"ፈራን" በክቡር ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን Feran: a poem by Laureate Tsegaye Gebremedhin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ፈራን
    ፍቅር ፈራን
    የነብስን አንደበት ዘጋን
    ህብረት ፈራን
    ፍቅር ፈራን
    ልጅነት የለገሰንን
    የፍቅር አምላክ በጥበቡ በረቂቅ ያለበሰንን
    በመለኮት የቀባንን
    ህብረት ፈራን
    ፍቅር ነሳን
    -ክቡር ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
    This poem is more appropriate now than ever.

Комментарии • 4