መንግሥት ለዲያስፖራው ጥቅማ ጥቅም አዘጋጀ !! የሻንጣ ሥራ ተጀመረ !! ቤት በጨረታ የሚገዛ ጠፋ!! አበዳሪዎች በዙ !! Addis Ababa House Info

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • መንግሥት ለዲያስፖራው ጥቅማ ጥቅም አዘጋጀ !! የሻንጣ ሥራ ተጀመረ !! ቤት በጨረታ የሚገዛ ጠፋ!! አበዳሪዎች በዙ !! Addis Ababa House Informationአዲስ የማህበር ቤት ተጀመረ የአዲስ አ የማህበር ቤት ምዝገባ ተራዘመ !! የአከራይ ተከራይ ማስጠንቀቂያ ኢንግሊዝ ስደተኞች ማስወጣት ጀመረች !! የመታወቂያ ቅጣት ተጀመረ !! የቡና ንግድ በኮ!! Business Informatioአስንጋጭ መረጃ !! ከ1 ሚሊዮን ብሔራዊ ባንክ አዲስ አሰራር ጀመረ !! ቤት የፈረሰባችሁ አቤቱታ ተጀመረ !! ራይድ መኪና አቀረበ !! ብዙ የውጭ ዜጎች ንክ ላይ !! ሴቶች በግብር ሊደገፉ ነው!! Black Market Informationተወሰነ የአዲስ አበባ ሰራተኞች ጉዳይ !! ከተማ አስተዳደሩ ሳያውቅ አፈረሰ !! የብሔራዊ ባንክ ፈተና !! ብድር ተራዘመ Addis Ababa House Infoመንግሥት ብድር መክፈል ከበደው !! ከቀረጥ ነፃ የምታመጡ ተጠንቀቁ !! ጉምሩክ አመረረ !! Ethiopian International News / Tax Infoመሬት ቤት የምትገዙ ተጠንቀቁ !! የጨረቃ ቤቶች ይመዘገባል ወይ ???? የመሬት ስም ማዛወር ተከለከለ !! Adsis Ababa House Informationቤት በሚሊዮን ቀነሰ !! በካሬ ከ 40ሺ በላይ ቀነሰ !! ቤት ለምትገዙ አስደሳች መረጃ !!Addis Ababa House Priceየብርሃን ባንክ ሙስና እና ኪሳራ !! በዕጅ የሚታሰር ካርድ መጣ !! አካውንት መክፈት ሊቀር ነው !! Ethiopian Bank Informationአሀዱ ባንክ በጣም ብዙ ከሰረ !! ኢትዮጵያ በይፋ ወደብ ጠየቀች !! Bank Information / Red Sea Polticsየምንዛሬ መረጃ !! ኢሚግሬሽን በጉቦ ብቻ ሆነ !! Black Market Informationአዲስ አሰራር መጣ !! ከ20ሺ በታች ዕቃ ማስመጣት ታገደ !! ብሔራዊ ባንክ አመረረ !! Dollar Informationውጭ የምትኖሩ ዕድሉን ተጠቀሙ !! መኪና ከቀረጥ ነፃ ለምትፈልጉ !! ሙሉ መረጃ !! Duty Free Cars Information / The Whole Processመኪና የምታስመጡ ተጠንቀቁ !! ከስደት ተመላሾች መኪና ተወረሰ !! ጉምሩክ ብዙ መኪኖች ጨረታ አወጣ !!Ethiopian Car Informationአዲሱ የመኪና ህግ !! ከ2ሺ ሞዴል ጀምሮ ሊወገድ ነው !! መኪና ሊቀንስ ነው !! Ethiopian Car Informationመንግሥት ጥቁር ገበያ ከበደው !! ብዙ ቤቶች ተመረቁ !! የወደብ ነገር አሳሳቢ ሆነ !! Black Market Information የልማት ባንክ ሰራተኞች ተደበደቡ !! የፓስፖርት መረጃ !! Ethiopian Informationውጭ ላላችሁ !! የማህበር ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ ኦንላይን ክፍያ ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationየኮንደምንየም መረጃ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ !! Addis Ababa House Informationባንክ ብር ለምታስቀምጡ !! አዲስ አሰራር መጣ /ከ 100ሺ በላይ ለምታስቀምጡ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ ምንዛሬን ሊቆጣጠር ነው !! ጥቁር ገበያ አሳሳቢ ሆነ ! Informationጥቁር ገበያ ከቁጥጥር ወጣ !! ቻይና የኢትዮጵያን ዶላር ያዘች !! ከቻይና ባንክ ጋር ድርድር ተጀመረ !! Black Market Informationጥቁር ገበያ ጨመረ !! አዲሱ የምንዛሬ ፖሊሲ !! Black Market Informationበጣም ቅናሽ ቤት !! በካሬ 46ሺ ብር !! አዲስ አበባ ውስጥ !! Addis Ababa House Informationየማህበር መሬት ዕጣ ወጣ !! 1226 ፋብሪካዎች ተዘጉ !! ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationበኢስራኤል ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ !! 500 ሺ ሰው ውጭ ሊላክ ነው !! በአለማቀፍ ነዳጅ ጨመረ !! Work Visa Informationጥቁር ገበያ እጥፍ ሆነ !! የምንዛሬ መረጃ !! Black Market Informationከክልል ብር ማስወጣት ቆመ !! የገቢዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House Informationመኖሪያ ቤቶች ተሰጡ !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! Addis Ababa House Informationንግድ ባንክ 7% ተመላሽ አደረገ !! በጣም አዋጭው ቢዝነስ !! መኪና 25% የሚቀንስበት ቦታ !! Addis Ababa Car Marketቤት 75ሺ ብር በካሬ !! የበዓል የቤት ሽያጭ !! Addis Ababa House Informationቤት 75ሺ ብር በካሬትራኮን ሪልስቴት እሳት አደጋ ደረሰበት !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! ኮንትሮባንድ በዛ !! Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነውሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a hou
    አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollarጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት

Комментарии • 24

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 2 месяца назад +5

    ከዛሬ 11አመት በፊት እኛ የ40/60የቤት ተመዝጋቢዎች ያውም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንዲህ ነበር የተጠየቅነው።አሁን ላይ ግን በሕግ አምላክ ብሎ በ ፖለቲካ ፍርድ ፈረደብን።።ከፓለቲካ ፍርድ በፈመት ግን በከፍተኛ ፍ/ቤት፣በጠቅላይ ፍርድ ቤት እና በሰበር እኛ ከሰን ለኛ ተፈርዶ እንደነበር አሁንም ድረሰ

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 2 месяца назад +5

    ለኦሮሞ ተወላጂ ከክልላቸውወይም መንግስታቸው የተዘጋጄውን ለሁሉም ኢትዮጵያን የቀረበ አይደለም ይህም ከዜናው መረዳት ይቻላል::

  • @samrega9842
    @samrega9842 2 месяца назад +1

    Thank you. . . It would be nice to know what the packages are.

  • @AbrashSadga
    @AbrashSadga 2 месяца назад

    🙏👍

  • @Amde-MichaelKetema
    @Amde-MichaelKetema 2 месяца назад +5

    ባለፈው 40/60 በተባለው ቀጣፊ "የመንግሥት" ፕሮግራም ለሁለት ልጆቼ 40,000 USD (100%) ከፍዬላቸው፣ ውጤቱም (100%) የውኃ ሽታ ሆኖ ቀርቷል!!!
    በአፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያ፣ ተከታታዮቹ መንግሥታት ከዱርዬ በላይ ሕዝባቸውን ያምታታሉ! What a pity!!!

    • @wenyasrat4101
      @wenyasrat4101 2 месяца назад

      Yes........
      They are full of Mafia! Never trust the Ethiopian government.

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 месяца назад +6

    የሻንጣ ንግድ እስከ አሁን የተፈቀደ አይደለም .... 37ሺ ብር ከፍሎ ከዱባይ ወደ ሃላ የተመለሱ አሉ ፡፡
    ኤርፖርት ላይ ከ 3 ሳምንት በኃላ ፍተሻው ያስደነግጣል፡፡ ፈታሽ በተቀያየረ ቁጥር አሰራራቸውም ይቀያየራል፡፡ ጀማሪ ፈታሽና ሴት ፈታሽ የተረገሙ ናቸው፡፡ እነዚህ ከጋጠሙህ አለቀልህ ፡፡ የእድል ጉዳይ እንጂ ምንም የተፈቀደ ነገር የለም፡፡ የተሳሳተ መረጃ ሰጥተህ ሰውን ኪሳራ ውስጥ እንዳታስገባ ብሮ

  • @AdnanAli-g7t
    @AdnanAli-g7t 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ገብቶ ስራለሁ የምል ስው ጤናማ አይደለም የንግድ ፍቃድ አንዴ ከወጣ መ መለስ አይቻልም ደግሞ ግብር ብቻ ቢሆን የሚከፈለው ጥሩ ነበር የሀገሩን ደሞዝ ነጋዴ ነው የሚከፍለው።

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም
    ስንነት አንድ አይነት item ነው የሚፈቀደው (ያለ ቀረጥ) ለ1 ሰው? 🙏

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 2 месяца назад +2

    THREE THINGS IN THEIR ORDER OF PRIORITY -
    (1) PATRIOTISM
    (2) JUSTICE
    (3) PEACE -
    all Ethiopians (at home or in diaspora) need to unite in a common effort and be concerned
    about such political priorities right now. All others, like the financial benefits and investment
    opportunities... follow on their own! The realities on the ground by themselves would attract
    and induce the diaspora and every other foreign investor, not the words of con-artists and traitors assuming authority!! Without those, all other activities are like trying to carry water with a sieve.

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 месяца назад

    እኛም ከልብ እናመሰግናለን::

  • @shewawork-sn8df
    @shewawork-sn8df 2 месяца назад

    የቤት እቃዎች ወይም የሳሎንና የመኝታ ቤት እቃዎች ማስገባት መቼ ይፈቀዳል

  • @SisayBadechi
    @SisayBadechi 2 месяца назад +1

    ኤርፖርት ቲቭ ይዞ መግባት ይቻላል እንዴ እስቲ ንገረን

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 2 месяца назад

    እሰይ ይቀንስልናል ቤት

  • @dawittefera4543
    @dawittefera4543 2 месяца назад +1

    Leba kemaga yalebat bechega haggere

  • @ashebir24
    @ashebir24 2 месяца назад +2

    ኦሮሚያ ተው ባክህ እንደ ወለጋው ተወላጆች ወይም አማራ ሚባለቱ እየተቀሙ እንደተገደሉ ልንገደል ነው

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 2 месяца назад

      የኔም ሐሳብ ክልልላችን የሚሉዋት አዲስ አበበ እኛ በሰራነው ቤትና ፎቅና ድርጅት ካሳመርናት በሓላ ልክ ተሠርቶ አየሚፈልጉትን ካሳመሩ በመላ በማንነታችን ለይተው አብረው የደመቀች ከተማ ለመያዝ ነው ሓሳባቸው የኦሮምማ መንግስት።

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 2 месяца назад +3

    ብሩ ከየት መጣ ስለሚባል ቆፍሬ ቀብሬዋለው።😅

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 2 месяца назад

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 2 месяца назад

    ኢትዮጵያን ቤት መግዛት ፍራን ምእን ይሻለናል ?

  • @AfomiyaKedir
    @AfomiyaKedir 2 месяца назад

    ዱባይ ምንም የተፈቀደ ነገር የለም ሰው በድፍረት ይሄዳል እንጂ ከዛው ከራሳቸው መረጃ ያገኘህ ይመስል ተፈቀደ አትበል ከዛም ሲመጣ እድል ነው እንደሚገጥመው ፈታሽ ይወስነዋል ባልተረጋገጠ መረጃ የተሳሳተ መረጃ አትስጥ ደሞ እኮ እርግጠኛ እንደሆነ ሰው ርእሱ ላይ መለጠፍህ የሻንጣ ስራ ተፈቀደ ብለህ🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 2 месяца назад

    Be Hailemariam gize neber bahr dar gin were bicha hono kere

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 2 месяца назад +5

    ኦሮሞ ተወላጅ ይግዛላቸዋ ፣ አንተም ለይተህ ለኦሮሞ ተወላጅ ወይም የወጣ መረጃ ማለት አለብህ ፡ እሱም ብሆን ዘመድ ወይም ብዙ ብር ያላቸው ብቻ ናቸው መሳተፍ የምችሉት

  • @Virtues162
    @Virtues162 2 месяца назад +1

    ማፍያው በል ፣ መንግስት አትበል _ አንተ የገዳም በግ !