    አባታችሁ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ያብዛልት ❤❤❤አብርሽ ለአንቴ የተፈጠረችን ይሰጠል እሷን ከሆነችም የትም አትሄድም አንቴ ቤተሰብህን ስማ ተረጋጋ

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Год назад +1

    ምስኪንአብርሽ ወሏሂአጄቴንበላኸው የኔውድበርታልኝአይዞህበርታልኝ❤❤❤❤❤አድስነኝበላይክቀላቅሉኝ

  • @SumeiyaSumeiya-n9e
    @SumeiyaSumeiya-n9e Год назад

    አብርሽ እኛ በተመልካቾቻችሕ የሠርግ ወጪ እንሸፍን ሌላቆንጆ አግብተህ እኛንም እነዚ ምርጥ ቤተሠቦችሕ አሥተሥተን።።ከዝች ዱሪዬጋር እኳንም ተገላገልክ የውነት ብቶድሕ ጥላሕ አቴድም ነበር ማንንም አትሠማም ነበር አሥመሣይ ነች የውነት ጠላኃት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +26

    እረ አብርሺ ተረጋጋ ሁሉንም ነገር በትግስት ነው ማድረግ ያለብህ ለቤተስቦችህም ትንሺ አስብላቸው እነሱ አተ እድትጎዳባቸው በፍፁም አይፈልጉም ተረዳቸው ያደስተኛ ቤተስብ በዝህ መልኩ ማየት ይከብዳል 😢😢😢😢😢

  • @zizuyemrsawa4000
    @zizuyemrsawa4000 Год назад +4

    ፍቅር ከባድ ነው በተለይ የመጀመርያው ከሆነች እኔ አስር አመቴ በ 15 አመቴ ነበር ያፈቀርኩት አሁን ከሱ ውጭ ሌላ ማሰብ አልችልም አግብቸ ወለድኩ የልጀ አባትም ጋ ተለያየው ግን የመጀመርያውን ለረሳው አልችልም ፈጣሪ ቤተሰቦቿን አራርቶ ባድ ያድርጋችው እጅ ከባድ ነው😢

    • @welotube463
      @welotube463 9 месяцев назад

      እውነትሽን ነው ውደ😢

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Год назад +8

    ፍትህ ለእሥረኞች ፍትህ ፍትህ የአላህ ያረቢ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 5 месяцев назад

    ኣሃ ለካ የሄንን ኣይቶ ነው እግዛቢሔር ሩታዬ የኔ ልዩ የሰጠክ ተመስገን እግዛቢሔር ካሺ ነው

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Год назад +7

    አበት ለዘላለም ይኑር የቤቱ ድምቀት አበት እኮ ነው

  • @ኤልሲባለማህተቧ
    @ኤልሲባለማህተቧ Год назад +4

    አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ 😭😭😭አዝናለሁ😢😢 የምር ጨካን ናት ልጅቶም ቤተሰቦቾም 😢

  • @tube-nn1lw
    @tube-nn1lw Год назад +5

    እራሷ ፈልጋ ለሄደች እንደዚህ አትዘን አብርሽ ፈልጋህ ቢሆን ቢንስ እንኳን እንደዚህ አልነበረች ሴት ልጅ ብልጥ ናት አብራ አለመሆን ስትፈልግ በቤተሰቧቻ አማሀኝታ ሄደች ብቻ ሁሉንም ፈጣሪ ይወቅ ላንተ ያለዉ የትም አይሄድ ጠንካራ ሁን የማያልፍ የለም

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Год назад

    የተንቢ እና ነፃነት የት ናችሁ? ወይኔ አጎታችሁ ቆፍጠን ያለ ነው እንኳን ደሥ አላችሁ

  • @Gnber
    @Gnber Месяц назад

    እውነትክ ነው አባቴ ሴት ልጅ እንደጠፋ ከሷ ውጪ አበዛሃው አሁንስ አብርሽ እሷ የራሷ ሂወት እየመራች ነው

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +4

    በፍቅር ያልተጎዳ የለም ሁላችንም ደርሶናል ግን ችሎማለፍነዉ የማይቻል የማይታለፍ ጌዜየለም እናትህን አባትህን አታሳዝናቸዉ በቃ ልጅቷ አፈልግህም ብፈልግህ ሁሉንም ትታ ትመጣነበር ስለዚህ ያተ አደለችም ሊላ ሂወት ጀምር

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Год назад +14

    መቼም እንዳብርሽ እሚያፈቅራት አይኖርም ሤት ልጅ ከወደደች ቤተሠብ አያገባዉም አብርሽ ወድሜ😢

  • @أمعسمان
    @أمعسمان Год назад +6

    ይህንን ቤተሰብ አለማድነቅ ንፉግነት ነውው

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Месяц назад

    ጋሼዬ እዉነቱን ነዉ ምርጥ ቤተሰቦች አሉህ ስወዳቸዉ አብርሽ እከተማ ገብታ የማታቀዉን አግባ አይዞህ 😢😂

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Год назад +1

    ውይ ፍቅርኮ ከባድ ነው😢😢😢አይዞህ አብረሀም እግዚአብሔር ያውቃል ፀሎት አርግ

  • @dh-sj4cp
    @dh-sj4cp Год назад +34

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚገኑ ወጎኖቻችን😭

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Год назад +4

    እግዚአብሔርን መቼም እንደዚህ ልጅ ያለ አፍቃሪ አታገኝም

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Год назад +8

    ኧረ ጉዲ ወላሂ ፍቅር እንዲህ ያረጋል ማለት ነው 😢 ለማንኚውም ጠካ ራ ሁን እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ከተፅፈቺልህ የትም ቢወስዶት ያንተው ናት።የቤተሰቦቺህን ክብር አስጠብቅ ።

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 Год назад

    ኤፍሬም እባክህን አጽናናው እንዲረሳት አድርግ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ከልብህ ያርቃት

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto Месяц назад

    አንተ ቤተሰብ አታበሳጭ እራስህን ስጠብቅ ነዉ ሁም እሚወድህ❤❤❤❤አብርሽ❤❤

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Год назад +6

    😢😢ወይኔ ፍቅር ስቃቃቃቃቃይ ነው ።ያለፈበት ያውቀዋል
    እናት መቼም ክፉ አይንካት አለቀሰች አብርሽን አይታ ሲያለቅስ
    አብርሽ አይዞን😢😢
    አይ ጋሽየ
    ከገጠር አመጣለሁ አሉ 😢 ቢጨንቃቸው 😢😢