ኢየሱሰ አይመጣም ያለው እብድ | ኢዩ ጩፋ ያረገው የግብረሰዶሞች መነጽር | ማርሻል አርቲስቶቹ ሊጋጠሙ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 48

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 23 дня назад +6

    ከይቅርታ ጋ ይህን ጌታ አይመጣም ያለ ሰው ፈፅሞ ባታሳዩት ምንም ስለማያንፅ በወንጌል አማኙ ስም ስለሚጠራ

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 23 дня назад

      ይህንን ሰው ለምን ትከሱታላችሁ እግዚአብሔር ተናገረኝ ብሎ ነብይ አድርጎ ዘይት የቀባው ሰውን ሀሰተኛ ማለት ከብዳቹ ቡሱ አዳራሽ እየትንከባለልቹ ይህንን ደሀ ሙክሱስ

  • @Thomas-u1r7j
    @Thomas-u1r7j 22 дня назад +1

    #Awtar Media wendimachin endet neh berta eshi egziyabiher agelgilotihin yibarkew

  • @MeksudMudesir
    @MeksudMudesir 21 день назад

    ስይዶ ጀግና ነህ,

  • @eagle4452
    @eagle4452 21 день назад +1

    🖤 የማንም ላህጫም በ #እየሱስ ክርስቶስ ሲያላግጥ ማየት ያማል 💔ሀዋርያት መሰዋእት ከፍለው ያፀኖት #ክርስትና በ እነሱ እግር ተተካን የሚሉ አገልጋይ ነን ባይ ጋጠወጥ ሲያቀሏት ማየት ያማል ።
    የፍርድ ቀን ዋጋቸውን ይቀበላሉ

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 23 дня назад +2

    ስላም ወንድሜ ምታቀርባቸዉ ቪዲኦዎችና ሀሳቦችህ ጥሩ ናቸዉ ቀጥልበት❤❤❤❤❤

  • @Thomas-u1r7j
    @Thomas-u1r7j 22 дня назад

    # ይድረስ ለዱርዬው ነብይ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
    ሮሜ 1:28

  • @Azeb987
    @Azeb987 22 дня назад +2

    አቤት ድፍራት እየሱስ አይማጣም🤔እንደአንተ አይነቱን ዛባቾች ስንማለካት እየሱስ ባደጅ እንደሆነ ይሳማናል!marranattaa Gofitaa Iyesusi dafi kotu 🙏

  • @Salahayoub-p4s
    @Salahayoub-p4s 23 дня назад +1

    Le habesha yalachu nket woow new ! Seado muslim wendmachn new enwedewalen enakebrewalen Good luck sedo bro fight real yemtadergu kehone berta ke gonh nen

  • @thomasadis4448
    @thomasadis4448 22 дня назад

    Sadow LION

  • @dawetbelehu5722
    @dawetbelehu5722 23 дня назад +1

    I enjoy 😢😢😢😅😅😅😅😅

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 22 дня назад

    የሐሰተኛ ነቢያት ላኪ ዲያብሎስ ዓላማው ይኸው ነው!! ዘባቾችን ማብዛት😮

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 18 дней назад

    ወደ ሰማይ መዛበት እንደ አብይ አህመድ እራስን ክዶ በዘመን መጨረሻ በመጣው ሐሰተኛው መሲ አምላኪ መሆን ነው !!!

  • @AbeniStotaye
    @AbeniStotaye 21 день назад +1

    betam tebarekilgn zare gena nw subscribe yaderekut ena andegna endenzih aynet asach nebiyatn lemagaletm meselegn gn endalkew meketat alebet yih be hgum bihon ena demo yemechereshaw zemen endederese erasu nebiy negn milew yastawkale because bible endenzih aynet sewoch endemimetu nw minagerew

    • @awtar_media
      @awtar_media  21 день назад

      Wel come to your Family 🙏

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 22 дня назад

    አይመጣም ኢየሱስ አዉ ይቆያል 70 አመት ዜና ቤል 2ኛ ተሰሎንቄ 2:1-10 አንቢብ

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 23 дня назад +3

    ENKUWAN BEDHNA METAHE ANBESAW

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 23 дня назад

    እያንዳንዱ ብራንድ ገባ ብለን ስናየው ብዙ ጉድ አለበት በተለይ ሽቶ

  • @moesh7884
    @moesh7884 22 дня назад

    Dolce & gabanna. Yante AirPod yeman new woregna new

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 23 дня назад +1

    ምናለበት መጽሐፍ ቅዱስን ባትጠቅስ ሰነፍ ሐሰተኛ፣ አደናጋሪ ነህ።

  • @YishakUrgamo-w1b
    @YishakUrgamo-w1b 22 дня назад

    መጀመሪያ የራስን ቤ
    ት ስዕል እና ጣኦት አንብብ የእዪ ጬፋ
    አያሳስበ

    • @girmayideg7868
      @girmayideg7868 22 дня назад

      አቤት ጭንቅላት ..... መጀመሪያ ጠይቅ!!

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 22 дня назад

    የትኛው አልባሳት መዋብያ ነው የግብረሰዶም ያልሆነው?ሁሉም የእነሱ መሆኑን ሳታውቁ አንድ ሰው በዚህ ልክ መንቀፍ ተገቢ አይደለም ።

  • @AbenezerHabte-k7g
    @AbenezerHabte-k7g 23 дня назад +3

    ዘንድሮ ነብይ ለመሆን ከእውቀት የፀዳ ደደብ መሆን ብቻ ነው ሚጠበቅብ

  • @AhmedRahmeto-p7d
    @AhmedRahmeto-p7d 23 дня назад

    Iyu chufa ihen ayakim Alki misara ke man gar hono

  • @Nati11NT
    @Nati11NT 22 дня назад

    Yemedan ken zare nw, Ante Zift Demo mn akele yihe Azaba!😅

  • @Thomas-u1r7j
    @Thomas-u1r7j 22 дня назад

    #Eyu chufa egziyabiherin yemisebk sw be guard menkesakes kejemere eko egziyabiherin ayawkewum malet nw ena sewuyew bizu yesihitet menged ly yale sw nw esun teketilachihu bemehed ye kiristos ewnetegna menged endayameltachihu ehit wendimoche enat abatoche

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 23 дня назад +1

    😂😂😂😂😂 😂😂

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 23 дня назад +1

    ወይ ማበድ ጊዜው ከፋ ጌታ አይመጣም ልጁ ስለብራንድ ያወራው ሱሪ ቦርሳ ሁሉ አለኝ በፍፁም አላውቅምና እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከቤቴ ጠራርጌ አወጣለሁ🙏🙏🙏

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 17 дней назад

    ማስጠንቀቂያ ላንተ :-
    አንተ #ሰውዬው ብለህ የጠራኸው ቅዱስ አባት
    ስሙ #አባታችን_ኖህ ይባላል ፣ ለአፍህ ጥንቃቄ አድርግ ይህ ቅዱስ አባት ለፈጣሪ ታዞ ያንን መርከብ ባይሰራ ዛሬ ላይ ያንተ ህልውናም አይኖርም ነበር ፣ እንዴት ሰውየው ብለህ አቅለህ ትናገራለህ ፣ ይቅርታ ጠይቅ

  • @Sile-Adam
    @Sile-Adam 22 дня назад +1

    እንኳንስ ብራንድ ልብስ መምረጥ ቀርቶ ልብስ መልበስ በራሱ ብርቅ የነበረበት ጊዜ እሩቅ አይደለም አልክ ልበል?!

    • @awtar_media
      @awtar_media  22 дня назад +1

      በመደበኛው ሁኔታ ቀይሮ መልበስ ለማለት እንጅ ራቁት ነበርን ለማለት አይደለም🤣

  • @hiss8298
    @hiss8298 23 дня назад

    ይህ የሰዉ ግማሽ አይመጣም ይላል 😅😅😅😅😂

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 23 дня назад

    Zedo kitfo be gebete eyafesk heart attack endeleleh temeremer sebeb endathonbet

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 22 дня назад

    አንተ ዝም ብለህ ሸቀል ሸቀል አድረግ ሰለ ኢየሱስ መምጣት የት ታቃዋለህ ሰለ ዩቱብ ነዉ እንጅ አንተ ምታቀዉ ኢየሱስ ከ 70 አመት ወደዝ ከመጣ እኔ ሀሰተኛ ነቢይ ነኝ ግን ሰባ አመት ቦሀላ ከመጣ አንተ ሀሰተኛ አስተማረ ነህ ።

    • @awtar_media
      @awtar_media  21 день назад

      እንዳንተ ካለው አላዋቂ እና አሰዳቢ ጋር መቆጠራችን ያሳዝናል። ለነገሩ አንተ ምን ታደርግ ፈተው የለቀቁህ ናቸው መጠየቅ ያለባቸው ። አረም።