ትዝታ ዘ አራዳ - 85ኛ የልደት በዓል / ባለቅኔ እና ፀሐፌ ተውኔት ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን Tsegaye GabreMedhin ክፍል 1 በተፈሪ ዓለሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 авг 2022
  • #Ethiopia #TeferiAlemu #TsegayeGabreMedhin
    Sheger FM Tizita Ze Arada - ታላቁ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን 85ኛ የልደት በዓሉን በማስመልከት Tsegaye Gabre-Medhin በተፈሪ ዓለሙ ክፍል 1 Part one
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 12

  • @werkewerke5236
    @werkewerke5236 Год назад +1

    የጋሼ ፀጋዬን ቤት አውቀዋለሁ ወ/ሮ አዳነች አበቤ እባኮት እንደፈረንጆቹ ሙዚየም ያድርጉልን

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Год назад +4

    ጋሽ ጽጋዬ ፈጣሪ ነፍስህን ባጸደ ገነት ያኑርልን። ጋሽ ጽጋዬ ኣነተን እና ያንተን ስራዎች ባስታወስኩ ቁጥር ያበባዉ መላኩ ይግጥም መድብል ዉስጥ ደግ ኣይብርክትም ብሚል ርእስ በሳተምዉ ስራ ላይ ይድረስ ላባት እልም ጽጋዬ ይሚልዉ ግጥም እጅግ ያስግርመኛል። ኢዮሃስ ከሜሪ ላንድ ስሜን ኣሜሪካ።

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 Год назад +1

    አቅራቢውን መቼ ነዉ የክብር ሽልማት የሚሰጠዉ? ክብር ያስፈልገዋል ! ታሪክን እና ለሀገራችን በብዛት ጥሩ ነገር የሰሩ ሰዎችን እንድናውቅ አድርጐናል:: ያለዉን እዉቀት አጋሩቶናል

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад +1

    ንጉሠ ነገሥቱ መንገዳቸው ይወቃል ወታደሩ ደርግም መንገዱ ይወቃል መድረሻውና መነሻው ያልወቀ የትግራይ ነፃአውጭ ኢሄአድግ ነው ቃል በቃል ስላልገለፅኵት ይቅርታ ከሎሬት ፀጎየ ገመድህን የተወሰደ
    የአሁኑ ይባስን ኦግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ሰጥቷቸው ቢያዩት ምን ነበር ቢቀርባቸውስ ከከፋ ከከረፋ አረመኔ የጨካኞች መንጋ

  • @abdulazizmusbha3903
    @abdulazizmusbha3903 Год назад +1

    ተፈሪ:አለሙ:በጣም:እናመሠግናለን:የኚህን:ጉምቱ:የጥበብ:ሰው:ታሪክ:ስላቀረብክልን:የ85-ዐመተ:ውልደታቸውንም:ስለዘከርክ:ክብረት:ይስጥልን።

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 Год назад +1

    REST IN PEACE
    I WISH WE HAVE SOMETHING IN HIS NAME.

  • @abejefekadu7616
    @abejefekadu7616 Год назад +3

    አፈሩን ገለባ ያድርግለት እንጂ ጋሽ ጸጋዬ ትልቅ የኪነ ጥበብ ዋርካችን ነበር። ትዝታ ዘአራዳ ስለዘከረው ክብረት ይስጥልን። እባካችሁ ሸገሮች ግርማ ዘነበ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረገውን ሙሉ ቃለ ምልልስ RUclips ላይ ጫኑልን እና ይህ የሥነ ጽሑፍ ምሑር ስለ ሎሬቱ ስራዎች የሚሰጠውን ትንታኔ እንስማው።

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Год назад +1

    ስለ ጸጋዬ ገ/መድህን comment ለመጸጻፍ አሰብኩና እንዳላሳንሰው ፈርቼ ተውኩት 💐

  • @tutueieggu681
    @tutueieggu681 Год назад +1

    Who can replace him in the coming 100 years.? I hope so some one will come

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Год назад +1

    ጋሼ ፀጋዬ የምትቆጭ ኢትዮጵያዊ ግን የዛሬዎቹን ኢትዮጵያን የካዱትን ገልቱ መንጋዎች ሳይሰማቸዉ ማለፉ ይሻለዋል!!

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Год назад

    gash yeferi tewlden yemiyanse lezare sene sufe ena tibebe tilek bethiopia tarikewist kedami mesret kehonwest kefit yemiselfue loret kibier segaye gebremedihenin selastaweskilen ezem edme ketena lekibur loret segaye g/medhinem Egzaibhare nesbaschewin basdegnet yanurelen bamynetfe berachew yektbuten senshufoch lemeye Ethiopia lejoch endkndile siyaberu ketled tewlde eytelalfu siyansu siytemru yenoralu sheger enamsgnalen yegn radio👏👏👏👏👏👏