ማኗል ማርሽ መኪና አነዳድ ለመጀመሪያ ቀን.how to drive manual transmission car in Amharic mekina anedad

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
    • ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ... ​​​​​​
    ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
    • ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ... ​​​​​​
    ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
    • ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ... ​​​​​​
    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ... ​​​​​​
    የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ
    • የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ... ​​​​​​
    መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ
    • ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ... ​​​​​​
    መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    • የጋራዥ መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    • የ ድልድይ መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ... ​​​​​​
    ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ... ​​​​​​
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ... ​​​​​​
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ... ​​​​​​
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ... ​​​​​​
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    www.youtube.co....
    ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
    • ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር... ​​​​​​
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T... ​​​​​​
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

Комментарии • 406

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  3 года назад +22

    ለሀይል አስተላላፊ ክፍሎች ምን ያክል ጥንቃቄ ያረጋሉ 👇👇👇
    ruclips.net/video/IkDwPRJugz0/видео.html

    • @haimibrtu5970
      @haimibrtu5970 3 года назад +1

      Ere silk kuter

    • @misbahhadiya9309
      @misbahhadiya9309 3 года назад +1

      ለዚህ መልካምነትህ ስራህ አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ ስለኮሜንቴም መልስ ስለሰጠህኝ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እኛ ጠንካራ ከሆን የማንደርስበት ነገር የለም

    • @misbahhadiya9309
      @misbahhadiya9309 3 года назад +1

      እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እንደምትመልስልኝም ተሥፋ አለኝ የት ነው ያልህው ዱባይ ኢትዮጵያ የት ቦታ ነው በርታ በተረፈ መልካም ልጅ ነህ እሽ

    • @selmagetachew6593
      @selmagetachew6593 2 года назад

    • @thamuruthamuru4507
      @thamuruthamuru4507 2 года назад +1

      Gelsake gelse new gobeze

  • @AwokeYirgu
    @AwokeYirgu Год назад +1

    እየተማርኩ ስለሆነ ተጨማሪ ዕዉቀት አግኝቼበታለሁ፡፡ በጣም ጥሩ አሰልጣኝ ነህ፡፡

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 3 года назад +23

    በጣም አረፍ ነው ገለፃው።በተለይ አጭር መሆኑ ተመችቶኛል።

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 9 месяцев назад +17

    አሰልጣኜ ይቆጣል ለምን ሞተር ጠፋ ብሎ ይበሳጫል ልማር ላውቅ ነው ገንዘቡን ከፍየ የመጣሁት ስትቆጣ ያወቅሁት ይጠፋብኛል ስለው የባሰ ይቆጣል የሚያግዘኝ ያንተ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ከቤ!

    • @dallolapp356
      @dallolapp356 9 месяцев назад +5

      Hulum aseltagn rasu simar eyatefa temero esu siastemer gin lemen atefah bilo liqota yimokeral, yasekegnal. Migermew kelemedkew behwala yehe naw wey tiliq ewqet meslot minechanechew maleteh aykerem.

    • @khedijaali2077
      @khedijaali2077 7 месяцев назад

      Hulum nachew ende mikotut

    • @kalkidanabebeA-yl4xo
      @kalkidanabebeA-yl4xo 7 месяцев назад

      @@khedijaali2077 ሁሉም አላልኩም ያጋጠመኝ የተግባር አሰልጣኝና የማሰልጠኛውን ተቋም ነው ለማለት የፈለኩት

    • @GetachewBitew-y3q
      @GetachewBitew-y3q 3 месяца назад

      አሪፍ ገለፃ ነው አብዛኛው አሰልጣኝ ግን ባሀሬም በደብ የማሳውቅ ፍላጎትም የላቸውም ለምን ይሆን እጃ

  • @دتنن-ك4ظ
    @دتنن-ك4ظ Год назад +2

    አንተ በእውነት. ጀግና ነህ ብዙ ሰወች እውቀታቸውን ማሳየት አይፈልጉም

  • @nebiyumohammed307
    @nebiyumohammed307 2 года назад +1

    እርጋታህ እና አጭር መሆኑ አሪፍ ነበር ጥያቄ ለመጠየቅ እንኳን አትመችም ምክንያቱም እንዲገባን አርገህ ስላብራራከው እናመስግናለን

  • @MesuMesu-ym3oo
    @MesuMesu-ym3oo Год назад

    ስሜ መሳፍንት ይባላል እኔ መንዳት የምወደው ፒካፕ መኪና ነው እና ስለሱ በጣም ማወቅ እፈልጋለው ወንድሜ እና ትኒሽ የሆነ ነገር ብትለኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @tigisttumsa5972
    @tigisttumsa5972 2 года назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ሚዲያን ለቁምነገር መጠቀም ማለት እደ አተ ነው ተባረክ

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 3 года назад +2

    በርታ በርታ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክ።
    ለህዝብም ቢሆን በነፃ በማገልገል የድርሻህን እየተወጣህ ነው 👍👍👍

  • @abnetmatebe2136
    @abnetmatebe2136 3 года назад

    ገለፃህ በጣም ተመችቶኛል እኔ መኪና ነድቼ አላውቅም ግን ቦክሰር ሞተር ሳይክል አራት አመት ነድቻለሁ መኪና ለመንዳት ብፈልግ የምቸገር አይመስለኝም ከሞተር ጋር መመሳሰል ስላለው ማለቴ ነው :: ደስ ብሎኛል ቪድዮውን በማየቴ አመሰግናለሁ!!!

  • @feryaalex3233
    @feryaalex3233 3 года назад +1

    የእውነት አንተ ስታስረዳ እንደሚገባኝ ስነዳ እንኳን እንደዚ አይገባኝም የምር በጣም ጎበዝ ነህ 👏👏

  • @yoseffekede5648
    @yoseffekede5648 3 года назад

    በጣም አመሠግናለው !!እያንዳንዱ ንግግርክ በወረቀት እየፃፍኩኝ ነው ; የተከታተልኩክ !! በቅርቡ ህዝብ አንድ መንጃ ፈቃድ የማውጣት እቅድ ሥላለኝ ! ቀድሜ ሥለ መኪና አነዳድ ግንዛቤ እንዲኖረኝ አድርገሃልና በጣም አመሠግናለው ; ወደፊትም እንደምትረዳኝ ተሥፋ አደርጋለው ።

  • @eliastesfaye9759
    @eliastesfaye9759 2 года назад

    Kebe is a good trainer. Thank you.

  • @عبداللهعمر-ص5ط
    @عبداللهعمر-ص5ط 3 года назад

    ወንድማችን በእውነት እነናመስግናለን ትምህርትህን አሪፍ ነው እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @genitube3976
    @genitube3976 2 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነዉ

  • @MimiMimi-zb2kh
    @MimiMimi-zb2kh Год назад

    ወንድሜ ተባረክ በተረፉ ፋሪሲውኑን የምንጠቀመው የመንገድ ሰሰመሮቺን ለመቀያየር ነው በእነትን እየነዳህ ሌላ ቪዶ ሰራልን በተረፈ እግዚብሄር ይጠብቅህ

  • @weldemaryamhaileslassie3172
    @weldemaryamhaileslassie3172 3 года назад +1

    ወንድሜ ሰላም ላንታ ይሁን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @KalkidanDesalegn-wg4iu
    @KalkidanDesalegn-wg4iu 4 месяца назад

    አገላለፅህ በጣም❤ግልጽ ነው የመረዳቱ ነገር የኔ ፈንታ ነው

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል Год назад +1

    ገለፃህ ተመችቶኛል በርታ

  • @YanitanG-x8w
    @YanitanG-x8w 2 месяца назад +1

    ምርጥ ቀና ልጅ ነህ

  • @sebeledemeke7791
    @sebeledemeke7791 3 года назад +1

    በርታልን መልካም መስራት ለራስ ነው ደሞ ደስ የምትል ቅን ልጅ ነህ 👍👍🙏🙏

  • @NahuSenayi-gx4ub
    @NahuSenayi-gx4ub 9 месяцев назад +1

    ዋው ወንድሜ ስታብራራ በጣም ግልፅ ነው አያሰለችም

  • @wassyeyitagess1076
    @wassyeyitagess1076 Год назад

    በጣም አሪፍ ነው፣ በርታ።
    አውቶማቲክ መኪና ከ2 አመት በላይ እየነዳሁ ነው፣ ማኑዋል መኪና ለመንዳት ኮንፊደንስ አጠረኝ ምን ትመክረኛለሁ

  • @christsonteshe3126
    @christsonteshe3126 3 года назад +1

    thank you my brother.very nice practical training.

  • @genetagonafer7001
    @genetagonafer7001 10 месяцев назад +1

    ተባረክ ስታሥተምር የተረጋጋሕ ነሕ።

  • @tsiontube1065
    @tsiontube1065 3 года назад +1

    ዳገት ላይ መንዳት አሳየን ተባረክ

  • @danielkassahun-p2m
    @danielkassahun-p2m Год назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ማብራርያ ነው ።አመሰግናለሁ

  • @teshomeburka7917
    @teshomeburka7917 3 года назад

    Smart instructor .let God increase your knowledge!

  • @ስናይት-ሰ8ጸ
    @ስናይት-ሰ8ጸ 6 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ በእውነት በጣም ተመስጬ ነው የምከታተልህ ደስ ብሎኝ እግዚአብሔር ፀጋ ና በረከቱን ያብዛልህእኔ ስማር እንዲህ አላስረዳኝም አሰልጣኜ

  • @Ahmed-d7p8l
    @Ahmed-d7p8l Год назад

    Thank you very much your are better than the teacher

  • @aser4609
    @aser4609 2 года назад

    👏 keep up the good work !
    we need more detailed description on the inner workings of the automobile.

  • @yordanosyordanos379
    @yordanosyordanos379 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ ቀጥልበት
    ተመችቶኛል በእርጋታ ነው የምታስረዳው

  • @TilahunGeto
    @TilahunGeto Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ቆንጆ ትምህርት ነው የምሰጠን

  • @alembekele6132
    @alembekele6132 Год назад

    በእውነት በጣም ሃሪፍ መምህር ነህ በርታ ወንድሜ ግን የበለጠ በአካል ብታለማምደኝ ደስ ይለኛል ስልክ አስቀምጥ

  • @ናታኔምyoutube
    @ናታኔምyoutube 2 года назад +1

    በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት ነዉ ብራቦ

  • @yasinabdulhkim5113
    @yasinabdulhkim5113 3 года назад +1

    ከቤ ስራወቺህ ባጣም ጥሩ ናቸው በዚው ቀጥልበት በርታ

  • @danielsimie7298
    @danielsimie7298 3 года назад +1

    Interesting Nice One Keep in Going...

  • @HuseinJemal-v6p
    @HuseinJemal-v6p 2 месяца назад

    አላህ ይባርክህ በደምብ ገባኝ ምርጥ አርገህ ነው ምታስረዳው

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 2 года назад

    you are kind person. thank you too dear.

  • @hanamamo6736
    @hanamamo6736 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነው በሚገባን መልኩ ነው የቀረበው አመሰግናለሁኝ🙏👍

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 года назад

    እጅግ አመሰግናለሁ በንተ ቪዲዮ እርዳታ አግንቻሁ

  • @ibnuyasin8107
    @ibnuyasin8107 2 года назад +1

    በርታ ጠንክር ያንተን ቪድዮ በማየት ብቻ አውቶማቲክ መኪን ለመንዳት ችያለሁ

  • @nebil002
    @nebil002 3 года назад +2

    Broye metlkachew videowoch yemechungeal betechmari degmo ke meri ategeb yalutn negeroch ye znab meteregiya mnamn 1 video bseraln des ylnal keep it up bro

  • @fitsumbelay9940
    @fitsumbelay9940 7 месяцев назад

    You so nice trainer,pls keep it up!!!❤❤

  • @masrachsemamasrachsema-kz4xd
    @masrachsemamasrachsema-kz4xd Год назад

    በጣም ጥሩ እውቀት እያካፈልከን ነው በርታ

  • @LilyBekele-g3x
    @LilyBekele-g3x 15 дней назад

    ምትገርም ቅን ሰው ነህ❤

  • @AbaynehNakachew-fd2dr
    @AbaynehNakachew-fd2dr 5 месяцев назад +1

    በጣም ግልፅ የሆነ አስተምህርሮ 🎉🎉🎉🎉

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 3 года назад

    በርታልን ወንድማችን ብዙ ተምሬለሁ ካንተ

  • @Kalayu_Niguse
    @Kalayu_Niguse 5 месяцев назад

    አሪፍ ገለፃ ነው👍
    የማንዋል መኪና ወሳኝ አካላት(parts) ከነ ጥቅማቸው ብትነግረኝ፣ ሞተር ከመነሳቱ በፊት መደረግ የሚገባው ጥንቃቄም ጭምር

  • @weldemaryamhaileslassie3172
    @weldemaryamhaileslassie3172 3 года назад +1

    ዜጋ እያፈራህ ነው ወንድሜ መድሀኒአለም ይጠብቅህ

  • @jhonnyzone9598
    @jhonnyzone9598 3 года назад +1

    Bro we love you thank do more vedios

  • @pawulosebirhanu8528
    @pawulosebirhanu8528 Год назад

    ምርጥ ሰዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @mahdershiferaw1576
    @mahdershiferaw1576 3 года назад

    Its very helpful bro.. keep up the good work

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @yordanoshailemariam3121
    @yordanoshailemariam3121 2 года назад +1

    Tebarek wendime endet ederedaheng linegrih alichilm

  • @simrethabte9798
    @simrethabte9798 3 года назад +1

    ገለፃህ በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን በግል ታስተምራለህ እንዴ?

  • @mulugetagmedhin3787
    @mulugetagmedhin3787 2 года назад +1

    bewentu konjo aregeh astemerhaile

  • @AbebeAsefa-c3i
    @AbebeAsefa-c3i 9 месяцев назад +1

    Thank You brother

  • @አለሁበአምላኬ
    @አለሁበአምላኬ 2 года назад

    በጣም የምትገርም ሠዉ ነህ ዋዉ አሪፍ ነዉ

  • @zahaa1894
    @zahaa1894 3 года назад +3

    ሰላም jije 🙏
    በቀጣይ በአ.አ TOP 10 የመኪና ማሰልጠኛ ት/ ት ቦታዎችን ስራልን
    አስኮ,ዊንጌት ...,
    18,አጠና ተራ...,
    ቡራዩ, .... አካባቢ ያሉትን

    • @zahirshemsedin582
      @zahirshemsedin582 3 года назад +2

      👍 awo lk nw jije please sraln

    • @fetizedo4267
      @fetizedo4267 3 года назад

      በእውነት እኔም ልጠይቀው ነበር
      👍👍 ጂጄ 🙏🙏🙏

  • @BirukAmeshe
    @BirukAmeshe 8 месяцев назад

    Esua Erasua Alechegn Kechalik Bitalamidegn Bro Sate Kaleh!

  • @addisfekade7107
    @addisfekade7107 8 месяцев назад

    አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል የህዝብ 2 ካለ ብትሰራልን

  • @Beruk-t2o
    @Beruk-t2o Год назад

    abate yimechesh bezih video temrebetalehu thank you

  • @hailemichaelbethelhem6663
    @hailemichaelbethelhem6663 Год назад

    thank you for u kindness

  • @dagmawi_mt
    @dagmawi_mt 2 года назад

    What a video እስካሁን RUclips ላይ ካየዋቸዉ ግልፅ እና አጠር ያለ በርታ 🔥👏

    • @monamanal7102
      @monamanal7102 2 года назад

      ሰልክህን እባክህ ንገረን

  • @amanuelmulugeta8952
    @amanuelmulugeta8952 3 года назад +1

    Tnx love and respect bro

  • @elroigirma4105
    @elroigirma4105 3 года назад

    Nice nw bra des yelal....ketay video bihon emelew petrol ena diesel mekonochen endet meleyet endemnchel betnegren ena madeya heden endet mekdat endemnchel video betseralen betam arif nw 👍

  • @bulabortola
    @bulabortola 9 месяцев назад

    V.good explanation!

  • @gashawkefie9228
    @gashawkefie9228 Год назад

    በጣም ነው የተመቸኝ መምህር

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 2 года назад

    በጣም ግልፅ ተባረክ

  • @basedteklu8492
    @basedteklu8492 2 года назад

    Perfect explanation!

  • @wollansaashenafi6357
    @wollansaashenafi6357 2 года назад +1

    ተባረክ ወንድም

  • @binageta9934
    @binageta9934 2 года назад +1

    Berta arif nw bro

  • @justicetube9611
    @justicetube9611 10 месяцев назад +1

    Thank You bro!

  • @degifedaye8694
    @degifedaye8694 2 года назад

    betam gobez neh!!!!!!!
    ergatah bicha menfesin yimarkal
    keep it up bro!!!!!

    • @degifedaye8694
      @degifedaye8694 2 года назад

      100,000 shih gize subscribe madreg bichal noro aderg neber gin aychalim meselegn min madreg echilalehu!!!

    • @degifedaye8694
      @degifedaye8694 2 года назад

      you are so smart for me!!!!

  • @EndaleFikadu-ub8iy
    @EndaleFikadu-ub8iy 3 месяца назад

    Teleyalek yemer berta gobez anten ayiche band Ken mendat chiyalew🎉🎉🎉

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 11 месяцев назад +1

    Thanks bro❤❤❤

  • @AbrehaleyWeleargay
    @AbrehaleyWeleargay Год назад

    ይመችህ አባቴ

  • @tubu3524
    @tubu3524 2 года назад

    ሽኩራን ወድም. እኔም መማርእፍልጋለሁ. ኢሻአላህ

  • @miki-yo3273
    @miki-yo3273 Год назад

    በጣም ምርጥ አገላለጽ

  • @esetedemissew8151
    @esetedemissew8151 3 года назад +1

    Betam eyerdahen nw enamsegnalen meri atekakem lay pls betseraln endatalfege pls

  • @habibahadji8756
    @habibahadji8756 3 года назад

    አገላለፅህ ግልፅ ነው። ጎበዝ።

  • @tsigebekele6634
    @tsigebekele6634 Год назад

    እናመስግናለን መስናክል አሳየን

  • @alembekele6132
    @alembekele6132 Год назад

    እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ በርታ

  • @yohannesnegusse0911
    @yohannesnegusse0911 2 года назад

    ምርጥ መምህር ነህ!

  • @yeab_azytube7782
    @yeab_azytube7782 3 года назад

    በጣም የሚመች አሪፍ ገለፃ ነው:እባክህ በ 5L sraln

  • @yordanosgebre9023
    @yordanosgebre9023 3 года назад

    እኔ ስልጠና ላይ ነኝ ግን በመጀመርያ ቀን አሰልጣኙ እግርሽን ፍሬና ፍሪሲዮን ላይ አድርጊ ብሎ መኪናው መንዳት ጀመርኩ ከዛ ነዳጅስ ስለው በዚ መንገድ ላይ እንዴት ትጠቀሚያለሽ አለኝ ግን መኪና ካለ ነዳጅ መንዳት እንደማይቻልና ፍሪሲዮንና ነዳጅ ካልተመጣጠነ እንደማይንቀሳቀስ ውስጤ ያውቃል ግን እንደ መኪናዉ ሚለይ ከሆነ ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል በርታ ተከታይክ ንኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 года назад

      እንደመኪናዉ እና መንገዱ ሁኔታ ነው የናፍጣ መኪና ሆኖ ሜዳ ላይ ቁልቁለት ላይ ነዳጅ ባይሰጠዉም በፍሪሲዎን ከቆመበት ይነሳል. ነዳጅ ሚያስፈልገው ሞተር እንዳይጠፋና ጉልበት እንድያገኝ እና ፍጥነት ለመቸመር ከዛ ወደቀጣዩ ማርሽ ለመቀየር ነው :: ጀማሪ ሰልጣኞች ፍጥነቱን ዝቅ አድርገዉ ስለሚነዱ ነዳጅ ብዙም አይሰጡም በራሱ በሚንሞ ቀስ እያለ ይነዳሉ እየለመዱ ሲሄዱ ፍጥነት ሲጨምር ይጠቀሙታል .

  • @miki-yo3273
    @miki-yo3273 2 года назад

    ጥሩ አገላለፅ ነው ክበርልን

  • @mihretteshager3255
    @mihretteshager3255 3 года назад +1

    ምሪጥ ልጀ በሪታ

  • @gdhrhhxbrj8947
    @gdhrhhxbrj8947 2 года назад +1

    አባት በናትህ አዉቶማቲክ አነዳድ አሳየኝ ሴትዮዬ ልታስለማምደኝ ስለሆነ ነዉ

  • @MDRakib-mg2wx
    @MDRakib-mg2wx 2 года назад

    ይመችሽ አባቴ በጣምነው የተመቸኝ

  • @unknown44412
    @unknown44412 2 года назад

    thanks God bless you

  • @አባፍታው
    @አባፍታው 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ስታስተምር አሰልች አይደለም ምጥን ነው ይመችህ

  • @genitube7337
    @genitube7337 Год назад

    በውነት ጎበዝ ነህ

  • @FikirtubeF
    @FikirtubeF Год назад +1

    ጎበዝ ነክ በዚኩ ቀጥል

  • @alwaysgratitude
    @alwaysgratitude 9 месяцев назад

    YOu are best

  • @tegistdemmiss1530
    @tegistdemmiss1530 3 года назад

    ደረቅ1መኪና ስልጠነና አጠቃላይ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ብታኘሳይ ጥሩ ነበር

  • @TypeYourFuture
    @TypeYourFuture 5 дней назад

    be 2gna matsh lay eyale makom echlalehu? weyis yegd marshun mejemeria mekenes alebgn

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን!!!

  • @MekuGezu
    @MekuGezu 11 месяцев назад +1

    Enamesgnalen bro