7 ወር ያለ ወሲብ የቆዩት ባለትዳሮች!!ባል ለዘመናት የደበቀዉ ጉድ ወጣ!! | Arada Plus| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июн 2024
  • __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
    @khelot
    @ethiomeznagna12
    @habeshatv6316

Комментарии • 256

  • @tirtamedia1
    @tirtamedia1  Месяц назад +11

    ክፍል 2
    ruclips.net/video/yeUlLN04UUQ/видео.htmlsi=HlwtuE-DHNTEYPXv

  • @user-mz9si1rg4q
    @user-mz9si1rg4q Месяц назад +132

    ዛሬ ሰርጌ ነው ላይክ አርገኝ

    • @AdiyaAbdo
      @AdiyaAbdo Месяц назад +2

      Tagarzowal😂😂😂

    • @user-mz9si1rg4q
      @user-mz9si1rg4q Месяц назад +1

      @@AdiyaAbdo 😜

    • @Ggg-gz3vu
      @Ggg-gz3vu Месяц назад +13

      እና ኦላይን ምን ትሠሬያለሽ ዛሬኳ ቢቀርብሽ😢😂😂

    • @user-mz9si1rg4q
      @user-mz9si1rg4q Месяц назад +3

      ሠርጉማታ ነው

    • @hejueu
      @hejueu Месяц назад +6

      ባልሽ መገረዙን ጠይቀሽዋል ክክክክክ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Месяц назад +29

    ይችን የምታነብ በሙሉ አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Месяц назад +52

    ምን ችግር አለው ወንድሜ ሃኪም ቤት ውሰዱት♥️ አንቺ ደሞ ተረጋጊ😏

    • @user-sm7om7sx4y
      @user-sm7om7sx4y Месяц назад +1

      ኖርማልነው

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my Месяц назад +2

      ቀላል ነው አታካብዱት ሀኪም ጋ ሂድ ተገረዝ ያጋጥማል ባንተ አልተጀመረም

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Месяц назад

      ደሚሩኝማ

    • @alemheaven
      @alemheaven Месяц назад

      ይሄ ቀላል ጉዳይ እኮ ነው ወንድማችን ብዙ ወንዶች ጎልምሰው ይገረዛሉ አትጨናነቅ

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k Месяц назад +24

    የኔ ወንድም አይዞህ ሃኪም ቤት ውሰዱት አንችም አግዥው ተራዳዱችው የማይፈታ ችግር የለም ህይወት ፈተና ናት ስለዚ ፈተናም ግዴታ ማለፍ ነው ስለዚ በትዳርም ፈተና ስላለ ተስማሙታችው መኖር ነው♥️

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4c Месяц назад +15

    በ 80 አመቱ የተገረዘ የአላህ ባሪያ አለ ስልህ አሁንም መገረዝ ትችላለህ ወድልጂ በማንኛውም እድሜ መገረዝ ይችላል ይህን ያህል አትጨነቅ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Месяц назад +6

    የኔ ወንድም አይዞኸ እናት አባትኸ ነዉ የገደሉሁ ትረታ ሚዲ አደራኸን አኪም ዉሠደዉ

  • @user-bx2kw2mz9z
    @user-bx2kw2mz9z Месяц назад +26

    አስገርዘው ሃክቤት ወስድህ ወንድም

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 Месяц назад +14

    ያለመገረዝ አያሳፍር መነጋገር ይቻላል ነጮች እኮ አይገረዙም😮😮😮

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Месяц назад +8

    መገረዝ ይሻላል ዛሬ ነገ እያልክ ግዜ አትጨርስ ምንም አይደለም ግፋ ቢል ቁስሉ ሁለት ወር ቢፈጅ ነው የካቲት 12መሄድ ነው

  • @Genet398
    @Genet398 Месяц назад +6

    ክርስትያን ኮሆነ ለምን ቆየ ሳይገረዝ ነገር ግን ችግር የለዉም ኣሁን መገረዝ ይቻላል ❤❤

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay Месяц назад +4

    ሚዲያ ከማዉጣት በቸርች ማስጠየቅ ትችይ ነበር

  • @user-gk3le8wy3c
    @user-gk3le8wy3c Месяц назад

    የማዳም ቅመሞችየ የምመኘዉ ምርጥ ሷሊህ ባል ምርጥ ሰለፍየ የሆነ ባል አላህ ሰቶኝ ደስብሎኛል ቅሞችየ

  • @user-rb1qy7vc6k
    @user-rb1qy7vc6k Месяц назад +11

    ምን ችግር አለዉ ቀላልነዉ ማካበዲ ሀኪቤት ህዲና ተገረዝ !!!

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Месяц назад +3

    አይዞህ አሁንም መገረዝ ትችላለህ እኮ ሔደህ ጠይቃቸው አይዞህ ያንተ ጥፍት እኮ አደለም በህፃንነትህ ቤተሰብ ማሰገረዝ ነበረባቸው ልጄ ይታመማል በማለት ይሆናል አይዞህ ሐኪሞቹ ጠይቅ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Месяц назад +5

    በጣም ቀላል ነው ተረዳዱ ግታን አስቡ ፍችን ጠላል ጌታ ተረዳዱ

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 Месяц назад +2

    እኔ አንድ ዘመዴ አውቃለሁ ለሠርጉ እየተዘጋጂ ነው በህክምና ተገርዞ ያገባት በጣም ቀላል ነገርነው ይህ

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Месяц назад +5

    ህታዳ ያተገረዘ ማረግ አይችልም ❤❤ሀራም ነው ግን ማረግ ይችላሉ❤❤❤❤

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n Месяц назад +2

    ትርታ ሚዲያ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ

  • @kedijashferaw-pj8le
    @kedijashferaw-pj8le Месяц назад +3

    አረ እሂቴ ምቶጂ ከሆነዉ አሁንም ይቸለል ቀለልነዉ አክሙን አዎሪተቹ ተገሪዞ መኖሪ ትቺለለቹ 😢❤

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Месяц назад +2

    ሚስኪን የገጠር ሰው ለሆን ይሻላል ነጋ ዘሬ ሲሉ አለፋበት ጊዜ ድግዝ እፋልጋሉ የገጠር ሰው ከባድ ነው ግን አሁንም ይቻላል ወንድም አይዞህ ሀኪም ቤት ሕድ 🙏

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Месяц назад

    ሐኪም ዉሰዱትና ስነስአቱን ፈፅሙ ይሄ ቀላል ነገር ነዉ ትዳራችሁን አትበጥብጡ በእግዚአብሔር ስም ብዙ ጊዜ ይሄን አይነት ችግር ይፈጠራል እህቴ ተረጋጊ ስለ ፈራሽና ስላከበረሽ ነዉ ተረጅዉ እህት❤❤❤

  • @frusye6380
    @frusye6380 Месяц назад +2

    ኦርቶዶክስ እኮ በ7 ቀን መገረዝ ግድ ነበር ቤተሰብ ነዉ ተጠያቂ
    ለማንኛውም ይገረዝ

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r Месяц назад +2

    ምንም ችግር የለም ወንድሜ ቀላል ነገር እኮ ሀክም ቤት ሄደክ አስከልክል አይዞክ

  • @user-ko2nu3pw1n
    @user-ko2nu3pw1n Месяц назад +3

    እናቶቱ ናት ተጠያቂ አሁንም ተገርዝ ይደርሳል

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 Месяц назад +4

    ቀላል ችግር ነው እስከመቺ አክንቤት ሄደህ አታስወግድም

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 Месяц назад +3

    ቀላል ነው

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx Месяц назад +2

    Well come bro❤

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube Месяц назад +3

    ከዚህ በፊት የተለቀቀው ቪዲዮ የት ገባ ደለትከው

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +1

    ❤ተረጋጊ እህት ምንም ማለት አይደል በአንድ ሳምንት የሚድን ቁስል ነው ወስዶ ማስገረዝ ነዉ❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад +2

    ትሪታሚዲያ እከነ በሰለም ታማለስክ በማቃል ብዘት ናጮችም ሖና የአራብ አገረት አይገረዙ አታከብዱ በኛ አጋር ናውር ናው እለቻዋለው ልጆቻቻውን ልሚዲና የማይጋረዙ ብዬ ስጠይቃቻ አረቦቹ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Месяц назад +2

    የኔ ወንድም እዩ ጋ ኺድ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Месяц назад +2

    እሄ የእሱ ችግር ሳይሆን የቤተሰቦቹ ችግር ነው ድራማ ካልሆነ ሀኪም ቤት ውሰዱት ሌላ ችግር ካልሆነ በጣም ቀላል ነው😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +1

    እንዴ ትርታ ሚዲያዎች ጠፍታችሁ ነበር ❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ አሁንም መገረዝ ትችላለህ ችግር የለውም

  • @halimakasim4188
    @halimakasim4188 Месяц назад +5

    Muca essa bade turre😢baga ngy dhufate obbollessa

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад

    ታዳ ይሄ ቀላል ነዉ ተገረዝ ወንድሜ አይዞህ እንድት አልተገረም በኛ አገር በስምንት ቀን ነዉ ሚገረዙት እኮ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Месяц назад

    ወንድሜ ይህኮ ቀላል ነገር እኮነዉ አትከፋ❤❤❤ሴቷግን ተረጋጊ ተረጅዉ ቀላል ነገር ነዉአታካብጅዉ

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Месяц назад +6

    ሐኪም የለም ወይ 😅😅😅

    • @user-qm4dd1dp5j
      @user-qm4dd1dp5j Месяц назад

      😂😂😂ያለ አይመስለኝም 😢

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Месяц назад

    አተ ጋዜጠኛው በጣም ጠፋህ ደስብሎኛል ስለመጣህ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወድሜ😢😢😢😢

  • @user-my3cn7mc4w
    @user-my3cn7mc4w Месяц назад

    ዉይልጄን አታሰገርዢ ሲሉኝ እቢብዬ ግን አሰገረዝኩት ተመስገን እንኳንም ተገረዝህ ናቲዬ ስታድግታፍርብኝነበር

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 Месяц назад +2

    Welcome 🤗 wadmee yetae tafkea❤❤❤❤😂

  • @user-cs9yn6rr2d
    @user-cs9yn6rr2d Месяц назад +3

    አለመገረዝ ይከለክላልዴ ወገን

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Месяц назад

      ኢትዮጵያ ወሰጥ አልተለመደም በህንድ እና ሱዳን ናቸው ያልተገረዙ እንጂ በኢትዮጵያ ወሰጥ ተመሰገን ክርሰቲያን ሙሱሊም ይገረዛሉ ስለዚህ ጉደታ መገረዝ አለበት

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi Месяц назад

    ሰላማች ህክምና ዉሰደት❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад

    ዋዉ ረጅም ጊዜ ሆነህ የት ጠፍተህ ነዉ ወንድማችን በሰላም ነዉ የጠፋኀዉ

  • @danaabera6267
    @danaabera6267 Месяц назад

    ኧረ ተገረዝ ምንም ችግር የለም ግን አሁን በጣም ያማል ግን ቀላል ነገር ነው ወንድም ተገረዝ

  • @user-vx7me1sj7y
    @user-vx7me1sj7y Месяц назад +2

    Welcome

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Месяц назад

    ኢሮፕ ሙሉ በሙሉ አይገረዙም በጣም ይቆጣሉ ልጅ ይገረዝ ሲባል በጣም ድብቅ ሆስፒታል ናቸው ልጆች የሚገርዙት
    ኢትዮጵያኖችም የባህል ሄደው ነው የሚያስገርዙት በጭራሽ አትፈር

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад +1

    ምንም ችግር የለውም በሰላሳ አመቱ ይገረዛል ምንም ችግር የለውም ወሲቢታል ይገርዛሉ

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Месяц назад +2

    sorry brother ehe iko kalali negere nw ahun magerez tichilal

  • @MartagetachewMekasha
    @MartagetachewMekasha Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂 እድለኛ ነሽ አስገርዘሽ ያዝ አርጊው

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 Месяц назад

    ወንድሜ ምንም ችግር የለው ሃኪም ቤት ሂደህ ችግርህ መፍታት ይቻላል ምንም የሚከብድ ነገር የለውም ብትችል ከሰርግ በፊት ሃኪም ቤት ሂደህ ችግሩን መፍታት ነበረብህ አሁንም ችግሩ ቀላል ስለሆነ አትጨነቅ

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 Месяц назад

    እናሀኪበት ሆደህ ተገረዝ ብዙልጆች ካደጉነው እገረዙት

  • @user-gl5fw4bn6y
    @user-gl5fw4bn6y Месяц назад +2

    ምንችግርአለዉ፣ወድሜ፣ይሄእኮ፣ቀላልነዉ፣ሀኪምቤትሂድ❤❤❤❤❤

  • @liyu401
    @liyu401 Месяц назад +3

    ቀላል ችግር ነው

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Месяц назад

    ቀላል ነው እሄ አስገርዙት

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n Месяц назад +2

    ትዳርን ከማፍረስ ተገርዘህ ሕይወታችሁን መቀጠል፣ ልጆች ወልዳችሁ መኖር ነው ቀላል ነው እኰ ለምን ታካብደዋለህ? ወይስ ሚስትህ እንዳለችው ሌላ ምክንያት አለህ?

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h Месяц назад +1

    የጌታ ሰው ምነው እስካሁን😂

  • @siifan.diroo9515
    @siifan.diroo9515 Месяц назад +2

    well come 😂

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 Месяц назад

    በጣም ቀላል ነዉ ሐኪምቤት ዉሰደዉ ይኽ ነገር ይገጥማል እሱም አፍሮ ነዉ ተረጂው

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 Месяц назад +1

    አለመገረዝ ግንኙነት ዐአይከለክልም

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Месяц назад

    በእግዛቤር እንደጀመራቺሁ እሱያማቻቻላቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-or2vm4cw4g
    @user-or2vm4cw4g Месяц назад +3

    35. IDM🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Месяц назад +3

    ቀላል ችግር ነው አይዞሽ ገላቴ 😂😂😂😂

    • @user-pu2pz5lr2n
      @user-pu2pz5lr2n Месяц назад +1

      🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @st5f676
    @st5f676 Месяц назад

    Yene wud wademe ❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔

  • @bayleyegne
    @bayleyegne Месяц назад +2

    መገረዝ አያስፈልግም። ፈረንጆች እኮ አይገረዙም። በአውሮፓ ልጅ ማስገረዝ ክልክል ነዉ። ከነወቨላዉ ግንኙነት ማድረግ ይችላል። ልጅ መዉለድ ይችላል። አትጨናነቁ። ከፈለገም መገረዝ ይችላል

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 Месяц назад

    usepetall yued👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb Месяц назад

    😢😢😢

  • @user-jq4wb2sm6g
    @user-jq4wb2sm6g Месяц назад

    አሁንም መገርዝ ይቻላል 😅😅😅😅😅😅 አልተገርዝኩም ይላልደ ኧር ወገን ወደየትእየሄደን ነው

  • @fegffghhfh6393
    @fegffghhfh6393 Месяц назад +2

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-xq1mh8hv6h
    @user-xq1mh8hv6h Месяц назад

    እደትግን ሳይገረዝ

  • @adanechiwashango1081
    @adanechiwashango1081 Месяц назад +1

    😓😓😓😓

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x Месяц назад

    እኔ ጎሮቤት በ20 አመቱ ተገርዟል ቀላል ነዉኮ

  • @SaliSalu-nx5mv
    @SaliSalu-nx5mv Месяц назад

    ዉንዲሜ አይዞኝ ኖሪማል ነዉ

  • @user-ui3mc5sk3z
    @user-ui3mc5sk3z Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Месяц назад +3

    እረ አለመገረዝ አያሳፈርም

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 Месяц назад

    ሳትገረዝም እኮ መውለድ ይቻላል ምንም አይደለም እግዚአብሔር ለአብርሃም ቃል ኪዳን ሳያደርጉ በፊት ሰው ሳይገረዝ ነበር የሚወለድ አይዞህ ይህ የሚያስጨንቅ አይደለም ቀላል ነው

  • @AdiyaAbdo
    @AdiyaAbdo Месяц назад +1

    Iwunet yimaslegn neber diro😂😂😂

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Месяц назад

    ለዝሁሉ ተጠያቅ እናቱ እና አባቱ ነቸዉ በተለይ እናት የኔ ምሥክን አይዞህ አሁንነም ብሆን ሐክምቤት ሄድ መፊተ አታጣም ምእዬ እርዳዉ አንችም አግዥዉ ችግር የለዉም ይሥተካከላል ያጋጥማል በአንተ አተጀመረም ብዙ ሠዉ አይቻለዉ 20አመት 18አመት የተገረሠ አይቻለዉ

  • @MsrMso
    @MsrMso Месяц назад

    ታዲያ ምን ችግር አለው አሁንም መገረዝ ይችላል እኛ ሰፈር 208 ዓመት ወጣ ሳይገረ ሶስት ልጅ ወልዶ ከዛ በኋላ ነው የተገረዘው ግን ምን ችግር አለው ታካብዳለች እንዴ 😢😢

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Месяц назад +2

    መፀሐፍ ቅድሰ አንብቢ

  • @ashenafitamirat5483
    @ashenafitamirat5483 Месяц назад

    😮😮😮😮

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Месяц назад

    Hospital hedeh atgerezem ende?? Cante edme belay yalu enkuwan yigerezalu. ehe mekeneyat lehon ayichelem.

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Месяц назад +3

    ወይጉድ😜😝😛

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 Месяц назад

    ምን ችግር አለው ሳይገረዙ ይወልዱ የለንዲ

  • @abb-cr4pl
    @abb-cr4pl Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Месяц назад

    አይዞህ አሁን ይገረዝ አንተ አይን አባት ሁን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Месяц назад +1

    አብርሃም በ90 አመቱ ነው የተገረዘው ወንድሜ ፡፡ ደግሞ ም ይቻላል

  • @user-vm5fx1ej4j
    @user-vm5fx1ej4j Месяц назад +2

    Welcome to my Birother ♥️ 💓 😅

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Месяц назад

    አሁንም መገረዝ ይችላል ቀላል ነው

  • @user-pj7mn5gv4z
    @user-pj7mn5gv4z Месяц назад

    😜😜😜😜😂😂😂

  • @hanahailu4103
    @hanahailu4103 Месяц назад

    mechger alew gna???

  • @ErahmetMuhamed-hf4rk
    @ErahmetMuhamed-hf4rk Месяц назад

    እደ ወድሜ አብሺሪ ሑሉምነገር ይሥተካከላል መገረዝ ትችላለሕ እሺ አብሺሪ አላሕ ካተጋ ይሑን አብሺሪ ቶሎ የሚድንነገር ነው አሺ በደብ እራሥሕን ተከባከብ እሺ አችደሞ እሕቴ ቀላሉንነገር አታካብጂ ከጎኑ ሑኒ ኖሮማነው

  • @Quds-cc1rs
    @Quds-cc1rs Месяц назад +1

    awun tagarizo ka15 kan bawal madan yichlal

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Месяц назад +1

    ።።። ምን ችግር አለው።።አሁን ደህና ሆስፒታል ሄደህ መገረዝ ነው ።።ቀላል ነው።። እህቴ ቀላል ነው። 2ታችሁ የምትጨርሱት ነው።።ቁሴሉ በ 15 ቀን ይደርቃል።።ልጁ ቢታመም ዓመትም ልትቆዩ ትችላላችሁ።።

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 Месяц назад

    አስገሪዥዋ

  • @user-tb3cg6nc8x
    @user-tb3cg6nc8x Месяц назад

    ሀኪምቤትዉሠዱት😂😂😂😂😂😂

  • @user-cf1jw7iv4d
    @user-cf1jw7iv4d Месяц назад +2

    ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Месяц назад

    እሱ በጣም አስቂኝ ነው አንተ ህንድ ነህ 👈👈👈👈👈👈

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Месяц назад

    ታድያ ባትገረዝ ምን ችግር አለው ፈረንጆች እኮ አይገረዙም መንችግር አለው ሌላ ችግር ከሌለህ ይህ ምክንያት አይሆንም። ይህ ነገር ካለህ ከማግባትህ በፊት ሀኪም ቤት ሂደህ መገረዝ ትችል ነበር ሳስበው ግን ችግርህ ሌላ ነው ፀበል ሂድ ወይም አባቶችን አማክር።

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Месяц назад

    እና አለመገረዝ ግንኙነት ይከለክላልእዴ ስንት ያልተገረዝ ውንድ አለ ። ደግም አኩንም ትችለለክ በሃክቤት አችድግሞ አግዢው