ቤት ወይም መኪና ከባንክ ብድር ጋር በ200,000 ብር መግዛት ይቻላል house or car for sale in Ethiopia with bank loan

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2021
  • #አዋጭ#awach #አዋጭ_ማይክሮፋይናንስ_ብድር ##seifufantahun #seifuonebs #ethiopia #subscribe #houseforsale#Mekina.net

Комментарии • 210

  • @mentesenot3403
    @mentesenot3403 2 года назад +11

    ባንኩ ብሩን ካበደረንና ቤትም ሆነ መኬና ከገዛነ በኃላ በስንት አመት ነው ከፍለን መጨረስ ያለብን ወለዱስ ስንት ነው

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ጥሩ መልዕክት ማስተላለፍ ክልል ወንድማቸውን ሁኔታ ተለውጧል ሲገኙ የሚሰማው ወደፊት እግዚአብሔር ከፈቀደለት እናንተን ተከታታይ ለመግዛት ወይም ለመስራት ፍላጎት አለኝ ማለት ነው ወደሚዲያ አምጥታ ልታሰበ ነው ለኛ መረጃ መስክ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ስጥልን ሁላቸውም ታማኝ ያርግልን ፈጣሪ አምላክ

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 2 года назад +1

    በርታ ወንድማችን

  • @tiringosisay8655
    @tiringosisay8655 2 года назад

    ጥሩ ነው በርታ ወንድማችን

  • @tgstadne6521
    @tgstadne6521 2 года назад +2

    አራፍ ነዉ በርታ ወንድማችን 🥰

  • @mohammedkasim4381
    @mohammedkasim4381 2 года назад +4

    Min ayinet neger new silk qutir yele?? Adrasha yele ?? Yet new yihen yalkewin mereja magenget yeminichilew????

  • @sarahmahmoud9475
    @sarahmahmoud9475 9 месяцев назад

    ወንድሜ አሪፍ ሀሳብ ነው እኔ ከሀገር ውጭ ነኝ በውክልና ፈልግ ነበር

  • @LijtsedekemeleseLijFaf
    @LijtsedekemeleseLijFaf 2 года назад +1

    በረታ ወንድሜ

  • @muluayele5111
    @muluayele5111 2 года назад +1

    ደሰ ይላል በርታ

  • @phonetastic5392
    @phonetastic5392 2 года назад +1

    አሪፍ ነው በርታ

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ ግን እኳን መኪና ቤቱም ገና አልታስበም

  • @tesfayeasehnafi754
    @tesfayeasehnafi754 2 года назад

    arife mereja wedim enay mekina gezicay radi mesirati efeligalehu ena 200,000 berun.beandiy masigebatim ecilaklehu keza buhela yalewn perosesi betaberaraligen ena gti merja efeligalehu ebakih?

  • @workiebezie1925
    @workiebezie1925 2 года назад +1

    በርታ እሽ

  • @lloveyou.ethiopia8401
    @lloveyou.ethiopia8401 2 года назад +1

    በርቱ ጥሩ ነው

  • @yengustube
    @yengustube 2 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በርቱ

  • @tinatube4778
    @tinatube4778 2 года назад +4

    አሪፍ ሀሳብ ነው ግን በወረ ሰንት ነው ሚከፈለው

  • @adanebelay1732
    @adanebelay1732 Год назад +1

    ጥሩ እድል ነው ግን በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ቴሌግራም አይሰራም ሌላው ጥያቄየ 200ሺህ ብሩን ባንድ ግዜ መቆጠብ ችይ ግድታ የምፈልገውን ለማግኘት ሶስት ወር መጠበቅ አለብኝ ወይስ ወዲያው የፈለኩትን አገኛለሁ መልሳችሁን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @asterbereket2605
    @asterbereket2605 2 года назад +1

    አሪፍ ነው ወንድማችን ግን ለምሳሌ የወር ደሞዝተኛ የሆነው ቢያንስ ባንኩ አሰተያየት አያደርግልንም ምክንያቱም አሁንም እኮ የወር ደሞዝተኛ ቤት አይኖረውም እንደሚመስለኝ ከሆነ

  • @abaruababe4337
    @abaruababe4337 9 месяцев назад

    Thanks

  • @saratube7626
    @saratube7626 2 года назад +1

    በረታ ብሮ

  • @fatumatuyeb3340
    @fatumatuyeb3340 2 года назад +2

    ሰማኒያ በረሰንቱን ሸፉኖልን ከፍለን ከጨረስን ቦኋላ በአንኩ አራጣ አለው ወይስ የለውም በአላህ መልስልኝ

  • @hannichanal2738
    @hannichanal2738 2 года назад +1

    ሰላም ለናተ ወደ ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ ፐሮሰሱን እንዴት መጀመር እችላለሁ ወይም እስራኤል

  • @bezalema9486
    @bezalema9486 2 года назад

    Tebarek

  • @shebreshebre2952
    @shebreshebre2952 2 года назад +3

    በስንት፡ዓመት፡ከፍለን፡መጨረስ፡ያለብን፡የባንኩ፡ወለድስ፡ስንት፡ነው፡ሚሆነው

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 года назад

    አሪፍ ነው

  • @mohammedkasim4381
    @mohammedkasim4381 2 года назад +2

    Adrashahin lakilign?? Silk qutir lakilign??

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ababufentaye9026
    @ababufentaye9026 2 года назад +1

    ሰላም እንደምን አላችሁ! ወደ ካናዳ ወጥቸ ስራ መስራት እፈልጋለሁ:: የሚያስፈልገውን ነገር ና የገንዘብ መጠን እንዲሁም ኘሮሰሱን እንዴት እንደምጀምር ብትነግሩኝ!::

  • @samimedu9083
    @samimedu9083 Год назад

    ሰላም አመሸክ የትኛው ባንክ ነው የሚያበድረው መኪና ባኩ ነው ገዝቶ የሚሰጠን ወይስ ብሩን ነው የሚሰጠን?

  • @tegstbrahan5159
    @tegstbrahan5159 2 года назад

    ጥሩ ነው

  • @mulerayele4380
    @mulerayele4380 2 года назад

    አሪፍ ስራ

  • @andinetadamu9517
    @andinetadamu9517 2 года назад +1

    የተበደርኩትን ብር እስከመቼ መክፈል ያለብኝ? 2 ከመቼ ጀምሮ ነው ብሩን መክፈል የምጀምረው? 3 በምን ያህል ወለድ ነው ባንኩ የሚያስከፍለኝ? አመሰግናለው

  • @solhabibi5490
    @solhabibi5490 2 года назад

    what is the name of bank or microfinance dear....
    where can i save the initial 20% amount
    Thank you

  • @ruthasfew1689
    @ruthasfew1689 2 года назад +1

    ወንድሜ አመሰግናለሁ እኔ የሚጠይቀው የባንኩ ብድር የግድ ሰዋስት ወር መቆየት አለብን

  • @destadera5076
    @destadera5076 2 года назад

    Ye baniku sim man new? Yetignaw bank heden enijemir?

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 2 года назад

    Arifi naw ager sigeba mela ale malet naw tebareki berita kexilibet

  • @tigsttemesgenabese1066
    @tigsttemesgenabese1066 Год назад

    አሁን ላይ ማለትም 24/1/2015ጀምሮ ያለው የስራ ወኪና በባክ ታቀርባላችሁ ወይ?

  • @kassahungebru3464
    @kassahungebru3464 2 года назад +1

    ሰለም ነው ሁለት መቶ ሀምሳ ሺ ብር አለኝ የት ባንክ ነው የማስቀምጠው ከዛስ ስንት ብር መበደር እችላለሁ በስንት አመት የሚከፈለው ወለድስ ስንት ነው ሳልቆጥብ በካርታ ብድር መግኝት አልችልም

  • @mollaasemamaw1568
    @mollaasemamaw1568 Год назад

    የትኛው ባንክ ነው ይህን የሚያበድረው አካውንት እንድከፍት? ባንኩ ስላልተገለፀ መረጃው ግልፅ አይደለም

  • @demituhumnesa8433
    @demituhumnesa8433 2 года назад

    Interest min yahil edehonena ena bezkitegna weledi embedru kalu btakerbulin arfi newu.

  • @AyenewDebebe
    @AyenewDebebe 4 месяца назад

    ባለኝ ነገር የተሻለ ገቢ የሚያስገኝ ሥራ መስራት እፈልጋለው ምን ትመክሩኛሌችሁ

  • @KirosGebremeskel-yp3wb
    @KirosGebremeskel-yp3wb 7 месяцев назад

    እኔ መቀሌ ነኝ ያለሁትና ከዚህ ከተማ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ የሆኑ አሉ ወይ? ተሞኩሮ / ልምድ ዷለማግኘት እንድችል።

  • @tomikedi2808
    @tomikedi2808 2 года назад

    የቪዛ ሃሳብ ነበረን በምን እናገኝህ

  • @tube-tw9hp
    @tube-tw9hp 2 года назад +1

    አጠቃላይ ስንት ነው የቤቱ ዋጋ

  • @alemyoutube4784
    @alemyoutube4784 2 года назад +1

    ሰላም ለዚቤት

  • @user-cw7yb7uo8x
    @user-cw7yb7uo8x Год назад

    ወንድሜ ግን ባንክ እንዴት ነው መበደር እምንችል??

  • @liyaliyu8929
    @liyaliyu8929 2 года назад

    የወንድሜ ብር በንግድ ባንክ ዘደ ሁለት መቶ ሺ ለኮንድምንየም ቆጥቦዋል እና ውክልና አለኝ ወስጄ ከናተ ጋር ቤት መግዛት እችላለሁ ?🙏

  • @shimelisteklu6856
    @shimelisteklu6856 Год назад

    አሮጌ መኪና ለመግዛት ምን ወስትና አለው

  • @wanishethmeroon3368
    @wanishethmeroon3368 2 года назад

    Selkachun eski lakuleny bewesx masemar lanagerachu mekina megzat felgalew

  • @waldemariamhaile9497
    @waldemariamhaile9497 2 года назад +2

    የስልክ ቁጥር ያስገቡ

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y 2 года назад +1

    የት ነው ይሄ ማይክሮፋይናንስ የባንኩ ቅርንጫፍ የሚገኝበት ?

  • @musajohni9754
    @musajohni9754 Год назад

    Yetiynawu bankinaw?

  • @user-gt8ik2fz2i
    @user-gt8ik2fz2i 2 года назад

    በንኩ አድራሸው ዬት ናው

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 10 месяцев назад

    Eenat silkun eb esikiren askemit mayazi alichalkum betam feligalwu hadara

  • @ethiodrama2670
    @ethiodrama2670 Год назад

    ስልክህን አስቀምጥ

  • @markequreantoyoud788
    @markequreantoyoud788 2 года назад

    ወንድማችን ያለ ወለድ ማቆጠብ አይቸልም እንዴ??

  • @pantayabat2272
    @pantayabat2272 2 года назад

    ባንኩ የተለየ ነው ወይስ በማንኛውም ባንክ መቆጠብ ይቻላል

  • @masreshadegifie3761
    @masreshadegifie3761 2 года назад

    ዕውነት ነው

  • @abebuabe3784
    @abebuabe3784 Год назад

    አረብ ሀገር ሁኖ ቁጠባውን መጀመር ይቻላል?

  • @maronloveemenenjiatefera1891
    @maronloveemenenjiatefera1891 2 года назад +1

    Bate yeta ager new yemisetew

  • @Kans-ih4eb
    @Kans-ih4eb 2 года назад

    Mkena ymshetute bebzate sebllahse newy

  • @katanasamuel
    @katanasamuel 2 месяца назад

    አርፊ ሀሳብ ነዉ

  • @user-jo5ox5uc8z
    @user-jo5ox5uc8z 2 года назад +2

    ሰላም የኔ ጥያቄ ለምን በደራው ብር በየወሩ ወለድ እንከፍላለን ?

    • @zenebechlemma7609
      @zenebechlemma7609 2 года назад

      ሰላም ወንድም በንድ ጊዜ ካስገብስን ቤቱ ወይንም መኪናው ለማግኘት 3ወር መጠበቅ አለብን

  • @abdelazizehusen207
    @abdelazizehusen207 Год назад

    ያለ ወለድ ባንክ መኪና ብድር እንዴት ይመቻቻል?

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji Год назад +1

    ወንድም ደብረብርሃን እችላለሁ

  • @AlexAnder-pk6zt
    @AlexAnder-pk6zt 2 года назад

    ስልክ ላክ

  • @tikseegaariinqabaisatasahi5200
    @tikseegaariinqabaisatasahi5200 2 года назад

    Yemakinawoch waga kene makinawu bitasayun ewedalew. Lela demo betoch yalu men ayinetnachew botas yetnew wagas sintenew

  • @user-sg3ds9um8p
    @user-sg3ds9um8p 2 года назад

    ቁጥርህን ኮመንት ላይ አሰቀምጥ

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 года назад

    ሃይሩፍ መኪና በባንክ ብድር መግዛት ፈልጌ ነበር ዋጋውን ልትነግረኝ ትችላለክ

  • @tayebirhanutayebirhanu4316
    @tayebirhanutayebirhanu4316 2 года назад

    የቀጥታ ስልክ ጥቁር ካለ ላኩ

  • @beziethiotube9992
    @beziethiotube9992 2 года назад +1

    Selam lezi bet yihun

  • @bemnettaye
    @bemnettaye Год назад

    ብሩ ቢኖረኝስ ወዲያው ይመቻችልኛል?

  • @user-vc3cn8fg8u
    @user-vc3cn8fg8u 2 года назад +1

    Selam lezi bet eyewu metichalewu wendim

  • @user-hv2pc1lg8p
    @user-hv2pc1lg8p Год назад

    ስልካቸውን በምን ላግኝው

  • @sebleasfaw9833
    @sebleasfaw9833 2 года назад

    አድድራሻችሁ የውሰጥ መስመራችሁን እባካችሁ ንገሩን

  • @zeleeyedegoche1495
    @zeleeyedegoche1495 2 года назад +1

    Mulu merjawn lemawk bemn engngk bro address tnegrn...

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 12 дней назад

    ስልክህን ፃፍልን

  • @user-vk5mi9gh1g
    @user-vk5mi9gh1g Месяц назад

    ስልክ

  • @yonik8525
    @yonik8525 2 года назад

    1 wanaw adrashchu yet new be akal manegager slemnfelg
    2.microfinance kehonem yetgnaw micro finance new yohen service yemisetew

  • @furnither3063
    @furnither3063 2 года назад

    የባንኩን ብሮሰስ የሜያስጨርሰው ማን ነው የእውነት በሶስት ውር ያልቃል እስከ 800.000 ሺ ብር ድረስ መግዛት ከፈለኩ መቆጠብ ያለብኝ ብር 200.000ሺ ብቻ ነው

  • @jonast.4188
    @jonast.4188 2 года назад +3

    ሰላም ወንድሜ ፕሮግራሙን ዛሬ ነበር ያየሁት እና በአሁን ወቅታዊ ኑሮ አንፃር መልስ ፈልጌ ነበር እናም 200.000 ሺህ ብር እጄ ላይ አለኝ ራይድ ለመስራት ፈልጌ ነበር በባንክ መኪና በብድር እንዴት ነው ።

    • @nihagold939
      @nihagold939 2 года назад

      Yenem teyake new plsss

    • @Alex-pk9lj
      @Alex-pk9lj 2 года назад

      መጀመርያ አክሲኦን ግዛና ከዛ ያበድሩካል

  • @gizachewbirhanu1646
    @gizachewbirhanu1646 2 дня назад

  • @bemnettaye
    @bemnettaye Год назад

    በምንጊዜ ያልቃል

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 года назад +1

    👍👍👍💐💐💐💐

  • @kalid7885
    @kalid7885 2 года назад

    ስላም ነዉ ወንድም ሱዙኪ የጭናት መኪነ እፍልጋለሁ እና የምታውቅ ነግር ከል በቴሊግርም ስልክህ ስላልኝ አወሪኝ

    • @semiranatan9447
      @semiranatan9447 2 года назад

      lifan vane yalw yechent mekina be wre 20shi yakeraywt alg leshetw asbalw 2017 model keflgachehu anagrug

  • @mesiyekiyayoutube5553
    @mesiyekiyayoutube5553 2 года назад +1

    አገልግሎቱን የምትሰጡት አዲስአባ ብቻ ነው ወይስ በክልል ከተሞችም ይቻላል?

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +1

      በመላው ሀገሪቱ ነዉ የምንሰጠው አገልግሎቱን

  • @mmms3221
    @mmms3221 2 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shifshiferawagonafir7850
    @shifshiferawagonafir7850 Год назад

    ሀሳቡ አሁን አለ ወይ የወለድ ምጣኔ ምን ያህል ነው

  • @tube-rv5fr
    @tube-rv5fr 2 года назад +3

    ለመክፈል የት መምጣት እችላለሁ ንገርኝ ባንኩ የትነው ወይም ስልክህን ላክልኝ

  • @MekdiMahi
    @MekdiMahi 2 года назад

    ኧረ በከሽ አሁኑኑ ካለ ንገሪኝ መኪናዉን

  • @kingstudioethiopia7183
    @kingstudioethiopia7183 2 года назад

    Selam selam we USA mhied felega nber

  • @felagotabera5168
    @felagotabera5168 Год назад

    ስልክ ቁጥር ካለ ላኩልን እናውራ

  • @zxcvbnmmnbvcxz3852
    @zxcvbnmmnbvcxz3852 2 года назад

    የትነውግን

  • @genitawahido8233
    @genitawahido8233 2 года назад +1

    Selam new

  • @user-vk5mi9gh1g
    @user-vk5mi9gh1g 2 месяца назад

    ምን ባንክ ነወ ስልክን ❤

  • @user-oe7fm4mu2m
    @user-oe7fm4mu2m 2 года назад

    የዋሳፕ ስልክህን ቁጥር ላክልኝ

  • @MasiloSamuel-or2sk
    @MasiloSamuel-or2sk 6 месяцев назад

    ከአድሰ አበበ ወጪ ይቻላልን

  • @werkneshtadese5233
    @werkneshtadese5233 2 года назад

    ብሮ አድራሻችሁ የት ነዉ

  • @hayathahmad9714
    @hayathahmad9714 2 года назад

    ሠላም ሠላም ዶባይ ነው ያለሁት

  • @ekramyassen5975
    @ekramyassen5975 2 года назад +1

    200 ሺ ህጋዊ የሆነ ካርታ ያለው ቤት ማግኛት የሚችለው