ፍትህ ተሰቃይታ ለሞተችው ልጃችን ለሄቨን!! | የሞት ፍርድ የሚፈረደው መቼ ነው? | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

Комментарии • 156

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 24 дня назад +49

    ባህር ዳር ያላችሁ ፋኖዎች ይሄንን ጨካኚ እስከነቤተሰቡ ጎብኙልን እባካችሁ።

    • @zainabaman3561
      @zainabaman3561 24 дня назад +6

      እነሱ እራሳቸው ሊቦች ናቸው እያፈኑ እየወሰዶ በብር የሚደራፈሩ

    • @yosefyohannes9704
      @yosefyohannes9704 24 дня назад +3

      የኢትዮጲያ እልዉና ያለዉ ፋኖ እጅ ላይ ነው ፋኖ ይህን ቤተሰብ ሰብአዊነት ለጎደለው ቤተሰብ ፍርድ ከሰጠልን ከአ /አ በቀጥታ ትግሉን እቀላቀላለው በአካል በመን ፈስ ቆየው

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 24 дня назад +1

      @@zainabaman3561 እንደ አንቺ አይነቱ ሌባ ነው እንጂ ፉኖ አያረግም

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 24 дня назад

      ፋኖ ለነፍሱም አይሆን😅😅😅😅

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan 24 дня назад

      ብለው አቅም ኢቶላይ ፍኖብቻነው ፍትህእሚሰጠው አብይማ ለዘባባነው ጠበቃየቆመው አላህ ይፍረድበት አላህነውከሁሉም ለተበዳይ ፍትህእሚሰጠው​@@user-ej3yq3eu8p

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 24 дня назад +30

    የዚህ የጭራቅ ጠበቃም
    ክደፋሪው ለይተን አናየውም ! ይድፋውና🥊

  • @tamhaila2060
    @tamhaila2060 25 дней назад +14

    ሀሌታ በጣም እናመሰግናለን ፍትህ ለኤቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-uz6fd6mp4e
    @user-uz6fd6mp4e 24 дня назад +7

    የባህር ዳር የጎደር የጎጃም ፋኖወች በጣም ስለምንወዳችሁ አሁንም መሰዋት ከፍላችሁ ሰውየውን ሰቅላችሁ አሳዩን ከመንግስት ምንም መልካም ዜና አጠብቅም ለፋኖወች እጂ

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 23 дня назад

      ፋኖ እራሱ የወሮበላ የሌባ የአፋኝ ቡድን ነው የምን ፍትህ ከወሮበላ ይጠበቃል እረ አታስቁኝ እባካችሁ ይልቁን ለአገራችን በአንድነት የምንቆምበት ጊዜ ነው ለሰላም

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 24 дня назад +8

    አላህዬ የኛን ወንጀል እፃናት ላይ አታርግብን😭😭😭 ( እባካቹ የሚዲያ አካላት) ይእንን ጉዳይ አንድ ነገር ላይ አድርሱልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ።

    • @iadamosa3396
      @iadamosa3396 24 дня назад

      የሞት ፍርድ ይገባዋል ይሄ ጨካኝ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 25 дней назад +9

    የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም !!

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 24 дня назад +4

    ቤተሰቦቹም ተባባሪ ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድልን😭😭😭

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 24 дня назад +4

    እኛም ታመናል አንኳን አናት😢😢😢

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 25 дней назад +6

    የኢትዮጰያ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ እንደገና ሊከለስና ሊሻሻል ይገባል ። የገደለ ተወደደም ተጠላም መቀጣት ያለበት በሞት በሞት ብቻ ሊሆን ይገባል ። እባካችው ለዚህ ጨካኝና አውሬ የሞት ፍርድ ይበየንበት ። አቤት የጭካኔ ጥግ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 24 дня назад +3

    የሚገርመኝ ጠበቃው 🥵እንዴት ነው ሰው በዚህ ደረጃ ግፍ የስራን ሰው ለማትረፍ ጥብቅና ለመቆም ሞራል ያገኘው :: በእውነት ይህን ካላቆምህ የዘራኸውን ታጭዳለህ

  • @user-bm9ek2cc6t
    @user-bm9ek2cc6t 24 дня назад +2

    በጣም ያማል ህፃን የደፈረ ምንም ጥያቄ የሌለው መገደል ነው ያለበት የናትየውን እንባ ግን እግዛብሔር ያብስላት አብዝቶ መፅናናትን ይስጣት!!! ፍትህ ፍትህ ..............

  • @reasonslogic
    @reasonslogic 24 дня назад +5

    እኔ የምለው ለምን ሞት ፍርድ አልተፈረደበትም ?የሰው ይወት ከውሻ ህወት ያነሰበት ግዜ አየን። ያቺ ሰአት ስቃያዋን ? ከ28 አመት በኃላ ደግሞ ሲለቀቅ ሌላዋን ይደግማል ስለዚህ መሄድ ነው ያለበት እስከቨረሻው ሌላውም ትምህርት ይሆናል።

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 24 дня назад +3

    አሁን እኮ ልጆቹን አለመድፈሩ ምንም ማረጋገጫ የለም በጣም ነው የሚፈራው ብላለች እነ ሚስቱም ፈርታ ይሆነል ዝም ያለችው

  • @godisgood2399
    @godisgood2399 24 дня назад +1

    የኢትዯጵያ ፍርድ ቤት በጣም ይገርማል። እንዲህ አይነት ዘግናኝ ወንጄል የፈፀመ 25 ዓመት ፍርድ ብቻ ። ሟቿ ህፆን የእናንተ ልጅ ቢትሆን ኖሮ የሚትሰጡት ፍርድ ይህንን ይመስል ነበር? የሚያይና የሚሰማ አምላክ ፍርዱን በእናንተና በልጆቻችሁ ይፈርዳል።
    የኢትዮጵያ ህዝብ ያቺ ህፃን ህይወቷ አስካለፈበት ደቂቅ ድረስ
    የተሰቃየችበትን ስቃይ አናስብ።
    ይቺ ምስክን እናት ምን አደረገች
    ልጅ ተገሎባት ይህ ዘግናኝ ሀዘን ሳያንሳት ስደት። አቤት በአሳዳጃቿና በልጆቻቸው ላይ የሚመጣው የአምላክ ፍርድ፣ ይህ ጨካኝ አውሬ የሚገባ ው የኤለክትሪክ ወንበር ነው።

    • @woodz-vi5rn
      @woodz-vi5rn 24 дня назад

      Ethio higish ba musna yamola nwu daha sidafar daha signal ebet sifarsibet ayi ager enyam besidet ethio fitih yalm zaranyinat bicha ala polis yadaha shaqax yisababiral zababa siwadiq abiyim yiqaxal histaanatoch sidafaru bamusina yalfal tadya😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢bataly setoch lamin zim yilalu

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 25 дней назад +4

    ፍትህ ለህፃኗ 😭🙏

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 25 дней назад +4

    የምን ፍትህ ነዉ የገደለውን መግደል ነዉ::እራሱ ወንጀለኛ ህገ እንዴት ወንጀለኛን ይቀጣል!? እራሱም ቅጣት ያስፈልገዋል::የህዝቡ ስንፍና ገና ብዙ ጉድ ያመጣል::ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ ይሄው እየባሰ እንጂ እየተሻለ አልመጣም::

  • @amareameco
    @amareameco 25 дней назад +3

    ፍትህ ለሔቨን

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 25 дней назад +6

    ዛሬም 7አመት ልጅ ተደፈርች አገር ማሪያም ፍትህ ፍትህ ለህፃናት

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 24 дня назад +1

      መቸ የት እባካቹሁ ወደ ሚዲያ አምጧት ሰው ይየው ሰው ለቁርጡ መታገል አለበት ወላጅ ነን እንታገላለን 😢😢😢😢

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m 24 дня назад

      @@mayatube1107 ዛሬ ቁራን ቀርታ ሰትመጣነው ነይ ብሎ የደፈራት5ልጆች አባትነው የደፈራት ይለቀቃል በሚድያ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 24 дня назад

      በሚዲያ አውጡት ያውም የፊቨን ጉዳይ ስላለ ሰውም አብሮ ይወጣላትል ሁሉም ይሄ የሚደርስባቸው እንዲወጡ እንርዳቸው ለሚቀጥሉ ልጆች ትልቅ ለውጥ ይቀይራል በነሱ ይብቃ ይበቃል ማለት አለብን የእውነት ይበቃል ታ ረ ዱ ተባልን ሰማን ዝም አልን ወዶች ተ ደ ፈ ሩ ተባልን ዝም አልን እስከ መቸ ​@@user-cv9gc5sw7m

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 24 дня назад +1

      ​@@user-cv9gc5sw7mጭራሽ አባት ነው ለጉርሻ ላኩለት የሰውየው ፎቶ የእሷን ከፈሩ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 24 дня назад

      @@user-cv9gc5sw7m እናሊላሒ ወኢናኢለይሒ የዚችኛይቱን ሀዘን ማፅናኛ ሣናገኝ ጭራሽ ሌላም ተደገመ አኡዙቢላሒ አይይይይይ

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 25 дней назад +4

    9 ወድ ህፃናትንም የደፈረው ልጅ 40 አመት ተፈረደበት ተኝቶ ሊቀለብ በመግደል ፋንታ እሄው እችን ህፃንም ደፍሮ ገሎ 25 አመት ብቻ ሞት መቼነው ሚፈረደው ሀገራችን ላይ ስቱ በቤቱ እያለቀሰ አለ እዳይናገሩ እያስፈራሯቸው አፋቸውን ዘግተው የተቀመጡ ብቻ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ እጅ ሀገራችን ህግ የለም 😢😢😢😢😢

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 24 дня назад

      25 ኣመቱም ኣያስተማምንም ሊወጣ ይችላል ይግባይ እያለ እኮ ነው ሃይለኛ ጠበቃ ይዞ ስለዚህ ወይ ሊቀነስለት ወይም ጨርሶ ሊወጣም ይችላል ኣሁን ግን ህዝቡ ፍትህ ብሎ ስለጮሀ ህግን ያስከብሩ ይሆናል

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 24 дня назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የማል የማል ፍትህ ለህፀናት እስከ በፍርድ ቀን ከጎኑዋ ቁሙ እባከቹሁ

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 25 дней назад +2

    የሞት ፍርድ በፌበን ፍርድ ይጀመራም፡፡
    የሷን ሕይወት የሰረቀ የሱም ይወሰዳል፡፡

  • @user-hw4rc5cb9u
    @user-hw4rc5cb9u 25 дней назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @kidistayano1092
    @kidistayano1092 24 дня назад +3

    ሞት ፍርድ ይገበዋል

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 24 дня назад

    ግብግብ አለች እናትየው።እኔን የኔ እህት እ/ር ያፅናሽ።❤❤❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 24 дня назад +2

    በአደባባይ ዘቅዝቆ መስቀል እና መስቀል ብቻ ነው

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 25 дней назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r 24 дня назад +2

    ጠበቃውም አብሮ ይገደል

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад +2

      የፍርደኛው ጠበቃ ፡ ሕጉ ከሚፈቅድለት ውጪ ፡ ለደምበኛው ወግኖ ፡ ተበዳይ ላይ ዛቻና ማስፈራሪያ የሚያደርግ ከሆነ ፡ የጥብቅና ሙያ ስነምግባር ስለጣሰ ፡ የሙያ ፈቃዱን ማገድ ወይም መንጠቅ ያስፈልጋል።

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 24 дня назад +3

    ለዘንባባ ፍትህ የሚሰጥበት አገር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kumelgeremew9335
    @kumelgeremew9335 24 дня назад +2

    በዚህ ጉዳይ ላይ እሰራችሁ ያላችሁ ሰዎች በምድሪቱ ላይ ያሉ የሐይማኖት አባቶችም ከየትኛውም የዕምነት ተቋማት እድነሱ መጠየቅ አለባችሁ ዝምታቸው በጣም ይገርማል ያ ብቻ አይደለም በአጠቃላ በምድሪቱ ለሚሆነው ነገር ተጠያቂዎች ናቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад

      የድብብቆሽ ባህሉ እስካልተወገደ ፡ ነውረኛና ግፈኛ ወንጀለኞች ፡ ህዝቡን እንደምሽግ ይጠቀሙበታል።

  • @zeinebmohamed7043
    @zeinebmohamed7043 24 дня назад +1

    ይሔ አውሬ መገዳል አለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betiadis
    @betiadis 24 дня назад +1

    ቃላት ብናጣም ያማል የሚለው ትንሽ ካከመን ብለን ነው በጣም ያማል 💔እግዚአብሔር መልስ አለው እርሱ ይዋጋላት እርሱ ይበቀልላት😢 አሄሄሄሄሄ

  • @user-pg6st8qr2x
    @user-pg6st8qr2x 24 дня назад +1

    ይገደልኧረፍትህለሚጣ😢😢😢😢

  • @hanantadese2964
    @hanantadese2964 24 дня назад +1

    ሴቶችይ እና እናቶች እህቶች ህፃናት ልጆቻችንን እስከመቼ ለአወሬ ሰተን ዝም የምንለው ዝምታው ይብቃ እና በአንድ ላይ ቁመን የሞት ፍርድ እስከሚፈረደበት ዝም አንልም እንበል ወይ ይልቀቁት እና ፍትህን እኛ እራሳችን እንሰጠው🖤😭🖤😭

  • @hermih2180
    @hermih2180 24 дня назад +2

    እኔ ምናደደዉ የሳምንት ወሬ ሆኖ የሚቀረዉ ነገር ወረተኛ ህዝብ እስከመጨረሻዉ እንታገል ወሬ ብቻ

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад

      በፍትኀዊ ስርዓት መተዳደር የሚፈልግ ህዝብ ፡ ትንታግ [ፕሮአክቲቭ] ባህሪ ሊኖረው ይገባል።

  • @tsegaye4957
    @tsegaye4957 24 дня назад +1

    የእናቷና ስልክ አካፍሉን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 24 дня назад +2

    ባህርዳር ያላችሁ ያልታዎቁ ኃይሎች ይሄን ገዳይ አስዎግድሉን

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 23 дня назад

      ፋኖ እራሱ የወሮበላ የሌባ የአፋኝ ቡድን ነው የምን ፍትህ ከወሮበላ ይጠበቃል እረ አታስቁኝ እባካችሁ ይልቁን ለአገራችን በአንድነት የምንቆምበት ጊዜ ነው ለሰላም

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 23 дня назад

      @@GenetBerhane-it7tt ህዋት እና ብልፅግና እያሉ ሰላምን ማሰብ ቂልነት ነው!!!የሁሉንም ስብስብ አጥፍ ቶ ፈጣሪ ሠላም ይስጠን!!!

  • @user-ko5yq1dx4t
    @user-ko5yq1dx4t 24 дня назад +2

    አዎ አዉሬዎች ናቸዉ ፉርድ ተዛብታል

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 24 дня назад +1

    ይሄ ዝም መባል የለበትም።ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ ይውጣ ።መሰቀል አለበት

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 24 дня назад +2

    ለኢትዮጵያ ዝብ እንደ ሳውዲ ህግ መሆን አለ

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад

      ወንጀሎችን የሚቀንስ ወይም ከተቻለ የሚያጠፋ የሕግ ስርዓት እንዲኖር ፡ ሀገር በቀል የህዝብ ግፊት በቂ ነው።

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h 24 дня назад +1

    ሚዲያ ላይ ያልወጡ ቤቱ ይቁጠረው ይህ ነገር የሳምንት ጩህት መሆን የለበትም. መንግስት. የደፈረ ይገደል የሚል ህግ. ካላወጣ ዝም አንልም

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 25 дней назад +2

    ፍትህ ለፌቨን 😭😭😭😭😭

  • @yosefyohannes9704
    @yosefyohannes9704 24 дня назад +1

    የጂጂ ወዳጆች የት አላቹ ጂጂ ላይ እኮ ነው ይህ የሆነው ምንወዳት ላይኤቨንዬ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ

  • @zainabaman3561
    @zainabaman3561 24 дня назад +1

    ለምን ነው ሴቶች ብቻ የስራ አድማ ያረጋሎ???

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 24 дня назад +1

    ተንገበገብን እኮ 😭😭😭😭

  • @hasenjemal-l8n
    @hasenjemal-l8n 24 дня назад

    ያልታወቀ ስትአለ😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔🖤💔💔🖤🖤🇪🇹🖤🇪🇹🖤🤲🖤🤲🖤🤲💔የዛቺልጂሳ ለስትአመት ስታስተምር የነበቺዉ ገዳም የነበረቺዉ🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🇪🇹🖤😭😭🖤😭🖤😭🖤😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭🇪🇹

  • @selamewat
    @selamewat 24 дня назад +1

    Uuuuffff 😭😭😭😭😭

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 24 дня назад +1

    ደፋሪው ሰው ሳይሆን አውሬ ነው 😭😭

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад

      በሕግ የማይገዛ ሰው ፡ ምጡቅ አእምሮ የተሰጠው ፡ በጣም አደገኛ አውሬ ነው። ተጠንቀቁ ፦ ☠️

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 24 дня назад +1

    ለምን የአብይ ወንድማማቾች ከገባበት መግደል እዛው እስር ቤት ማስገደድ ለበለዚያ

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 24 дня назад +1

    Betam teru mesale new ysthwe yzfnu

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መባትሲኦንካህሳይ

  • @samprincess378
    @samprincess378 24 дня назад +1

    ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 24 дня назад +1

    ፍፍፍፍፍትትትትትትትትህህህህህ ለፌበን

  • @Ezu7219
    @Ezu7219 24 дня назад

    በጣም ቆንጆ የሆነ ይዘትና አቀራረብ ነው በርቱ Eyoba እና Bilu

  • @ተላሶን
    @ተላሶን 24 дня назад

    ለዚህ መድኃኒቱ ፋኖ ነው

  • @user-zn6sk4oz6q
    @user-zn6sk4oz6q 24 дня назад

    በእዉነት የዚህች ህፃን ፍትህ ከመንግስት አይደለም ከማህበረሰብ ነዉ የምንጠብቀዉ ያማል በእዉነት መዉለዴን የረገምኩበት በስደት ቅስሜን የሰበረበት ታሪክ😭😭😭😭😭😭😭 ለአመታት ሊጆቻችን ለማሳደግ በየበረሀዉ ለምንከራተተዉ እናቶች ይሄን ታሪክ መስማት የሞት ሞት ነዉ ከዛሬ ነገ ምን ተፈጠረ ብሎ የሰቀቀን ህይወት አደረገብን ህጉ ብቻ ከማህበረሰቡ የማያዳግም አስተማሪ ቅጣት እንጠብቃለን😭😭😭😭😭😭

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 24 дня назад

    የሚዘገንን ቃላት የማይግልፀው አስቃቂ አስደንጋጭ ድርጊት ነው የተፈፀመው:: ከዚህ ቀደም ሌሎችንም ልጅች አውሬው እንደፈረ ተናግራለች:: 25 አመት ያንሳል ከስራው ተግባር እክዋያ :: እስር ለአውሬዎች ጭራሽ ጉልበት ጨምረው እንዲውጡ ይረዳል እንጅ እስር ሲያስተምር አልታየም ::ሁሌም ከሳምንት አይበልጥም ወሬው አልቅሶ አዝኖ ይረሳል :: ለመውጣት አይደል የሚፍጨረጨረው ይውጣ ባይብስበት ነው መለቀቁ አይናችን ጉድ ያያል ወንድ የለም እናቱ የወለደችው !!! ሳይወጣ ግን መቀጣጫ የሆነ የከረረ ፍርድ ይገባዋል::

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 24 дня назад +1

    የገደለ ይገደል የሚለው የእስልምና ህግ ይተግበርልን የምትሉ እሲ ለይኩ😊😊

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад +1

      ነገር ግን ፥
      - “እንስሳውንም የሚገድል ካሳ ይተካ ፤ ሰውንም የሚገድል ይገደል። “ ይላል (ኦሪት ዘሌዋውያን ም. ፳፬ ቁ. ፳፩)። 👉🏾📖 ✝️
      * ስለዚህ ፡ በዘመነ ሙሴ ፲፮፻ (አንድ ሺ ስድስት መቶ ) ዓመታት ከእስልምና ቀደም ብሎ የነበረ ሕግ ነው። 🤔

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 24 дня назад

      @@TruthEz ሀሀሀሀሀሀሀ አታስቂኝ አቦ እና መግደል የጌዛቤር ነው እስልምና ሰው ግደሉ ይላል ዝባዝንኬ እያለ ሁሌ የሚያላዝነው ማነው የየትኛው እምነት ተከታይ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 23 дня назад

      @@user-ej3yq3eu8p
      ነገር ግን ፡ ግድያን እና አሸባሪነትን ከሚያበረታቱ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ውስጥ ዋናውን እነሆ፥ 🤔
      - ምእመናን ገነት ለመግባት ብለው ነፍሶቻቸውን እና ገንዘቦቻቸውን ለ’ኣሏህ’ ሸጠው ፡ በርሱ መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉም፣ ይገደላሉም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተዉባህ] ቁ. ፩፻፲፩)። 📖👈🏾🫢

  • @AschaAscha-fi1gv
    @AschaAscha-fi1gv 24 дня назад

    እማያዳግም እርምጃ ይሰጥልን የፈለገውን ብናወራ ምንም ቃል አይገልፀውም ይሄ አሬወስ ፍትህ ፍትህ ለኤቨን

  • @user-ig1lt8fw2h
    @user-ig1lt8fw2h 25 дней назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺

  • @user-ko5yq1dx4t
    @user-ko5yq1dx4t 24 дня назад +1

    ፉትህ ፉትህለሄበን

  • @AbcDef-ok6ps
    @AbcDef-ok6ps 24 дня назад +1

    ይገደልልንእርወደማእንጩህእዝጎ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FoziaAli-xm3mo
    @FoziaAli-xm3mo 24 дня назад +1

    ያረብየሞትፍርድ

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 24 дня назад +1

    የግድያዉ ሂደት በአደባባይ ካልሆነ አናምነም
    አዎ መሆን አለበት የምትሉ በ like አሳዩ

  • @user-xj3yk7hj5f
    @user-xj3yk7hj5f 23 дня назад

    ቤተሰቦቹእኮ በራሳቸዉ ላይ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ነገር አድርጓልማለትነዉ እንዴት ብትሉ ጠበቃአያቆምም ነበር ብሎም አላዉቀዉም ይሉነበር

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 24 дня назад +2

    አቤቱ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 24 дня назад

    ፉትህ ለዚች ህጻን ልጅ 🙏😭😭💔💔🇪🇷

  • @user-gr7it8xv2g
    @user-gr7it8xv2g 24 дня назад +1

    Bertu

  • @user-zz3lp1up4s
    @user-zz3lp1up4s 24 дня назад

    ፍትህህህህህህህ ለህፃኖ እባካችሁ ይገደል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf 24 дня назад

    ጠበቃው ይገደል

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen9441 24 дня назад

    የኛ አገር ህግ ለእፀዋት ሁኖል ባለፈዉ ምንነበር የሰማሁት የሆነ መኪና አሺከርካሪ ዘባባ ጋ ተጋጭቶ 3መቶ37ሺ ተቀጣ አሉ እንደዚህ አይነት ግፍ የሚሰሩ ሰወች ግን ፍትህ የለም ኧረ ኡኡኡኡኡ ኧረ ተዉ የህግ አካላት የምትሰሩ ሰወች ለሂሊናችሁ ስሩ እናተም ከሴትነዉ የተፈጠራችሁ እህት ልጂ ሚስት አላችሁ እናተም ኡፍፍፍፍፍ ያማል በጣም

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    😢😢😢😢ይዘገያልጂ እንኳን እሱ ቤተሰቦቹ እራሱ የእጃቸውን ያገኛሉ።በነበልባሉ በህዝብ ልጅ ፋኖኖኖ እጅ ይገባሉ።

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 23 дня назад

      ፋኖ እራሱ የወሮበላ የሌባ የአፋኝ ቡድን ነው የምን ፍትህ ከወሮበላ ይጠበቃል እረ አታስቁኝ እባካችሁ ይልቁን ለአገራችን በአንድነት የምንቆምበት ጊዜ ነው ለሰላም

    • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
      @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 23 дня назад

      @@GenetBerhane-it7tt ጋላ አይደለም እኮ ፋኖኖኖ የጀግና ዘርነው።ከሸኔ ዝርያ የለውም እሚያፍን

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 24 дня назад +1

    ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 24 дня назад +1

    feth leven 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 24 дня назад

    ኣይይ ኢትዮጵያ!!

  • @mercymama8529
    @mercymama8529 23 дня назад

    ከሰው ልጅ ሰፍስ ለዘንባባ ለአበባ የሚጨነቅ መሪ ሲኖርክ ይህ ነው መጨረሻው😢😢

  • @tezeuugemini9458
    @tezeuugemini9458 24 дня назад +1

    ግደሉልን

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад

      የህዝቡን ማህበራዊ እስቴ የሚንዱ ፡ ግፈኛና ጨቃኝ ወንጀለኞችን አስሮ መቀለብ ኪሳራ ነው።

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 24 дня назад

    የማት ፍድ ወደን ማሳደግ ፈረን

  • @samirakhider4444
    @samirakhider4444 24 дня назад +1

    ,😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 24 дня назад

    ይገደል ይሄ አዉሬ😢😢😢😢

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d 24 дня назад

    Please please help the mother

  • @nebatendris5522
    @nebatendris5522 24 дня назад

    ፍትህ የሞት ፍርድ

  • @MartaAmare-hr9mv
    @MartaAmare-hr9mv 24 дня назад

    Fethhe Fethhe Fethhe Fethhe ayyee Hagerra Ethiopia ??????????? Fethhe Fethhe Fethhe Fethhe Fethhe !!!!!!!!!!!!!!

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 24 дня назад

    ወላሒ ይህ ጭራቅ መገደል አለበት

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 24 дня назад

    የሚስትየው አይብስም? በልጇቿ ይድረስ!

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 24 дня назад

    ፍትህ ለልጃችን ሄቨን😢😢

  • @user-xj3yk7hj5f
    @user-xj3yk7hj5f 23 дня назад

    እስርቤት ያላችሁ እስረኞች እባካችሁ እንደዚህ የከፋ ወንጀል አልሰራችሁም ይሄ ግን የሰይጣን ዝርያነዉ ብጥስጥሰ አርጋችሁ አሳዩን (አሰሙን)እባካችሁ

  • @user-iq5jr7mc8r
    @user-iq5jr7mc8r 24 дня назад

    ፋኖ ከነቤተሰቡ እርምጃ ካልወሰዱ ይደብራል

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 24 дня назад

    ግን እስከ መቼ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pr3xg7sn3w
    @user-pr3xg7sn3w 24 дня назад

    ፍትህ,!!!!😢😢😢

  • @zeinebmohamed7043
    @zeinebmohamed7043 24 дня назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 23 дня назад

    ፋኖ እራሱ የወሮበላ የሌባ የአፋኝ ቡድን ነው የምን ፍትህ ከወሮበላ ይጠበቃል እረ አታስቁኝ እባካችሁ ይልቁን ለአገራችን በአንድነት የምንቆምበት ጊዜ ነው ለሰላም

  • @ZelalemNibret-g2k
    @ZelalemNibret-g2k 24 дня назад

    አረመኔ ጨካኝ ጭራቅ ብዬዋለሁ

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io 24 дня назад

    ፍህት🖤🖤🖤😭😭😭

  • @نوره-ظ6ظ
    @نوره-ظ6ظ 24 дня назад

    አብይ አላህ ይግደልህ

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 24 дня назад

    እውነት ነው ይመጠሩ ከጫካ ይውጡ

  • @Dior768
    @Dior768 24 дня назад

    ❤❤❤

  • @yodityemareyamlij8043
    @yodityemareyamlij8043 23 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 23 дня назад

    በስልጣናቸው ታምነው ነው አንቺን የሚያስለቅሱሽ 😢😢😢ምን ይደረግ ባለስልጣኑ መሪ አብይ አህመድ የልጅሽ አባት አገር ሴቶች ሲደፈሩ ምን ችግር አለው በወንድ ነው የተደፈሩት የሰሜኑ እዝ በጦር ተደፍሮ የለ ብሎ መደፈር ምንም አንዳልሆነ ያወራ ቀን እኮ ነው ነገሩ ብሶ ተባብሶ እዚህ የደረሰው በጣም በጣም አዝናለሁ😢😢😢😢

  • @taituhailu7293
    @taituhailu7293 24 дня назад +1

    Yihe.awire.new..kitatu.mot
    Be.adebanay.

    • @TruthEz
      @TruthEz 24 дня назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ታኢቱሀኢሉ

  • @tesfayefekadu2666
    @tesfayefekadu2666 24 дня назад

    megemeriachu akababi yelefen belen neber belachuhal????????????????????????/ men amlet new yefelegachehut kezeh belay men lemawerat new weyes ateletoch Olompic commite menamen new yenanete were??????????????????????/

  • @samre7073
    @samre7073 24 дня назад

    Yiyasferarut sewoch megedel alebachew