Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቄ ከልብ አድናቂህ ነኝ የኢትዮጵያዊያን ልብ የገባህ ምርጥ ግሩም አርቲስት ነህ!!
ፍቄ በጣም ምርጥ ምርጥ አርቲሥት ነህ ሁሉንም ሥራዎችህን እወዳቸዋለሕ የሀገርህ ህዝብና መንግሥት በትክክል የተረዳህ ሠዉ ነህ።
ፍቅዬ አንበሳዬ እጅግ በጣም ግሩም ግምገማ ነው ዋዉዉዉዉዉዉዉ ተባረክ እኔ የእትዬ በላይነሽ ግምገማ በይበልጥ ተመችቶኛል።
It is an articulated naretive ፍቄ በጣም ደስ የሚል በሕበረተሰበችን ማህበራዊ ሐይወት የሚታይ እውነታ ነው keept up
ፍቄ ሀሪፍ ነው በርታ ዶ/ር አብይ እግዛብሄር ከጎንህ ይሁን እነወድሀለን
ጥሩ መልእክት ነው:: የነ ወ/ሮ በላይነሽ ውይይት የወቅቱ እንቅስቃሴ ነው :: እናመሰግናለን🙏🏾
እጅግ በጣም ደስ ይላል እኛነታችን ጥሩ አርጎ ይገልፀዋልህዝቡ በተወሰነ መልኩ ጥሩ አርገህ ታዝበኸዋል
ግሩም የሆነ ቁም ነገር አዘል ቀልድ ነው🙏🏾❤️🙏🏾 በጣም እግዜር ይስጥልን ወንድሜ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አዎን ትዕግስት ያስፈልገናል❤️ በሀጨማሪም በአሁኑ ሰዓት በቡድን ተከፋፍሎ ህዝቡን እኔ አቅልሀለሁ እያልን የባሰ በብሄር ከመከፋፈልና መንግስትን ከመቀዋም በአንድነት ሆነን ለዝህ መለያየት ምክንያት የሆነውን ህገ መንግስት እንዲሻሻል ብንሰራ ይበጃል❤️❤️❤️
የኛ ልዩ መሪ አብዬ እንዳንተ የሚሆን ለኢትዮጵያ መቼም የሚገኝ አይመስለኝም እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘
ፍቄ በጣም ጎበዝ ችሎታ ያለህ አርቲስት ነህ በቀልድ መልክ አጣፍጠህ በሚገማ መልኩ ነው ያስቀመጥከው ተባረክ
በጣም ትክክል ሁሉም እኩል መናገር ቀላል አደለም እኛ ግን አልገባንም ህዝብ ሚፈልገዉ ነፃነትን ሣይሆን ሚረገጠዉንና ሚያሣድደዉን ነዉ ተመስገን ሚል የለም አቭይ ለዘላለም ኑር
አብይሥ ጋ አፈና የለም ልትይ ነው
Enatish kebetua sitfenakel yezan gize yihen tawerialesh
ፍቄ ጥሩ ስራ ነው በርታልን
thank you my brother you are righit
ፍቄ እናቶችን ከሆዳቸው ገብተህ ነው ያጠናሀቼው ቁጭ እነርሱን አድቀሀለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Nice fke. I love it a very interesting issue. Weyane already us dead never come back. Long life Dr abiy
Thanks a lot very nice
ትክክለኛ ግምገማ ነው ሁላችንም መርዳት ይገባናል አብቾ አይዞህ ሊናጋ ሲል ይጨልማል
Fike you are the best 👏👏👏👏👏
አብያችን ጌታ ይጠብቅልን🙏😘👌
please i need to change the laptop please answer me
Aabyahemde Docr
You are right! thankyou!👍👍👍👍👍
Our PM is excellent
ዶክተር አብይን እንደቃሉ እንዲፈፀም ጌታ ያድርግልን። ፎቄ ስለግምገማው እናመሰግናለን።
My pleaser
Great job Fike. This is awesome
ይመችህ ፍቄ
This is Brilliant, a symbolic narrative of what is really going through in the minds of many Ethiopians
Also he very smart and funny
ፊቀ ይመችህ አሪፍ ግምገማ ነው አብያችን አላህ ይጠብቀው
ትክክልነው፡ለሁሉምነገር፡ትህግስትያስፈልጋል፡መግስትንብቻሳሆን፡እኝሀላፊነትስተወተላሎይብለን፡እራሳችንንመጠየቅይሻላልወገን።
ትክክልነህ ፍቄ አድናቂህ ነኝ
Feke Denke sew ❤️ Betam Arfe sera proud of you.!!!
እናመሰግናለን ፍቄ
ዋውውው ፍቄ በጣም አሪፍ በርታ ቀጥልበት
Your so smart👍👍👍👍 good job
በጣም የሚያምር,,,, ውብ የሆነ ስራ
ምርጥ ሰው ፍቄ።።
ፍቄ ስወድህ እኮ የጥበብ ንጉስ ነህ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አብይን እግዚአብሔር ያበርታልን እኔ አሁላይ ምሰጋው በቃኝ እንዳይል ነው 💚💛❤
በርቱ አርቲስቶች የወያኔ ቅጥረኞች የለ ስራው እየቦጨቁት ነው እናንተው አፈቸውን አዘጉልን
አላህ ይጠብቀው ዶ/አብይ ያስፈልገናል ኢትዮጵያ ህዝቦቿ መሪዋም እንደ ፖለቲከኞች ሳይሆን እንደእናቶች ፀሎት ፈጣሪ ይጠብቅልን☝❤❤❤ለሁሉም ነገር ግርግር ሳትሆን ትእግስት ነው ካሰብንበት የሚያደርሰን ለድል የሚያበቃን!!!እናመሰግናለን ፍቄ🙏🙏🙏
አብይ፡ኢትዮጲያን፡አፍራሽ፡ነው፡፡
@@etalemahubiyadglgn4611 ሰው አምላኪ ባንሆን ጥሩ ነው አብይ ምንስለሆነነው የሚያፈርሳት !!!አትሳሳት ኢትዮጵያ ማንም አያፈርሳትም የፈጠራት ፈጣሪዋ ካልሆነ በስተቀር እንደቀልድ ሰው የሚያፈርሳት አጥር አይደለችም ማንም መራት አልመራት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች☝💛💚❤👈
እውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ትፈርሳለች ብሎ የሚያስብ እራሱ ይፈርሳል
@@etalemahubiyadglgn4611 get help!!
@@user-jq4po7oj3 የኔ እህት እያየሽው ነው አገር ባይፈርስም ሰው ግን በመንግስት ሴራ እየፈረሰ እየተገደለ እየተፈነቀለ ነው አንድ ነገር ልጠይቅሽ አገር መፍረስ የሚጀምረው ከምንድነው
ወይ ፍቄ አድናቂህ ነኝ
ፍቅዬ ጀግናው
ወይ አንባቢ ከምር አድናቂህ ነኝ የኔ ልዩ
መልካም ማስታወሻ ነዉ
ወይ ፍቄ እድሜ ይስጥ አቦ አቤት አነጋገር አቤት እውቀት ሽአመት ነር አብይንም የላይኛው ጌታ ይጠብቅልን ክክክክ አይ እነበላይነሽ ደስ ይላል
This is much better than our ugly politics
ለሁሉም ትእግስት ያስፈልጋል አብያችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን
ነገራቸው 😂
አንተ ፍቅር ይሆንክ ልጅ እድሜና ጤናውን ይስጥው ለአብያችን. ትልቅ መልእክት ነው
Of course bro Thank u for teche
Ancy
ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህአይዞህ አንተን የማይወድ ሴጣንብቻ ነው
seytan aydelewm gin aymechegnm this is my right !
ሲጀመር ሰይጣንን የሚወድ ማንም የለም እሱ ከይሰጣን በላይ እንጂ በታች አይደለም
You are the best feka
you doing excellent job I enjoyed abiy is the best man every
Omg fke antn ena Bewketun betam new emwedachihu demo tikiklegnawn neger new yasayehen snti ayineti ye sew astesasebi ena amelekaket endale asayitehinal thank you so much fkadu keep going bro
ትክክክል.
እንኳን ለአንደኛ አመት የሿሿ ክብረ በአል አደረሰን አጨብጭቡልኝ.....ፎቶና ጭብጨባ አፍቃሪ ነኝ !!!!
ሀሀ
ፍቄ አሪፍ ነው
ዋውውውውው ምርጥ ግምገማ ነው ጋሽ ፍቄ ስወድህ
ክክክ፡ፍቅዬ፡ነፍስ፡እኮ፡ነህ፡የተማረ፡አርቲስት።ምፅላልን፡ሰላም፡በልልኝ።
ትክክልነው፡ለሁሉምነገር፡ትህግስትያስፈልጋል
Thanks bro good job keep it up
በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ስደት መፈናቀል ነው የሰሩት በዚህ አንዳመት 27አመት ያላየነውን እጅግ ዘግናኝ ነገሮች እያየን ነው መልሱ አጭርና ግልፅ ነው
Fke great job! Massage was to the point💯!
አይ እትዬ በላይነሽ ፈረደባቸው ልክ እንደሳቸው አይነት ነው እየበጠበጠ ያለው የፍቅር ንጉስ ሺህ አመት ንገስልኝ ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለው የኔ መልካም
የዶ/ር አብይን ዕድሜው አምላክ ያርዠምልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቿዋን ይጣልልን እንዲህ እንደፈለከው የምታወራበት ዘመን እና መሪ የሰጠህን አምላክ መጀመረያ አመስግነው ሁሉም የሚሰጠው ከላይ ሰለሆነ ከምድር የመሰላቸው ሴረኞቸን ይህን ነገራቸው፡፡
Tiruwork Bekele nefse betsebochish sifenakelu ena wendimish begejera sigedel tamesegigniwalesh
ምን አባቴ ላድርግክ የኔ አንጀት አርስ ለዚ ህዝብ እንደዚ ካልተነገረው አይገባውም እንደዚ ተረባርባቹ የህዝቡን አስተሳሰብ ቀይሩ !!!
አድናቂህነኝ ፍቄ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለሚገባው ሰው
i love it...good job...
ሚገርም ነው ዋው
Danke Fekadu😍😍😍✔✔
የአስራ አራቱም ክፍለሀገር ገዢ እንዲመጣና አንድ ጠቅላይ መሪ በፓርላማ ምርጫ ቢሆን መልካም ነው ። ከእግዚያብሄር ጋር።
ወይ ፍቄ ምርጥ ሰው በጣም ዳስ ይለል
FRKADU THANKS A LOT VERY RELAXING AND INFORMATIVE
ፍቄ ስወድህ በርታልን
ፍትሕ በጉራጌ ክልል በመስቃን ወረዳ የቀድሞ የወረዳው አመራር ለነበረው በደኢህዴን ወንበዴዎች ያለ ወንጀሉ በእስር ለሚሰቃየው ለወንድማችን ሚፍታህ ሸምሱና ለባለ ምጡቅ አዕምሮና ለስራ ፈጣሪው ለኤርሚያስ አመርጋፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለጉራጌ ልጆች
እንድህ ሚዘናዊ ግምገማ ደስ ይላልበደፈና ጥላቻና በደፈና ሙገሳም አያስፈልግም
Love it
ዶርአብይአንድአመትእንኳንአደረሰክ
Wow it's good 👍
good job 👏🏿 👏🏿👏🏿
እትዬ በላይ ነሽ ራሱን ማለቱ ነው
Wowww💪💪💪💪💪
በነፃነት ማውራት ተደጋገመይ እግዚአብሔር ነው በነፃ እንድናወራ ፈጠረንእንጂ አብይአይደለም የጌድዩህፀናት እንባ ይፍርድ መስበክ እና መስራት ይለያል።።።።።።።
ትክክል
ሚዛናዊ እይታ ነው
በትክክል
እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያለመቤታችን ለድንግል ማርያም አስራት በኩራትትሰጣለች
ፍቄ አድናቅ ነኝ
abiy is the best man every
ዋውውውው ተመቶኛል
እንደዚህ ልክ ልካችውን ንገረልን
ከሁሉም ያሳቀኝ? 107ቱም ይወዳደራሉ የድሮዎችም ይመጣሉ? ሲባሉ? ወይጉድ? ተሳድበን ተሳድበን አሉ?
እኔ እትየ በላይነሽ ነኝ ታዲያ ምን ያረጋል አታናግሩ ።አድር ባይ ሁላ ።ትልቁን ችግር በህዝቡ በአገሪቱ ላይ ኦነጋውያን ዘረኞችን ፈቶ የለቀቀብን ለእነሱም እንዲመቻቸው ከላይ እስከታች የሾማቸው ባለስልጣኖች ወታደርም ሆነ ኃይል አስከባሪ ያስቀመጠብን ጓደኛው ጌታቸው ላይ ጦርነት ሳይከፍት ችግር አለ በአዲስ አበባና የአማራን ማጥፋት ለማለት ሲሞከር እንደአራስ ነብር አድርጐት ባለዴሞክራሲ ሰው አክባሬ አፌን ያስከፈተኝ የምትይው፣እኔ ነኝ ፕሬዝዳንቱ እረሽናችኋለሁ ብሎ በአደባባይ የደነፋው።እንዴህነችና በላይነሽ !!!!ኧረ ሌላም አለኝ አታናግሩሞ እንጂ።
እኮ
በሬድዮ ቢሆን more ድስ ይል ነበር
ሞባይሉን ፡ በአፍጢሙ ደፍቶ ፡ ማዳመጥ ;-)
እውነትህን ነው:: በዚህ አንድ አመት? ሁሉም ፖለቲከኛ ሆንዋል::
እረ በናታቹ ምነው ከአብይ ወዳ አያስፈልገንም ሁሉም ፖለቲከኛ ሆነ አይዘንድሮ ይገርማል
ፍቄ ከመጋቢት እስከ መጋቢት ምርጥ ነበርህ
ከዚህ በላይ ምን ያርግ እስኪተስማሙ አንድ እንሁን ስላለ
ቀጣይ አመት ወፍ የለም
Wow dass ylale 🤔🤔🤔
ኤሬ ስለጠቅላያችን ምንም የምለው ነገር የለኝም የኢትዮጵያዬን ነገር ብቻ አደራ ነው እምለው ቆይ እነምለው ከለገጣፎ ቤት የፈረሠባቸው እንደት ሆኑ ወይኔ ክሬምቱም መቶዋል ህፃናቶች ስንት ደካሞች አሉበት
ባርላማ መግባት ያማረው እስክንድር ነጋ ለሱ ነው ትክክል ብለሀል አመሰግናለሁ ፍቄ ንገረው እንደዚህእስክንድር ነጋ ህዝብ መርጦኛል ብሎፓርላማ እራሱን ሰይሞ ቁጭ አለ የአዲስ አበባ አንዳንድ ወጣት ከእስክንድር ነጋ ጋር ወቶ ይጮሀሉወጣቱም ወያኔ 50 ብር ስብሰባ ውጣብሎት ያን የለመደ ነው ዛሬ ከዶክተር አብይ ሲያጣ ከእስክንድር ከውጭ አብይን እንዳንድ ሀገራቸውን የማይወዱ ዶላር በመላክ ያን ዘርዝሮ ብር ስለመዱ እሱን ካልሰጠዋቸው አይወጡም ብሎ ስላሰበ ያንን ሰቶ ዛሬ እሄው የአዲስ አበባ ወጣት አብይ ላይ አፉን ይከፍታል።
What about jewar en kolekolew eskender😍
ዴክተር አብይን ለመለየት ሳይሆን እስቲ እንያቸው እኛ ኢትዮጵያ አሜሪካንን መሆን ያቅተናል እን ዶክተር አብይ ሙከራ ለምን እያደርጉም የማን ከተማ ይበልጥ ነበር አገራችንን እንገንባ።
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ትእግስት ማድረግ ብዙ ያሳያል እንታገስ
ፓለቲከኛ ማለት በሰማይ ቤት ለየት ያለ የገሐነብ እሳት የተዘጋጀለት የሰይጣን ታላቅ ወንድም ነው::
Berta
እዉነትነዉአዲስ ንጉሥ እንጂ ለዉጥ መቸመጣ
Abiyachn🙏🌷🌷🌷🌷⚘⚘😍😍😙
good ledefretu..
Wow fikei wodenewal!!
ክክክክክክ በጣም የችግር አመት ነበር ወዳጀ የደም ምድር ዘንድሮ አትዩጵያ በገጀራ በጅምላ ምንምብትሉ አይገባኝም ሲጀመርም አልገባኝም
ፍቄ ከልብ አድናቂህ ነኝ የኢትዮጵያዊያን ልብ የገባህ ምርጥ ግሩም አርቲስት ነህ!!
ፍቄ በጣም ምርጥ ምርጥ አርቲሥት ነህ ሁሉንም ሥራዎችህን እወዳቸዋለሕ የሀገርህ ህዝብና መንግሥት በትክክል የተረዳህ ሠዉ ነህ።
ፍቅዬ አንበሳዬ እጅግ በጣም ግሩም ግምገማ ነው ዋዉዉዉዉዉዉዉ ተባረክ እኔ የእትዬ በላይነሽ ግምገማ በይበልጥ ተመችቶኛል።
It is an articulated naretive
ፍቄ በጣም ደስ የሚል በሕበረተሰበችን ማህበራዊ ሐይወት የሚታይ እውነታ ነው
keept up
ፍቄ ሀሪፍ ነው በርታ ዶ/ር አብይ እግዛብሄር ከጎንህ ይሁን እነወድሀለን
ጥሩ መልእክት ነው:: የነ ወ/ሮ በላይነሽ ውይይት የወቅቱ እንቅስቃሴ ነው :: እናመሰግናለን🙏🏾
እጅግ በጣም ደስ ይላል እኛነታችን ጥሩ አርጎ ይገልፀዋል
ህዝቡ በተወሰነ መልኩ ጥሩ አርገህ ታዝበኸዋል
ግሩም የሆነ ቁም ነገር አዘል ቀልድ ነው🙏🏾❤️🙏🏾 በጣም እግዜር ይስጥልን ወንድሜ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አዎን ትዕግስት ያስፈልገናል❤️ በሀጨማሪም በአሁኑ ሰዓት በቡድን ተከፋፍሎ ህዝቡን እኔ አቅልሀለሁ እያልን የባሰ በብሄር ከመከፋፈልና መንግስትን ከመቀዋም በአንድነት ሆነን ለዝህ መለያየት ምክንያት የሆነውን ህገ መንግስት እንዲሻሻል ብንሰራ ይበጃል❤️❤️❤️
የኛ ልዩ መሪ አብዬ እንዳንተ የሚሆን ለኢትዮጵያ መቼም የሚገኝ አይመስለኝም እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘
ፍቄ በጣም ጎበዝ ችሎታ ያለህ አርቲስት ነህ በቀልድ መልክ አጣፍጠህ በሚገማ መልኩ ነው ያስቀመጥከው ተባረክ
በጣም ትክክል ሁሉም እኩል መናገር ቀላል አደለም እኛ ግን አልገባንም ህዝብ ሚፈልገዉ ነፃነትን ሣይሆን ሚረገጠዉንና ሚያሣድደዉን ነዉ ተመስገን ሚል የለም አቭይ ለዘላለም ኑር
አብይሥ ጋ አፈና የለም ልትይ ነው
Enatish kebetua sitfenakel yezan gize yihen tawerialesh
ፍቄ ጥሩ ስራ ነው በርታልን
thank you my brother you are righit
ፍቄ እናቶችን ከሆዳቸው ገብተህ ነው ያጠናሀቼው ቁጭ እነርሱን አድቀሀለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Nice fke. I love it a very interesting issue. Weyane already us dead never come back. Long life Dr abiy
Thanks a lot very nice
ትክክለኛ ግምገማ ነው ሁላችንም መርዳት ይገባናል አብቾ አይዞህ ሊናጋ ሲል ይጨልማል
Fike you are the best 👏👏👏👏👏
አብያችን ጌታ ይጠብቅልን🙏😘👌
please i need to change the laptop please answer me
Aabyahemde
Docr
You are right! thankyou!👍👍👍👍👍
Our PM is excellent
ዶክተር አብይን እንደቃሉ እንዲፈፀም ጌታ ያድርግልን። ፎቄ ስለግምገማው እናመሰግናለን።
My pleaser
Great job Fike. This is awesome
ይመችህ ፍቄ
This is Brilliant, a symbolic narrative of what is really going through in the minds of many Ethiopians
Also he very smart and funny
ፊቀ ይመችህ አሪፍ ግምገማ ነው
አብያችን አላህ ይጠብቀው
ትክክልነው፡ለሁሉምነገር፡ትህግስትያስፈልጋል፡መግስትንብቻሳሆን፡እኝሀላፊነትስተወተላሎይብለን፡እራሳችንንመጠየቅይሻላልወገን።
ትክክልነህ ፍቄ አድናቂህ ነኝ
Feke Denke sew ❤️ Betam Arfe sera proud of you.!!!
እናመሰግናለን ፍቄ
ዋውውው ፍቄ በጣም አሪፍ በርታ ቀጥልበት
Your so smart👍👍👍👍 good job
በጣም የሚያምር,,,, ውብ የሆነ ስራ
ምርጥ ሰው ፍቄ።።
ፍቄ ስወድህ እኮ የጥበብ ንጉስ ነህ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አብይን እግዚአብሔር ያበርታልን እኔ አሁላይ ምሰጋው በቃኝ እንዳይል ነው 💚💛❤
በርቱ አርቲስቶች የወያኔ ቅጥረኞች የለ ስራው እየቦጨቁት ነው እናንተው አፈቸውን አዘጉልን
አላህ ይጠብቀው ዶ/አብይ ያስፈልገናል ኢትዮጵያ ህዝቦቿ መሪዋም እንደ ፖለቲከኞች ሳይሆን እንደእናቶች ፀሎት ፈጣሪ ይጠብቅልን☝❤❤❤ለሁሉም ነገር ግርግር ሳትሆን ትእግስት ነው ካሰብንበት የሚያደርሰን ለድል የሚያበቃን!!!እናመሰግናለን ፍቄ🙏🙏🙏
አብይ፡ኢትዮጲያን፡አፍራሽ፡ነው፡፡
@@etalemahubiyadglgn4611 ሰው አምላኪ ባንሆን ጥሩ ነው አብይ ምንስለሆነነው የሚያፈርሳት !!!አትሳሳት ኢትዮጵያ ማንም አያፈርሳትም የፈጠራት ፈጣሪዋ ካልሆነ በስተቀር እንደቀልድ ሰው የሚያፈርሳት አጥር አይደለችም ማንም መራት አልመራት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች☝💛💚❤👈
እውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ትፈርሳለች ብሎ የሚያስብ እራሱ ይፈርሳል
@@etalemahubiyadglgn4611 get help!!
@@user-jq4po7oj3 የኔ እህት እያየሽው ነው አገር ባይፈርስም ሰው ግን በመንግስት ሴራ እየፈረሰ እየተገደለ እየተፈነቀለ ነው አንድ ነገር ልጠይቅሽ አገር መፍረስ የሚጀምረው ከምንድነው
ወይ ፍቄ አድናቂህ ነኝ
ፍቅዬ ጀግናው
ወይ አንባቢ ከምር አድናቂህ ነኝ የኔ ልዩ
መልካም ማስታወሻ ነዉ
ወይ ፍቄ እድሜ ይስጥ አቦ አቤት አነጋገር አቤት እውቀት ሽአመት ነር አብይንም የላይኛው ጌታ ይጠብቅልን ክክክክ አይ እነበላይነሽ ደስ ይላል
This is much better than our ugly politics
Our PM is excellent
ለሁሉም ትእግስት ያስፈልጋል አብያችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን
ነገራቸው 😂
አንተ ፍቅር ይሆንክ ልጅ እድሜና ጤናውን ይስጥው ለአብያችን. ትልቅ መልእክት ነው
Of course bro Thank u for teche
Ancy
ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ
አይዞህ አንተን የማይወድ ሴጣን
ብቻ ነው
seytan aydelewm gin aymechegnm this is my right !
ሲጀመር ሰይጣንን የሚወድ ማንም የለም እሱ ከይሰጣን በላይ እንጂ በታች አይደለም
You are the best feka
you doing excellent job I enjoyed abiy is the best man every
Omg fke antn ena Bewketun betam new emwedachihu demo tikiklegnawn neger new yasayehen snti ayineti ye sew astesasebi ena amelekaket endale asayitehinal thank you so much fkadu keep going bro
ትክክክል.
እንኳን ለአንደኛ አመት የሿሿ ክብረ በአል አደረሰን አጨብጭቡልኝ.....ፎቶና ጭብጨባ አፍቃሪ ነኝ !!!!
ሀሀ
ፍቄ አሪፍ ነው
ዋውውውውው ምርጥ ግምገማ ነው ጋሽ ፍቄ ስወድህ
ክክክ፡ፍቅዬ፡ነፍስ፡እኮ፡ነህ፡የተማረ፡አርቲስት።ምፅላልን፡ሰላም፡በልልኝ።
ትክክልነው፡ለሁሉምነገር፡ትህግስትያስፈልጋል
Thanks bro good job keep it up
በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ስደት መፈናቀል ነው የሰሩት በዚህ አንዳመት 27አመት ያላየነውን እጅግ ዘግናኝ ነገሮች እያየን ነው መልሱ አጭርና ግልፅ ነው
Fke great job! Massage was to the point💯!
አይ እትዬ በላይነሽ ፈረደባቸው ልክ እንደሳቸው አይነት ነው እየበጠበጠ ያለው የፍቅር ንጉስ ሺህ አመት ንገስልኝ ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለው የኔ መልካም
የዶ/ር አብይን ዕድሜው አምላክ ያርዠምልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቿዋን ይጣልልን እንዲህ እንደፈለከው የምታወራበት ዘመን እና መሪ የሰጠህን አምላክ መጀመረያ አመስግነው ሁሉም የሚሰጠው ከላይ ሰለሆነ ከምድር የመሰላቸው ሴረኞቸን ይህን ነገራቸው፡፡
Tiruwork Bekele nefse betsebochish sifenakelu ena wendimish begejera sigedel tamesegigniwalesh
ምን አባቴ ላድርግክ የኔ አንጀት አርስ ለዚ ህዝብ እንደዚ ካልተነገረው አይገባውም እንደዚ ተረባርባቹ የህዝቡን አስተሳሰብ ቀይሩ !!!
አድናቂህነኝ ፍቄ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለሚገባው ሰው
i love it...good job...
ሚገርም ነው ዋው
Danke Fekadu😍😍😍✔✔
የአስራ አራቱም ክፍለሀገር ገዢ እንዲመጣና አንድ ጠቅላይ መሪ በፓርላማ ምርጫ ቢሆን መልካም ነው ። ከእግዚያብሄር ጋር።
ወይ ፍቄ ምርጥ ሰው በጣም ዳስ ይለል
FRKADU THANKS A LOT
VERY RELAXING AND
INFORMATIVE
ፍቄ ስወድህ በርታልን
ፍትሕ በጉራጌ ክልል በመስቃን ወረዳ የቀድሞ የወረዳው አመራር ለነበረው በደኢህዴን ወንበዴዎች ያለ ወንጀሉ በእስር ለሚሰቃየው ለወንድማችን ሚፍታህ ሸምሱና ለባለ ምጡቅ አዕምሮና ለስራ ፈጣሪው ለኤርሚያስ አመርጋ
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለጉራጌ ልጆች
እንድህ ሚዘናዊ ግምገማ ደስ ይላል
በደፈና ጥላቻና በደፈና ሙገሳም አያስፈልግም
Love it
ዶርአብይአንድአመትእንኳንአደረሰክ
Wow it's good 👍
good job 👏🏿 👏🏿👏🏿
እትዬ በላይ ነሽ ራሱን ማለቱ ነው
Wowww💪💪💪💪💪
በነፃነት ማውራት ተደጋገመይ እግዚአብሔር ነው በነፃ እንድናወራ ፈጠረንእንጂ አብይአይደለም የጌድዩህፀናት እንባ ይፍርድ መስበክ እና መስራት ይለያል።።።።።።።
ትክክል
ሚዛናዊ እይታ ነው
በትክክል
እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያ
ለመቤታችን ለድንግል ማርያም አስራት በኩራት
ትሰጣለች
ፍቄ አድናቅ ነኝ
abiy is the best man every
ዋውውውው ተመቶኛል
እንደዚህ ልክ ልካችውን ንገረልን
ከሁሉም ያሳቀኝ? 107ቱም ይወዳደራሉ የድሮዎችም ይመጣሉ? ሲባሉ? ወይጉድ? ተሳድበን ተሳድበን አሉ?
እኔ እትየ በላይነሽ ነኝ ታዲያ ምን ያረጋል አታናግሩ ።አድር ባይ ሁላ ።ትልቁን ችግር በህዝቡ በአገሪቱ ላይ ኦነጋውያን ዘረኞችን ፈቶ የለቀቀብን ለእነሱም እንዲመቻቸው ከላይ እስከታች የሾማቸው ባለስልጣኖች ወታደርም ሆነ ኃይል አስከባሪ ያስቀመጠብን ጓደኛው ጌታቸው ላይ ጦርነት ሳይከፍት ችግር አለ በአዲስ አበባና የአማራን ማጥፋት ለማለት ሲሞከር እንደአራስ ነብር አድርጐት ባለዴሞክራሲ ሰው አክባሬ አፌን ያስከፈተኝ የምትይው፣እኔ ነኝ ፕሬዝዳንቱ እረሽናችኋለሁ ብሎ በአደባባይ የደነፋው።እንዴህነችና በላይነሽ !!!!ኧረ ሌላም አለኝ አታናግሩሞ እንጂ።
እኮ
በሬድዮ ቢሆን more ድስ ይል ነበር
ሞባይሉን ፡ በአፍጢሙ ደፍቶ ፡ ማዳመጥ ;-)
እውነትህን ነው:: በዚህ አንድ አመት? ሁሉም ፖለቲከኛ ሆንዋል::
እረ በናታቹ ምነው ከአብይ ወዳ አያስፈልገንም ሁሉም ፖለቲከኛ ሆነ አይዘንድሮ ይገርማል
ፍቄ ከመጋቢት እስከ መጋቢት ምርጥ ነበርህ
ከዚህ በላይ ምን ያርግ እስኪ
ተስማሙ አንድ እንሁን ስላለ
ቀጣይ አመት ወፍ የለም
Wow dass ylale 🤔🤔🤔
ኤሬ ስለጠቅላያችን ምንም የምለው ነገር የለኝም የኢትዮጵያዬን ነገር ብቻ አደራ ነው እምለው ቆይ እነምለው ከለገጣፎ ቤት የፈረሠባቸው እንደት ሆኑ ወይኔ ክሬምቱም መቶዋል ህፃናቶች ስንት ደካሞች አሉበት
ባርላማ መግባት ያማረው እስክንድር
ነጋ ለሱ ነው ትክክል ብለሀል አመሰግናለሁ ፍቄ ንገረው እንደዚህ
እስክንድር ነጋ ህዝብ መርጦኛል ብሎ
ፓርላማ እራሱን ሰይሞ ቁጭ አለ የአዲስ አበባ አንዳንድ ወጣት ከእስክንድር ነጋ ጋር ወቶ ይጮሀሉ
ወጣቱም ወያኔ 50 ብር ስብሰባ ውጣ
ብሎት ያን የለመደ ነው ዛሬ ከዶክተር አብይ ሲያጣ ከእስክንድር ከውጭ አብይን እንዳንድ ሀገራቸውን የማይወዱ ዶላር በመላክ ያን ዘርዝሮ ብር ስለመዱ እሱን ካልሰጠዋቸው አይወጡም ብሎ ስላሰበ ያንን ሰቶ ዛሬ እሄው የአዲስ አበባ ወጣት አብይ ላይ አፉን ይከፍታል።
What about jewar en kolekolew eskender😍
ዴክተር አብይን ለመለየት ሳይሆን እስቲ እንያቸው እኛ ኢትዮጵያ አሜሪካንን መሆን ያቅተናል እን ዶክተር አብይ ሙከራ ለምን እያደርጉም የማን ከተማ ይበልጥ ነበር አገራችንን እንገንባ።
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ትእግስት ማድረግ ብዙ ያሳያል እንታገስ
ፓለቲከኛ ማለት በሰማይ ቤት ለየት ያለ የገሐነብ እሳት የተዘጋጀለት የሰይጣን ታላቅ ወንድም ነው::
Berta
እዉነትነዉ
አዲስ ንጉሥ
እንጂ ለዉጥ መቸመጣ