ሱዙኪ ደባብ የጭነት መኪና ከነ ዋጋዋ አቅምን ያገናዘበች መኪና | Suzuki car price

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 64

  • @abronettube
    @abronettube  Год назад +5

    ሰላም ቤተሰቦች ይህን መኪና መግዛት የምትፈልጉ ዋጋውን አድምጣችሁት ዋጋውን ከወደዳችሁት ስልኩን እሰጣችኋለሁ መጄመሪያ ግን ዋጋውን ስሙ 0943810982

    • @tilahunayele563
      @tilahunayele563 Год назад

      እባክህ የSuzuky Every ዋጋ አዲሱን መግዛት ፈልጌ ነበር ስለዚ መኪና info የለኝም እባክህ አግዘኝ ስልክህን ስጠኝ ወይም ደውልልኝ tilahun nege

    • @HabtamuHabte-l6i
      @HabtamuHabte-l6i 6 месяцев назад

      በባንክ ይመቻቸል ወይ

  • @EmayorediyYorediy
    @EmayorediyYorediy 2 месяца назад

    የኔ ጌታ አመሰግናለው

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    ስፋልግ የነበረ መረጀ ነው ጀዛክአላህ ኸይር❤

  • @nurm-dh3mq
    @nurm-dh3mq 7 месяцев назад +1

    አመሠግናለሁ.

  • @zebederashenafi6666
    @zebederashenafi6666 Год назад

    ይሄ መኪና ከቡታጅራ ዩቱበሮች እነ ፋሲካ ቱዩብ ይዘውታል እሙ ቢላል የጭነት አገልግሎት ማሻ አላህ ሲታይ ሰፊ የመስላል ለካ አዲስ ሞዴል ነው የበፊቶቹ ትንንሸ ናቸው ስለመረጃክ እናመሰግናለን😊

  • @ATY-d2r
    @ATY-d2r Год назад

    በርታ ወድም እናመሰግናለን

  • @demsewayele9757
    @demsewayele9757 Год назад

    አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zabibaendrse7532
    @zabibaendrse7532 Год назад

    የኔ ወንድም ሐቀኛነት ደስ ይላል ልክ ነህ የድካምን መረዘም አለበት🎉

  • @ousmanahmed3056
    @ousmanahmed3056 Год назад

    suzuki every salbaj weym adis wagachewn atarteh ngeren enam mlewawecha ygegnilachew kehonem ataralin?

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 10 месяцев назад

    Masha Allah dess yelal jazakum Allah

  • @tsegayesifironyoutube4797
    @tsegayesifironyoutube4797 Год назад +1

    ናፍጣ ወይስ ቤንዚን ናቸው? የጭነት አቅሙስ ስንት ኩንታል ነው

  • @abdulbariadem8261
    @abdulbariadem8261 Год назад

    የምታቀርበው መረጃ ኣስፈላግና ወሳኝ ነው ደግሞ ማካተት ኣለብህ የምለው ነገር ብኖር የግብርና መሳርያዎች ከትራክተር ጀምሮ የተለያዩ ለገበሬው ይጠቅማል የምትለው ነገር ካለ ምክንያቱም ስደት ያለው አብዛኛው የገበሬ ልጅ ነው

  • @medumedu3030
    @medumedu3030 Год назад

    جزاكي الله خير

  • @مباركمجحر
    @مباركمجحر Год назад

    እናመሰግናለን ወዲማችን

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад

    አይዞህ ወንድሜ በረታ አለህ ይስጥልን

  • @tilahunayele563
    @tilahunayele563 Год назад +2

    ከቻልክ መልስልኝ suzuki Every መግዛት ፈልጌ ነበር ከመኪና መግዛት ጋ በተገናኘ በጣም መረጃ የለኝም እርዳታህን እፈልጋለው ከቻልክ አውራኝ or ደውልልኝ ወይም ስልክህን አስቀምጥልኝ ጥላሁን እባላለሁ

  • @Raiseagain
    @Raiseagain Год назад

    I give u like for u honestly about RUclips and good work

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 11 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @vivivivi129
    @vivivivi129 Год назад

    እናመሠግናል ብሮ

  • @birukabate8732
    @birukabate8732 Год назад

    የጭነት መጠን ስንት ነው አምባሳዬ ❤

  • @asddaa9903
    @asddaa9903 Год назад

    እዉነት ነዉ ዉዲማቺን በርታልን

  • @ዝምታወስጤነውYouTube

    ማሻአሏህ ኧረታውብርተኔምቤትግባ😢

  • @skettube4149
    @skettube4149 Год назад

    ወንድማችን ከስተጀርባ ሁለተኛ ኩርሲ ያለውስ ስንት ይሆን

  • @ousmanahmed4559
    @ousmanahmed4559 Год назад

    ሱዙኪ ኤቨሪ የህዝብ አዲሱን ስራልን

  • @chombetube9016
    @chombetube9016 Год назад

    ወንድሜ ስንት ኩንታል የመጫን አቅም አለው?

  • @mathewosmengesha8066
    @mathewosmengesha8066 Год назад

    የህዝብ ሱዚክ አድስ አለ? ዋጋሳ እስቲ ጠይቅልን

  • @osmanseid7368
    @osmanseid7368 Год назад

    Thanks bro

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Год назад

    ሽኩራን ውነተኛተሆነመረጃው

  • @abdulkadirseman
    @abdulkadirseman Год назад

    እኔም እገዘዋለው እንሻ አላህ

  • @የወሎልጆችቲዩብበዱባይ

    ቀጣይ አባዱላ እና ባስ🎉

  • @seidzewdu9643
    @seidzewdu9643 Год назад

    Diesel engine new woynis gasoline engine ????

  • @Technoacademy969
    @Technoacademy969 Год назад

    Mechanical problem የለበትም አይደል

  • @Technoacademy969
    @Technoacademy969 Год назад

    Maxima c ባጃጅ በአላህ ንገ
    ሩኝይ

  • @degefefelele6033
    @degefefelele6033 Год назад

    Kaa bafitu marajaa yezarehuu indee gazahu korixariku wonidime ayizo kaxilibati

  • @singtontube9929
    @singtontube9929 Год назад

    Ye doolfiin waaga/price bazi gize negeren

  • @abayusratube3205
    @abayusratube3205 Год назад +1

    አዎ ትንንንንሽ ማብራሪያው አይብዛ !!

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ Год назад

    ስሪታቸው የት ነው ብሮ ጃፓን ነው

  • @FilimonMual
    @FilimonMual День назад

    B bank alle

  • @rabiaetho1162
    @rabiaetho1162 Год назад

    ስንት ኩታል ትጭናለች ወንድም

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Год назад

    የባሥና፣አባዱላንሥትእደሆንአቅርብልን

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Год назад

    ወንድሜ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 Год назад

    anemsgnelan berta era like adergu🙊

  • @سعيداحمد-ق8ج
    @سعيداحمد-ق8ج Год назад

    ወዴ ገዴሌው ግባ

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 Год назад

    አቀራረብህ በጣት የተንዛዛ ናይደብራል እና በአጭሩ ለምን አታቀርበም

  • @BibGrtsa-ns8bg
    @BibGrtsa-ns8bg Год назад +1

    Wede tigray megbat ychalal wey

  • @مباركمجحر
    @مباركمجحر Год назад

    ሰው እምትጭነውንም አቅርብልን

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 Год назад

    ትንሺ ሳይሆን ብዙ አንዛዛህ😢

  • @جمال-ل3ض
    @جمال-ل3ض Год назад

    እኔ እፈልጋለሁኝ

  • @rabiitube4231
    @rabiitube4231 Год назад

    አደኛ ነኝ😂

    • @aliyatube7409
      @aliyatube7409 Год назад

      ማርቶን ነዉ አንደኛ የምትይዉ ዋይ እኔም አንደኛ ነኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @pirdausotopia5523
    @pirdausotopia5523 Год назад

    አይቀንስም ትንሽ ለምንቀንአትናገሩም

  • @eiuhrhr5505
    @eiuhrhr5505 Год назад

    ለአፍህ አይከብድህም ግን 1.4 ስትል አረ የእናንተ ባሰብን።

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 Год назад

    Oknaw

  • @endirsabi9658
    @endirsabi9658 Год назад

    ተገልብጣ ዱናን ልሰናበት ነበር

  • @nigusegame4186
    @nigusegame4186 Год назад

    Bado were tekebatralehe hasabehene sebsebew

  • @nigusegame4186
    @nigusegame4186 Год назад

    Bado were tekebatralehe hasabehene sebsebew