በኮሪደር ልማት አዲስ ገጽታን የተላበሰው የሜክሲኮ-ሳር ቤት መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 153

  • @madotube3523
    @madotube3523 3 месяца назад +19

    ይገርማል አስማት እኳ ነዉ የሚመስለዉ ስራዉ እዉነት ግን የምንቃወመዉ አዉቀን ነዉ ተሸዉደን አረ ወገን የሚጮሁት የጠላት ቅጥረኞች ይሆናሉ እንንቃ ነገ እንዳይቆጨን ይሄን ሰዉ እናግዘዉ በፈጣሪ!!!!!!!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazali4784
    @almazali4784 3 месяца назад +18

    እነዸ ያለውት አሜሪካን ነው እንደዚሂ አይነት ቦታ አላየውም እኔ ያለውበት ቦታ መንገድ መብራት እንደዚሂ አሸብርቆ አላየውም በአመት አንድ ጊዜ አዲስ አመት ሲከበር መብራ ይደረጋል እንደዚሂ አላየውም ሀገሬ ኢትዮዺያ ብዬ ደረቴነደ ነፍቼ ለምኖርበት ሀገር አሳያለው አብረውኝ ለሚሰሩ አሳያለው ደግሞ እንዲጎበኙ አደርጋለው እድለኛ ነኝ ዶክተር አብይ በመምረጤ አምሮዬ ደስተኛ ነው አላሀምዱሊላህ ሄጄ ሀገሬን እስካየው ጓጉቻለው አላህዬ አሳካልኝ እባክህ ☝🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb 3 месяца назад +26

    የረዳህ የሚረዳህ ፈጣሪ እጅግ የተመሰገነ ይሁን

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 3 месяца назад +2

      Amen Amen God Bless him & our country ❤

  • @Ihaveadream-l2y
    @Ihaveadream-l2y 3 месяца назад +12

    ትክክለኛው የህዘብ መሪ አንተ ነህ በርታ መሪያችን ❤❤❤❤❤

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 3 месяца назад +1

      Big shame for tplf and fano leader,they want war Only.

  • @AlmazeBiftu
    @AlmazeBiftu 3 месяца назад +9

    ዶር አብይ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን መከናወን የሰጠ እሱ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ

  • @zemenuyalew
    @zemenuyalew 3 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል.....በሌሎችም ተደራሽነቱ ቢሰፍ ግን ይበልጥ ያምራል

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 3 месяца назад +8

    ወው ማሻ አላህ ጀግናው የናፀነትና የፕልፅግና አባትና ወንድም እህቶቻችን ከልብ እነመሰግነላን❤❤❤

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 3 месяца назад +11

    በርታ የኔ ገታ እኛ በጣም ተደስተናል ባንተ

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 3 месяца назад +21

    አብቹ እናመሠግንሃለን ተባረክ

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 3 месяца назад +29

    አብቹ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 3 месяца назад

      አሜን❤🎉

    • @fentawalemu8017
      @fentawalemu8017 3 месяца назад

      አዬ ፈይሳ። የሚሞተው እና የሚራበው ኢትዮጵያዊ እኮ አንተ ጀግናዬ ብለህ የምትመካበት ግማታም ሰው ነው። በእርግጥ ከፈይሳ የሚጠበቅ ነገር የለም።

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 3 месяца назад +20

    አለህ ከአንተ ጋር ይሁን አብቹ በርታ ድንቅ ስራ ነው አይዞህ

  • @almazali4784
    @almazali4784 3 месяца назад +8

    እንሸአላ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው መሪዬ ☝🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 3 месяца назад +2

    What I’m gone say except God bless to our leaders.

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 3 месяца назад +4

    አዲስአበባ ዉስጥ እየፈረሱ የሉት ቤቶች ብቻ ሰይሆን ቆሻሻ መንፈስም ጭምር ነው ... የአባቶቸችን ተርክ የምሉት እኮ ምነምንቴ አምላክን ነው ትብታብ ጠኦት እነዚህ

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 3 месяца назад

    I cannot wait….❤ ❤❤❤❤

  • @eyobgeremew7184
    @eyobgeremew7184 3 месяца назад +3

    our leader abuchu we trust you

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 3 месяца назад +7

    Prime Minister Abby, our beloved leader, you're a visionary leader and a dreamer of higher standards. With Mayor Habibi you are going to transform Ethiopia to the most beautiful country. We thank you, we 💕 💕💕💕💕. Continue the great work 👍👍👍👍👍.

  • @Freehappy103
    @Freehappy103 3 месяца назад +2

    A brave heart andmyind

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 3 месяца назад +5

    You will done a good job our super leader Dr Abiy Ahmed we are with you!!!! Keep going forward

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 3 месяца назад +13

    በርታልኝ የኔ ጀግና ጌታ ካንተ ይሁን እናመሰግናለን መሪያችን👏👏🙏🙏

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 3 месяца назад +4

    Excellent job Pm Abey and all positive thinkers !!!!

  • @DIgitalEthiopia-12
    @DIgitalEthiopia-12 3 месяца назад +7

    ብልጽግና ይችላል

  • @nejataman6058
    @nejataman6058 3 месяца назад +15

    እረጅም እድሜነ ጤነ ተመኜሁልህ አብቹ ❤❤❤❤

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 3 месяца назад +21

    Our leader ❤❤❤

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 3 месяца назад +1

    አንዳንድ ህንፃ ላይ ቢግ እስክሪን ያስፈልጋል በተረፈ ጥሩ ጅማሬ ነው ሃገራችንን ጌታ ሰላም ያድርግልን

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 3 месяца назад +4

    Thank you very much, Mrs Adanech!

  • @takyos8190
    @takyos8190 3 месяца назад +3

    ይህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። Respect.👌👌👍👍

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 месяца назад +3

    ዶክተር አብይ አላህ ይርዳህ በርታ እንላለን ኢትዮጵያ ትለመልማለች ሰላም ናደሰታ ይምጣ

  • @tgfikadu7857
    @tgfikadu7857 3 месяца назад +2

    Wow betam yamiral

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr 3 месяца назад +10

    Dr.Abiy እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የሰጠህን ስራ ሁሉ ፈፅመህ ለሽልማት አባትህ ፊት እንድትቀርብ ፀሎቴ ነው።

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 3 месяца назад +3

      Without Abiy you will not have this work,tplf leaders lead the country for 27yrs and nothging,they Only love war,🤢🤮🤮🤮😤🤬,Abiy is the best leader in long time.

  • @King-27
    @King-27 3 месяца назад +13

    የኔ መሪ 🤚🙏🇪🇹

  • @Somer7719
    @Somer7719 3 месяца назад +15

    Excellent job 👏

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 3 месяца назад +19

    አብቹ የኛ ጀግና መሪ!

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 3 месяца назад +3

    Thank you ! Thank you ! Thank you ! Our beloved leader, P/M Doctor Abiy Ahmed. May God be with you all the time!

  • @Romana7777
    @Romana7777 3 месяца назад +11

    ሃገሬ ኢትዮጵያ ይመርብሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ።😍😍😍♥️♥️♥️🥰🥰🥰

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 3 месяца назад +2

    አብቹ ዬኔ ድንቅ አንበሳ መሪ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda 3 месяца назад +3

    Adanch our hero 🎉🎉👏🏻🙋‍♀️

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 3 месяца назад +5

    Great work

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 месяца назад +3

    ፈጣሪ ይረዳችኋል በርቱ!!!
    ለአዲሱ ኮሪደር❤🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤🇪🇹

  • @ZionCrafter
    @ZionCrafter 3 месяца назад +2

    Great work. Please enforce the bike lane as a bike only lane. I’m already seeing pedestrians walking on the bike lane. Some education on this will be helpful as it’s pretty new to Addis. But this work is great to see.

  • @Nibetube-t3e
    @Nibetube-t3e 3 месяца назад +6

    እግዚያብሄር ይረዳሃል አንተ ሰው...ሰው በጠፋ ጊዜ አንተ ተገኘህ ከልቤ እወድሃለው ፀጋን ሰቶሃል ...አብሽር አብያችን ብዙ ነን በጣም...

  • @abdumuste832
    @abdumuste832 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤Excellent our hero🎉🎉🎉

  • @richmaninworld7971
    @richmaninworld7971 3 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nejataman6058
    @nejataman6058 3 месяца назад +4

    ወደ አየር ጤነ ከረ ዎለቴ መወጫ ፏአርግልን ❤❤❤❤

  • @african-2000
    @african-2000 3 месяца назад +1

    💚💛❤God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @boratube998
    @boratube998 3 месяца назад +4

    People of Addis deserve this. May God bless all involved.

  • @fatumaadem9570
    @fatumaadem9570 3 месяца назад +7

  • @rozateferi8081
    @rozateferi8081 3 месяца назад +2

    We women,we can! W/to Adanech Abebie 🙏.

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 3 месяца назад +3

    Beautiful, thank you, our hardworking & kind leader! Thank you!!❤❤❤

  • @jemilalemu-ld4cp
    @jemilalemu-ld4cp 3 месяца назад +1

  • @african-2000
    @african-2000 3 месяца назад +1

    💚💛❤God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @zigalelebeza6626
    @zigalelebeza6626 3 месяца назад +3

    እባካችሁ መንገድ ላይ የሚፀዳዱትን አስቁሙልን ሳይነስ ሊገለኝ ነዉ።እሱ ጋርም ይፀዳዳሉ እረ ባካችሁ የሆነ መላ አታጡም?

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 месяца назад

      Push for the law to be put in place !

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 месяца назад

      ጎዳና ተዳዳሪዎች ናቸው በአብዛኛው የሚሸኑት። በተወሰነ ርቀት ሽንትቤት ቢሠራ እና ቁጥጥር ቢደረግ ችግሩ ይቀርፋል ።

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 месяца назад +2

    Our beloved leader, thank you for you and your team ❤❤❤

  • @alemubedada4485
    @alemubedada4485 3 месяца назад +9

    Thanks 🙏🙏🙏 our leaders

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 3 месяца назад +2

    Bravo Abiy,wow,wow,there is no better leader as Abiy,big schame for tplf and fano,those groups love Only war against a leader Who want build the country.

  • @Leeds527
    @Leeds527 3 месяца назад +2

    Well done guys great work ❤❤❤🎉🎉🎉I an very happy. From aEngland 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

  • @SeifshaFersha
    @SeifshaFersha 3 месяца назад +4

    Welldone Good job 👏👍👌🙌

  • @Somer7719
    @Somer7719 3 месяца назад +10

    Keep up the good work 👏

  • @agaziT
    @agaziT 3 месяца назад +2

    it is good that the city is being rejuvenated but the current situation of the economy,peace and security of the country should be given top priority.

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda 3 месяца назад +2

    I am so happy for you good job our leader ❤❤❤👍👍👌💕

  • @EshetuAyalew-o5j
    @EshetuAyalew-o5j 3 месяца назад +1

    It’s amazing! Currently, there are no many countries around the world that are building infrastructures except India, China, and Ethiopia. God bless our country! Keep up the good work folks!

  • @teshaleadela1283
    @teshaleadela1283 3 месяца назад +1

    I wanna say something about Dr Abiy he is not only a leader because most leaders are work to secure next election that is their a big goal.He is working for generations that way he really leader,visionary, humble and faithful that makes different him from leaders.

  • @TajudinKamal
    @TajudinKamal 3 месяца назад +3

    Abbicuu Goota Keenya Rabbi Si haa Eeguu Jabaadhu

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 месяца назад +7

    አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤
    አዱ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 3 месяца назад +12

    ይህንን ያቀደ አእምሮ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤❤❤🙏🙏_🙏🙏🌹🌹

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda 3 месяца назад +2

    Our hero 🎉🎉🎉❤❤

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 3 месяца назад

    1 ዋና መንገድ ላይ መኪና መቆም የለበትም 2አንድ ሰው የጫነ 🚘መኪና ና መቶ ሰው የጫነ ባስ🚇 በአድ መንገድ መሰለፍ ግፍ ነው አንድ አስባት ምሉ ለሙሉ ለባስና ለሚንባስ አንብላንስ ለፖሊስ ብቻ ብደረግ አትሊስት 😢ጥዋትና ማታ በቀላሉ ሰልፍ ይቀንሳል ቀስ በቀስ ሚንባስ ሚንባስ አስወጥቶ ምሉ በሙሉ ባስ መተካት የባስ ቀለም አንድ አይነት ብደረግ በሎጎ ብቻ ብለያዮ አንበሳ ባስ በቴክኖሎጂ ብደገፍ ሸር ብሸጥ ብዙ ብር ማግነት ይቻላል ጥሩ የእግረኛ መንገድ ነው ባስ ማቆሚያ ግን የለውም የህ 😊

  • @lopiso-zt3bq
    @lopiso-zt3bq 3 месяца назад +2

    Dasi yilal woooow ❤❤❤❤❤

  • @DIgitalEthiopia-12
    @DIgitalEthiopia-12 3 месяца назад +3

    Abiy yichilal

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 3 месяца назад +1

    God bless you, Dr Abiy!

  • @ethel7303
    @ethel7303 3 месяца назад +1

    ለከተማ ከውጪ በተሰጠን ፈንድ ነው የተሰራው ከየትም አልመጣም😊 ግን ጥሩ ነው ቀጥለበት

  • @AlexiAndri
    @AlexiAndri 3 месяца назад +2

    Fabulous !!!

  • @teslatube9232
    @teslatube9232 3 месяца назад +1

    Please focus on the quality; quality deficit is huge in many places. Example: the megenagna to ayat portion deserves attention. While the general work is commendable, it lacks quality, downgrading the final result.

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 месяца назад

    ማስታወቂያ ወረቀት እንዳይለጠፍ ይደረግ ። የለጠፈውም በደመምብ ተደርጎ ይቀጣ

  • @AbdiAbdulahi-m6z
    @AbdiAbdulahi-m6z 3 месяца назад

    አርዓያነት የተሞላበት ማንነት ያለው ፡ ድንቅ ስብዕናን የተላበሰ መሪ ማግኘት ለዘመነኛው አለም ብርቅ ይመስለኛል፡፡ እድለኞች ነን ብል በፍፁም አላጋንንም! ውብ ሰዎች ናቸው አለምን ምቹ ና ያማረ ለማድረግ ሚጥሩት፡፡ እናመሰግናለን!!!

  • @yesmbeka5134
    @yesmbeka5134 3 месяца назад +1

    Well done God bless you

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg 3 месяца назад

    ኢሳይያስ 58
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ድንቅ መሪያችን! ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ!!!❤❤❤❤
    እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።
    ¹² ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ ትባላለህ።

    ¹⁴ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣሃለሁ፥ የአባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ፤ የእግዚአብሔር አፍ ተናግሮአልና።

  • @birhanusintayehu9397
    @birhanusintayehu9397 3 месяца назад

    በእርግጥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነውና እጃችሁ ከቶውንም አይላላ!!

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 3 месяца назад

    Ehhhhhhhhhhhhhhhh new lela mn ybalal ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊 sew eyetenkeratete ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @fentawalemu8017
    @fentawalemu8017 3 месяца назад

    ሰው እየተራበ እና እየሞተ ባለበት ሀገር ስለ ፅዱ መንገድ ማውራት አይከብድም? ለነገሩ እና Lee Anderson የተባለው ጋዜጠኛ "Is the Prime Minister of Ethiopia rebuilding his country or tearing it apart?". በሚል ርዕሰ ባወጣው ፅሁፍ ላይ የሰውየውን ግድየለሽነት በግልጽ እንዳይ አድርጎኛል። የሰዎች ሞት፣ ስቃይ እና ረሀብ ለሰውየው ምንም ነገር እንዳልሆነ ፍንትው አድርጐ አሳይቶናል።
    Tom Gardner የተባለው ጋዜጠኛ ደግሞ "The Abiy Project: God, Power and War in the New Ethiopia". በሚለው መፅሐፍ ስለሰው ልጅ ግድየለሽነትዎ ግልጽ አድርጐ አሳይቶናል። ስለዚህ ስለ መንገድ ቢያወሩን አይገርምም ለማለት ነው።

  • @DIgitalEthiopia-12
    @DIgitalEthiopia-12 3 месяца назад +2

    Adanech gobez

  • @TheOneAndOnly520
    @TheOneAndOnly520 3 месяца назад

    How come that building is blocking the way?

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 месяца назад

    እግዛብሔር ይባርክህ ዶ/ አብይ ተባረክ 🙏

  • @kitabatolesa3428
    @kitabatolesa3428 3 месяца назад +1

    Thanks

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 3 месяца назад +1

    Ebakache ye jetemachenen nesehena enetebek yehulachen neberet newe ena please 😂

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 3 месяца назад +1

    Thanks ❤❤❤

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln 3 месяца назад

    ማሪያምን ትችላለህ አብቹ ምራን

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 3 месяца назад

    More than what we expected from you!!!!

  • @efremwoldeslasse8465
    @efremwoldeslasse8465 3 месяца назад

    Good job pm abiy

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 месяца назад

    እኛ በኩራዝ 😢የምንሰቃየውንም አስቡን አንዲደየ ሳስበው ባንድ አገር ሁለት መግስት ያለ ይመስለኛል? በተረፊ በጣም ያምራል

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 месяца назад

      Tadie memen mobiles charge aregish? Bekraz?

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 29 дней назад

      @@SalamSalam-uy8cg : ስው በገዛ ሀገሩ የሚቀናና የሚመቀኝ ! ከተማ ስለዘመመና መሰረተ ልማት ቢዘረጋ ; ታሪካዊ ስፈር ፈረስ ስትሉ ነበር:: ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም:: ተራሽን ጠብቂ ወይም ለኢሳያስ አፈወርቂ አመልክቺ!

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda 3 месяца назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹Abechw

  • @ያህዌ-ቸ2ለ
    @ያህዌ-ቸ2ለ 3 месяца назад

    በጣም ያምራል፣ በርቱልን

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum7067 3 месяца назад

    These developments have to be scale up to other parts of the city as well as other cities of Ethiopia....Now the National Urban Green Infrastructure Development Strategy (NUGIDS) and its multiple Standards which issued in early 2004 E.C is starting becoming a reality.......

  • @bizuyechekole9234
    @bizuyechekole9234 3 месяца назад

    ለአካል ጉዳተኞችስ?

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 3 месяца назад +2

    በሻሻዎች ምነው ባለቀ ሰዓት ⌛ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣልዋት ሆነ ስራችሁ ሁላ !!!
    በቃ ካለእናነተ አራዳ በኢትዮጵያ ምድር የሌለ መስሏችሁ አይ የነቶሎ ቶሎቤት...ሁላ !!!

  • @kasschkoko7386
    @kasschkoko7386 3 месяца назад

    እኔ የምልህ ዶክተር እብይ ኬንተሪ ስበታ እለም ገና የኢትዮጵያ እካል እይደለም ከንቲባ የለውም ልማት 0 ነው ተመልከት እግረመንገድህን ገላን ጉዳ መሬት እስተዳደር ሌቦች ሙስኞች በዝተዋል ህዝብ ተማርዋል ሀገሩን እየጠላ ነው እንድ በሉን

  • @infogranary
    @infogranary 3 месяца назад

    God bless you more!

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 3 месяца назад

    በጣም እስከ ቅርብ ጊዜ እደግፋችሁ ነበር አሁን ግን በጣም የማስመሰል ስራ እየሰራች ነዉ በደብረዘይት በዱከም በእሪ በከንቱ ያለ አግባብ በቸልተኝነት ዝም ብላችሁ ሳማ ሊበቅልበት ሰዉ ዘላለም የለፋበትን ቤት እያፈረሳችሁ በጣም የሚያሳብደዉ ደግሞ ካሳ አሁን አይሰጥም ጠብቁ የሚል የግፍ ግፍ በጣም አስነዋሪ ነዉር እየሰራችሁ ነዉ አሁን ባልጋችኋል

  • @sammyonelove4599
    @sammyonelove4599 3 месяца назад

    Only in Addis Ababa 😂😂😂😂