Betoch | “ አየለ ቃንቄ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 462
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 462 “አየለ ቃንቄ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 462
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንንንን
አሜንንንን
አሚን ሳሪዬ❤
አሚንንንንየኔማር❤❤❤❤❤
አሜን
ማነዉ ግን የልክ አስገባቸዉ አክት የሚመቸዉ ወይኔ በጣም ነዉ ያሳቀኝ 😀😀😀😁😁😁😁😁
በስደት ያላችሁ እህቶች አላህ የማረፍውን ቀን ይስጠን 🤲🤲🤲
Amen
ቤቶች ሁሌም አዲስ ምንም ስልክ ሳዪኖር በቴሌቨዠን. ነዉ የማያችሁ የነበረዉ ምንም አትሰለቹ ቤቶች
እኔም በቲቢ ነበር ማያቸው ወደ ዩቱቢ
ቤቶች አሁን አሁን እጂ እጂ አሉ ለማስታወቅያ ነው የምትመጡ አንዲ ማስታወቅያ 5 ግዜ ኧረ ይደብራል የምር ማየት ልናቆም ነው ።
ማነው እዳኔ ያታሪኳ አላባብስ ሚማቻው ❤😮😂
እኔ
@@MdHassni-fz2dvእኔ
እኔም
Hi
@@TsagayetsagayeTSAGAYETSA-io2hq ሀይ
የማይሰለች ድራማ ሳትሰለቹ ስለምታቀርቡልን በጥሌ ስም ሁላችሁንም እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉
ብር ሲኖረን ጠላት ወዳጅ ይሆናል ሌላው የሰውሀቅን እንኳን ሰርቀን በስተት እንኳን ቢመጣ ለባለቤቱ መመለስ እንዳለብን ተምርያለሁ ቤቶች ሀሪፎች ናችሁ ኑሩልን
ይሄ የቤት ማስታወቃ አይመቸኝም የራሳችንንቤትማ በራሳችን መሬት እሰራለን ሰርታችሁ ስትጨርሱ ማስተዋወቅ ጀምሩ እምነት ከምድርላይ ጠፍታለች አባቴ👈
Betoch bzu ngru arif hono abaat ena lj mawerat yallebetn lk alfo betaam menanak ytaybetal betaam yastelal esu part astemari aydelm betam defret ybezal abaat ende abaat new mawrat yallebet ydebral le ljoch ayhonm
ትክክል
አየለች ቃንቄ 😂😂😂ወይ አቤ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ❤❤❤❤
አሜን
ረዘም አታረጉትም ደሞ ማስታወቂያው በዛ
ውይ ቤቶችየ ሥወዳችሁ ኑሩልን❤❤❤
አይይይ ሻሸ ክክክክክክክክክ
ጌታ ኢየሱስ ህይወት አደኝ ነው
ያማነ ሁሉ ይድነል❤❤❤❤❤
በትክክል❤❤ኢየሱስጌታነውአሜን👏👏👏
እዚም ስብከት ኸረተዉ
ቅዲሚያ እናንተ ዳኑ😂
ከአላህ ውጭ የሚመለክ የለም
እናተለምንአልዳክም😅😅😅😅 17:17
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደት ናችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ያረቢ አላህየ ከገንዘብ ፍቅር የሠው ፍቅር ይበልጣለና አገራችንን ሠላም አድርጎ የሠው ፍቅር አላህ ይሥጠን ያረብ ❤
አሚንንንንን
አየለች😊ታሪኳ ምርጧ❤😊
ታሪኳዬ የቤቶች ድምቀት❤❤❤
ወይ አየለ ቃንቄ😂😂😂😂 የዛሪው ልዩ ነው❤❤❤
ስወዳቹእኮቤቶችበርቱ♥♥♥ግንማሚየትናት፣ቤቶችመልስእንጠብቃለን
ቤቶችድራማ ማስታወቄያ አታብዙ
ልክ አስገባቸው አንደኛ!
ጥሩ ት ት ማሽአላህህህህ ቤቶች
ቤቶችዬ ስወዳቹ እኮ በእዉነት ትልቅ መልክት ነዉ
WOW inde yibena inde dagne ahunim tarikuana befiridu dasi siilu
Mastawokiya betam abezachihu
ዋው የታሪኳ ፀጉር ያምራል🎉❤
እናመሰግናለን በርቱ!!!
አረ አዛሉ ወዴት ጠፋ በሰላም ነው
እረ ያዛሉ ያለ
ጥሩትምርትነው
ይቤስወድህ
ውዶቻችን
😂😂😂😂😂😂😂😂hhhhhhhh
አቶ ጥላሁን አይድከሙ አዳነች ሽመልስ አብይን አምኘ አዲስ አበባ ቤት አልገዛም።
ነገ ሲመረቅኑ ለሚያፈርሱት
Kkkkkk❤❤❤❤❤❤.wwo.betociye
.wudidi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ገዘብ❤😂😂😂
ያማፈሪያየለም😅😅😅😅😅
❤
❤❤❤❤❤
አሜን ሳርዬ
ድል ለፍኖ ድል ለጀግናው አማራ እዝብ እና ለኢቶጵ
ኧር ጋሽ ጥሌ በክልል ከተሞችም ምዝገባ አትጀምሩም አዲስአበባ ብቻ ነው እንዴ❤ወደ ደቡብም❤
አዘሉ የት አለች ቤቶች
ሀይ አትድከም ወንድሜ ኮሜታተሮች ሰዉ ይለያሉ እኔ ስንቴ ጠየኩኝ ማንም ሰዉ ሹክ የሚለኝ ጠፋ 🤔🤔🤔
ቤቶች በድሮው ይመቃል ቀረ
ቤቶች well come ብሌናል 🙏🙏🙏ዬእውነት እናንቴ ዬፍቅር ቡዱንናቹ 🙏🙏🙏♥️♥️
ሻሼና አቢ ሲያስቁ የኔ ማሮች አንድቷ ወደላይ አንድቷ ወደታይ ተመሳቅለው አሳዘኑኝ
የቤቶችን ድራማ ሁልግዜ በየሳምቱ በጉጉት እየጠበቅሁ ስከታተል አይሰለቹኝም ነበር ግን ፐርሶሜቱ አበዛችሁት😂😂😂
פרסומת זה בעברית
❤❤❤❤ we'll come 😊😊
😂😂😂😂😂😊😊❤❤
ዬፆም አባት ናኝ😄😄😄😄😄
ሻሸና አቢ እንተዋወቃለን ወይ ላይ ይቅረቡ የምትሉ👍
እካን ደህና መጣችሁ
በሞላ ቤት አንድ አልጋ ለ2
😅😅😅❤🎉
Yehe bale Tsgur,,wend new srt⁉️
AZNAGNNA ASTEMARI PROGRAM NEAW!!!
ምንድርነው ማስታወቂያው በዛ😊
wow wow
turn the light show
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቦ ማስታወቂያውን ለምን አተውትም
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ዘርሽድምፁሲያምርምርጥለማስታወቂያ
4ተኛ😂
ትዝታ 😢
እር ጥላሁን ይህ የቤት ማስታወቂያ ቤት አይመታም
How did you pass you tube's rigorous coppy right issue?
Wenjel eyasetemarachehu new
Bezawit:- Would you please marry me. Just throw your KEBELE job away. I do have enough money for both of us.❤❤❤❤
😮😊❤
ማስታወቂያው ሰለቸን
እንኳን ሰላም መጣቺሁ
😊😊😊
Weyna argashe 😂😂😂😂😂
1
አረጋሽ ከግማሽ ሚልየን ና ከአንድ ሚልየን የቱ ነው ሚበልጠው🙊😂😂
😅😅😅😅😅😅
16/ስተኛነኝላይእፈልጋለሁ
What happened to Azalu? Is she ok? It has been long since we saw her.
😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣❤❤❤
አዛሉ ምነው ጠፍች??
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
Ere azalu azaliye 12 amet abren yekoyen ahun yet tefachi?and amet molat zeru qelexe azitti eesa jirtti mels melisu ????
Fkrt❤❤❤❤❤
😮
ወይጉድ የዛሬ ሳምንት እህቴ 1000 እሪያል በስተት አስገብታ ከሰረች😢
ወይኔ እህቴን በርቀት መሆኖ እንጂ በኮፒውተር ስሙ ስልኩ ይወጣል ማናገር ይቻላል
@@Toyba-kg6mz አወ ሀዋላነው የላከው ምንም ማረግ አልቻለች
በቃ አዛሉና እርስቴ ወጡ?
Where Is Azlye
የቤቱ ዋጋ እንቅጩን ብናገሩ ነበረ የምመዘገበው
ቅድማያ 200,000 ተባለ እኮ😅😅😅 ከዛ በወር በወር መቸ እደሚያልቅ ፈጣሪ ያውቂል እኔም ተዘፍቄ ይሄው በወር 170,000 እልካለሁ ግን መቸ እንደሚያልቅ ፈጣሪ ይርዳኝ😢😢😢😢😢
@@Lesewe-hm2fe1sv9A አመሰግናለሁ ስለ መረጃው ነገር ግን እየ ኑሮበት እያሉ ነው ምን ያህል እውነት ነው በአንደ መክፈል የቻለ ስንት ልሉ ይሆን ?
@@zenebechdubale8567 ውሸት ነው ሣይሠራ አይኖርም የመሀበር ቤት ነው በአንደዜ አይከፈልም ሥንት እደሚፈጂ አይታወቅም ተሠርቶ ለማለቅ እንኳን ከ6 አመት በላይ ይፈጃል
@@Lesewe-hm2fe1sv9A እሺ ከልብ አመሰግናለሁ የኮንዶሚኒየም ቤት ዕጣ እየጠብቅሁ ነው የግሎች ብር ተሰብስበው እየጠፉ ነው የምባል ወሬ ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግ በቅርቡ ይወጣል አምናለሁ ።
@@Lesewe-hm2fe1sv9A አይዞሽ ከሰለቸሽ አትርፈሽ መሸጥ ትችያለሽ ቤታቸው ጥራትና ስፋት አለው
😄😄😄😄😄😄😄😄😄
Pasaaaa newa enedat yetewetal😊😊😊😊
እኔ ምለዉ ባሻ ለቀቀ እንዴ ????
🇪🇹Ethiopians 🤝UNITE 🤝and help #SAVE #Amhara's👪families #Genoceded in #Amhara's regions & #Welega by #TPLF/#TDF and #PM. They're working to #Create only larger #Tigray & #Oromo.
Yimixu
አቦ ማስታወቂያዉ አስጠላ
👍👍👌👌👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤