የቆዳ አይነታችንን እንዴት እናውቃለን? Skin types and How to know your Skin type in Amharic - Dr.Faysel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 86

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 3 года назад +2

    ዶክተር ፈይሰል በጣም አድርገን እናመሰግናለን ሰላምህ ብዛት ይበል በርታልን

  • @Mesrak-hm7yo
    @Mesrak-hm7yo Год назад

    ዶክተር በመጀመሪያ አመሰግናለሁ የኔ ቆዳ ፀሐይ ሲነካኝና ሙቀት ያለው ቦታ ስሆን በጣም ይቀላል እና ለዚህ መፍትሄ እፈልጋለሁ

  • @vipvip1644
    @vipvip1644 3 года назад +1

    Dr. Ibaki ene madeti bexam aschigironyali min ishalenyali

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶ/ርየ

  • @RozaFayyaa
    @RozaFayyaa Год назад

    Dr Thanks

  • @maskedesta9735
    @maskedesta9735 3 года назад

    በጣም አናመሰግናለን

  • @እሙሠብሪና-ዀ9ሐ
    @እሙሠብሪና-ዀ9ሐ 3 года назад +8

    እኔ ፊቴ ዘይትማ ነው አፍንጫዬ አካባቢ ነጫጭ አለኝ ብጉርም ያጠቃኛል አረ መፍቴዉን ንገሩኝ ዶክተርርር ምን አይነት ሣሙና ልጠቀም ለግዜ ዉጭ ነው የምኖረዉ እናተ ጋር መጥቼ እንዳልታከም

  • @kነኝብቸኛዋህልሜንናፋቂ

    የኔ ኖርማል ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @chuchudania4083
    @chuchudania4083 3 года назад

    Dr xenayixelgn leje amest weru new sewuntulay tenansh shiftawoch ena bexam yakal gegr blobtal men laderg

  • @juliusmoradiku7666
    @juliusmoradiku7666 2 года назад

    Betam arfi nw ketilubet ymchachu

  • @hidayahidu6643
    @hidayahidu6643 3 года назад

    Yezin d/r adrasha weym slk askemtuln ager sgeba metakem efelgalew

  • @kikitesfay759
    @kikitesfay759 2 года назад

    Koy yet akebabe new ymtgegno lemeta nebr

  • @emuhayattube
    @emuhayattube 3 года назад

    እናመሠግናለን ኦህት

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 года назад

    Bexam enamesegenalen 🙏

  • @asterteshometeshome3902
    @asterteshometeshome3902 3 года назад +6

    እረ ዶክተረ መፍትሄ ያስቀምጡልን ለሚሳል ለወዛማ ቆዳ!!!

  • @kalkidanfikru1400
    @kalkidanfikru1400 2 года назад

    ዶክተር ስለሰጠኸን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
    የኔ የፊት ችግር የደረቅ እና የቅባታማ የፊት ችግሮችን ሁለቱንም የያዘ ነው አንድ ቀን የተመቸኝን ነገር ተመችቶኛል ብዬ ሌላ ቀን ስጠቀመው ቡግር ያወጣብኛል ፊቴ ወዛም ነው እገንዳልል ደግሞ ስታጠብ የማሳከክ እና መላላጥ ባህሪ አለው መፍትሄ ካለው ዶክተር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @tituneshtirunesh5509
    @tituneshtirunesh5509 3 года назад

    እናመሰ ግናለን👍👍👍👍👍👍

  • @hayattoo1
    @hayattoo1 3 года назад +2

    አድራሻና ስልክ ቁጥር በናታችሁ ማድያት አለብኝ በብዙ

  • @kikitesfay759
    @kikitesfay759 2 года назад

    Ena mdenw mfithew drik fit

  • @genetkassahun821
    @genetkassahun821 3 года назад

    enamesegenalen

  • @afofikire2848
    @afofikire2848 Год назад

    yena fite normal nbre beyeda sebeyd bura bura honebeghn lezi men letkem

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 3 года назад

    Enamesegnalen

  • @BizuworkShume
    @BizuworkShume 7 месяцев назад

    እባካችሁ አድራሻችሁን ንገሩኝ

  • @tsehayhana1483
    @tsehayhana1483 2 года назад

    አወኩት

  • @adu1083
    @adu1083 3 года назад +5

    እኔ ማድያት ኣለኝ 5 ኣመት ኣስቆጥሮዋል ክሬም ስጠቀም ይሄዳል ሳቋርጠው ይመለሳል ምን ማድረግ ኣለብኝ በእግዚአብሔር መላ በሉኝ

    • @zainabimam5691
      @zainabimam5691 3 года назад +1

      እኔም ማር ግራ ገብቶኛል

    • @gghvbbn839
      @gghvbbn839 3 года назад +1

      እረ ሁላችንም ነን እህቶቸ

    • @sablasa9914
      @sablasa9914 3 года назад +1

      ምናይነት ክሬም?

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 года назад

      እኔምልክእንዳንቺ ነኝ ክሬምስቀባይጠፍ ነበርአሁን ግንከመደጋገሙየተነሳ ክሬሙምአላስለቅቀው አለ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 3 года назад

    Thank you

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 3 года назад

    እናመሠግናለን👌

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 3 года назад

    ዶክተር ለደረቅ እና ሴንሴቲቭ ቆዳ ምንአይነት ሎሽን መቀባት አለብኝ ? አመሰግናለሁ

  • @alemsehaymrineda9419
    @alemsehaymrineda9419 3 года назад +1

    እናመስግናልን የእኔ የቆዳዬን አይነት አውቄአለሁና ፊቴ ቅባታማ በብጉር የተጠቃ ቀዳዳው የሚታይ ነውስለዚህ አንደሰው ምንም አልቀባም ምክኒያቱም በተለይ ሽታ ያለውለጸጉሬ የምቀባ ከሆነ እንኳን ማለት ነው አይስማማኝም አና ምን አይነት የፊት ክሬም ወይም መዳኒት ብጠቀም ትመክሩኛላችሁ? አመሰግናለሁ

  • @STiumay
    @STiumay 4 месяца назад

    ቆዳዬ ጉንጬ አካባቢ ላይ በቅርፅ ማለት ይቻላል በትናንሹሽፍ ብሎ እንደሚጥሚጣ ነገር ይሆናል ግንባሬ አካባቢ ደግሞ መስመር ነገር ሰርቶ እንደ አሮጊት ቆዳ ይሸበሸባልግን 16 ዓመቴ ነው ከዚ በፊት የተለያየ የልብስም ሆነ ሌላ እጠቀም ነበር ይህ የምን ቆዳን ያሳያል ምንም ነገር አልጠቀምም ከሳሙናና ውሀ ውጪ

  • @farehaabdurahman1442
    @farehaabdurahman1442 3 года назад

    Ie wezami koda ye memeker samuna yet nw??

  • @STiumay
    @STiumay 4 месяца назад

    ዶክተር 16 አመቴ ነው ቆዳዬ ምንም ነገር አልጠቀምም ግን አብዛኛው ጊዜ በሳሙና አንዳንዴም ባዶ ውሀ ብቻ እታጠባለሁ ጉንጬ አካ ባቢ በትንንሹ ሽፍታ ይወጣል አንዳንዴ ለብቻው ተለይቶ እንደሚጥሚጣ ይሆናል የግንባሬ ቆዳ የመሸብሸብ ባህሪ አለው ምን አይነት ቆዳን ያሳያል

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 3 года назад +3

    ዶክተርየ የማዳት መዳኒት ካለሽ ተባበሪኚ

    • @tube-gt1jr
      @tube-gt1jr 3 года назад +1

      እር እኔም ተቸግሪያለሁ

  • @EdlawitMar
    @EdlawitMar Год назад

    ሰላም ዶክተር የኔ ፊት ስታጠው ነጫጭ ነገር ያወጣብኛል ግን ቲንሽ ቆይቶ ይወዛል በጣም ነው ሚወዛው እባክህን ምን ክሬም ልጠቀም ጥቃቁር ነጠብጣብም ሞልቶብኛል

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад

    Eni degimo muket sihon yakal

  • @tigist19
    @tigist19 3 года назад +2

    እናመሰግናለን የኔ ደረቅ ነው አሁን ደሞ ቡግር እየወጣብኝ ነው 😢

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад +1

    ዶክተር ዝማሬ በውስጥ መስመር በቴሌግራም ዐውርቼሽ ነበር መላ በይኝ እኔ ምንም ሜካፕ አልጠቀምም አላርጅክ ነኝ ምን ይሻለኛል

  • @ቀደሪያነኝእናቴንናፋቂ

    ዶክተር እባክህ እማማክርህ ነገር ስላለ ነው አረብ አገር ነኝ የቴሌ ግራም ወይም ኢሞ ወይም የዋሳፕ ቂጥርክን ስጠኝ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @kreemakram3226
    @kreemakram3226 2 года назад +1

    ሰላም ማማዬ ሽተት ያጠፋል ሲሉ ሰምቼ እስፕራይትና እቁላል ሎሚ ተቀብቼው አሁን በአንድጎኔ ቆዳዬ ደንዘዝ ያማለት ባዤህሪ አለው ግባሬም አካባቢ እና ምን ያመጣብኛል ምንስ ላርግለት ፀጉሬም ድርቅ ብሎአል

  • @ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ
    @ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ 3 года назад

    ምን ላድረግ????

  • @ሀዩነኝየራያዋአማራ
    @ሀዩነኝየራያዋአማራ 3 года назад

    እኔ ወላሂ ፊቴ በሙሉ በተለይ ካፍጫየ ጥግ ጉጨ እድሁም ግባሬም ጥቋቁር ነው ስታጠበው ነጫጭ ይሆናል እና ምን ማድረግ ወይም ምን መጠቀም አለብኝ በአላህ ዶክተር ንገሩኝ

  • @yordilove417
    @yordilove417 2 года назад

    እኔ ምለው ኮምፒኔሽን ቆዳ የሚሆን ሰን እስክሪን ምን እንደሚጠቀም ብትሰራልን ማለት መጥቼ ነበር አንተ ጋር እና ሰን አስክሪን ተጠቀሚ ብለኸኝ ነበር ግን ምን አይነቱን ልጠቀም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ወይስ ለዚህ ደግሜ ልምጣ ዶክተር

  • @nejatissa1296
    @nejatissa1296 3 года назад

    ሰላም ነው ሐሙስ ብቻ ነው ምትሰራው ልመጣ ነው

  • @bizuneshgebrehana6629
    @bizuneshgebrehana6629 3 года назад

    Oilskin

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 2 года назад

    ሰላም ዶክተር አማን ነው በግል ጥያቄ ነበአኝ አመሰግናለው

  • @busylain1479
    @busylain1479 2 года назад

    ውይትነው

  • @rahimabenetbaba3728
    @rahimabenetbaba3728 3 года назад

    ሠላምዶክተርሐሣብሽንሥላካፈልሽንእናመሠገናለን እኔጥያቄአለኝ እሡምምደነዉማሕፀኔያቃጥለኛልሽትሽትይለኛል በጣምምያቃጥለኛል

  • @busylain1479
    @busylain1479 2 года назад

    ቁጥሮያስቅምጥሉን

  • @yonasyonas3437
    @yonasyonas3437 2 года назад

    እጄን ያልበኛል እናም ህክምና ይኖረዋል

  • @enawlena3172
    @enawlena3172 2 года назад

    ታዳ መፍትሄውን አትናገሩም እዴ?

  • @ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ
    @ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ 3 года назад

    እረ ምን ይሻለያል በጣም ጨረሰይ ምንላድሪግ

  • @ልደትየበለውልጅ
    @ልደትየበለውልጅ 3 года назад +1

    በቅርቡ እመጣለሁ አመሰግናለሁ

    • @emmabeth5908
      @emmabeth5908 3 года назад

      የት ነው ቦተው ማዳት መዳንት አለው ብሉ ሳክም አይቸዋለሁ እኔ መህድ እፈልጋለሁ ግን ቦተው የት ነው

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas7854 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад +1

    አድራሻችሁን ንገሩን በውርቡ እመጣለሁ

    • @emiratesarsenal8464
      @emiratesarsenal8464 3 года назад +1

      ዘነበወርቅ ነዉ ክሊኒኩ

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 3 года назад

      @@emiratesarsenal8464 እኔ የክፍላሀገር ልጅ ነኝ በልጅነቴ ነው የተሰደድኩት እውቀቱ የለኝም ስልካቸው ቢሰጠኝ ጠቁመውልኝ እሄድ ነበር

    • @fafe8152
      @fafe8152 3 года назад

      ስልክ ቁጥራቹ

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 3 года назад

      @@fafe8152 አዎ ንገሪኝ ካወቅሽው

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад

    አድራሻችሁን ስልክ ቁራችሁን ንገሩን በፈጣሪ ስም

    • @fekirethiopia7082
      @fekirethiopia7082 3 года назад +3

      አለርት ሆስፒታል ከአንገት በላይ ህክምና ነው ሚሰጡት ሽገር ከሆንሽ ቦታው ዘነብ ወርቅ ነው

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 3 года назад +1

      @@fekirethiopia7082 እሽ ውዴ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад +1

    እኔ ምንም ነገር አልጠቀምም እድሜዬም ልጅ ነኝ ግን እም ኖረው ሳውዲ ነው ሙቀት ነው ምግብ እሰራለሁ ሳሙናም አላርጅክ ነኝ

    • @merrytube2197
      @merrytube2197 3 года назад

      እይዞኝ ማማየ ምግብ መስራት ተዪ

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 3 года назад

      @@merrytube2197 በጣም አመሰግናለሁ ማሬ እሽ

    • @maraiamaa2209
      @maraiamaa2209 Год назад

      የት ነሽ ሳእዲ የት እከባቢ

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯

  • @fatumamohamedfatum9805
    @fatumamohamedfatum9805 3 года назад

    Ena።።begur. Alaw. Was. Alaw. Bamshat. Samuna. Katatabkut. Begur. Alaw

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 3 года назад

    Hj

  • @emuyoutube9655
    @emuyoutube9655 3 года назад

    ቀቢኝ ዶክተረ

  • @saranany3091
    @saranany3091 3 года назад

    ወይኔየኔበጣምደርቅነውምንይሻልኝለግን

  • @emuhayattube
    @emuhayattube 3 года назад

    ቤተሰብ እንሁን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Год назад

    እናመሰግናለን

  • @TemesgenGetamesay
    @TemesgenGetamesay 9 месяцев назад

    thank you