ተይ ስጭኝ !! አዝናኝ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ፊልም (tey schign aznagn yegeter drama )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #ethiopia #ኢትዮጵያ #eritrean #ድራማ #ገጠር #አደይ #fetadaily ‪@antenehalehegn1‬ #like #subscribe #share

Комментарии • 151

  • @antenehalehegn1
    @antenehalehegn1  2 года назад +13

    ቪዲዮ ተመልክቶ ብቻ መውጣት ነውር ነው አሉ😹 #Subscribe ኮመንት አድርጉን። ብርታት ይሆነናል 😍🙏

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +1

    ስጪኝ ከስጠኝ ውስጥ አትወጡም አይደል አረ ወዬው በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 2 года назад +4

    አላለም ስጭኝ አመት ያስቃል የምር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад +3

    ደስይላልበርቱአስተማሪነው።።ውዶችየ።ደሞስታምሩደስትላላችሁ

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 года назад +13

    ጎበዞች ያላችሁበትም ቦታ ያምራል የገጠር ትክክለኛ አኗኗር የምናይበት

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Год назад

    እሶ እሶ አላለችም ኡኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ስሙን አታቀውም እደ ወይኔ

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 2 года назад

    ታዋቂ አርቲስቶቻችን ምሰልዉ ሲሰሩ እናንተ ግን ሆናችሁ ነዉ የሰራችሁት በጣም ትበልጣላችሁ በርቱ ሚዲያ በደንብ ሲያውቃችሁ ታዋቂ ትሆናላችሁ ከባለቤቴ ጋር እያን ስንስቅ ዋልን እረኛዬ የሚለውን ድራማ እናንተ ነበራችሁ መስራት ያለባችሁ ግን ሀብታም አርቲስቶች መበለጥ ስለሚፈሩ አያስጠጉአችሁም ፤፤

  • @birtukanyemariymlige
    @birtukanyemariymlige Год назад

    አያሌው ዛሬ አምሮበታል።❤❤

  • @زمزم-ص6ص
    @زمزم-ص6ص Год назад +1

    ስጭኝ😂😂😂😂

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 2 года назад +5

    በጣም ጀግና ናችሁ👍👍👍👍

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 года назад +2

    ወይኔ በጣም ደሥ ሢል በርቱ ቀጥሉበት

  • @amaregatnet6502
    @amaregatnet6502 2 года назад +2

    ኧረ ነይ ስጭኝ 😂😂😂😂

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 года назад +1

    ጭውውታችሁ ደስ ይላል ከዚህ ወጣ ያለ ብትሰሩ ጥሩ ነው ወደ ፍላጎት ያደላልና የተለየ ጭውውት እንጠብቃለን

    • @xjggddifd5500
      @xjggddifd5500 2 года назад

      🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭ene eferalehuuu🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Год назад

    ሰጭኝ ደሰ ይላል 😂😂😂

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 года назад +4

    ወይኔ ጎመኑ ትዛለኝ😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @xjggddifd5500
      @xjggddifd5500 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 2 года назад +4

    እርፍ ሥጭኚ ብሎ ቁጭ😂😂😂😂🙈🙈🙈

  • @sileshikassa
    @sileshikassa 2 года назад +2

    አበጀሸ ከእግዚያብሔር ያልሆነ ጥቅር ብሎ ይቅር ፀንቶ ፈጣሪን መለመን ብቻ

  • @yenesewybekall5144
    @yenesewybekall5144 Год назад

    ምናለ ስጭኝ ከሚል አሸት አሸት አድርጎ በምልክት ቢነግራት 😂

  • @ሚጣብለለህጥራኝ
    @ሚጣብለለህጥራኝ 2 года назад +2

    ጎበዞች በርቱ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад

    በጣም ደሥይላል አሥቂኝ ድራማነዉ

  • @ማረግ
    @ማረግ Год назад

    ወይኔ ሣሥቁ😂😂😂😂

  • @brukentertainment
    @brukentertainment 2 года назад +1

    ትችላላችሁ ጎበዞች ናችሁ በርቱልኝ የገጠሩን ወግ እና ባህል በደንብ ፍንተው እያደረጋችሁ ስለምታሳዩን ትልቅ ክብር አለኝ። የተወደዳችሁ የፍካት ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦች ይችን ፕሮፋይሉ ትጭናችሁ ጎራ ብትሉ ድንቅ ድንቅ የጥበብ ስራዎችን ትቋደሳለችሁ

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 2 года назад +8

    እውነት ነው በሱ ተስፋ አይቆረጥም
    እሱም፡ልቡ አይቆርጥም
    በሱ ተስፋ አይቆረጥም

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 года назад +9

    ታስቃላችሁ በርቱ።

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 Год назад

    Gadalachun iko basaq !!!!

  • @abebedemelash5296
    @abebedemelash5296 2 года назад

    በርቱ ጀግኖች 👍

  • @ሂክማነኝወሎየዋ1989
    @ሂክማነኝወሎየዋ1989 2 года назад +2

    እረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mimisoli8282
    @mimisoli8282 2 года назад

    የድራማ ርእሳችሁ አብዛኛው ደስ አይልም

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 Год назад

    ጠብቀው የትውና ችሎታው በጣም ይደንቃል እንዲህውም አያሌው

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 года назад +11

    ወይኔ ሲያሥቁ 😂😂❤❤

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 2 года назад +2

    ጎበዞነናችሁ ነውየሰራችሁት በርቱ

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 года назад +14

    ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ።

  • @samiracasaw7419
    @samiracasaw7419 2 года назад +1

    ደስሲሉ😅😅

  • @fatimah-tg4pu
    @fatimah-tg4pu Год назад

    ወይኔ እንጄራው እንዴናፈቀኚ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +11

    እንደዚህ አይነት ስጭኝ አትስጪኝ በአደባባይ ደግም አይደል እሺ ብትል ምን ልትሆን ነበር 🤭 አረ ያገሬ ሰው አቅል አለው ታረሙ 🤔

    • @antenehalehegn1
      @antenehalehegn1  2 года назад +7

      ቀልድ አይደል እሱማ🙏😀 ተመልካችን አስተማሪ በሆነ መንገድ ለማዝናናት ብቻ!

    • @adugnaalbal5104
      @adugnaalbal5104 2 года назад

      እትልማ ክክክክ

    • @فاطمةمحمدزياد
      @فاطمةمحمدزياد 2 года назад

      ይቆርጡትየለደ ቢዶውን

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 года назад +10

    ያልተበረዘ ባህል ፤ በርቱ !!!

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +2

    አይ ኧረ ኧረ😂😂😂

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 2 года назад +7

    የኛ ጓሮ ትዝ አለኝ አጥሩ ሁሉ ትዝ አለኝ

    • @tsegat6873
      @tsegat6873 2 года назад

      Wy ebem edanchi begeta

  • @elsaelsa3901
    @elsaelsa3901 2 года назад

    Gaxari wuste new betam new yemiwodati

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ
    @ሶፍያወሎየዋይቶብ 2 года назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክ በርቱ

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk Год назад

    በጣም ታምራላችሁ 😍😍

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 года назад +2

    Interesting drama

  • @ፋፊወሎየዋዩቲብ
    @ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 года назад +1

    አድሰ ነኝ ለቤቱ

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 2 года назад +6

    እስክ ትስጠው ምትሉ በለይክ🤣🤣

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 2 года назад

      አወ ትስጠው ነዳጅ አትሞሉበት

    • @አኢሻየረሡልአማና
      @አኢሻየረሡልአማና 2 года назад

      ከማሺልላው ነው እምሰጠው ክክክክክክ

    • @Fafifafi-uv6os
      @Fafifafi-uv6os Год назад

      😂😂😂😂 ምድነው እምሰጠው አራሙቻውን ነው ወይስ ምሳ ክክክክክክ

    • @fafitube8403
      @fafitube8403 Год назад

      @@Fafifafi-uv6os 😂😂😫

    • @fafitube8403
      @fafitube8403 Год назад

      @@satnawgonderw21 😂😂😫

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Год назад +1

    Woow

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ
    @ሶፍያወሎየዋይቶብ 2 года назад +8

    ወይሐገሬ እሽቱው አረጓዴው ዛሬ ሐገሬ ናፈቀኝ ሐገሬ ለምለሟ አላህ ስላምሽን ያምጣው ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @antenehalehegn1
      @antenehalehegn1  2 года назад +2

      አሜን እናመሰግናለን🙏🙏

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 года назад +2

      @@antenehalehegn1 በርቱ ስብ አደረኳችሁ ገጠር ውስጤ ነው

    • @antenehalehegn1
      @antenehalehegn1  2 года назад +1

      እናመሰግናለን🙏 በቻልነው እያስተማርን ለማዝናናት እንሞክራለን 🙏😀

    • @kedirmubarek5212
      @kedirmubarek5212 2 года назад

      @@antenehalehegn1 aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @BayuMequanent
    @BayuMequanent 15 дней назад

    Yes

  • @mnasegetnet2951
    @mnasegetnet2951 4 месяца назад

    የቅዱስሩፋኤልን ፀበልጠጡ ተጠመቁ

  • @biniyamasefa5306
    @biniyamasefa5306 2 года назад +2

    💋💋💋💋💋በርቱ

  • @motbaynore6889
    @motbaynore6889 2 года назад

    Ewnetgna sew mate essua nate wow

  • @zebenayemareye8441
    @zebenayemareye8441 2 года назад +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 года назад +1

    በርቱ

  • @sisaytilahun2627
    @sisaytilahun2627 2 года назад

    ትችላላችሁ

  • @did7013
    @did7013 2 года назад

    አዝናኝ

  • @almawood2394
    @almawood2394 2 года назад +2

    Very very good starting comedy!
    Everyone is starting from scratch and this good and I like it!! I subscribed you .

    • @antenehalehegn1
      @antenehalehegn1  2 года назад

      እናመሰግናለን 😍🙏

    • @alemnewgoshu4654
      @alemnewgoshu4654 2 года назад

      ህሽ ያለው ጻድቃን ወደ ግብጽ ጠቅላይ ክልል ያለው ያለው ተግባር ተደነቀ ተግባር ተደነቀ ተግባር ውስጥ ዙሪያ ያሉ ፊልሞች ወይም ጻድቃን ጳውሎስ

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane110 2 года назад +3

    ስጭኝ ተመችቶኛል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +1

    እምዬ አገሬ አረንጓዴ ለምለሚቷ ውቢቷ እምዬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @Biniyam8784
    @Biniyam8784 2 года назад

    ደስ ሚሉ ጥንዶች ናቸው ሴቱች ከነዚህ ተማሩ ቅንነት

  • @ABISELECTRO
    @ABISELECTRO 2 года назад

    gerami new

  • @monumagold8776
    @monumagold8776 Год назад

    Aznagni

  • @MarshelM-nd7lz
    @MarshelM-nd7lz 2 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatumababu3860
    @fatumababu3860 2 года назад

    አይ💔የነአባት

  • @wudeasfaw3561
    @wudeasfaw3561 2 года назад

    Wow😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @אמירדינקו
    @אמירדינקו 2 года назад

    Wow😂😂😂

  • @nuredinayalew810
    @nuredinayalew810 2 года назад +1

    Hahahaha saya ocho gudi

  • @YohanisYoni-b5v
    @YohanisYoni-b5v Год назад

    አይ መከራ

  • @habtebirehanu5854
    @habtebirehanu5854 2 года назад

    እረ ስጭው በጣም ያሳዝናል

  • @abelbariagaber8178
    @abelbariagaber8178 2 года назад

    ሰይዱ ❤

  • @Genanew12
    @Genanew12 2 года назад

    የአገሬ ልጆች

  • @atalodessie2458
    @atalodessie2458 2 года назад

    በርቱ ባህላችን እየተረሳ ብልሽት ወቅት በደንብ መስራት ያስፈልጋል

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @simenehmossu187
    @simenehmossu187 2 года назад

    ❤❤❤❤

  • @AbayAbay-bx4yj
    @AbayAbay-bx4yj Год назад

    ትለያላችሁ

  • @etg9080
    @etg9080 2 года назад +1

    This is the best. But it is not necessary to use the word "sechegn"

  • @ያአላህበሀቅላይአፅናኝ

    የዛሬ ትዳር የድሮ ሰወች ይሻላሉ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 11 месяцев назад

    ጎመን አይቸአማርኝ❤❤❤በርቱውዶች

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +2

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @alganesh6985
    @alganesh6985 2 года назад

    ❤❤👍

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 года назад +3

    👍👍👍😂😂😂😂👍👍👍

  • @zebibajemal7615
    @zebibajemal7615 2 года назад

    ገጠር እደዚህ አይበላም ሌማትላይነው

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @የአንድአምላክልጅነኝ

    😄😄😄😄😄😄🥰

  • @halimayoutube4347
    @halimayoutube4347 2 года назад +1

    😁😁😁😁😁😁😁

  • @munirabitiiisilama8823
    @munirabitiiisilama8823 2 года назад

    🙏🙏❤

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 года назад

    ስጭኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 2 года назад

    ከንደዚ አይነት ከረከስ ወሬ ዉጪ ዬለም

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Gena sjemrew asakegni

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 2 года назад

    😳😳😁😂😁😁😂😂😂😂

  • @fdaffa7914
    @fdaffa7914 2 года назад

    ክክክክክክ

  • @ሁሉበሡፍቃዲነዉ
    @ሁሉበሡፍቃዲነዉ 2 года назад

    ገጠር ዉበትአለዉ ደሥይላል

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 2 года назад +1

    ምንድን ነው የምትሰጠው ክክክ

  • @GirmaGashu-xr7mt
    @GirmaGashu-xr7mt Год назад

    ምንአለበት ብትበጥስለት

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 2 года назад +1

    ❤️❤️❤️💕💕🤣🤣

  • @hayat2906
    @hayat2906 2 года назад +2

    😄😄😄😄

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Tchilalachihu

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Год назад

    ምነው ገበታ የለም

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 2 года назад

    ክክክክክ

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🙉🙉🙉

  • @lubabaahmed4844
    @lubabaahmed4844 2 года назад +1

    ክክክክ

  • @samigach2033
    @samigach2033 2 года назад

    አትጨክኝ ስጭው ይረግምሻል።

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 2 года назад

      ክክክክክክክክክክይረግምሻል

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@mrsworkiya7407 ደምሩኝ