እጅግ አስደንጋጭ የሆስፒታል የምርመራ ዉጤቱ ይፋ ሆነ| Ethioinfo | Seifu on ebs | Ebs tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • እጅግ አስደንጋጭ የሆስፒታል የምርመራ ዉጤቱ ይፋ ሆነ| Ethioinfo | Seifu on ebs | Ebs tv
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጡ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ አባሎቼ ደግሞ like share በማድረግ አበረታቱኝ።#Abebatube #seifuOnEBS #EmebetKassa #EthiopianNews #EthiopianMusic #yetenbiየተንቢ #lijtofik #ethiopian#FunnyVideos #Entertainiment #መዝናኛ #ኢትዮጵያ #AddisAbaba

Комментарии • 8

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад

    ሰላም ላንች ይሁን አበባዬ እንኳን በደህና መጣሽልኝ የመጨረሻ ዘመን ደረሰ አቤቱ አስበን

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል በጣም ያማል ኡፍፍፍፍፍ ሰቃቃ ምን በአጠፉ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 года назад

    እዴት ነሽልኝ እህቴ ስላምሽ ይብዛልኝ እኔ ያመኩት ልጆቹ መምታቸውን ብቻ ነው ነገሩ ግራ ያጋባል

  • @emuhesenat6319
    @emuhesenat6319 2 года назад

    በጣም ነዊ እሚመዉ እህታለምየ ፈጣሬ በቃ ያበለን

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 года назад

    ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው ብቻ ልጆቹ ወደማይቀረው ሄደዋል ሞት ለማንም አይቀርም በህዝፃንነታቸውና ባርቀው ሳይጠግቡ የደፊት ታዳጊወች ህይወታቸው ባጭሩ መቅረቱ ያሳዝናል እናታቸው አባታቸው ግን ሁልግዜ በሀዘውጥ መቸየም አይረሱትም
    እኔ ምን መተቸት አልችልም ያወዛግባል የሰው ልጂ ምን እንኳን የጭካኔ ጥግ ቢኖራትም ልጂቱ ገና ወጣት ናት ህፃን ልጂ ልትገል አትችልም የሆነ ነገር አለ ድብቅ ሚስጥር እግዚአብሔር ይወቀው
    ለህፃኖቹ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸውም እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @dubai3017
    @dubai3017 2 года назад +1

    የሆስፒታል ውጤት ብለሽ ነው የገባሽው የምታወሪው ሌላ አይ ይቱበሮች

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад

      ዝምም ብላ እኮ ነው የምትቀባጥረው ራሷን ገንዘብ ገዝቷት የሰው ልጅ ገንዘብ ገዛው ትላለች::: ወሬኛ ናት

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад

    አንቺ ራስሽ የፃፍሽው ርዕስ ሌላ የምታወሪው ሌላ!!!!
    ከዩቲዩበሮች ውጪ አንቺ በምን ተለየሽ? ለዩቲዩብሽ ገንዘብ ነው ምን ላውራ ብለሽ የወረደ ወሬ🤮😡