የኔ ሚስት ድብ አይደለችም 🤣 /የፓስተር ቸሬ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች/ Pastor Chere
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- CHRISTIAN EMPIRE /ክርስቲያን ኢምፓየር /
👑በዚህ ቻናል የተለያዩ የመዝሙር ግጥሞች (Song lyrics) ከመልቀቅ በተጨማሪ የተለያዩ #የአልጋዮች አስቂኝ የመድረክ ንግግር
#non stop የሆኑ የመዝሙር ውቅሮች (collections)
#የተለያዩ መንፈሳዊ ዘጋቢ ፊልሞች
#የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችና ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎችንም ለመንፈሳዊ ህይወት የሚጠቅሙ ዝግጅቶችን ያገኙበታል
ስለዚህ Subscribe በማድረግ የደዉል 🔔 ምልክቷን በመጫን ዘወትር የምንለቀዉን ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ማግኘት ይችላሉ
ቪድዮዉ ከተመቻችሁ Like መርሳት አግባብ አይደለም
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ቸረ በጣም ንግግር ታዉቃለህ ትችልበታለህ
ብዙ ግዜ መልክቶችህን እሰማለሁ
እምነቴ ኦርቶዶክስ ነዉ።
በጣም አከብርሀለሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ።
Wow Paster chere I love you!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yohannes Ahmed yiwedihal!!! Tebarekilin!!!
እስኪ ለ pastor ቸሬ እንፀልይ እድሜና ጤና ይስጥልን ለትውልዱ ጠቃሚ ሰዉ ነዉ ሺ አመት ኑርልን
መምህር ቸሬ ብሰማክ ብሰማክ የማይሰለቸኝ ምክር ፀጋውን ያብዛልክ
ተባረክልን ወንድሜ አነተ ሰው ነክ ከልብ ረጅም እድሜ ይስጥክ አሜን።
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ፖስተር ቸሬ በጣም የማደንቀው ሰው ነው እውነተኛ ቀጥተኛ ተናጋሪ በቃ ግልፅ የሆነ ሰው ነው ምንም የሚፈራው የሚያስመስለው ነገር የለም ተባረክልኝ ወንድሜ
You are a blessing for our time. Tebarek ❤
Ene muslim negn betam new mesemah pastor chere tnx ❤❤😂
ወንድሜ እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እውነት ሰለምትንግር ደስ ነው የምትለኝ
Pastor chere, I am really likes your speech. Keep it up ❤
ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወንጌል ወይኔ.....
ቸርዬ ትባርክህ እውነት ትምርቶችህ ሁሉም በጣም ያስቃልን ቆምነግርም በጣም ቆምነገርም አላቸው 🙏እውነት ትባርክህ 😍😍😍w
ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ በእውነት ይንተ ትምህርት ጠብ አይልም ሁሌ እስማሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ::
ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተን ፕሮግራም ግን አያልፈኝም ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
More blessings Pastor,you are showing your God in pleasant way🙏
I like this dude.he makes my day.
እኔም የተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ወንድም ቸሬን በፍቅር ነው የምወደው ሰምቼ አልጠግበውም እውነትም ስምን መላእክ ያወጣዋል ቸር የፍቅር ሰው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋረ ተመኘሁልህ 💚💛❤️ 🙏✌️😂
❤❤❤❤❤
እኔም በልዩነት የማደንቀው ድንቅ ሰው ነው 👍👍👍
Agreed ❤❤
ወንድሜ በጣም አሪፍ ምክር ነው
ሰለ ትዳር እንድትመክረኝ ነበር
ምነው ሁሉም ፓስተር እዳተ በሆኑ እግዛብሄር ፀጋውን ይስጥህ
ምንም ቢሆን አገልጋይ ስለሆንክ ለመመሳሰል ስትል ስድብ ከአፍህ ባይወጣ ደስ ይላል
ቦታህን አትሳት, ባይሳቅልህ ይሻላል
Ene Orthodox tewahdo amagn negn gn paster Cherie betam yimechegnal. yastemregnal, zenam yadergegnal! Long live paster Cherie you are rational & positive thinker man❤❤😍😍
ቸሬ ❤❤❤እያዝናናህ በጨዋታ ልክ ልካችን ንገረን 😊
❤❤❤❤❤❤❤
I am a Muslim, but I love Pastor #Chere because he talks the truth.
Please follow other #Pastors.
ማርያምን በጣም ነው ምወድህ ፓስተርየ
እንዲህ ነው ክርስትናና ህይወት ሲገናኝ : በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ማስተዋል ፡
ምርጥ ኮመዲ አስቂኝ
ዋው ምርጥ ስርአት የሞላበት ክርስትና ነው በርግጥ??????? ሀሀሀሀ
Am from Canada I don't know why I like u paster
ውይ ውይ አንተስ ተባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏
Pastor cherie love yemejemeria Ethiopian
ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ጤናውን ይስጥክ እውነት ተናጋሪ ነክ
Ye Ewunet Sidet Hagar Endalew Asresang menfese Tadese be Ante pirogiram.Geta. yibarkik❤❤❤❤
I’m orthodox follower but I love your teaching I’m learning from you a lot
አሜን አሜን
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅 ይሄ ሰውየ በጣም ነቅ ዘና እሚያደርገኝ 😂😂❤❤❤
አዎ ትምህርቱ ደስ ሲል
ኧረ ቸሬ በቃ ተፈጥረሀል 😃🙏🙏🙏
Emateselech ! fetari hulem kantega yehun
Tebarek Pr. Chere🙏
እድሜ ና ጤና ይስጥልን
You are Right Pastar cheers God bless your from in 👂🏻👈💯❤️👍😃😃😀
Tebarek wondimachin
orthodox negn gn yante timiritochin betam eketatelalew tebarek.
ውይ ስወድህ እውነት መምህሬ ።I am ortodox
😁😁😁😁😁😁
Keahun jemera temrthn kesmhu melkam wetatnet yenorgal tebark ewntega sew nh
cheriye😍😍🙏
እውንነት ነዉ ❤❤❤❤
Ewunet nw❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል 🥺🥰🥰🥰
ውይ ፖስተር ቸሬ አንደኛ ነህ
nurelen cheryaaaa
እውነት ነው ❤❤❤🎉🎉🎉😮😢😢😢
ፓስተር ቸሬ እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ለማንኛውም ሃይማኖት የሚሆን real ነገር ስለ ህይወት ነው የምትናገረው አራዳም ነህ ትመቸኛለህ ።
❤
ፓሰተርቸሪ ትክክል
Tbarike
ቸርዬ!!!ድብ ይብላክ ያልከዉ አንተዉ😂😂😂ይቅርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks
ፓስተር ቸሬ አኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግና አንተ የምታስተላልፈዉ ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል።
ፖሰተር ቸሬ ትሞህርት በጣም ደሰ ይላል
😂😂😂😂❤❤😂አሜንንን
#ቸሬ አንዳንድ ሴቶች ቤት ውስጥ አንባሻ አያስተርፉም ኬክ ቤት ኬክ ታስተርፋለች አላለም አይ ቸሬ በሳቅ እኮ ነው 😂😂😂😂😂 ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቸሬን እንደሌሎቹ ኦርቶዶክሶች በጣም ይመቸኛል💕💕
Pastor chra yeska menchy
👏🏻👏🏻👏🏻🍇🍇🍇❤❤❤🎉🎉🎉🎉
teba tebe sel bekang 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂አለ መሳቅ አልቸልኩም እፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂
ከተሳቀለት ከዚ በታች ሊወርድ ይችላል ከቤቱ ሲወጣ እንዴት ሌላውን ተርቦ ተሳድቦ ሴቶች ሆዳሞች አንባሻ የሚጨርሱ እያለ እንዴት እንደሚያስቅ ነው የሚያስበው ።
ኮሜዲው ፓስተር እኔ እንዳየሁ ያልተገረፈ ሰው ቢኖር አንተን ነው ያየሁት
ፐ የተገረፈሰውኮመንት
አድክም ያራዳ ልጅ
Tewahido...ke balachin belay geta yiwedenal,,
With out Jesus merriage is hell!!
ለትምርቱ ውሸት የለውም ትክክልነው የሚያስተምረው ድብቅብቅ የለውም ገልፆያለ ትምርት ነው
በጣምእንጂ
Comedian or pastor comedy is a apart of curse
Smart
ዱርዬው አንተ ባለጌ ዱርዬ አፍህ ላይ መልካም ነገር የሌለ ያሳደገህ እራሱ ጎዳና ነው
😁😁😁😍
😂😂😂❤❤
Cherie comedian.
selkehen cerya yete laghegew
Sile set sitawera edimeh aleke esti wengel sibek
❤❤❤😂😂😂😂
Kkkkkkkkkk tabarke
😃😃😃😃😃😃
Fexar rejim idime yisih
SHEMSU GURAGHE MEHONU NEW
መማሩ ክፋቱ ምንድን ነው?
🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Menefesanem segayenem new yemeyasedesetew!!
አምባሻና ኬክን ምን አገናኛቸው?
Cherye orthodox. haimanot teketay nen gn enwedhalen
አግዛቤርይባርክሕለነዛባለግዎችሄደህበደብወንግልአስተምራቸው
ወይጭንቅሎ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ante felasfa zem beleh kemetefelasef wengelen
atsebkem asmesay
እኳ
አስመሳይንክ😂😢😅
😅😅
ኢሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ ፍልፍሉ ነው ወይስ
Ene mlew🤔, le1 adarash 1 paster new malet new yemiketerlet? Keyebotaw ene negn nebyi aigermem
ክክክክክክክክክክክ ቀልድህ አያልቅም
እየተሳደብ ፓስተርነት አለ ደረቅ አላለም😒😒
ከከከከ