በእንጀራ አባቱ የሚሰቃየው ታዳጊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 233

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 3 месяца назад +16

    ወይኔ የናት ጭካኔ የእንጄራ አባት ልጁን አለመግደሉም በጣም ጥሩ በጣም አሳዛኝ ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 3 месяца назад +30

    ለዚህ እኮ ነዉ አላገባም ድጋሚ የምለዉ ለልጄ የ እንጀራ አባት መቼም አልመኝም

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 месяца назад +1

      እሡ እዴልነዉ ሁሉም መጥፎ አይደለም

    • @MimiGetachew-i9s
      @MimiGetachew-i9s 3 месяца назад

      Tebark

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 месяца назад +61

    ልጁ እንኳን ተረፈ 😢😢😢😢😢😢 እናት ለመሆን ሳትዘጋጁ ልጅ አትዉለዱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @meronmengistu1868
      @meronmengistu1868 3 месяца назад +3

      😮😮😮

    • @amenaamenaa5550
      @amenaamenaa5550 3 месяца назад

      ፡፡ለ😢ለለቸቸ​@@meronmengistu1868

    • @amenaamenaa5550
      @amenaamenaa5550 3 месяца назад

      ቸሐቸቸተ🎉🎉😢​@@meronmengistu1868ጤ ኝ

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 месяца назад

      እይ ወዳጂ መቺ ይገባቸዋል ማሳደግ ነው እንጂ ከባዶ መውለድ እማ እበትም ትል ይወልዳል ። እዚም እጅግ ብዙ አሉ ልጆች ለወረቀት እና ለገንዘብ ብለው የሚወልዶ ፣ ሀበሻ ወንዶቾ በየሂዶበት የሚያስረግዙ ሳይገባቸው አባት የሆኖ ልጆቻቸውን ዙር ብለው የማያዪ

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 3 месяца назад +1

      @@eagle4452 ልክ ነሽ ቢያንስ እነዚህ ግን ከማስተዋል ጉድለት እንጂ በትዳር የነበሩ ናቸዉ ፡ትዳራቸዉ አቅጣጫዉን ሲያዩ መዉለድ አልነበረባቸዉም በተለይ ደሞ ሚስት እቤት ቁጭ አድርገዉ ለረጅም ግዜ በስራ ምክንያት ሌላ ቦታ የሚሄዱ ወንዶች ይህን ማሰብ አለባቸዉ ምናልባት አባትየዉ ጥሩ አባት ስለሆነ እጂ እደዚህ ከአደጋ የሚተርፉ በጣም ጥቂት ናቸዉ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 месяца назад +9

    ትክክል በኛ ሀገር ልጅ ምንም የማያውቁ ይመስላቸው በውጪው አለም ገና በአንድ አመታቸው ከቤት ቁሻሻ ሲያዩ አንሰተው ወደ ትራሽ ካን እንዲጥሉ የተጫወቱበትን አንስተው በማስቀመጫው እንዲያረጉ place sorry thank you እንዲሉ ያስተምራሉ የሶስት አመት ልጅ አድሬስ ስልክ እናትና አባትን አያቶቻቸውን እንዲያውቁ ይደጋግሙላቸዋል ስልክ የማይነካ የሰውነት አካላቸውን ማንም እንዳይነካ ያለማምዷቸዋል አራት ሲሞላቸው ሁሉን ነገር ያውቃሉ ስለዚህ ያገራችንን ልጅ ምንም አያውቅም የሚለውን አስተሳሰብ ትተን በየትናውም የእድገት ጊዜያቸው አንዳንድን በማስተማር ከጠላት ይጠበቃሉ እውቀታቸውን. ማዳበር ይቻላል

  • @ethio125
    @ethio125 3 месяца назад +12

    አንዳንድ ሴት ለወንድ እንጂ ለልጅ እንዴት ቦታ ትጣለች ከልጅ በላይ የለም

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 3 месяца назад +7

    እግዚኦ በልጅ ጭካኔ አረመኔ እናት ነሽ 😭😭😭😭😭

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 месяца назад +13

    በጣም ያሳዝናል😤😤😤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 3 месяца назад +32

    ልጁ አለመግደሉም አምላክ ይመስገን

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl 3 месяца назад +2

      Tikikil.sintochu.iyegedelu.iyayen.adele.alemegidelu.fetari.wodeza.silalamelaketewu.gedayim.adanum.fetari.newu.isu.kal.fekede.manim.maninim.megidel.ayichilim.

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 3 месяца назад +1

      ​@@CocoTiti-vh9rlAllamedulelah enkan terfe

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 месяца назад +7

    ውይ ከአላህ በታች እኔ እናቱ እሰካለሁለት እኔሙቼ እሱ ይኑርልኝ ልጄ ብርታቴ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 3 месяца назад +1

      Yehenat tege fetary lejeshen yasadegelshe

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 месяца назад

      @@tonyhobeika4835 አሚን የኔውዲ አመሰግናለሁ

  • @MintwabAragaw
    @MintwabAragaw 2 месяца назад +3

    ይችን ሴት የምገልጽበት ቃል የለኝም የክፉ ክፉ አረመኔ ፖሊሶች ምስጋና ይገባችኀል ስራችሁን አደንቃለሁ

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 3 месяца назад +8

    ያሳዝናል።

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 3 месяца назад +5

    ፈጣሪ ልጁን እንኩዋን አተራፋው 😢😢ያሳዝናል

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 3 месяца назад +6

    ተባረኪ ብስራትዬ በደንብ አብራርተሽዋል 🙏

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 3 месяца назад +5

    ኽፃኑ፡በጣም፡ያሳዝናል፡የኔአባት፡አላህይድረስልኽ፡ምንም፡እናትነት፡አይሠማትም፡ጨኳኝ፡እኔ፡ልጆቼ፡ከተኙበ፡እስኪነቁ፡ይጨቀኝ፡ነበር፡ግን፡ችግር፡አይኑ፡ይጥፋ

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 3 месяца назад +5

    "እኔን የወደደ ከአንገቱ
    ልጄን የወደደ ከአንጀቱ"
    ነው አባባሉም ሴሰኛ እናት ስለሆነች እንጂ የእውነት እሷን ቢወዳት ኖሮ ልጇን አይደለም በዚህ ልክ ሊበድለው ይቅርና በክፉ አይኑም እንኳን አያየውም ነበር እናትየው ግን ቆሻሻ ናት😏😔

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 месяца назад +20

    ይህንን አጋጣሚ ፓሊስ ስላገኘው እንጅ በየጓዳውና በየጎድጓዳው የሚሰቃዩት ህጻናትና ልጆች ቁጥር ስፍ ር የላቸውም

    • @azebyeheis6762
      @azebyeheis6762 3 месяца назад +2

      Weye yechikane tige Egzo sent gud ale beyebetu betam atemene erkus seyetan naw betame yamal

    • @HindAlkhaledi
      @HindAlkhaledi 3 месяца назад

      كحك❤ ون❤​@@azebyeheis6762

  • @BaharudenBushera
    @BaharudenBushera 3 месяца назад +5

    ፖልሶችን.እጅግ.አመስግኑልኝ

  • @telelawoldeyes-pn8vn
    @telelawoldeyes-pn8vn 2 месяца назад +1

    ምን ጉድነው ምንአይነት አንጀት ሰጠሸ እግዚአብሔር ህፃኑን እንኳን ታደገው ወይኔ የሰውልጅ ሀጢያት ምንያህል ነው የከፋነው አምላኬ ታረቀን

  • @NdH-z9t
    @NdH-z9t 3 месяца назад +3

    በጣም አሣዛኝነው ያለመሞቱም ፈጣሪ ደረሠለት

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 3 месяца назад +5

    ይሄ ህጻን ልጅ የሚሰራው ድራማ ሲያሳዝነኝ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +5

    አቤት ግፍ😢😢😢😢😢

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin 3 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢ውሻ ምን አይነት ደደብ ናት ነች ኡፍፍፍ ልጁ እንካን ተረፈ ተመስገን

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 3 месяца назад +1

    Thank you police you are doing a great job 👍

  • @yabuyabu580
    @yabuyabu580 3 месяца назад +3

    Yamal yamal 😢😢😢😢

  • @meseretgetahun7280
    @meseretgetahun7280 3 месяца назад +2

    ወይኔ ልብ ይነካል እኔ ራሱ የዚህ ሰለባ ነበርኩ ሁሌ ስለ እድገቴ ሲነሳ የማይረሳኝ የእጀራ እናቴ ያሰቃዬችኝ ነው አሁን ላይ የምረሳው መስሏት ከልጆቼ በላይ ነው ምወድሽ ስትል አባቴ አርፎ ድቄም መውደድ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ብያት ፈገግ አልኩ ውስጤ እያረረ ከምር እኔ ብሞትንኳን ምረሳ አይመስለኝም የሷን ነገር ሚገርማቹ ዛሬ ወልጄ ልጄ ፎቶ አይታ ስጠይቀኝ ስለሷ አላቃትም ብያት እራሴን ታዝቤ ለብቻዬ ስቄ አቃለው ልጄ እድታቃት እንኳን አልፈልግም

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 3 месяца назад +1

      ይቅር በያት ግን ተያት የበደለሽን ሰው ይቅርታ ባይጠይቅሽ እንኳን ይቅር በይው ለእራስሽ እረፍት ይሰጣል ውደጃት ግን ልልሽ አልችልም በደልሽን የምታውቂው አንች ነሽ ጥላቻ ግን አይኑርሽ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 месяца назад +6

    ሴቷም መተሰር ነበረባት እቺ ጫካኝ

  • @ZenebeTsahaye
    @ZenebeTsahaye 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምታቀርቡት በርቱ የኔ ጀግኖች

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 3 месяца назад +3

    አንዳንድ እናቶች በጣም ይገርማሉ ከምን እንደተሰሩ ያጠራጥራሉ የጭካኔ ጥገሰ የወላጅ እናት ጭካኔ

  • @TsehayBalcha
    @TsehayBalcha 3 месяца назад +4

    የሚገርም ነው እናት ካላዘነች የጀራ አባት ሊያዝን ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 месяца назад +6

    ገመቹ ፍርድ ከተሰጠበት እኮ ስሙንም ፍርዱን መናገር ይገባል

  • @GhkFhj-l8d
    @GhkFhj-l8d 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጉድ ዘንድሮ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 месяца назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb 3 месяца назад

    ያሳዝናል,እእእእእእእእህህህህህህ,ብዙአለ,በሆዴ,,ብቻ,ሁሉም,አልፋል,,,,😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SisayTakele-dd4ke
    @SisayTakele-dd4ke 3 месяца назад +4

    የተፈረደበት ፍርድ ለምን አትነግሩንም ሌሎቻችንን እንዲያስተምረን

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 3 месяца назад +2

    Wowo

  • @DebrituTefera-x5k
    @DebrituTefera-x5k 3 месяца назад +4

    እናት ባዳ ሆነች ማለት ነዉ

  • @kadirseid3833
    @kadirseid3833 3 месяца назад

    ይመቻችህ ምርጥ አስምሮ መረጋጋት ዉነት

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc 3 месяца назад +3

    አሪፍ ነው

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 3 месяца назад +1

    አተራረክህ ሢያሥጣ😩😩😩😩 እንጀራ አባትዪዉ አለመግደሉ እራሡ ተመሥገን ነዉ

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 3 месяца назад +2

    ሰው ግን ....😭😭😭😭

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ይገርማል በጣም ሴት ማመን ከባድ ነው

  • @Helen2119
    @Helen2119 3 месяца назад +2

    የልጅ ፍቅር የሌለው ሴጣን ነው😢

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 3 месяца назад +1

    በጣም በጣም ያሳዝናል

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 3 месяца назад +1

    Ah😢😢😢😢

  • @PeaceWorld-lv2mb
    @PeaceWorld-lv2mb 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @TaybaHassan-zd9cd
    @TaybaHassan-zd9cd 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 3 месяца назад +2

    ufff Enqal Algedelut Siyamir 😢😢

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 месяца назад +1

    ያንቺአቀራረብአይመስልም😂😢

  • @Makka-fy4ph
    @Makka-fy4ph 2 месяца назад

    በጣምያሳዝናልእናትምይጨክናልእደ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 месяца назад +1

    እናትዮዋን በስማም እደዝህ አነት ጨካኝም እናት አለች😢

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 3 месяца назад

    አንዳንድ ሴቶች አዲስ ፍቅር ሲይዛቸው ልጃቸውን ልክ እንደ የሂወታቸው መሰናክል ያዩዓቸዋል እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል ከጎረቤት ስንት አይነት እናት አሉ አንድ ድራማ ላይ ወላጅነታቸው ተፈትኖ ቢወልዱ ብላለች ትክክል ነሽ ወላጅ መሆን የማይገባቸው ወላጅ ይሆናሉ ወላጅ መሆን የሚገባቸው እንስፍስፎች ወላጅነትን ሳያገኙ ይቀራሉ ሴቶች በመጀመሪያ ከመውለዳቹሁ በፊት ደጋግማቹሁ አስቡ ከወለዳቹሁ በውሀላ ዋጋ መክፈል ካለባቹሁ ከፍላቹሁ አሳድጉ በዚሂ ምድር የሚቀረን ምስክር ልጅ ብቻ ነው

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላኬ አሁን ይሄ ልጅ አድጎ በአስተሳሰቡ አለመፈለግ የሚሰማውና ክፉ ከሚሆንና ለዚች ጨካኝ ትውልድን የምትገድል ሴት ልጅ ከምትሰጣት በየገዳሙ በልጅ እጦት ለሚያለቅሱ ብትሰጣቸው ምን አለበት😢😢😢

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet 3 месяца назад

    ያሳዝናል

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 месяца назад +2

    ድርዬ ጨካኝ እናት

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 3 месяца назад +1

    ሙዚቃው ቢቀር ይሻላል በጣም ይረብሻል

  • @TsehayBalcha
    @TsehayBalcha 3 месяца назад +2

    ልጅ ካላት አርፋ አታሳድግም ባል ምን ይሰራላታል

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ 2 месяца назад

    የኔማር😢😢😢መገን ስንትጨካኛለ እኔየ 2 አመትልጂ ትቸ አረብሀገርመጥቸ ስራመስራትአልቻልኩም😭😭😭እሷኑነውየማስታውሰው

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 3 месяца назад +2

    Ooh😢😢😢😢😭😭💔💔poor little boy😢😢💔 ayy yes we lol chikanena armegninet plus get😢😢😭💔☝️😡😡👹👹

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 3 месяца назад +2

    אמא לי שובר את הלב איזה התעללות מסכן😢😢😢😢😢💔💔💔😭😭😭😭

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 месяца назад

    በጣም. ያሳዚናል. በእውነት. ልጁ. 😢😢😢😢😢😢

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 3 месяца назад +1

    Enkun leju Terre be hiwot.Egziabher Lejune setebekew new.

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 месяца назад

    ልጁ ሰነልቦናው የተጎዳ ቢሆን እንጂ ቢያንስ የሚወደው አባቱ ስም አይጠፋውም ነበር።

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 3 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 месяца назад

    😢😢😢uufffiii liju inkuwan dehina hono tegegne

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +1

    አረመኔ ናት እናት እትባልም

  • @MuluMulu-v8k
    @MuluMulu-v8k 3 месяца назад +1

    ድራማ መሰለ ምነው?

  • @HanaMax-hf1py
    @HanaMax-hf1py 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 3 месяца назад

    መግረፍ እናትየዋን ነው

  • @TaybaHassan-zd9cd
    @TaybaHassan-zd9cd 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @YeshumeAsefa
    @YeshumeAsefa 3 месяца назад +2

    አይንህ ይጥፍ ህፃን ልጅ አይመታም

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 месяца назад

    እፍፍፍፍ😭😭😭😭ምስኪን ልጂ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 3 месяца назад +2

    ልጁ እካን ተረፈ

  • @tsegitigm9843
    @tsegitigm9843 3 месяца назад

    Terakiw gin enidebefitu sew ayisibim

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 3 месяца назад

    ጨካኝ እናት ይማትረባ ክፉ ናት 😭😭😭😭😭

  • @amarechasefa6864
    @amarechasefa6864 2 месяца назад

    Echi enat atbalem afer tebla

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 3 месяца назад

    ይችን ሴትዮ ያስታወሳት እስኪ ማነው😅😅😅

  • @jamilaAbdallah-s4x
    @jamilaAbdallah-s4x 3 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @Helu456
    @Helu456 3 месяца назад +1

    Hulum enat teblo demo yteral

  • @missababa1635
    @missababa1635 3 месяца назад

    😭😭😭የኔጌታ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 3 месяца назад

    ያኔ ህዋትነዉ ወለህ ኡፉፉፉፉ 😢😢😢😢😢

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 3 месяца назад +1

    weyne Lge Lebal Blo Lewledkow Lig Ytalal Egzio😢😢😢😢😢

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 3 месяца назад

    Terakiw enklfen new yemiyametaw keyeruln abo😮😮😮

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb 3 месяца назад

    ልጂ,ካለባይገባስ,,ቢቀርስ,,ምንድነዉ,ችግሩ,

  • @tjomitekai325
    @tjomitekai325 3 месяца назад +1

    😮😢😢❤❤❤❤

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr 3 месяца назад

    ፈጣሪ ሆይ ልጆቼን ለሐጀራ አባትም ሆነ ሄጀራ እናት እጅ እንዳታስ ገባ አላህ ሆይ 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @besta1264
    @besta1264 3 месяца назад +1

    Yangawu tarakisii

  • @adonay7097
    @adonay7097 3 месяца назад

    ከባለጌ እናት ለውሽማ፡ ለገንዘብ ብላ ቤተሰብዋን የበላች አረመኔ፡

  • @LubabaChane
    @LubabaChane 3 месяца назад

    Siyamir liju demo

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 3 месяца назад +4

    ፊልም ነው? ምስልን እንዴት ቀረጹት ? ሕዝብ ማታለል በህግ አያስጠይቅም ?

    • @yalemworkbayou2377
      @yalemworkbayou2377 3 месяца назад +6

      እውነተኛ ታሪክ ነው በፍርድ ቤት ፍርድ የተስጠበት ነው ግን ሰው እንዲማርበት በፊልም መልክ ተሰርቶ ነው የቀረበው መጀመሪያ ብስራትየተናገረችውን አዳምጡ ዝም ብላችሁ ሰውን ለመውቀስ አትቸኩሉ ካልገባችሁ ዝም በሉ በሰው ስራ አትግቡ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 3 месяца назад +5

    የተራኪው አተራረክ አይመችም ትረካውም ያስጠላል ፕሮግራሙን አለማየት ይሻላል ሃሌሉያ ቢሆን እንዴት ባሳመረው

  • @sofiyaali6542
    @sofiyaali6542 3 месяца назад

    Uff chekagn enat

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 3 месяца назад +1

    ውድ ጋዘጤኛ ይች አናት ሳትሆን ሰይጣን ናት እናት ዋጋ ከፍላ ነው የምታሣድገው

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 3 месяца назад

    Subahanal 😢

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 3 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 3 месяца назад

    እናሊላሂ😢

  • @AlganeshBirhane-z7k
    @AlganeshBirhane-z7k 3 месяца назад

    ምን ኣይነት ጨካኝ እናት ናት? ልጁን ግን እግዚአብሔር እንኳን ኣዳነው ከኣባቱ ጋር ኣገናኘው።

  • @AradomBerri
    @AradomBerri 3 месяца назад

    አባት የተባለው ሰው :
    በልጁን ግፍ የፈፀመ ሰው : ታስሮም ቢወጣ ሊበቀለው ይገባል ።
    በሰላም መኖር የለበትም : በፈፀመው ግፍ እስኪፀፀት : ማሳደድ ይገባል ።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 месяца назад +1

    የልጁ እናት ግን ደደብ ናት ለልጅዋ ያልሆነች ሱሰኛ ነፈዝ ናት

  • @ANCH-e7n
    @ANCH-e7n 3 месяца назад

    Wuye kefat enutu nech gen? hultegenaw abts men kefu new besmab gn wosdo sitlw lebonaw endt fekdlt ?