"ሥዩም መስፍን የሶማሊያ ፓስፖርት ሡልጣን ኢብራሂም በሚል ስም አሰጠኝ" አቶ ያሬድ ጥበቡ የመጀመሪይው የኢህዴን ሊቀመንበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 66

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 5 месяцев назад +7

    ጋሽ ያሬድ እናመሰግናለን ❤🙏
    ኤልያስ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 5 месяцев назад +3

    ሰው በሌለበት ሊመልስ በማይችልበት ስም ማንሳት ትልቅ ኢሰባዊነት ነው

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 5 месяцев назад +2

    Old school.we are going forward for better life…

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 5 месяцев назад +3

    ወዳጄ በልጆቼ ህይወት የመወሰን መብት የለህም።ትውልድህን ፈልግና እንቶፈንቶህን እዚያው ትፋው።አገሬን ልቀቅ!መቼውንም ለምንም አትበቃም!ቅሌታም!

  • @fisehatsionhalefom8186
    @fisehatsionhalefom8186 5 месяцев назад +2

    ሁሌ ሙት ወቃሾች፤ በሂወት እያሉ መልስ እንዲሰጡበት ማንሳት ይችሉ ነበር። ታምራት ላይኔ ልክ እንደዚህ ነው ያደረገው።
    ኣይ ተላላኪነት ስነ ልቦና!!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 5 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው እራሱ የነጭ ሽብር ተዋናይ አባል የነበረና በወቅቱ የቅርብ አለቃው የነበረውን የኢትዮጵያን ወጣት ያስጨረሰ ሰው ማቅረቡ አይደንቀንም ምክንያቱም ያሬድ ጥበቡ ትላንትም ዛሬም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ያለማፈር እያደማ ያለ ከፍተኛ የስልጣን ጥም ያለበት ግለሰብ ነው

  • @SamuelTufa
    @SamuelTufa 5 месяцев назад +3

    Yared Tibebu is a living library & a real hero. His dignity and commitment is amazing. Live example to new generation. Huge respect to him .

  • @akliletsige
    @akliletsige 4 месяца назад

    ዋለልኝ ዘመድህ ነው

  • @ezze3156
    @ezze3156 5 месяцев назад +4

    The interviewer has animosity against TPLF

    • @harpe123
      @harpe123 5 месяцев назад

      Evil TPLF is the enemy of Ethiopian people

  • @IsacAbera
    @IsacAbera 5 месяцев назад

    ጌታቸው የ75ዓ.ም ሚለ ውግያ የነ😊በረህ ሁኔታ ታስታውሳለህ ጅብ በማያውቀው ኣገር ቆዳ ኣንጥፉልኝ ኣለ።

    • @kenfeab
      @kenfeab 5 месяцев назад

      hahaha endet hone?

    • @harpe123
      @harpe123 5 месяцев назад

      የምታወቀውን አካፍል። ምን ነበር?!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 месяцев назад +1

    ኤልያስ ፕሮፌሰር ይስሀቅን አባብለህ ጠርተህ ባናታቸው ብትተክልልን?

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 месяцев назад

    መጽሐፉን ብታነበዉ ይጠቅምህ ይሁን ?።

  • @drendalamawat15
    @drendalamawat15 5 месяцев назад +1

    Ato Yared,
    Two points:
    1. Did you read Gebru Asrat's book? What do you think about his description of the TPLF-EPDM relations?
    2. Teklu Hawaz was killed at the same time when Aregawi and Gdey were expelled from the organization. Who ordered his killing?

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 5 месяцев назад

    ኤሊያስ አወቀ እያልክ ራስህን ማስተዋወቅ የሚያስደስትህ ስው እንዴት ስራ ፈት ሆነሀል..

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 месяцев назад +1

    አረጋዊ ጋር መግባባት አለን ነው ያልከን? ቀሪው ትርፍ ነው ተወው የስራችሁን እግዚሀር ይስጣችሁ

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 5 месяцев назад +2

    Elias you are doing a good job archieving Yared’s account. This will be your invaluable contribution to the untold Ethiopian history.

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 5 месяцев назад +6

    የመጨረሻ ህይወቱን በሙሉ አውደልዳይ

    • @harpe123
      @harpe123 5 месяцев назад

      ጓዶቹን ከድቶ ለወያኔ የተገረደ ከሀዲ ነው

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu 5 месяцев назад +7

    ገንጣይ አስገንጣይ ታሪክህን አወራኸው ወደብ አልባ ያደረግሀት አገር አሁን ምነ ልታደርጋት ነው ?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 5 месяцев назад +1

      ይሸረከታል ጋዜጠኛው ቢቆነጥጠው ጥሩ ነበር

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 5 месяцев назад

      የሰው ወደብ በምዕራባውያን ድጋፍ ዘርፋ የነበረችው አገርህ በጉልበት ተሸንፋ ለባለቤቶቹ አስረክባለች።

    • @tesfuafework4840
      @tesfuafework4840 5 месяцев назад

      Esu alasgenetelem ye ertra hezeb tigel new

  • @yosefberhe5302
    @yosefberhe5302 5 месяцев назад

    ግደይ ዘርዓጺየን የኢሕአፓ እና የኢሕዲን ታጋይ ወንድም እንደነበረው ዛሬ ሰማሁ የሻዕቢያ ታጋይ እህት እንዳልቸው ኣውቃለው ይህ መሸም እርግማን ነው
    ..

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 5 месяцев назад +1

    ሻቢያ ተከላከለ የሚለው ካላበሳጨህ በቀር ህውሀት ግን የትግራይ ነፃ አውጪ ብሎ ትግል መጀመሩ ሀቅ ነው!! ይሄ ስውዬ ብዙ ሚስጥር ብዙ እውነት ያቃል ባይጥምህም ያለፈ ታሪክ ስለሆነ ቻለው!!

  • @leoulwoldegiorgis7038
    @leoulwoldegiorgis7038 5 месяцев назад +2

    yared is magnificent ! but the host needs some understanding about truth and impartiality .

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 5 месяцев назад

    ብርሃኑ ነጋና መላ ግንቦት ሃያ በኤርትራ ፖስፖርት ተጠቅመዋል እና የስዮም መስፍን ምን ይደንቃል 😂 በኢትዮጵያ ፖስፖርት ትግል ላይ እያለ መያዝ እንደማችል ግልጽ ነው😂

  • @MikiGirmay-s1c
    @MikiGirmay-s1c 5 месяцев назад

    የተገደለው የTLF ታጋይ ገ/መስቀል ሳይሆን የማነ ገ/መስቀል ይባላል

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 5 месяцев назад

    አየ ያሬድ ስለ ሀየሎም ግድያ የመለስ እጅ የለበትም ልትል ነው?

  • @romanmeressa2793
    @romanmeressa2793 5 месяцев назад

    በስመአብ ጌታ ይቅር ይበላችሁ የሞተ ሰዉን ትወቅሳላችህ ለምን የራሳችሁን ድርሻችን አታበረክቱም

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 5 месяцев назад +1

    How was the ehapa Tselote Eskiyas killed if anyone knew thanks😊

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 5 месяцев назад

    Please እቶ ያሬድ ስለ ይርጋ ተሰማ የምታውቀወን በሌላ መደረክ በዝርዝር ብታስረዳን። ኢህአዲጎች ስልጣን ሲይዙ ‘’ ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ” በሚለው መፃፍ ውስጥ ታሪኩን ፅፈውታል ግነ ብዙ የተብራራ ነገር የለውም።ከአክብሮት ጋር። ደግሞ አንተ የፃፍከው መፃፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 5 месяцев назад

    I don't know about this guy. Is he totally blinded with power or what? Everything I hear is makes me suspicious about his personal intention? I think he was Shabia agent or something.

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 5 месяцев назад +1

    ኢሕዴን በተቋቋመበት ምሽት ቀደም ሲል በመርህ ደረጃ ለመግባት እንዲያስችል ረዘም ላለጊዜ በተደረገ የርእዮተዓለ ሙግት በፀና አቋም የተሟገቱ የኢህአፓ አባለት መረሸናቸውን አቶ ገብረመድህን አርአያ በተደጋጋሚ በሰጠው ቃለመጠይቅ ገልጿል በዚህ ላይእናንተ ምን አቋም ነበራችሁ። ሕውሃት ከትሃት አመራር ጋር በውይይት የጋራ አቋም ለመውሰድ ብለው በተካሄደ ስብሰበ የጋራ መግባባት ለይ የደረሱ አስመስለው እና አዘናግተው በተኙበት ሰለአረዷቸው የተሃት (TLF) አመራርን በተመለከተ በራሳችሁም ውስጥ ቢሆንውይይት አድርጋችሁ የወሰዳችሁት አቋም ነበረ?

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 5 месяцев назад +1

    Sad news Elias is pushing yared Tebebu TPLF was Merderibg many people.But thanks to Yared denied this.

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 5 месяцев назад

    ፓሰፖርቱ እኮ የሚለው የሱፍ
    ኢብራሂም ነው። ሱልጣን ኢብራሂም አይልም። ወይም ወንድሙ ነው?

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 5 месяцев назад +1

    አሁነም ቲፗኤልኤፍን ነው የምትኮንኑት።

  • @eliasibrahem4246
    @eliasibrahem4246 5 месяцев назад

    ኤልያስ መለስን የሚጠላበት ልክ በጣም ያስገርመኛል! ይህም ድንቁርናው ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ያሳየኛል፡፡ ንባቡ ጥራዝ ነጠቅና መሰረት የለሽ ግልብ መሆኑ በአስተያየቶቹ ቁልጭ ብሎ ይታያል! እግዜር ይማርህ!!! ታሪካዊ ሁነቶችን እንደ ጋዜጠኛ በተቻለ መጠን ገለልተኛ በመሆንና ከስሜታዊነት በፀዳ አግባብ ቢሆን ለተመልካች አማራጭ የመሆንና የእውነት እውቀት የሚታፈስበት መስክን ይፈጥራል፡፡ተወደደም ተጠላ መለስ በጥቂትም ቢሆን አቅሙን በተግባር ያሳየ እና ሀገሪቷን ከምትታወቅበት ገፅታዋ እና ባዶ ትምክህት ለማላቀቅ የቻለ መሪ ነበር፤ በዚህም ሂደት የማይተች ስራ የሰራ ነው ማለት አይደለም፤ ምንም እንኳን ከጉድለቱ ጥንካሬው በያይልም፡፡

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 5 месяцев назад +2

    አሁንስ ካረጃችሁ በኋላ እነ ታምራት፣ ተፈራ ዋልዋ ፣ግደይ ዘርዓ ፅዮን፣ አረጋዊ በርሔ ጋር ታርቃችኋል? ሳትታረቁ እንዳታልፉ (እንዳትሞቱ)።

  • @nahomabiy-dk3cr
    @nahomabiy-dk3cr 5 месяцев назад

    Tekekelegna seme asab yeshetew le italianoch yeakakaew astedadari sultan ibrahim esu degemo amaran le tplf yeshetew sultan ibrahim new

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 5 месяцев назад

    ኤልያስ አወቀ ውሽተኛና ቂመኛ ነው።

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 5 месяцев назад

    ከሀዲ

  • @TGTube80
    @TGTube80 5 месяцев назад

    ሆዳም

  • @simomhaile3532
    @simomhaile3532 5 месяцев назад

    በ ጣ ም ጥሩ ሰው ነ ህ እነ ገ ብ ሩ ግ ን መ ለ ስ አ ዝ ሎ መ ቀ ሌ አ ስ ቀ ም ጣ ቸ ው አ ሁ ን እሚ ና ገ ረ ው ያ ሳ ፍ ራ ል

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 5 месяцев назад

    የወልቃይት ጉዳይ ለህወሃት ታሪካዊ ይዘት የለውም ብለህ ስትናገር ባያዝድ እንደሆንክ ነው የሚያሳየው::

  • @beletewube
    @beletewube 5 месяцев назад

    ኢህአፓ ነኝ እያለ ተገቢ ያልሆነ ፅሁፍ ግልበጣ ቡድን የሚያሰራጨው አለሁባይነት ከማናለብኝነት የመነጨና በዚህ ተግባራችን ያደግንበት የደረጀንበት ስለሆነ እንቀጥልበታለን በማለት ይህንኑ ቱማታቸውን ቀጥለውበታል።በኢህአፓ ስም በርካታ ተናግረን የማንጨርሰው ደባዎች ተፈፅመዋል።ይህንን በእውቀታቸው ስያሜ አቅጣጫ እንዲፈጠር ያደረጉት ባህርይበመሆኑም በእነሱ ታላቅ ችሎታ የተፈጠረ በመሆኑ የሚሞገሱበትን ሜዳ ማንሳት የኢሀፖው ሜዳ የማይናወጥ ጥቅጥቃቸው ነው።ለሌላው ስሜት የማይሰጥ እኛ እኛ ከሚያሰኛቸው ወግ ደሞዛሬም መሳብ የማይችሉ መሆኑን እንዲያውቁ እንፈልጋለን።

  • @TGTube80
    @TGTube80 5 месяцев назад

    ውሸታም ማለት ግራ እግር

  • @BarnabasKidman
    @BarnabasKidman 5 месяцев назад +1

    የቅሬታና የስም ማጥፋት ዘመቻ ይመስላል።ተራራን ያክል ችግር አስቀምጠህ ይህን ተራ ወሬ ከመንዛት እንደማትመለሱ እያስተማራችሁን ነው።

  • @TekesteAbadi
    @TekesteAbadi 5 месяцев назад

    ታሪክ የለለው ሰው ታሪክ የሰሩ
    ሰዎች ሰማቸው ሰለ ጠራ ታጋይ
    ለመምሰል ይመኩራሉ ።ኣሁን ባንተ ልሳን መለስ እና ታምራት ሊነሱ ኣይገባም ።

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 5 месяцев назад +1

    መለስ ከሞተ አስር አመት ሞላው 😢 ኤሊያስ አላወቀ ግን 😂 አሁንም እራሱን መከላከል ስለማይችል ሰው እንዲተችልህ እንዲወቀስልህ ጭራህን ትቆላለህ ።😅😅😅

  • @GetachewKebede-kx6dp
    @GetachewKebede-kx6dp 5 месяцев назад

    Lebe yetenagerkew Hulu ewnet mehonun yengeregnal lebe ken yeza zemen ewnte kandebeth yedmetal gashe yared rejem edemen emegnlehaleu .adenakote Leke yeleum.lej alias talak mesgana yegebahal waaaawwww!!!!!!!!!!!

  • @BarnabasKidman
    @BarnabasKidman 5 месяцев назад +1

    ህወሓት እገነጠላለሁ ሲል ሻቢያ ተከላከለ ሻቢያ ከህወሓት ይልቅ ለኢትያ አንድነት ሲታገል ነበር እያልከን ያለው። በጣም አስገራሚ ውሸት ነው ።ግን አሁን ወሸት ምን አመጣው።ለምን? ከትግል በሽሽት ያመለጥክና ለትግል ዝግጁ ያልነበርክ ሰውየ።ስንፍናህን ሌላው ላይ ማላከክ ነውረኛና አሳፋሪ ነው።

    • @jacobjericho8667
      @jacobjericho8667 5 месяцев назад

      Tplf menn malet nw 😅 tigray people LIBERATION ...😮

    • @wowo9142
      @wowo9142 5 месяцев назад +1

      TPLF manifesto clearly indicated the intention of TPLF for ዓባይ ትግራይ