EOTC Television - ሠለስቱ ደቂቅን ያዳናቸው ማን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • EOTC Television by Mahibere Kidusan

Комментарии • 69

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад +2

    እግዚያብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባ እንደዚህ ጀግና የሆኑ መምህሮቻችንንን ጠብቅልን እማምላክ ትባርክልን

  • @buzasewarged2224
    @buzasewarged2224 8 лет назад +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር ያቆይልን በእውነት ወንድማችን መምህር ብርሀኑ አድማሥ ጥሩ መልሥ ነው የሠጠህልን ልቦና ካላቸው እረጅም እድሜ ይሥጥልን አሜን !!!"

  • @abdulazizmuhudin8833
    @abdulazizmuhudin8833 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሃኑ እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @እኔስአልፈራምድንግልንይዥ

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ !!! ለወንድሙቻችን

  • @tirsitwubie1637
    @tirsitwubie1637 10 лет назад +2


    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሃኑ እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ደስ እሜል ትምህርት ነው በእውነት ማህበረ ቅድሳን በዛ በሉልን ነፍሴ ታከብራችሁ አለች

    • @meronlee6482
      @meronlee6482 7 лет назад

      Aweertech Umq አሜን አሜን አሜን

  • @shwalashawla9682
    @shwalashawla9682 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያለሰማል አባታችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የመንግስቱ ወራሽ ያርግልን እናመሰግናለን

  • @merry8649
    @merry8649 7 лет назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እ/ር ይባርክል

  • @tigestmamushet9306
    @tigestmamushet9306 10 лет назад

    Amen Amen kaleheyewote yasemale EGIZEYABEHAR Abezeto meseterun yageletelachehu Amen

  • @geniarsema4984
    @geniarsema4984 10 лет назад

    አሜን አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን ካለ ህይወትንም ያሰማልን ወንድማችን

  • @TheFishUTD
    @TheFishUTD 6 лет назад

    አሜን መምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጥበብና በማስተዋ ግሩም አድርገው አስተምረውናል::

  • @yohannesberhane371
    @yohannesberhane371 10 лет назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሃኑ እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዘመኒህን ይባርክልህ፡ እና እንዲህ ኣይነት ኣደናባሪ ጥያቄ ሲገኝ መልሱን ፈጥናችሁ ለመስጠት ብትሞክሩ ይመረጣል ምክኒያቱም ሰው እስኪጠራጠር ድረስ መጠበቅ ትርጉም የለውም። ኣባታችን ቅዱስ ቄርሎስን ልዩ ከሚያደርጉት ኣበይት ነጥቦች ኣንዱ፡ መናፍቃን ጥያቄ የያዘ የክህደት ጦማር ሲያዘጋጁ ጦማሩ ህዝቡ እጅ ላይ ሳይደርስ መልስ የያዘ ጦማሩን ይዘረጋ ነበር ስለዚ ሰውን በዚህ ምክኒያት ከመደናበር የድን ነበር እናንተም ይህን ፈለግ ብትከተሉ የበለጠ ይረዳን ነበር ለግና።

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ።ወንድማችን መምህር ብርሀኑ♥♥♥♥♥♥♥

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 лет назад

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር ያቆይልን አሜን

  • @ናታኔምነኝናታኔምነኝ-ሰ5ተ

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Menste Semaytn Yawrzmew

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmaln edmina tina yestln

  • @ድንግልታማልዳለችድንግልእ

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 7 лет назад +1

    የቅዱሳን አምላክ እ/ር አገልግሎታችሁን ይባርክ አሜን

  • @asthey
    @asthey 10 лет назад

    Egziabehir bewqet lay ewqet selamena tina gar yestlen Dn. Berehanu

  • @sddf6844
    @sddf6844 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውርት ያሰማልን።እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @Mmmm-h7g2g
    @Mmmm-h7g2g 10 лет назад

    Amen Kale Hiweten Yasemalen!!!

  • @tesfatrue7757
    @tesfatrue7757 8 лет назад +6

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምሮቻችን ልዑል እ/ር ያገልግሎት ዘመናችሁን ዘመን የማይወስነዉ ሰማያዊ አገልግሎት ያድርግልን!!! ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን!!!

  • @joumanamrad1984
    @joumanamrad1984 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hdbdu9491
    @hdbdu9491 7 лет назад

    አሜንን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 7 лет назад

    AMEN AMEN AMEN Lememehracen kale hiwote yasemalin reste Tesfa mengiste semayatn yawrslen Amen Bedemana Besegaw yitbkilen Amen Amen Amen!!!!!!!

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 8 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @እሙየድንግልልጅየድንግልል

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 7 лет назад

    sel kaloeue yekaloeue baelebete
    lewele egzabehere semeue yetmsegni yehune Amen bewnet lebaetoeshaeshen kale Hiwoet yasemalen Amen tesfa
    megeste semaeyeten yawereselen Amen

  • @abrhamfereja6142
    @abrhamfereja6142 7 лет назад

    amen kalehiwot yasemalen yenem teyake neber brhan
    d/n admas egziabher ystelen

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 6 лет назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 лет назад

    amennnn kalehwet yasemaln memhrachin amennn

  • @geninegn5855
    @geninegn5855 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሀን

  • @janetbakallah3939
    @janetbakallah3939 8 лет назад

    kale hiwet yasemaln dakon berhanu egziyabhar erejem edema yesteln abatachn

  • @atwatwt2962
    @atwatwt2962 10 лет назад

    Amen KHY

  • @rahleejiguhanekonjodeseyla3715
    @rahleejiguhanekonjodeseyla3715 7 лет назад

    amen amen amen

  • @yoditassefa9582
    @yoditassefa9582 9 лет назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mazyikonjogetahun1712
    @mazyikonjogetahun1712 7 лет назад

    Amen amen amen kale hiwat yasemalin

  • @sddf6844
    @sddf6844 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hatimaniem
    @hatimaniem 8 лет назад

    amen kal hiwot yasemalm

  • @azkalemam8863
    @azkalemam8863 8 лет назад

    Amen Kale hyweton yesamlin

  • @user-zd9xq6so3f
    @user-zd9xq6so3f 7 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @orittesfamariam1188
    @orittesfamariam1188 8 лет назад

    klehot yasmalen Amen

  • @melakub.fitawok4498
    @melakub.fitawok4498 10 лет назад

    betam tekekl, egziabher yistlen

  • @ዜድነኝወለየዋየማራያምልጅ

    መምህርቃለሂወትያሰማልን።

  • @GetahunTesema-wf5yi
    @GetahunTesema-wf5yi Месяц назад

    So deep, love it !!

  • @eyerusokbe3305
    @eyerusokbe3305 10 лет назад

    kale hi wetet yasemaln!

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 9 лет назад

    AMENNNNNNN

  • @salama2591
    @salama2591 8 лет назад

    amen kele wetine YASemaLin Beranu Tebarek

  • @martamarta1893
    @martamarta1893 9 лет назад

    Egezabeher yakeberelen kale Hiwote yasemalen le menafekoche lebona yesetachew

  • @እንደእግዚአብሔርማንምየለ

    አሜን አሜን አሜን

  • @saidamohammedsaid1790
    @saidamohammedsaid1790 8 лет назад

    kalewot yasamalen

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @redeatmitiku2382
    @redeatmitiku2382 7 лет назад

    amen kalehiyewet yasemalen

  • @dagizg
    @dagizg 10 лет назад

    እውነት ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስ ጥበቃ የሚደረግለት ከእግዚአብሔር ነው

  • @fikrumarkos4952
    @fikrumarkos4952 10 лет назад

    melsu mech tenegere!!??zuriya temtim lemin askegede??????ሠለስቱ ደቂቅን ያዳናቸው ማን ነው?

    • @milalemm
      @milalemm 10 лет назад +1

      ምን ሆነሃል ወንድም? ከመልሱም አልፎ ስንት ትምህርትን አስተምሮ ሲያበቃ፦ ምን የሚል ጥቅስ አስታወስከኝ መሰለህ፦
      《ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው “ስለምን በምሳሌ ትነግራቸዋለህ?” አሉት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “ለእናንተ የመንግስተ ሰማያትን ምስጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፤ ለእነርሱ ግን አልተሰጣቸውም። ላለው ይሰጡታል፤ ይጨምሩለታልም፤ ለሌለው ግን ያንኑ ያለውን ቅሉ ይወሰድበታል። ስለዚህም እያዩ ስለማያዩ፥ እየሰሙ ስለማይሰሙ፥ ስለማያስተውሉም በምሳሌ እነግራቸዋለሁ። መስማትን ትሰማላችሁ፤ ልብ አታደርጉም፤ ማየትን ታያላችሁ፤ አትመለከቱም። በዐይናቸው እንዳያዩ፥በዦሯቸውም እንዳይሰሙ፥በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኗልና፥ዦሯቸውም ደንቍሯል፥ዐይናቸውንም ጨፍነዋል የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል። የእናንተ ግን ዐይኖቻችኹ ስለሚያዩ ዦሮዎቻችኹም ስለሚሰሙ ብፁዓን ናቸው። እውነት እላችዃለኹ፥ብዙዎች ነቢያትና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም፥የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።”》 ማቴ 13፥10-17

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 5 лет назад

    TAHDISO MEN EWQET ALEW ? MIYASAZNU NACHEW ENSUM GA MITEGA!!!

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 8 лет назад

    AMENNNNNNNNNNNNNNNN

  • @bizuyebelete4450
    @bizuyebelete4450 9 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን