አስፋዉ እና ራኬብ አዝናኝ ጨዋታ ከእሁድን በኢቢኤስ ስቱዲዮ ዉጭ/Asfaw and Rakeb Funny Video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 444

  • @lamritube7136
    @lamritube7136 6 лет назад +234

    ጓደኞቼ ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ በላይክ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 6 лет назад +9

    ሀሀሀሀሀሀሀ ራኬብ እና አስፋው አረ አሳቃችሁኝ ስወዳችሁ እኮ ራኬብየ ምርጥ ልጅ ሳቅሽ ደስ ሲል የኔ ፍልቅልቅ ካሜራ አማኑ አድናቂው ነኝ አብሮ ተከረተተ እኮ ከካሜራ ጀርባ ያሉ ሰወች የምር ልደነቁ ሊመሰገኑ ይገባል

    • @bezonshbezonsh58
      @bezonshbezonsh58 6 лет назад

      KKKK asfya betam taskalachu Endew man gebu Belwachu new mesehesa yemut

  • @gedamgojjamawa2289
    @gedamgojjamawa2289 6 лет назад +42

    የቤተሰብ ጨዋታላይ የተወዳደረችዉእኮናት ደግሞ እዚህ አመጧት አደንቅሻለሁ እህት ጎበዝ በርች

  • @محمدعليمسعودالمهيري

    እስኪ ጓደኞቸ የመዳምን ምላስ ያዝልሽ በሉኝ በላይክ ምላሷ እራሴን አዞረው

    • @helensisay5345
      @helensisay5345 6 лет назад +2

      የኔ ቆንጅ አሜን እግዚአብሄር አደበቷን ይያዝልሽ

    • @hikramwerku6147
      @hikramwerku6147 6 лет назад +1

      አይዞሽ መቻያው ይስጥሽ

    • @محمدعليمسعودالمهيري
      @محمدعليمسعودالمهيري 6 лет назад

      አሜን ውዶች አመሰግናለው

    • @Ah-ud9wn
      @Ah-ud9wn 6 лет назад +2

      አይዞሽ የማዳም ምላስ እኮ ሜትር ከ 70 ነው

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 6 лет назад

      ትግስቱን ይስጥሽ ግን በሰላም ነው ፕሮፋይልሽ ላይ ጥቁር ያደረግሽው?

  • @אטנשטגניה-ב7צ
    @אטנשטגניה-ב7צ 6 лет назад +2

    ዋው በጣም ታዝናንላችሁ እራኬብ ደስ ስትይ በሳቅ አፈረሽኝ እኮ

  • @genetgabisa2075
    @genetgabisa2075 6 лет назад

    የሰው አገር ስጋችንም ቢርቅ በክፉ ግዜም በደስታ ግዜ ሁሌም ነግቶ በመሸ ቁጥር በራብም በጥጋብም ግዜ አገሬ ማን እንደ እናት አጋር።ሁሌም ከናተ ጋር ነን ለማለት ያህል ነው ውዶቼ kkkkkkk ታስቃላቹህ በጣም

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 6 лет назад +123

    4 ተኛ ነኝ አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ

  • @ጦይባሙሀመድ-ፐ4ሐ
    @ጦይባሙሀመድ-ፐ4ሐ 5 лет назад

    የምናውከው ሰው አናጣም አስፋው ዘና አርጋችሁኝ ደስ ስትሉ

  • @mesklove4771
    @mesklove4771 6 лет назад +1

    ወይኔ ራኪ ዛሬ ደሞ ይለያል ውበትሽ ኡራኤልን ይሄ ነው የፀጉር እስታዬል የሚያምርብሽ

  • @mamwustanesh2639
    @mamwustanesh2639 6 лет назад +13

    እኔ አረብ አገር እንደገባሁ እንደዚህ ነበር የሆነብኝ አራት የተጠመጠመ ፎቅ ቤት ነበር አቤት የደረጀዉ ብዛት ከላይ እዛኝ ወጣችና በምልክት ዉረጅ ስትለኝ እንቡሊል ነበር የዞርሁት

    • @አፍራንአልቃሻዋ
      @አፍራንአልቃሻዋ 6 лет назад +1

      Enem

    • @hayatmuhammed841
      @hayatmuhammed841 6 лет назад +1

      ኧረ ወየው በሳቅቅቅቅቅቅቅ የኔ ቆንጆዋየ በጣም ነው ያሳቅሽኝ እኔም ልጆ ቤት ስንሄድ ሲልኩኝ ኧረ አላቀውም እንዴት እንደምመለስ ስላቸው ሴትዬየ ታክሲ ያዥ ትለኛለች 😄😄😄😄😃

  • @noorhussain1501
    @noorhussain1501 6 лет назад

    አይይይ በሳቅ ገደሉኝ አቦ እደዚህ ተባዝተህ ራሥክን አይተክ ታዉቃለክ አይይይ በጣም ዘና ያደረጋል የኔ ዉድ አሳቅሽኝ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 лет назад

    ወይኔ እምን ውስጥ ገብተችሁ ነው 😀😀😀 እኔኮ በልጅነቴ ጥላየን ሳያት ያ አላህ በጣም አለቅስ ነበር ሳስፈራ ያላችሁበት ክክክ

  • @akdizafojia9113
    @akdizafojia9113 6 лет назад

    ወይኔ መጫወቻው ደስ ሲል ራኬብ ና አስፋው መሸሻ ስወዳችሁ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +1

    አሰፊቲ እና ረኬብየ ሰወዳችሁ ዘና አደረጋችሁኝ

  • @hayatmuhammed841
    @hayatmuhammed841 6 лет назад

    አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ዘና አርጋችሁኛል 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад

    መሸሻ ይሙት አሳቃችሁኝ ራኪዬ የኔ ውብ😂😂❤

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 6 лет назад

    ከራኬብ ኣብሬ እየሣቅኩ ነበር ደስ ይላል ።ሁለታቹም ደንባራ ነበራቹ

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 5 лет назад +2

    Rakeb ans assfaw has great cemistry hosting z show together.

  • @sameerasamee4487
    @sameerasamee4487 6 лет назад +24

    እኛ ባገራችን እግዳ ስናስተናግደ ቁጭ ብለን አይደለም እምንቀበለው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ክክክክክ ወይኔ ደስ ሲል አሳቃችሁኝ አስፋውና ራኬብ

  • @መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ

    ራኪ ና አሰፋው መሸሻ ስወዳችሁ😍😍😍

  • @ውዴመኖርህያኖረኛል
    @ውዴመኖርህያኖረኛል 6 лет назад +5

    ሆ እረ ወንበር የለም እንዴ ገትረዋት የሚጠይቋት ይሄኔ ታዋቂ ብትሆን አሸርግዳችዋል ኤጭ

  • @zendirosyigermal1523
    @zendirosyigermal1523 5 лет назад

    Weyneeeee ere besak gedelachugn ye asfaw negigir yerakeb sak betam new yaznanachugn enkuanim beselam tegegnachu

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 6 лет назад +15

    ሀሀሀሀሀሀ የእውነት ያስቃል የት ነው ይኽ ቦታ መሄድማ አለብኝ

  • @tinamulu1903
    @tinamulu1903 6 лет назад

    የምር በጣም የሚገርም ቦታ ነው ዘና አርጋችሁኛል እናመሰግናለን

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራምነው መሸሻ ይሙት በርቱ😘😍😍😍

  • @yotube4
    @yotube4 6 лет назад

    በጣም ያምራል የት አካባቢ ነው

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 6 лет назад +2

    በሳቅ ጨርሳችሁኝ አስፋው መልክሽን ነው የምታይው እኔ መውጫ ጠፍቶኝ ክክክክክክ ስውዳችሁ

  • @weyniyeshewaroditlji6398
    @weyniyeshewaroditlji6398 6 лет назад

    ውይ ዛረ በሳቅ ገደላችሁኝ እራኪብ እይ ዝብለሽ ትስቃለሽ እኔ ግን አሳዘናችሁኝ

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 6 лет назад

    ክክክክክክ ኧረ እራኬብ እና እስፋው በሄወታቹሁ ነው እምቀልዱት ቢሰበር እሳ

  • @umuesmailtube7780
    @umuesmailtube7780 6 лет назад +61

    ለእንግዶች ወንበር አዘጋጅ

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 лет назад

    ጓደኞቼ የታመማችው ፈጣሪ ይማራችሁ ባለልደቶች መልካም ልደት

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 лет назад

    እዬ እኛን ኢትዮጵያኖች አሂወክልም የኢሊሙናቲሆች ነው ምን ጉድ ነው እዬ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 лет назад +1

    ራኬብ መልኳን ስታይ አንተም መላጣህን እየው ወይ የመሸሽ ልጅ ልጅቷን አዞርክባት እኮ ራኪ ውድድድድድ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ

    ክክክክክክክ ወይኔ አሳዘናቹኝ ይሄን ነገር ስጠላው ያዞረኛል

  • @emu1070
    @emu1070 6 лет назад

    ራኬብ እና አስፋው ሰወዳቹ ይመቻቹ ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @jemalseid3634
    @jemalseid3634 6 лет назад +39

    አረተው አስፍው ወንበር ልቀቅ ቅድመያ ለሴት

  • @ድእንግልማርያምየኔናት

    ራኬብ ግን አምሮብሽ ነበር ውበቱን ድፍትፍት አርጎብሻል

  • @naolalemye321
    @naolalemye321 6 лет назад +3

    Enanta rakeb endet nw yamrebat 😍😍

  • @h.j8360
    @h.j8360 6 лет назад

    ይቺ ልጅ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ አየዋት ልበል

  • @haniyet3730
    @haniyet3730 6 лет назад

    ሀሀሀሀሀ እራኬብ እና አስፋው በጣም ፈታ አረጋችሁኝ

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 6 лет назад

    አረ ኣስፋዉየ ኣንተ ነህ የተደናበርክ ራኬብ ደህና ነበረች ዉይ በሳቅ ገደላቹኝ

  • @anfc149
    @anfc149 6 лет назад

    ወይኔ ደስ ሲል የት ነው ቦታው

  • @weyniyeshewaroditlji6398
    @weyniyeshewaroditlji6398 6 лет назад

    እኯን በሰላም ወጣችሁ እኔ እራሱ ብዙ ፈለኩኝ

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    በስማአብ ይህ ጨዋታ ነው ወይስ ___

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 6 лет назад

    ከምር ጀግና ነሽ እህቴ ኑሪበት

  • @yotube4
    @yotube4 6 лет назад

    ዋው እኛስ አንሸለም እንዴ ጥሎብኝ ስወዳችሁ

  • @faredali3266
    @faredali3266 6 лет назад +12

    ጉዟ ዎዳ ሀገር መልካም ጉዟ በሉኝ ለአላህ ቢዬ እዊደቹሀሌሁ

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 6 лет назад +8

    ሰላማቹ ይብዛ ኢቢኤሰ ፕሮግራም የምታቀርቡት በደበረን ሰዓት ዘና ታረጉናላቹ ኑሩልን

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 6 лет назад

      Amen Yanuren
      ruclips.net/video/cxqOp906pI4/видео.html

  • @የማሚናፋቂነኝ
    @የማሚናፋቂነኝ 6 лет назад

    ክክክክክ ወይኔ በሰቅ ግን ኢትዮ ነው እንዴ?

  • @zainebz2263
    @zainebz2263 6 лет назад

    የት አገር ነው ሲያምር

  • @jojolove791
    @jojolove791 6 лет назад

    ራኪብዪ በሳቅ አደከምሽኝ ሳቅሽ ያስቃ😀😀

  • @edynat9922
    @edynat9922 6 лет назад +5

    በጣም ይገርማል አክብሮት ባለበት ሀገር እነዚህ ከምን ተፈጠሩ እንግዳ አቁሞ ለራስ መዘፍዘፍ

  • @kinfetegegne3430
    @kinfetegegne3430 6 лет назад

    Ethiopia from where to where

  • @Richblove
    @Richblove 6 лет назад

    ወይኔ እግዜሀብሂርን በሳቅ ገደላችሁኝ ራኪ እና አስፍሽ

  • @fayzayousef4776
    @fayzayousef4776 6 лет назад

    ዉይ ከ አስፋው መደናበር የ ራኪብ ሳቅ ነው የሚዝናናው

  • @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
    @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 6 лет назад +1

    ራኬብዬ በፊት ጥሩ ልጅ ነበርሽ አሁን አርቴፊሻል እያበዛሽ ነው በፊት ከአለባበስሽ ጀምሮ ስነስርዓት ነበረሽ እ

  • @muluneshdesta3515
    @muluneshdesta3515 6 лет назад

    ክክክክ ወይኔ ምን ጉድ ነው እኛ አገር ነው ግን ይገርማል

  • @UaeUae-nd2pt
    @UaeUae-nd2pt 6 лет назад

    እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 6 лет назад +3

    አረምን ያዝናናል ያሥፈራልእጅ

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 6 лет назад

    እናንተ ምን ነካቹ እግዚአብሔር ልቦና ስጣቹ ይሄ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ ያሳዝናል ወይ እብደት

  • @benibeniman3386
    @benibeniman3386 6 лет назад +1

    ፈጣሪ ሆይ ገሀነም ነው ዕንዴ የገባቹት😂😂😂

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 6 лет назад

    ከነፂ ፕሮግራም ላይ ነበረች ዋው

  • @love-lh7nt
    @love-lh7nt 5 лет назад

    የሴሚሲ መዝናኛ ያስጨንቃል

  • @Simply_me22
    @Simply_me22 6 лет назад

    ራኪዬ አምሮብሻል ዛሬ😘

  • @ሚኒልክጥቁርሰው-ፀ2ደ

    🤔 ሚገርም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የሆነ ቦታ ተላልፈናል የምለው እውነቴን ነው 😄😄

  • @Kimem12
    @Kimem12 6 лет назад +1

    Kkkkkkk inenim andi menadame miyadenag bota owsida mela asatachign😂 mecheresha lay be sint mekera agegnuwat yederesew yakal😉

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 6 лет назад

    Efffffgff be sake gedelachi
    Hulyi teyako yemihungi baile ena msete nachiwe???
    Betam des telalechih 😍

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 6 лет назад

    yewnet yewnet rakeb ena asfish betam bertu malete ziq bilachu sewun meteyeqachu enterviw sitadergu des yilal

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 лет назад

    666 ወይ ኢቲዮጲያ ቅድስ ሀገር አይ አይ እራኬብ በጣምነበር የምወድሽ አስጠላሽኝ አስፍው ድሮም የወያኔ አጫፍሪ ነው

  • @MM-qp8ex
    @MM-qp8ex 6 лет назад

    እረ ያስፈራራል ግን እራኬብ ሳቅሽ ሲያምር

  • @selamayele4368
    @selamayele4368 6 лет назад +1

    Betam yedberal endt engeda taskomalichu betam tezbanenachu

  • @yeshiweloyewu8698
    @yeshiweloyewu8698 6 лет назад

    እዴ ይቺ ልጂ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የቀረበችው ናት አደል

  • @afraa3615
    @afraa3615 6 лет назад

    ዘና ስላረጋችሁን ደስ ብሎናል

  • @seniseni165
    @seniseni165 6 лет назад

    የት ነወ ግን??

  • @mekdes6765
    @mekdes6765 6 лет назад +2

    ወይኔ መስታወቱ ውስጥ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ መሸሻ የሙት

  • @habtomabraham7743
    @habtomabraham7743 6 лет назад +1

    ራኬብዬ የኔ ፍቅር የኔ አለም

  • @A2ስልጤሚድያ
    @A2ስልጤሚድያ 6 лет назад

    Rakeb zare amrobishall👍⚘

  • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ

    እኔስ ኮመንት ማንበብ አስጠላኝ ድሮ ኮሜዲ ከምሰማ ኮመንት ማንበብ እወድ ነበር

    • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
      @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 6 лет назад +1

      ለምን ብትሉ የላይክ ለማኝጂ አይቶ የተሰማውን የሚኮምት የለም

    • @خضره-ح6ي
      @خضره-ح6ي 6 лет назад +4

      በትክክል እኔም እደዛው ነበር አሁን ግን የቤታቸውን ጉድ እያመጡ መዘክዘክ ሆነ

  • @ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃 በሳቅ ገደላቹኝ

  • @kongitgirma6222
    @kongitgirma6222 6 лет назад

    yemiyasfera chewata new.enamesegnalen

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад

    ይሄ ነገር የት ነው

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 лет назад

    እንደ ዛሬ ኢቢየስ አስቆኝ አያውቅም
    በፊት አልከታተልም ነበር አሁን ግን
    በጣም ተመቹኝ
    የመስታወቱ ጨዋታ በጣም ጥሩ ነው

  • @tenayewonji8141
    @tenayewonji8141 6 лет назад

    ራኬ ግን ስልታካብጂ ማዝናናት ትችይ አለሽ

  • @abdu9506
    @abdu9506 5 лет назад

    በናታችሁ ንገሩኝ ባልናሚስት ናቸው እደ

  • @seyou9475
    @seyou9475 6 лет назад

    ወንበር ነዋ የቀየርሽው ፡ ራኬ ተመችቶኛል

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 лет назад

    አገራችን የማንም ፈረንጅ መጫወቻ ሆና ትቅር ያሳዝናልም ያሳፍራልም እውነት

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 6 лет назад +10

    መልሱን አውቄአለሁ ሽልማቲን የላ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ አይቻታለሁ ዛሬ ደግሞ የህፃናት መጫወቻ ውስጥ ገባችሁ ከከከከከከ እረ በሳቅ እኔስ እሁድን ብቻ ነው እማገጠው ለማንኛውም 10q

  • @jemalseid3634
    @jemalseid3634 6 лет назад +25

    ግን መቸ ነው የምትሸልሙኝ ከ4ወር በኃላ ኢንሻአላ አገሬ ስገባ ሸልሙኝ

    • @ቢትአኢሻዘይኔ
      @ቢትአኢሻዘይኔ 6 лет назад +1

      እኔም አላህ ካለ እደዛ ቀርቶኛል ለመግባት

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

      አብረን ነዋ ምንገባው እኔም 3 ወር መጨረሻ ነው ምገባው

    • @bilibili7907
      @bilibili7907 6 лет назад

      abren Enegebalen Selezih Lachi Becha Sayhon Enem Meshelem Alebeg

    • @halemahadi3089
      @halemahadi3089 6 лет назад

      እኔ 10 ቀን ቀርቶኛል ግን 10 አመት ሆነብኝ አልገፍልሽ ብሎኛል

  • @metasebiyageberewold6794
    @metasebiyageberewold6794 6 лет назад +1

    Des yemetelu rakeb & asefawe melkam yesera geze yehunelachu hanichin asegebulen tolo😍😘😍

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 лет назад

    ሁላችሁም ጨንቆቋችሁ ነበር
    እንኳን ደህና መጣችሂ

  • @haksbsnakabxv5044
    @haksbsnakabxv5044 6 лет назад

    ስንት ሰአት ነው እሚጀምረ Ebs

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 6 лет назад +11

    ቆይ ለአረቲሥቶቸ ብቻ ነውዴ ወንበረ የሚዘጋጀላቸው እረ ሸም ነው አሥፋው ወንበረ ልቀቅ አተ መላጣ

  • @saadasaed1933
    @saadasaed1933 5 лет назад

    የህልምጉዞነው፣የሚመስለው፣እኔንምድክምአለኝ፣ሥለናት፣ሥወዳችሁ፣ምችትይበላችሁ

  • @emurihana6011
    @emurihana6011 6 лет назад

    ወይኔ አስፋው አመት ያስቃል እዳትጋጭ

  • @godolyas8273
    @godolyas8273 6 лет назад

    des ylal AMLAK YBARKSH ehtachn.
    REKI & ASFAW des tlalachu

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 6 лет назад

    የዛሬ ነገረቹ አይመሥጥም እደውም ጥሩ እቅልፍ እዳንተኛ ነው ምን የሚሉት ፕሮግራም ነው

  • @eskderderes6854
    @eskderderes6854 6 лет назад

    kkkkkበሣቅ አሣመመችሁኝ

  • @እጠበኝቆሽሻለውአምላኬንበ

    የደሃው ገንዘብ እየተሰበሰበ እንደዚህ አይነት የ666 መንፈስ ያለበት አውሬ ትሰራላችሁ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад

    ውይ በጣም ይገርማል