“መልካሙን አደራ ጠብቅ” 2ኛ ጢሞ 1 ፥ 14 : በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 63

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ዳቆን ሰባኪያን ብርሃኑ አድማሰ ጤናውን ከእረዥም እድሜ ጋር ይሰጥልን ማህበረ ቅዱሳን በእርቱልን!እውነተኙች መመህራን የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ባትኖሩ ኑሮ እነዚህ መናፍቂያን አንዳንድ ምራፍ በመጥቀሰ የዋሆችን እህት ወድሞቻችን እደጭልፊት እዳይወሰዷቸው በእምነት መጠከር አለብን።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 лет назад +16

    እውነተኛ የተዋህዶ ሐዋርያችን መምህር ዳያቆን ብርሀኑን የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁልን እመብርሀን በእቅፏ ታኑርልን የቅዱሳን አባቶቻችን እና የፃድቃን ሰማእታትን ረድኤት በረከት ምልጃና ፀሎት በመምህራችን ላይ ያሳድርልን። ማህበረ ቅዱሳን በጭለማ ህይወት ውስጥ ብርሀናችሁ ደምቆ እየታየ ነው የጭለማውን መሪ ዲያብሎስንም በነፀብራቁ እየሸፈነ በመንፈሳዊ ድል እየመራ ነው የተዋህዶ ታማኝ ገበሬወች በርቱልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ አድሮ የበለጠ እንድትሰሩ ያድርግልን የእመቤታችን አማላጅነት አይለያችሁ ሁሉ ያላችሁ ሁኑልን። አሜን አሜን አሜን

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 8 лет назад +7

    ተሀድሶ እኮ የእብዶች ቡድንና ባዶ ናቸው፡፡ባዶ ደግሞ ብዙ ይጮሀል፡፡ያሳዝናሉ በጣም

  • @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ
    @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን መላእክት ምልጃቸው ከኛጋር ይሁንን

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 лет назад

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @tiyonymaryamlijalhamadi8424
    @tiyonymaryamlijalhamadi8424 7 лет назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @amha6268
    @amha6268 8 лет назад

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ። መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ።

  • @ቅዱስሚካኤልዘወትርይ-ጘ7ቀ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 8 лет назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ያቆይልን አሜን !!

  • @fakrtfakrta9828
    @fakrtfakrta9828 8 лет назад

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @haregewoyinstvf8890
    @haregewoyinstvf8890 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን !!!

  • @Wise888
    @Wise888 7 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 5 лет назад

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 лет назад

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!
    እኛን የበለጠ እንድናውቅ አደረጉን
    አሁንም ስለሀይማኖታችን መጠየቅ ማወቅ ማንበብ አባቶችን መጠየቅ አለብን!
    ለጠፉትም እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ይክፈትላቸው!

  • @asmaihet5675
    @asmaihet5675 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    እግዚአብሔረ አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጦውት።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር

    አሜንንንንን ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @zemariamtewodros3993
    @zemariamtewodros3993 5 лет назад

    መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @sabayohanes5569
    @sabayohanes5569 7 лет назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በጤናና በሰላም እስከነቤተሶችህ ይጠብቅህ። አሜን

  • @destayimer9645
    @destayimer9645 8 лет назад

    Amen.amen amen leabatachin kale hiyewotin yasemalen amen

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን።

  • @muludemeke7188
    @muludemeke7188 8 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayalewmekonenn4633
    @ayalewmekonenn4633 4 года назад +1

    በእርግጥ በእኛ አንደበት እንደዚህ ነው ልንላቸው የማንላቸው ሊቅ እውነተኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መምህር ሲያልፍም የአለም አለማቀፍ መምህር ናቸው ብንል ማጋነን አይሆንም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 6 лет назад

    ቃለ ህወት ያሰማልኝ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኦርትወዳክስ ተዋህድወ ለዘላለት በዛ እንበል ማህበረ ቅድሳን ዘላለም ኑርልን እማላቀውን አወኩ ነፍሴን አድናት ዘንድ መድሀኔቴ ናችሁ

  • @hiwotegeberegebere9998
    @hiwotegeberegebere9998 8 лет назад

    Amen kale hiwote yasemalen

  • @aynadisbeyene7944
    @aynadisbeyene7944 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meazaalemayehu189
    @meazaalemayehu189 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @lakechayele5129
    @lakechayele5129 8 лет назад

    kale hiwot yasemalin ameeeeen tesfa yeminadergatin mengiste semayatin yawursilin

  • @afaTube
    @afaTube 8 лет назад +4

    የቅድሳን አምላክ ከኛ ጋር ይሁን!!!

  • @kelemua2607
    @kelemua2607 8 лет назад

    Amen kale hewoti yesmalen

  • @bezateshoma3617
    @bezateshoma3617 7 лет назад

    amen amen amen
    qalwhiwotin yasemalen

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 лет назад

    amen amen amen kalhewat yasmalin

  • @salamsalamsalamsalama1412
    @salamsalamsalamsalama1412 8 лет назад

    qala hyiwot yasemaline ameen ameen ameen.. egzabher Orthodox hyemanotchinene yetbkline !!!!

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 8 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yorditadese252
    @yorditadese252 8 лет назад

    Amen

  • @sanan4441
    @sanan4441 8 лет назад

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln

  • @emufkr9686
    @emufkr9686 8 лет назад

    Amen kale hiwete yesemalen

  • @fishtekle2361
    @fishtekle2361 8 лет назад

    qale hiwet yasemaln

  • @shiwethagos8714
    @shiwethagos8714 8 лет назад

    Amen God bless you & ethiopa people

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 лет назад

    MEMHIRACHIN"KALEHIWOT"YASEMALIN"AMN💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒AMN💒👑

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ

    ቃለሕይወት ያሰማልን፤ ቤተክርስቲያናችን በየትኛውም ዘመን ለሚነሱ መናፍቃን መልስ አላት፡፡ ተሃድሶ መናፍቃን የዋሁን ምዕመን ለማታለል እንደካህናት አባቶቻችን የጠመጠማችሁትን አውልቁ፣ ተኩላ የበግ ለምድ ቢለብስም ተኩላ መሆኑ ይታወቃል፣ ፍሬያችሁ ማንነታችሁን ይገልጻል፡፡ በክርስቶስ ደም የተመሰረተችውን ቤተክርስቲያንን እየተቃወሙ የቤተክርስቲያን ልጅ ለመምሰል መጣር አጭበርባሪነት ነው፡፡

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 8 лет назад

    kalehiwot yasemaln

  • @hanaaleaja4369
    @hanaaleaja4369 8 лет назад

    kalehywet yasmalen
    mastawlwn lhulachenm ydlen

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 лет назад

    AMENNN

  • @naodmekonnen4706
    @naodmekonnen4706 8 лет назад

    aman

  • @mihretmengesha0621
    @mihretmengesha0621 8 лет назад

    የመጀመርያውን ክፍል ብትጭኑልን መልካም ነው

  • @zomisintu
    @zomisintu 8 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ምህራችን።
    እነ እንትና ኮሜንት ላይ ምነው ጠፉ? ገባቸው መሰለኝ

  • @sosnamakatw746
    @sosnamakatw746 8 лет назад

    ግን ምን ነክቷቸው ነው በማያሳስተው ሰው ይሳሳታል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 лет назад

    memhirachin"eregimedime"kemulu"tenagar"EGZIABHER"yistiln"amnnnnnnnn"amnnnnnnn"amnnnnnnnnnn💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💒

    • @Thanks-lg5br
      @Thanks-lg5br 8 лет назад

      ቃለ ህይወት ያሠማለን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን

    • @janamjanam1481
      @janamjanam1481 8 лет назад

      +ወለተ ማሪያም የድንግል ልጅ Thanks amnamnamnnnn🙏

    • @mimilo5840
      @mimilo5840 8 лет назад

      +ወለተ ማሪያም የድንግል ልጅ Thanks አሜን !!!

  • @meta8314
    @meta8314 8 лет назад

    Orthodox mels alat

  • @kasayemesret4713
    @kasayemesret4713 8 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @dbayehclasss5935
    @dbayehclasss5935 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን