ከኤፍራጠስ እስከ ዓባይ የታላቋ እስራኤል ፕሮጀክት October 2, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • እስራኤል የተመሰረችው የብሉይ ኪዳን የመጽሃፍ ቅዱስን ታሪክ መሰረት አድርጋ ነው፡፡ ታድያ የመጽሃፍ ቅዱሷ እስራኤልና የአሁኗ እስራኤል የተለያዩ ናቸው፡፡ አናጋሪው ክስተት እተፈጠረ ያውም እዚህ ላይ ነው፡፡ ከማያባራው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ጀርባ ይህ እውነታ አለ፡፡ ጉዳዩ እኛ ጫፍ ላይም ደርሷል፡፡ በእስራኤል ባንዲራ ላይ ያሉት ሁለት ሰማያዊ መስመሮች አንደኛው የዓባይ ወንዝ ነው፡፡ ይህን ዝግጅት ሙሉውን እንድትከታተሉት ብዝናችሁ፡፡ ለትክክለኛ ሀገራዊ መረጃዎች ጥለት ትዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉን!
    Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Комментарии • 14

  • @KhaledBaboud-sb9hp
    @KhaledBaboud-sb9hp 27 минут назад

    Amsgnalh❤❤❤❤❤

  • @Entisarenigusa
    @Entisarenigusa 2 часа назад

    Yehanene ulu alakeme nabare thank you

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 часов назад +1

    የአገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ክፍለ አገር ነበረ(ች) እስራዔል በቀድሞው ዘመን። እውነት ነው ክፍለ አገሩ ትልቅ ነበር ከቱርክም ዓልፎ ዕስከ ሩሲያ ይደርስ ነበር።

  • @etege_
    @etege_ 12 часов назад +6

    ዋው ዩተዩብ ላይ እንዲህ ዓይነት ቁምነገር መስራትም ይቻላል ለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ ሰምቼው የማላውቅ ነገር ነው

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 9 часов назад +2

    ምነው ቶሎ በሆነ
    እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ ቢያሳየኝ ደስተኛ ነበር የምሆነው። የአባይ ወንዝ ፍሰት ወደ ተስፋይቱ ሀገር እንዲሆን ፀሎቴ ነው።

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 8 часов назад

      My brother, The promised land isn't on earth. If it is, it is in 🇪🇹 .

    • @aminaamdaga8066
      @aminaamdaga8066 6 часов назад

      denkoro

    • @Eyob797
      @Eyob797 6 часов назад

      አባይ የአገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ንብረት ነው። ተስፋይቱ ምድር ኢትዮጵያ ናት!!! የ666/ዓውሬን ለማንገስ (ሽ)ር ጉድ የምትለው እስር ድል ዓይደለ(ች)ም!!! ሰይጣን ዓምላኪው ዒሉሚናቲ የነገረ(ሽ)ን ው(ሸ)ት ከ(ጭ)ጭንቅላት(ሽ) ዓው(ጪ)ው።

    • @Eyob797
      @Eyob797 6 часов назад

      ​@@PeaceToAll5758The promised land is here on earth, Ethiopia the Kingdom of the Most High the King of King's Selassie. By the great power of Selassie the world will see the Renaissance of Ethiopia in the near future.

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 12 часов назад +2

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕🇸🇩💕💕💕

  • @BornaBob
    @BornaBob 12 часов назад +1

    በኮሜኒት የምትሻኮቱ ሰዎች ይሄ 100% የምያነብ ጋዜጠኛ እውነት ተናገረ
    great iseral