ግራ ጎኔ ሙሉ ፊልም | Gera Gone | New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 112

  • @wediweyinking
    @wediweyinking 3 месяца назад +2

    ዋውዋው ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤❤❤ ግን የቴሌቪዥኑ ነገር በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂

  • @IOSALive
    @IOSALive 5 месяцев назад +4

    Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ), This made me laugh so hard, thanks for sharing!

  • @hailemriamwolde4107
    @hailemriamwolde4107 3 месяца назад +2

    ቄራ ድርጅት የተመሰረተው በአክስዬን ነው የአክስዬኑ ባለድርሻዎች አምስት ናቸው የክርስቲያን ክፍል ከፍተኛው ባለድርሻ ባሻ ኡርጋ የእስልምናን ክፍል ብዙ ባለድርሻ ሀጂ ራመቶ ሲሆን ሌሎች የመስመር ሀላፊዎች ና የልኳንዳ ነጋዴዎች ማህበርና ጤና ሚንስትር በሙያ ሌሎቹ በገንዘባቸው ነው የተመሰረተው የቀድሞ ስሙም የቄራ ድርጅት አክስዬን ነበር ደርግ ሲወርሰው ባሻዬን በነፃ ስጋ ንጥር ድለቻ ከብት እንዲያሳርድ የሀጅ ራህመቶን ልጅ ጎፈርን በረቱን ያስተዳድር ዘንድ አደረገ መስመር ሀላፊዎችንና ልኳንዳ ማህበርን ድርሻቸው አነስተኛ ስለነበረ ወርሶአቸው ስራቹውን እንዲሰሩ አድርጎ ጤና ሚንስትርን በግብርና ቀየረው ቀጥሎ ወደ ማዘጋጃ ቤት አስተላለፈው ሙሉ በሙሉ ከዶክተር ገረመው ደበሌ በኋላ ማዘጋጃ ወሰደው በዚህም ግዜ ሰራተኞች ተቃውመው ለእስር ተዳርገዋል ይህ ጥቂቱ ታሪክ ነው እነ አቶ ስሜን ብትጠይቁ ታሪኩን ይነግሩአችሁአል
    ታደሰ ገላን

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw 2 месяца назад +1

    ዋዉ ደስ ሲል ለነገሮች ከመቸኮል ይልቅ ማስተዋል ጥሩ ነዉ.❤

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 3 месяца назад +5

    👌👌👌

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 5 месяцев назад +14

    አረ ቲቪው አይሰራም ወቸውጉድ

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 5 месяцев назад +4

    ዋው ❤❤❤❤

  • @BirhanuBelaye
    @BirhanuBelaye 2 месяца назад +3

    Ajezbun eko wegn ahuns mn adrgu nw mtlun tivi kale dmtsi kale msl ere tewu gn

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 5 месяцев назад +4

    ዋውውውውውው ምርጥ ፊልም ❤❤❤

  • @beleterahel
    @beleterahel 2 месяца назад +3

    በጣም ቀለዳችሁ አሌክስ ግን እንደዚህ አይነት ስራ ካንተ ጋር አይሄድም

  • @user-nz5fs2zv5n
    @user-nz5fs2zv5n 3 месяца назад +3

    ቀሽም ኤዲተር ነሕ ቢያንስ በቴሌቪዥኑ ብዙነገርማሣየት ትችሉ ነበር

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 5 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 2 месяца назад +1

    አንዳንዴ የፊልም ተመልከቹ አልፏቹ እንደሄደ ሰታቁ ፊልም መስራታቹ ይገርመኛል ምን ይለሉ? ደረሲና ደይሬክተር ሼፕ ሚያረግ ተመልከች በለበት የወረደ ፊልም ቲሽ

  • @SaniAman-cp4df
    @SaniAman-cp4df 3 месяца назад +3

    Be sidst(6)saw 1:25 daqiqa yekbedale aynachenem qaldachehubet

  • @margogirma1726
    @margogirma1726 3 месяца назад +2

    Wow baxami asitamari filim new❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beki4007
    @beki4007 3 месяца назад +3

    እንደ tiv የተዘጋው ነው እንደ የምያየው 😳😳😳

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 3 месяца назад +3

    😅😅😅😅🥰

  • @cx7fi
    @cx7fi 5 месяцев назад +4

    Wow amazing 🎉🎉🎉

  • @user-ty4fu9bh3h
    @user-ty4fu9bh3h 3 месяца назад +2

  • @yishaktamaman6495
    @yishaktamaman6495 5 месяцев назад +4

    bety bety bety bety

  • @chernethailu3775
    @chernethailu3775 5 месяцев назад +2

    ምን አይነት የበሰበሰ ዳይሬክቲንግ ነው የተዘጋ ቲቪ እያዩ ቆንጆ ዜና አንባቢ ምናምን እና ምሳ ልጋብዝህ ብሎ እዛው ቤት ወንበር አዙራቹ እንደ ካፌ መጠቀማቹ ነው😂😂😂 ድንጋይ ራሶች

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 5 месяцев назад +4

    Arif nw bertu

  • @JerryTezera
    @JerryTezera 5 месяцев назад +4

    Konjo movie new🎉🎉🎉

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 месяцев назад +5

    ምን ቲቢ ቲቢ ትላላችሁ ኮሜቶች

    • @Haset6229
      @Haset6229  5 месяцев назад

      ❤️❤️🙏🙏

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 3 месяца назад

      ጨለማ የሆነ ቲቪ እያዩ ቤቲን ኣየኋት ኣሉ

  • @yaredayele9458
    @yaredayele9458 3 месяца назад +3

    tv 😄 eye director

  • @TekeMan-ew6ep
    @TekeMan-ew6ep Месяц назад

    ፅጌሬዳ አበባ እእ ቀይ አበባ አላለም..እኔ ምለው ፅጌሬዳ ጥቁር ሆነ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eeeeeeec2
    @eeeeeeec2 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 5 месяцев назад +4

    እቺይ ዊሽ

  • @PiyasaCinema
    @PiyasaCinema 5 месяцев назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ephremmultimedia
    @ephremmultimedia 5 месяцев назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BJ-ne5lu
    @BJ-ne5lu 5 месяцев назад +16

    አሌክስ ግን ጫማውን ሳይቀይር ፊልሙን አለቀ እኮ

    • @user-pm4ou6dz4v
      @user-pm4ou6dz4v 5 месяцев назад +1

      Keyrelta

    • @ankootube6040
      @ankootube6040 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

    • @sauditaif-gw2ud
      @sauditaif-gw2ud 5 месяцев назад +1

      😂😂

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 4 месяца назад +2

      ዋዉ ይህ በፊልም ውስጥ ኮንቲኒቲ ይባላል :: አክተሩ በየተከታታይ ክፍል ወይም ስራ ውስጥ የሚለብሱትን እና የተቀቡትን ሜካፕ ካለፈው ክፍል ጋር መመሳሰሉን ቼክ የሚያረጉ ናቸው ::
      ምርጥ አስተውሎት አለዎት❤

    • @JaferAmin-hc1wg
      @JaferAmin-hc1wg 4 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @abide-oe8hi
    @abide-oe8hi Месяц назад +1

    አሌክስ ግን የምር ቢሆን ይህን ዳሌ ይችለው ነበር

  • @Cruella-oe6zx
    @Cruella-oe6zx Месяц назад +1

    ምንድ ነዉ ድምፅ ለመስማት የተሳናቸው ነዉ እንዴ የተሰራዉ👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fourkilocinema
    @fourkilocinema 5 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TekeMan-ew6ep
    @TekeMan-ew6ep Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂ቴሌቪዥን ዝግ ሆኖ ጋዜጠኛው አይከብድም ግን 😂😂😂😂😂እረ ስትሰክሱን ቢያንስ የእውነት አስመስሉት

  • @alpha1r
    @alpha1r Месяц назад +1

    Eye seyuwe be filmi yikirina be hunu rasu sewu siyagengi be dinigate miwodki yimaslengal😅 ehe ajuza.

  • @user-cy5yv9mz9g
    @user-cy5yv9mz9g 4 месяца назад +2

    Menem algebagnem men lemastelalef endfelgu

  • @fasilhabtamu2253
    @fasilhabtamu2253 3 месяца назад +1

    ቲፊ ማስተዋውቂያ ፊልም

  • @user-oh8tc6vv6v
    @user-oh8tc6vv6v 4 месяца назад +2

    ከመጥፎ ጓደኛ ይሠውሪችሁ

  • @alpha1r
    @alpha1r Месяц назад +1

    Derasi Gin keshnew , darekterum…

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 5 месяцев назад +1

    Eski Tv mekefet mezegat lemedu mejemeriya maferiya 😂😂😂😂

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 5 месяцев назад +2

    ኦ ገባኝ የተዘጋ ቲቪ😂😂😂😂😂😂አቤት የጅብ ችኩል .....

    • @Haset6229
      @Haset6229  5 месяцев назад +1

      😂😂🙏🙏

    • @ElsaeTafete
      @ElsaeTafete 5 месяцев назад

      😂😂😂 ጥሎብኝ አስቀድሜ ኮመንት አነባለሁ ለዛ ነው😂

    • @ElsaeTafete
      @ElsaeTafete 5 месяцев назад

      😂😂😂 ጥሎብኝ አስቀድሜ ኮመንት አነባለሁ ለዛ ነው😂

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 5 месяцев назад +1

    አይ ፊልም የተዘጋ ቲቪ እያዩ 😂😂😂😂 እረ ወደዛ !!!

    • @Haset6229
      @Haset6229  5 месяцев назад

      🙏🙏

    • @misrakbizunhe2807
      @misrakbizunhe2807 4 месяца назад

      @@Haset6229 🙏ከዚህ emoji ውጪ የምታውቁት የለም

  • @beki4007
    @beki4007 3 месяца назад +1

    yea tiv ነገርስ😂😂

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 5 месяцев назад +1

    💔 ARIEFE 👌EWNETENE YAZE🤗❤🥰👉BYTIE😂

  • @pelearegahegn610
    @pelearegahegn610 5 месяцев назад +3

    enetechu tebeda tekur tv eyasayon abet setamer yelalu men yemoto nachewo

  • @ethio1283
    @ethio1283 5 месяцев назад +1

    🤔🤔ቲቪ ሣይከፈት ማየት ተጀመረዴ?🙄ጉድኮነዉ ለካ ብሶባችኋል።

  • @Kalkidan-jv3ls
    @Kalkidan-jv3ls 5 месяцев назад +1

    Ymeral

  • @geremewmihret3209
    @geremewmihret3209 5 месяцев назад +1

    የሴትዮዋ መቀመጫ ግን ፕላስቲክ ሰርጀሪ ነው ??????ወይስ የመድሃኒትአለም ስራነው?????

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 5 месяцев назад +1

    የምን ታቪ ነው ምትሉት ግን አልገባኝም

  • @pelearegahegn610
    @pelearegahegn610 5 месяцев назад +1

    hahahahahahaha enegelizegnawo semachehut ere ehe eresa bikerbetes

  • @user-sr6kc8bm6y
    @user-sr6kc8bm6y 4 месяца назад +1

    Asgobgniwe kanede guegna tbiye ymitbeqe sayihone btam over act yaeregale filmune abelashew.

  • @wediKdusGebrial
    @wediKdusGebrial 5 месяцев назад +1

    አዲስ ፊልም ጠፋ

    • @Haset6229
      @Haset6229  5 месяцев назад

      አዲስ ነው

  • @user-bm5ov9cw7t
    @user-bm5ov9cw7t 5 месяцев назад

    .ጨልላቹ ታስጨልላላቹ ቲቨ ሳይከፈት ማየት ጀመራቹ 🤣🤣አይ ኢትዮ ፍልም ቁልቁል ወደ ታች ለአለማየው ብየ ልጨርስ እጅ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @metageskasahun8156
    @metageskasahun8156 4 месяца назад +1

    👇👇👇👇👇

  • @abinibekito2905
    @abinibekito2905 4 месяца назад +1

    Most disgusting Amharic movie ever

  • @KukubencoBekele
    @KukubencoBekele 4 месяца назад +2

    ተፎገራቹ ቲቪ ዘግታቹ!

  • @jugolcinema
    @jugolcinema 5 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vp3ui9cf8g
    @user-vp3ui9cf8g 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤

  • @MentesenotBedada-ox8kr
    @MentesenotBedada-ox8kr 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉