የአብዮታዊ ሰራዊት የአፋቤት ሽንፈት||ዘመቻ ባህረነጋሽና የአብዮታዊ ሰራዊቱ ዝግጅት||ክፍል 7||ጸሀፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 50

  • @negahailu8499
    @negahailu8499 Месяц назад

    አብዮታዊ ሰራዊት በታሪክ ሁሌም❤❤❤❤ ይታወሳል

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 месяца назад +3

    Ethio Meda - ያለፈ ታሪክ መተረኩ መጥፎ አይመስለኝም፣ ከታሪክ ተምረን የወደፊት ግንኙነታችን ለማስተካከል ይረዳናል። የሁላችንም የነገሮች እውቀት 100/100 ትክክል ነው ብለን መጠበቅ የለብንም ሁሉም ሰው የሚናገረውና የሚጽፈው የሚያውቀው ብቻ ነው። መተራረሙ ጥሩ ነው፣ ሆኖም ባለፈ ታሪክ መከራከሩ አስፈላጊ አይመስለኝም። ሰላም ለሁላችን ይሁን።

  • @fechasakebede87
    @fechasakebede87 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ! እኔም በታሪክ አጋጣሚ የዚህ ታሪክ ተካፋይና የ19 ተራራ ክፍለጦር 42ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ አባልና መሥራች ነበርኩ። የተፃፈው እውነተኛ ታሪክ ነው። ፀሐፊውን አመሠግናለሁ። ብዙ የሚቀሩ ታሪኮችም አሉ። ከሁሉም በላይ ይህ ትውልድ ሊማርበት ይገባል። ይብቃኝ ቻው!

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 4 месяца назад +2

    መደንብ እንዲገባን የፈረንጆቹን አቁጣጠር ነወውና በኢትዮጵያ አቆጣጠር ግለፀው አለበለዚያ ፕሮግራምክን በእንግሊዘኛ አድርገው

  • @mesfinmengesha6316
    @mesfinmengesha6316 4 месяца назад

    አብዮታዊ ሰራዊት የጀግና ስብስብ ነው፣፣

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 4 месяца назад +3

    ጀነራል ታሪኩ: በናደው ግንባር መኖሩ አልተደሰተም ነበር:: ሁሌ ቀይሩኝ ይል ነበር:: ይህ ግን የጦሩ መሸነፍ ምክንያት አይደለም: የሻዕቢያ ጀግንነት እንጂ:: ዕዝ ሙሉ በ3 ቀናት የሻዕቢያ እሳት በላው::

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 4 месяца назад +1

    መርጥ ነው ቀቱለበት... ግን መማርያነቱ ብቻ eyelign የምተቅመን አንውሰድ አንጂ የቂም በቕል ወይም አላስፈላጊ ንገግሮች ኣንጠቀም.. Selam ሰላም selam lhutu ሀዝቦች

  • @Bereket240
    @Bereket240 4 месяца назад +4

    ታሪኩ ጥሩ ቢሆንም ኣንድም ቦታ ስለ ሻዕብያ የኣመራር ብቃትና የሰራዊቱ ጽናት ኣንድም ቦታ ሲተረክ ኣልሰማሁም። የደርግ ሰራዊት ሙሉ ሎጀስቲክ እያለው የከበደውን ህይወት የሻዕብያ ሰራዊት እንዴት በጽናት ኣለፈው?
    በፈረንጆች 1984 ለይ ኣስመራ ኤርፖት ገብቶ በ18 ደቂቃ ውስጥ እንዴት 34 የጦር ጀትና ሄሊኮፍተር ኣቃጥሎ 1 ኮማንዶ ብቻ መስዋዕት ከፍሎ በድል ወጣ? ታሪክ እንደ ታሪክነቱ እውነት ሲነገር ደስ ይላል እንጂ የበዙት ጀነራሎች የጻፉት ጣታቸውን ወደ ሌላ ለመጠቆም ነው

  • @Mike-eritrea291
    @Mike-eritrea291 4 месяца назад

    ወንጀለኞች የደርግ ጀነራሎች ኣለ መቅጣት መኖራቸው ያሳዝናል።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 месяца назад +3

    ኤርትራውያንና ኢትጵያውያን ሆይ ድሮ ነፃነት የከለከሉን ደርግና ኃ/ ስላሴ ይባል ነበር። ከ1991 ጀምሮ ኢትዩና ኤርትራ ስንት ጊዜ ተዋጉ አሁን በምን ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል እደሚመስለኝ ችግር ያለው ከሕዝቡ ሳይሆን ከመንግስታቱ ነው፣ ችግራቸው ከልብ በጠረቤዛ ፈተው አብረው ቢሰሩ ማንም የሚጠላ የለም። እንደ አሜሪካና ካናዳ ማለት ነው።

  • @AhmedinAbdella-rb5qv
    @AhmedinAbdella-rb5qv 4 месяца назад +1

    ታርኽ ማስተካከል ይጠበቅበታል ምክንያቱ ሽዕቢያ ኢና ጀብሃ እያልክ የ አንደ ወገን የ ደርግ ስራዊት ጀግንነትና ጅብድ እያልክ ኤርትራ ነፃ ሳታወጣ አንድ ቀረሽ አስመስለው ክክክክ ወንድሜ የሀ ሁላ የ ታሪክ ጀግና ሚታድርጋቹ ኣብዩታዊ ስራዊት ብኤርትራ ጀግኖች ያለቀው አልቆ የተማርኩት 111000 ሽህ ኤርትራም አልፈን አዲስ አባባ ነጣ አውጥተን ኢሃድግ ሥርዐት ወንበር አስቀመጠን የህ ሁለ ትል ሙርኩኛ አስረከቡ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 месяца назад +3

    የኢትዩጵያ ሰራዊት በኤርትራ መሬት መጀመርያ ከሻዕቢያና ጀብሐ መጨረሻም ከሻዕቢያ እስከመጨረሻ በጀግንነት ተዋግቶ በአዛዞች አሻጥርና የእርስ በርሳቸው አለመግባባት መሪዎቹ ትተውት ሲሸሹ መጨረሻ ሰራዊቱ የተከበረው የኤርትራ ሕዝብ ሳይነካ በሰላም የኤርትራን መሬት ለቆ ሱዳን ገብቶል። ሰራዊቱ ሕዝብን ሳይነካ መውጣት መሸነፍ ከሆነ ጥሩ አድርጓል።

    • @alexjohn996
      @alexjohn996 4 месяца назад +2

      Ataseqen esti....beshiwech yemiqoteru ye Eritrea hzb yatefa serawit beselam weta bileh Aynawta nehna litnegren new. Kebalebetu yaweke buda new altebalem kkk

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 4 месяца назад +2

      Kkkk ሱዳን የገባው 200 አይበልጥም በዛ ላይ አንድ ቀን ተዋግቶ ሕዝባዊ ግንባርን አሽንፎ አያቅም

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 4 месяца назад

      @@habtomhabtom7831 ከኤርትራ ሱዳን ስለገባው የኢትዩ ሰራዊት የወጣው በሻዕቢያና በሰራዊቱ አዛዞች በአደረጉት ስምምነት ነው።ሆኖም በደቀምሐረ፣ አስመራ፣ ከረን የነበረው ሰራዊት በሰላም ተጉዞ ሱዳን ጠረፍ ሲደርስ ሻዕቢያ እናንተ ውጡ መሳርያው ግን አይወጣም በሚል አለመግባባት ተኩስ ተከፍቶ እንደተጋጩ ሰው ነግሮኛል። የወጣው ሰራዊትም መሪ የኤርትራ ተወላጅ ጀነራል አርአያ ዘርአይ ይባላሉ። በአጠቃላይ ሁላችንም በጦርነት ሳይሆን በውይይት የሚያምኑ መሪዎች ቢኖሩን ኖሮ ይለፈው ጥፋት አይኖርም ነበር፣ አሁንም የሁለቱም መሪዎች ካለፈው ጥፋት ተምረው ጥሩ ግኑኙንት እዲያደርጉ መልካም እመኛለሁ።

    • @Mehari2491
      @Mehari2491 4 месяца назад +1

      ተሸነፍን ማለት የህሊና እረፍት ነው:: ተቀጥቅጣችሁ በደንብ አራችሁ በልታችሁ ነው የወጣችሁት:: በጣም በሚያሳፍር ሽንፈት!! 😊❤️🇪🇷😊

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 4 месяца назад

      @@Mehari2491 የሚያሳፍረው በአፍሪካ እንደ ኤርትራ በቱርክ 300 አመት፣ በግብጽ 17 አመት፣ በጣልያን 50 አመት፣በእንግሊዝ 10 አመት በኢትዩጵያ 30 አመት ጠቅላላ ድምር 434 አመት መገዛት ነው፣ እኛ በአንድም ሐይል ተገስተን አናውቅም። except 5 years Italia occupation.

  • @muluaseged5266
    @muluaseged5266 4 месяца назад

    በትግራይና በኤርትራ ክፍለ ሀገር ብዙ አስቀያሚ ድርጊት ተፈጽሟል ። ደርግም ወያኔም ጀብሀም ሻዕቢያም የራሳቸውን ምርጥ ሰዎች እንደሀገርም ብዙ ምርጥ ዜጎቻችንን እንድናጣ አድርጎናል። በርካታ ወታደሮች ከተሰው ቦሀላ መሰዋታቸው ሳይገለጽ በጀነራል መሪዎቻቸው ደሞዛቸው እየተበላ ቤተሰባቸው ደሞዝና ደብዳቤ ተቋርጦባቸው በገዛ መሪዎቻቸው ግፍ ተፈጽሞባቸዋል ። ጀነራል ታሪኩ በትግራይና በኤርትራ ቆይታቸው በዚህ ከሚታሙት አንዱ ነበሩ። በተለይ ጀነራሉን አልለቅም ያለው መቀሌ ላይ የገደሉት የትግራይ ክፍለሀገር ምክትል አስተዳዳሪ የነበረው ንጹሁን ኢትዮጵያዊ ጓድ ህሩይ አስገዶምን በግፍ በጥይት ደብድበው ያፈሰሱት ደምና በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደላቸው ደርግ ታሪኩን ባይገድላቸው እንኳ በሰሩት ግፍ በከፋ ፍጻሜ መሞታቸው የማይቀር እንደነበር ግልጽ ነው። ሁሉም ከውድቀትና ከሞት አላመለጡም ። ይልቅ ትውልድ ከነሱ ምን ተማረ ነው ቁምነገሩ ????

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 4 месяца назад

      ባለፊት 60 አመታት በኢትዬጵያ፣ በኤርትራ፣ በትግራይ ክ/አ በሻዕቢያ፣ በደርግ፣በወያኔ አመራሮች እጅና በጦርነት እስከ አሁን ቀን ብዙ ዜጎች አልቀዋል እያለቁ ነው። እግዚሔር የመሪዎችና የሁሉም ዜጎች ልብ አስተካክሎ ሰላም ያድርገው።

  • @getudesalegn2485
    @getudesalegn2485 4 месяца назад

    ሰላም ናቹ
    ምን አለበት ቆራርጣቹ የምታቀርቡትን ስትጨርሱ ወጥ ብታደርጉት ደጋግሜ ሀሳቤን አበረብኩ ከቻላቹ ተባበሩን ካልቻላቹ እየወደድኳቹ ልለያቹ ነው
    1 በዚምክኒያት አንችልም
    2 እንችላለን ካላቹ መቼ ትንሸ ቀን እንዳትሉኝ ሰሰአት ለወታደር ምን ያህል እንደሆነ እወቁ

  • @amanbereket9372
    @amanbereket9372 4 месяца назад

    እኔምለው የሽንፈታቹ ሁሉ ምክንያት "ድል ኣፋፍ ላይ ስንደርስ ባልታወቀ ምክንያት ጦርነቱ ቆመ" 😂 ትግላቸው ፍትሃዊ ስለ ነበር ማሸነፍ ኣልቻልንም ነበር የሚባለው። እውነቱ መቼ እንደሚገባቹ ኢግዝሄር ይወቅ

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 4 месяца назад

    በመሃል ላይ ብዙ ታሪክ ዘለሃል። ከናደው በፊት የተደመሰሰው ከኣራት ኣመት በፊት በ1984 ውቃው እዝ ነበር። ኣዛዡ ጀነራል ሁሴን ኣሕመድ ሲሆኑ ልክ ብኋላ ጀነራል ውበቱ እንዳደረጉት ኣምልጠው ድነዋል። ኮነረል ግርማ የውቃው እዝ ምክትል ኣዛዥ በናደው ሳይሆን ኮነሬል ግርማ የተማረኩት በናደው መደምሰስ ሳይሆን በዚሁ በውቃው እዝ መደምሰስ ወቅት ነበር።

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 4 месяца назад

    Yeweredew ye Ethiopia Serawit ashenefe eyetebale endeqitel Eyeregefe neber. Be radio, media eyashenefe neber lemilee gn QELD new. Ye Ethiopia Enat endalweledech yemiyadergu ye Ethiopua meriwoch eskeza le Ethiopia hzb endeminqu gn betam ygermal. Yesew HAGR lemewrer yemimeta Serawit fetsmo ashenfo ayaqim yetayewm yeh neber.

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 4 месяца назад

    ሰዉቤቶች አሁንም ዩክሬን ላይ እነደ ጭራሮ ነዉ ሚጠቀሙት(cannon fodder)

  • @Hope90s
    @Hope90s 4 месяца назад

    የመንደሪቷ ስም አፍዐበት ነው NOT አፋቤት?

  • @ghirmayteklu-s7w
    @ghirmayteklu-s7w 2 месяца назад

    ጀነራል ታሪኩ ኣይኔ ባይገደል ኖሮ ናደው እዝ ኣያዝም ንብረት ትላላቹ እናንተ ኣህዮች ታሪኩ ኣይኔ ኖረ ኣልኖረ የሚፈጥረው ተኣምር ኣልነበረም ቀይ ኮኮብ ዘመቻ ሲከሽፍ ስንት ጀነራሎች ነበሩ

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom7831 4 месяца назад +10

    አብዮታዊ ሰራዊት በ ታሪኩ ኤርትራ ውስጥ ተዋግቶ አንድ ቀን አሸንፊ ሆኖ አያቅም

    • @ayelemegersa2273
      @ayelemegersa2273 4 месяца назад +4

      አሸንፎ ከማያውቅ ታዲያ አንተ እንዴት ትግሉ ሰላሳ አመት ወሰደብህ።ስላልቻልክ መሰለኝ ሰላሳ አመት ሙሉ የታገልከው።የሻቢያ ትግል በአፍሪካ ውስጥ ረጅሙ የትጥቅ ትግል መሆኑን ታውቃለህን?

    • @solomonchanegesesse7730
      @solomonchanegesesse7730 4 месяца назад

      Dedebe

    • @Sefina-f4g
      @Sefina-f4g 4 месяца назад

      ቱልቱላ ንግግር ይህ ።

    • @kabkone5196
      @kabkone5196 4 месяца назад

      Kkkk bchachu b tihonu b 5 amet yichres neber . Alsemashu ende ye russia 3 halafiwoch temareku sil ​@@ayelemegersa2273

    • @mesfinmengesha6316
      @mesfinmengesha6316 4 месяца назад

      ተው ባክ፣፣

  • @tesfaigebreyohannes3745
    @tesfaigebreyohannes3745 4 месяца назад +1

    ሽንፈትህ ለመሸፈን ብለህ የምትጠቀምባቸ ው ምክንያቶች በታሪክ ላይ ወንጀል መፈጸም ነው ለምን ትክክለኛታሪክ ለልጆጃ ኣተስታላልፋም ወያነ ናደውሲደመሰስ ኣልነበረም ም ጽዋም ነበረ ትላላቹኣልነበረም ስነ-ልቦናቹ አስተካክሉየሆነ ጀነራል ኮልነል ሻለቃ ወዘተ በኤርትራ ጦርነትየምትጽፋትበቁልፋቦታላይ ፈጠራ (ውሸት)ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 месяца назад +1

    ሻዕቢያ 30 ዓመት በትግል 30 ዓመት አገር ይዞ ሲያስተዳድር ፣ ነፃነት እዲመጣ ለታገለው ታጋይ እንዃን የማትሆን አገር አድርጎ በማስተዳደሩ አብዛኛው ኤርትራዊ 60 ዓመት እንደ ባከነ ጊዜ እየቆጠ ያለ ብዙ ነው። ከ1991 በኃላ ኤርትራ በሻዕቢያ አስተዳደር ስር ከገባች በኃላ ብዙ ሺህ ኤርትራዊ ወደ ኢትዩጵያ ተሰዶል። 1991 በኃላ ማንም ኢትዮጵያውያን ወደ ኤርትራ አልሔደም፣ ይህ የሚያመለክተው ሻዕቢያ ተራራ ላይ ሆኖ መተኮስ እንጂ አገር ማስተዳደር አይችልም፣

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 4 месяца назад +1

    እባካችሁ የሻቢያን ፎቶዎች አታሳዩን። ሻቢያ ጀግና አልነበረም፣ ደርግ በጦርነቱ የተሸነፈው ትክክለኛ አመራር ባለመኖሩ ነው።

    • @bahtafisehaye6490
      @bahtafisehaye6490 4 месяца назад

      shabyama yejegna gegna new awroplan yerasha generaloch yeneberewn yetyopia tor yashenefe jegna yerasha keftegna yetor mequanint yemareke ahun demo weyanen dedebit gudgad ende ayt yastdebeke yejegna megelecha new enji tarik new watew hak new yejegna tigum ygebah almeselegnm ahun shabyan sletelan tarikun ankeyir.

    • @Faressamsonlishan
      @Faressamsonlishan 3 месяца назад

      ሰበቡ

  • @HanokaLemayew
    @HanokaLemayew 4 месяца назад

    ye ken akotater..calendar ye Ethiopia becha betetkemu teru nw gera eyagaba nw