በፍቅር ሁሉ ነገሬን አጥቻለው(አርቲስት ባቡጂ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©piassa podcast
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 132

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 6 дней назад +29

    አዘጋጆቹ ታሳዝናላችሁ፣ መስከሩን አውቃችሁ ሚዲያ ላይ ማውጣት ጥቅሙ አልገባኝም፣ ለሰው ክብር ይኑራችሁ፣

  • @echotutoring
    @echotutoring 6 дней назад +10

    ባቡጅየ ምርጥ ባለሞያ ነህ ብዙ ስራ ሰርተሃል ብዙ አዝናንተሀል። አከብርሀለሁም። ለፒያሳ ቲቪ ግን በዚህ መንገድ ቃለ መጠይቁ ባይደረግ ብየ ተመኘሁ። ተባብረን ደስታችን ባቡጅን ብናግዘው ደስ ይለኛል

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 3 дня назад +6

    አንድ ሰው ለኢንተርቪው ሲቀርብ ቢያንስ በተወሰነ ደረጃ ፕሮቶኮሉን ጠብቆ ተዘጋጅቶ ቢሆን መልካም ነው፤ ለተመልካችም ( ለሚከታተሉህ ሰዎች ) ክብር ይኑርህ ፤ ይሄ ሰው በአርቱ ስራ ላይ ታዋቂ ነው፡፡ ምናልባት በአሁን ጊዜ ችግር ላይ እንዳለ ከሁኔታው መገመት ይቻላል ፡፡ አንተ ኢንተርቪው እያደረክ ያለውን ሰው ግን የሚረዳበትን ( ወደ መልካም መንገድ እንዲመለስ ብትረዳው ) ትልቅ ስራ ይሆን ነበር ፤ አሁን ግን ሙድ እየያዝክበት ነው የሚመስለው ፡፡ ነገ እሱም ይሁን ቤተሰቦቹም ( ወዳጆቹ ) ይህንን ኢንተረቪው ሲያዩ እንዲሸማቀቅበት ነው ያደረከው፡፡ ባቡጂ ጎበዝ ታታሪ አርቲስት እንደሆነ በቀደሞ ስራው እናውቀዋላን .. እግዚሃብሄር ይርዳው 😑😑😑😑

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 6 дней назад +11

    እንዴት በዚህ አይነት ሁኔታ ላይ እያለ በሚዲያ ታወጣለህ? ምን አይነት የገንዘብ ጥማት ቢኖርም ይሄ ስራህ ያስነቅፍሀል የገዛ ወንድምህ ቢሆን እንዲህ አታደርግም በጣም ብልግና ነዉ ።

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 6 дней назад +9

    ምን አለ ሳይጠጣ ብትጠይቀው ??ልጁ በሚያሳዝን ሁኔታ የልብ ተቆርቃሪ ስው ያጣ ክፋኛ የሱስ ጉዳት ውስጥ ነው ያለው!!አረቄ እየገዙ በፍርፋሪ ሳንቲም ሙድ ይዘው መሸብለል በጣም ያፅይፋል!!

  • @user-nz2dh4ui1p
    @user-nz2dh4ui1p 6 дней назад +12

    አልገባኛም ሰዎች ምን እዴማሩበት ነው ያቀረባችሁት ,ወይ የሚረዳበትን ነገር ማመቻቸት ነው እንጂ እንዲህ ሆኖ የምታቀርቡት ምን አይነት የገንዘብ ፍቅር ቢጠናወታችሁ ነው ምን አለ ሌላ ሙያ ውስጥ ገብታችሁ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ ።ምንም 0 የሚዲያ ስነምግባርም ሆነ ህግ የማታውቁ መሆናችሁን በአደባባይ ያሳያችሁ ናችሁ ሁሉም ቲሙ በግዜ ወደ ሌላ ሙያ ተቀየሱ እውነት ወይም አጭር ስልጠና ወስዳችሁ ስሩ ።አቦ ስማችሁ ራሱ አይመጥንም እውነት

  • @geez2115
    @geez2115 6 дней назад +25

    ባቡጂዬ እኔ እወድሀለው እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አንባቢ ነኝ ማንኛውንም ወረቀት ማንበብ ለኔ ትልቁ መዝናኛዬ እና እረፍቴ ነው ግና ግራ የተጋባውት ይህን ስታነብ ባክህ ጀጅ አታርገኝ ብዙ ነገሮች አንተ ባሰብከው መንገድ ላይመጡ እና የችግሮች መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ ግን እንዴት እንዲህ እውቀት እየጠጣህ እንዴት መጠጥ ውስጥ ለመደበቅ ወሰንክ ያን ነገር ማሸነፍ መታገል እንጂ ባቡዬ እየተሸነፍክ እኮ ነው የምትሄደው አንባቢ ሁሌም ንቁ ነው ሌሎችን ያነቃል ባቡዬ ግን እራስህን በማደንዘዝ ለመደበቅ እየሞከርክ ነው በመደበቅ ሳይሆን በመጋፈጥ አሸንፈው ይህች አለም ለደፉር እንጁ ለፈሪ ቦታ የላትም። እባክህ ይህን የምታነቡ ታደጉት !አያሳዝንም ይህ አንበሳ እንዲህ ሆኖ ማየት ጸበል ውሰዱት አውን የሚሰራቡት ጊዜው ነው አምላክ ይርዳህ👍

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 дней назад

      ባቡጄ በቡታንቴ🤣🤣🤣

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 4 дня назад

      ትክክል ያሳዝናል የአራዳ ልጅ very sad

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 16 часов назад

      የደርግ ግዜ ደራሲያን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጣቸው የውጭ ድርሴት መፀሐፍቶች አስተርጉመው አስነብበውናል
      ባቡጂ አንባቢ ነው ግን የውጭ ትርጉም ድርሴቶች ያነበበ አይመስለኝም ባቡጂ የሀገር ቤት ደራስያን ድርሴት ስለምሸመድድ ምናልባት ካነበበው መፀሐፍ ውስጥ የመሰጠው የሰካራም ጠጪ ገፀ ባህሪውን በገሀዱ ዓለም ተዋርሶት እየተጃጃለ ይመስለኛል 😂😂😂😂😂😂😂አራዲዪ ባቡጂ ገና ይቀራታል
      እኛ የሩሲያ ድርሴት አንብቤን የአልክሳንደር ፑሽክኪን የቮልጋ ወንዝ በምናብ እናስታውሳለን የሼክስፒር ስራዎች አንብቤን የእንግልዞች ቤተመንግስት አናስባለን
      የኦጋታ ክሪስቲ የስዲን ሼልዴን የግዴ ሞፓሳ የማክስም ጎርክይ የውጭ ድርሴት ይቀረዋል 😂😂😂😂

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 6 дней назад +7

    እባካቹ ባቡጄን የምትወዱትና የምታዝኑለት ሰወች ዝምብላቹ ኢንተርቪው አርጋቹ ዝምከምትሉ አረቄውን የሚተውበትን መንገድ ብትፈልጉለት ሊገለውእኮነው መጠጦቹ

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi 6 дней назад +8

    አንተ አዘጋጁ ገገማ ፋራ ነክ! የመጀመሪያው ሰው ነክ የሠከረ ሰው ኢንተርቪው በማረግ ተደበቅ ክብር የሚባል ነገር አለ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 6 дней назад +2

    ሀይ ባቡጃ ምናልባት እዬን ሁሉ መፃፍ ስታነብ መፃፍቅዱስን አንብበህ ታውቃለህ ጨርሰህ ሁሉንም እስኪ ንገረን ስለመፃፍቅዱስ🎉❤

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 6 дней назад +5

    ባቡጂ እየተንቦጃቦጀ ነው ምናለ ሁኔታዎች እያያችሁ እንተርቪ ብታደርጉት ይህ ልጅ እየዠዘበ ነው

  • @user-hz4zb6xd1n
    @user-hz4zb6xd1n 3 дня назад +1

    ሰከረ የምትሉ ሰዎች እባካቹ እረፍ በርግጠኝነት የነርቭ ችግር ገጥሞታል ፍዘርም ነብሱን ይማረውና እያየነው ሲጀምረው በቁሙ ፈዘዘ ከዛ እስሮክ መታው ፖራላይዝ ሆነ ሞተ እና የጤና ጉዳይ ይመስለኛል😢

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 6 дней назад +2

    ባቡጅ እውነቱን ነው ፕራንክ ነው እያሉ የሰው ልብ የሚበጡ አሉ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 6 дней назад +2

    እንኳንም አትበላም አለው ሁሉ ነገር በፍቅር ሲሆን ደስ ይላል ባሁኑ ሰአት የድሮ ስርሀት ጠፍቷል ስለዚ አይገርምም 😮ባቡጂን በጣም ነው ምወደው ሚረዳው ሰው ግን የለም ግን በጣም ነቄ ያራዳ ልጅ ነው ❤❤❤ይመችክ

    • @user-pz5sf6gz5s
      @user-pz5sf6gz5s 6 дней назад

      አራዳ ራሱን የረዳ ነው:: ባቡጂ ራሱን የጎዳ ነው:: እንዴት ሆኖ ነው ባቡጂን "ነቄ ያራዳ ልጅ ያልከው/ያልሽው?

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 7 дней назад +11

    ምንድነው ? ራሱን ከማያውቅ ጋር ቃለመጠየቅ ህግ የላችሁም ከሰከረ ሰው ጋር። ለተመልካች ምንድነው መልዕክቱ ???? መልሱልኝ

  • @dagnachewseifu1724
    @dagnachewseifu1724 День назад

    ይህ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው: ሰለ ሀገር ጉዳይ ወይንም ስለ አንድ ተቋም የሚያወራበት አይደለም ስለዚህ እየጠጣስ ቢሆን የሚናገረውን እስካወቀ ድርስ ሁሉም የቃለ መጠይቅ ኘሮግራም የየራሱ ይዘት አለው ።
    ከመተቸት በፊት ፕሮግራሙን እንወቅ ።
    ከተንኮለኛ ፀሎት የየዋህ ስካር ያፀድቃል ።

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 6 дней назад +4

    እንዲህ ጢምቢራው የዞረ ሰው ኢንተርቪው ???
    ምን ማለት ነው ይኼ ለተመልካቾቻችሁ ያላችሁን ንቀት ነው የሚያሳየው ስታስጠሉ

  • @DemekeRefera
    @DemekeRefera 3 дня назад +1

    ዮናስ ማኛዉ እንኳን ደስ አለህ

  • @Abisew
    @Abisew 7 дней назад +3

    ይሄን ልጅ ወደ ሪሀብ ያቺ ነገር ተጫወተችበት

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 4 часа назад

    አይዞሕ ግዜ ያልፍል
    አንተ ጅግና 👏👏🙏

  • @mulugetahabtom4213
    @mulugetahabtom4213 2 дня назад

    best of best he reads thousands but her mind is like reads millions

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 6 дней назад +1

    እንዲህ ጥንብዝብዝ ብሎ መተኛት ሲገባው ባታወራው ይሻል ነበር።

  • @girdoshtube2080
    @girdoshtube2080 7 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @user-me9rj8cq8q
    @user-me9rj8cq8q 6 дней назад +5

    ሰክሮ ነው? አይ ባቡጂ

  • @selammerga1960
    @selammerga1960 5 дней назад +2

    ሙትት ብሉ ሰክሮ የለ እንዴ ? ምናለ ትንሽ ስካሩ ሲበርድለት ብታናግረው ? ስብሃትንም ያየሁ መሰለኝ !

  • @friendstime-hp8nr
    @friendstime-hp8nr 5 дней назад +2

    ባቡጂ😂😂😂 ትለያለክ እኮ❤❤❤❤

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u 7 дней назад +3

    ልጁ ግን አይምሮው ትክክል አይመስለኝም

  • @jackmabele
    @jackmabele 6 дней назад

    ባይሰክር ጥሩ ነበር ግን እደዚህ አይነት ሁኔታ ማቅረብ ተገቢ ነው ?! በጣም ደስ እሚለኝ ሰው ነው ። በተለይ ሼፋ ጋ #1

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 4 часа назад

    ጉበዝ ባቡጀዬ እውነተኛ🙏

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x День назад

    ኩልኪ ካልቀመስ እኮ አይሰራም ቁንዲፊቱን ፉት አርገዉ ሣይደፋ አይ ባቡጃ😂😅😂😅

  • @m.t12
    @m.t12 4 дня назад +1

    Ayzoh hulum yalifal wendim, nice to see you

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u 7 дней назад +3

    ይሄ ልጅ ማበዱ አይቀርም

  • @elsabetgeto7361
    @elsabetgeto7361 6 дней назад +1

    God bless Babuji

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 4 дня назад

    ባቡጂ ወንድማችን እባክ ሂወትን ሳትኖራት አያመለጠችህ ነው ወደፀበል ሂድ ለራስህ ጊዜ ስጥ በክፉ የመጠጥ ሱስ ውስጥ ግዜ አትፍጅ ደፈር ብለክ ወደቤተክርስቲያን ኢድ ፀልይ አባክህ ሂወት አጭር ናት ።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 дня назад

    አረ በእውነት ተመቸኝ ደስ የሚለኝ ልጅ ነው ፈቲ ያለ

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en 6 дней назад

    ወይኔ ባቡጀ ❤❤❤

  • @nasajem1964
    @nasajem1964 6 дней назад +1

    Waye mahalty. Waye waye babuji sekero. Hangover

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m 6 дней назад +2

    Letashufe new yakerebekew enede sekero ❤babuji ayezoke

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 6 дней назад +2

    መግቢያ ሳይኖር እንዴት የገባል 🍉🍉🍉3??????

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 4 дня назад +2

    😂😂እዉነቱን ነዉ

  • @konttit9324
    @konttit9324 6 дней назад +1

    አሪፍ የአዲስ አበባ ፋራ

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤teyakiw

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 6 дней назад +1

    አቡጂ ጥሩ ብቃት እያለህ ኢሄ መጠጥ በልኩ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @Dallol253
    @Dallol253 6 дней назад

    ፈጣሪ ይድረስልህ ያ ሁሉ ጠላና ጠጅ ቤት አድጎ ወደ ጂንና አረቄ መጨረሻዉ አይበጅም

  • @endalkachewbekele8277
    @endalkachewbekele8277 4 дня назад

    በጣም ጠልቼዋለው የምር ሆዳም ነው

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 День назад

    አይ ባቡጂ ዛሬ ደግሞ ጦዞ ነው የገባው ጠያቂው ግን በጣም ገገማ ነው

  • @user-yt4uo5sg6s
    @user-yt4uo5sg6s День назад

    ❤❤

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg 7 дней назад

    ❤❤❤ባቡጂ አረጀ

  • @efremtakele6617
    @efremtakele6617 6 дней назад

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg 7 дней назад

    ወይ ፍቅር

  • @endalkachewbekele8277
    @endalkachewbekele8277 4 дня назад

    ገበታ ይፍረስ ሆዳም ስግብግብ ችጋራም ደሞ እንዴት እንዳስጠላኝ

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 7 дней назад

    Babuji yarada lij

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 6 дней назад

    ውይ እንደዚህ ችኳል

  • @zebu8565
    @zebu8565 3 дня назад +1

    ኢንተርቪ ምታረገው ልጅ ግን ሆዳም ነህ እንደዚ አይነቱን በሚዲያ ምታቀርቡት ልጅ ጤነኛ እንዳልሆን በደንብ ያስታውቃል በዚህ የሚገኝ ብር ባይበላስ ቢቀር እረ ይደብራል

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z 4 дня назад +1

    ምን ይላል ይሄ ጀማሪ እብድ

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 2 дня назад

    እንዲህ ሁሌ የሚጠጣው ለምነው ግን

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 дня назад

    ዓይንህ ላይ ያለዉ ምልክት የካለስትሯ ምልክት ነዉ ጠንቀቅ በል

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 дня назад

    አቡቺ አይዞህ ላይ ያለዉ ምልክት የካለስትሮል ምልክት ነዉ መጠጥ ካላቆምክህ ልብህ ድንገት ቀጥ ሊል ይችላል እና ዎእ ዎእ አግዙቴ እርዱት እባካቹ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 3 дня назад

    ሰክሮ እንተርቪው ታረገዋለክ እንዴ 😮

  • @Kassh119
    @Kassh119 6 дней назад

    ገደል ግቡ ጠጅ ቤት በስማም

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 7 дней назад +3

    ይሄን ምስኪን ለ youtube ሽቀላ ታስለፍልፍዋለህ ባለጌ ነህ

  • @blue273
    @blue273 6 дней назад +2

    You need to give water for your guest lol

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 21 час назад

    Like share and subscribe
    Boost the tube 10,000 soon

  • @user-jz1jk5wt2z
    @user-jz1jk5wt2z 6 дней назад +2

    አጠጥታቹ አስክራቹት ትሸቅሉበታላቹ ዩቱበሮች

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 6 дней назад

    😄

  • @ashenafigabisa2607
    @ashenafigabisa2607 4 дня назад

    Mirete Gazetenga

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 7 дней назад +1

    ዮኒ ማኛን ያሸነፍከው አንተ ብቻ ነህ 😂😂😂 አስታውሳለሁ ከ 1 አመት በፊት

  • @liligebiru5392
    @liligebiru5392 6 дней назад +1

    Weyin be Maryam siyasazin er agizut benatachu

  • @MiMa-xl1jt
    @MiMa-xl1jt 6 дней назад +2

    Ayi 🇪🇹ARTIST …medre BORKO hula 😂😂

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 дня назад

    Very sad ..የአራዳ ልጅ እንደዚህ ሲሆን

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 5 дней назад

    እዚ ባቡጂ ንጹህ ሰብ እዩ ብዮኒ ማኛ ዝነበረ ንግግር እየ ንመጀመርታ ሪአዮ ተባኢሶም መሊሱ ዮኒ ማኛ ሰላም እየ ዝደሊ ምስ ኣቡጂ ፍቅሪ ተላጋጊሶም ሰብ ሲሒቦም ነይሮም ነዊሕ ግዜ ጠፊኡ ባቡጂ እሞ እንቋዕ ገጽካ ሰላም ረኣናካ ዝኮነ ክሕገዝ ዝደሊ እንተ ኮይኑ ቴለፎኑ ክትገድፍ ነርካ ኣቅራቢ መደብ እሞ ጽቡቅ መደብ ንከምዚኦም ሰብ ዝፈትዎም ደሊካ ኣካልእ መደበረካ እሞ ጽቡቅ ኣቃራርባ ቀጽሎ ንባቡጂ ሰላም ጥዕና ይነየሉ🙏🏿🇪🇷❤️👌

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 6 дней назад +1

    አንዱን እግሩን የት ጥሎት ነው 😂😂😂

  • @barok8920
    @barok8920 6 дней назад

    ኦ አጠጥተህ ኢንተርቪ ባታረገው ጥሩ ነው

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 3 дня назад +1

    ግን ልጁ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኖ ቃለ መጠየቅ ማድረግተገቢ ነው ?ምን አይነት ሰብአዊነት ማይሠማህ ነህ ጋዜጠኛ ተብየው ?አሁንበስካር መንፈስ ያስወራኸውን ነገር ነገ በተረጋጋ መንፈስ ሲያየው ሌላ ሳይኮ ችግር እየፈጠርክበት ነው ወይ?

  • @MenaAsrade
    @MenaAsrade 7 дней назад

    Babuj😂 ha ha ha chewataw des yelale

  • @AlexAlemayehu-be4ip
    @AlexAlemayehu-be4ip 7 дней назад +3

    አርቲስት ማለት እንዲ ከሆነ ያሳዝናል !ይሄ ደግሞ የበሰበሰ ሰውዬ አርቲስት ተብሎ ፣ቢያንስ ኢንተርቪው ሲያደርግ እንዲህ ተበሳብሶ ህዝብ ሚዲያ ላይ መታየት ህዝብን መናቅ ነው ።ለነገሩ እራሱን የማያክብር ዳክዬ ነገር ነው ።

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 4 дня назад

      ችግሩ ምን ይሁን ለምን እንደሚጠጣ በሂወቱ ውስጥ ክፉ መንፈስ በተለያዩ ነገሮች ሊሆን ይችላል አንፍረድ መምከር መፀለይ ነው እኛ ማን ነን እና ነው በሰው የምንፈርደው እናስተውል

  • @Hela259
    @Hela259 5 дней назад +1

    አሁን አንተ ወዳጁ ነህ ጠላቱ? ጠጥቶ ኢንተርቪው የምታደርገው።

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 День назад

    Artistu ras wedad nachew mnale sebseb blew mela bilut

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 4 дня назад

    እንዴት እንደሚያስጠላኝ ሆዳም ከሆዳምም የማይጠጋው ሆዳም ክፉ ስልባቦት!!!

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 6 дней назад

    Bikerbeh yishal neber

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 6 дней назад +3

    ወጣትነቱን ሳያጣጥም የወደቀ ልጅ

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 5 дней назад

    አረቄ ያንገላጀጀው ምንም አይመቸኝም ይሄ ሰውዬ 😅

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 6 дней назад +1

    አርቂዋን ከወሰድ በሗላ ነው ቃለመጠይቅ እያደርክለት ግን ይመችኛል

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 4 дня назад

    አረቄ እየጋበዛችሁ ሙድ ትይዙበታላችሁ አይደል ፡፡ ምን አለበት ገንዘቡን ትታችሁ ለልጁ ክበር ብታስቡ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 дня назад

    JELE JELA JELE JELAFO BE FIKER YELALE ENDE YELEKE BE KEMEKEMA BELENE ABO JEBA NAW

  • @halom3886
    @halom3886 6 дней назад +1

    ሰው ጠፍቶ ነው

  • @girumworku8246
    @girumworku8246 4 дня назад

    ጨብ ያለ ሰው አይደብራችሁም

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 дня назад

    ምን አይነት ትምህርት ለመስጠት ነው ጢንቢራው ከዞረ ሰካራም ጋር ጥያቄና መልስ ማድረግ? ጠያቂውም ከሱ አትሻልም ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው ነገሩ

  • @kebera
    @kebera 6 дней назад

    አሁን ይህን ሰዉ ብለህ ታቀርበሃለህ እዲህ ሰክሮ ለነገሩ አንተ ም እራሰህ የሞትክህ ነህ ሰካራም😂😂😂

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 7 дней назад

    Wow betam des yelal joye enwdehalen

  • @californa6827
    @californa6827 6 дней назад

    ባቡጂ መጠጥ ቀንሰ እሺ ገና ልጅ ነህ መጠጥ ቶሎ ታረጃለህ

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm 6 дней назад

    ጣቢያውም ቆይቶ እንደሱ ይዘበራረቅበታል ዘባራቂዎች nothing!!!

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 6 дней назад

    ያበሻ አረቄ ተዉ

  • @SamuelSamuel-e3h
    @SamuelSamuel-e3h 23 часа назад

    Poor moral craet from this type of intervew(both are affected by gamblling life)

  • @MiMa-xl1jt
    @MiMa-xl1jt 6 дней назад +1

    👉👉👉Ayi 🇪🇹🇪🇹 ARTIST medre DENQORO, BORKO …media TEKOTATEREN belachew Ersse Berasachew TESHELALEMALEH 😂😂😂🤮🤮

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 5 дней назад

    ይሄ ሰው ውፍረት ሳይጎበኘው አረጀ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 дня назад

    ፍሬ ከርስኪ

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 6 дней назад

    ባቡጅ ኧረ በምታምነው ይሁንብህ የፈረጅ አፍ አልሰማህም ደረደርኸው እኮ እህህ ደግሞ ጅብ ሆነሃል ለካ እውው ብቻህን ትበላለህ ??😅😅😅😅 ይመቺህ የልዳታዬ አረዳ ባቡጂ

  • @FethiaAhmed-ub9mv
    @FethiaAhmed-ub9mv 6 дней назад

    አረቄ

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 4 дня назад +2

    ምን አይነት ድንንንንዝ ያልክ ጋዜጠኛ ነህ ባክህ??? እንዴት በዚህ ሁኔታ ላይ ያለን ሰው ሚዲያ ላይ ታቀርባለህ??? የሰው ውርደት የሚያስደስትህ ሰው ብትሆን ነው!!!!