114ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ድንግል ሆና ቡናቤት የምትሰራ ሴትና የገጠማት አስገራሚ የህይወት መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 743

  • @abi4294
    @abi4294 2 года назад +31

    Wowwwww በጣም ደስ ይላል እውነት መታደል ነው እግዚሐብኤር ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ፈጣሪ እኔ ብዙ ነገር ነው የታማርኩኝ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ አሜንንንንንን

    • @Mimi-kc3km
      @Mimi-kc3km Год назад

      አሜን አሜን አሜን👏

    • @MohalitMoha
      @MohalitMoha 9 месяцев назад

      ​❤❤❤❤❤

    • @MohalitMoha
      @MohalitMoha 9 месяцев назад

      ​@Mimi❤❤❤-kc3km

    • @aminasa3583
      @aminasa3583 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 2 года назад +9

    እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህንን ትምህርት እዳዳምጥ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +7

    ፕ ጀግኒት ብዬያታለው ማረያምን በተመሰጦ ነው የጨረሰኩት የእግዚአብሔር ሰራ እኮ እፁብ ድንቅ እኮ ነው #መምህርዬ ጌዜህን ሰውተህ ለህዝቦ የምታደረገው ነገረ ቅዱሰ ገብረኤል አባቴ ክፉውን ያረቅልህ መንፈሰ ቅዱሰን ያቅረብልህ ፀጋ ሙገሰ ይሁንህ

  • @biniyamassefa1077
    @biniyamassefa1077 2 года назад +7

    ኦ ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው መምህር ለመልካም ይመስለኛል የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን

  • @nigatwamenegesha6894
    @nigatwamenegesha6894 2 года назад +17

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የእህታችን የወንድማችንን ሕይወት የቀያረ እግዚአብሔር የኛንም ህይወት ይቀይረልን ደሰ ይላል ያምንሰማ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና እግዚአብሔር ይሰጠን

  • @fassidubai9983
    @fassidubai9983 2 года назад +7

    ቃለሂወት ያሰማልን መመህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሁላችንንም በፆለት አስቡን 🤲🤲

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 2 года назад +2

    ልጂቱ በዉነት መላክ ናት የተላከቺ እግዚአብሔር ነዉ የላካት በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 2 года назад +3

    መምህራችን ፀጋዉ ያብ ዛልህ በእድሜ ይጠብቅልን እዉነትነዉ አብሶአረብአገር ያለን እህቶች ትምርትከሰማንበሆላ ለራሳችንግዜእንስጥ ቃለህወት ያሰማልን ቀኑሙሉፌስቡክተጥደን ይምንወልቤትይቁጠረን

  • @merymain5649
    @merymain5649 2 года назад +42

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ውድ መምህራችን የፈለከውን አቅርብልን እኛ እናምንሀለን ባንተ ላይ መንፈስ ቅዱስ አድሮ ብዙ ሰው ድኗል ድነናል

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ማውራትኮ ይደክማል እደው ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ እንጅ የተዎህዶ እንቁ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +72

    🏃🏃🏃🏃እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ ፡፡እሺ መምህር እናዳምጣለን

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 года назад +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እነሱን በንስሐ ያነፃ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ባሪያክንም ጎብኘኝ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንኳን ወደ መንፈሳዊ ህይዎት ተቀየሩ መምህር እናመሰግናለን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +18

    በስመ ስላሴ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ እሄን ላድራጌ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ድንቅ ነው እኮ የመድኃኒዓለም ስራ

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 года назад +3

    በስመአብ በጣም እሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን ብዙ ነገር እየተማረን ነው እራሳችንን እየተመለከትን ነው መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ🤲

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +10

    ውይይይ መምህር እደው ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ያስተማርከን መታደል ነው እግዚአብሔር ጠበቃት መጨረሻዋንም አሳመረላት ውይ ድንግል ማርያም እረዳት እመቤቴን መታደል ነው መምህር እድሜዬ ጤና ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ አሚን።

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ሁሉም ገጠመኞች የዛሬ ደሞ ልዩ ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውሉም የላላ ኢዮብ 33፥14 በልጀቱ ላይ ሆኖ እሱንም ለጓደኛዎ መሰተምረ ሆናለች እግዚአብሔር ጋብቻቸውን የአብርሃም የሰራ የደረገለቾው እኔ ረሴን አደመጥኩ ከአግዚአብሔር ጋር ረሰን መገዛት አንደሚችል ተረዳሁኝ መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን አሜን (3)

  • @dnglhagzni6052
    @dnglhagzni6052 2 года назад +2

    ተመስገን አምላክዬ እኔ ቡዙ ገጠመኝ ሰምቻለው ከቡዙይ ተሚሬለው ግን እንደአሁን ደስ ብሎኝ አያውቅም በጣም ደስስስ ቡለኛል ቃለ ህይወት ይሰመልን ፀጋዉ ያብዛልህ ምምህራችን

  • @aynalemsahle6083
    @aynalemsahle6083 2 года назад +4

    እውነት እውነት እውነት ለመናገር መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን የመንግስቱ ወራሽ የክብሩ ተቋዳሽ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን።መምህር እኔም እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አድርሶኝ ከስደት ተመልሼ እርሶን አግኝቼ ታርኬን ለመናገር ያብቃኝ።እኔ እና ፈጣሪ የሚያውቀው ብዚ ታሪክ ብዙ ስቃ እየደረሰብኝ ነው እስከዚች ቀን ድረስ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን።

  • @መታደልበላችዉ
    @መታደልበላችዉ 2 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማለሰን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን እግዚአብሔር

  • @ተመስጌንአምላኬ-ተ1ኈ
    @ተመስጌንአምላኬ-ተ1ኈ 2 года назад +17

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ በዉነት ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እሷን የረዳ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን ጠላታችንን ከእግራችን በታች ያሳርፍልን😭😭😭😭😭😭

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 2 года назад +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜ እና ጤናይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад +11

    በትምህርትህ ብዙ ተምሬ አለሁ እራሴንም መርምሬ አለሁ እናምንም ብታቀረብ አምንህ አለሁ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @meskeremmalla1995
    @meskeremmalla1995 2 года назад +3

    ቃል ህውት ያሰማልን ምመርችን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +7

    መምህር በጣም ነው ምንወድክ በእድሜዬ በጤና በፀጋ ያቆይክ አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ስላሴዬ ዝማሬዬ መላህክትን ያሰማልን አሚን።

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад +8

    እዉነትም የኢትዮጲያ ተሳኤ እየቀርበነዉ ብዙ ሰዉ ከጥፍት ከጨለማ እየወጣነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን የጎበኛ አምላክ እኛንም ይጎብየን አሜን አሜን አሜን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    መምህርችን ፀጋውን ያብዛላክ
    ይህ ሁሉ ያደርገ የድንግል ልጅ
    ሰሙ የተመሰገን ይሆን ፍፃሜቸውን
    ያሳምርላቸው

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 2 года назад +4

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ነው እንጂ የሚጠቅመው እኛም በጣም ነው የምንወድህ እሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 года назад +11

    መምህራችን የኛ እንቁ እኳን ደህና መጣህልን ኑኑ ገባ ገባ በሉ እናድምጥ እና አስተማሪ የሆነ ኮሜንት እንፃፍ አድምጠን ስንጨርስ አስተያየት እንሰጣለን ግን ግን ውዶችየ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም ላይክ ላይክ ላይክ ሸር ሸር እያደረግን እንጀምረው ገጠመኙን ለብዙ ሰው እናዳርስ ብዙሰው ገና መዳን አለበት ስለዚህ መምህራችንን በላይክ እንተባበረው ላይክ እናድርግ አይከፈልበትም ላይክ

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 года назад +7

    ይህ የአምላክ መልካም ፍቃድ ነዉ ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ እነሱን የለወጠ አምላክ እኛንም ይለውጠን አሜን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ይህ ምክር ለኔነው ደግሜ ስመዋልሁ ቻርጂ ሲያልቅ ነው የማርፍው🥲🥲🥲🥲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💐💐
    የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🏻

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад +27

    እውነት ነው መምህር , እራሳችን ማሰብ ትተን ሰወች የለቀቁትን በማየት የአምሮአችንን ስራ አቁመነዋል ; በሬዴዎ ዘመን ሴቶች ኪሮሽ ይሰሩ ነበር አሁን ግን ደንዝዘናል።
    ጥሩ ና ገንቢ ሀሳብ ነው !!!!!!!!❤

    • @sabakifle8081
      @sabakifle8081 2 года назад +2

      እረ ጥልፍም እንሰራ ነበረ መፀሃፍ እናነብ ነበር አሁን ቴሌፎን ተቆጣጠረን እንጂ

  • @Embete-
    @Embete- 2 года назад +3

    እኛም በጣም ነው ምንወድህ ምናከብርህ ወንድማችን መምህር ተስፋስላሴ። ስለመገብከን ማእድ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ከዛሬ እለት ክብራቸው በሰማይ ስምህን ያፅፉልን በረከታቸው አይለይህ ከነመላው ቤተሰብህ። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @shewitberhetube7045
    @shewitberhetube7045 2 года назад +23

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ምክርህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ለኛንም የመስማት ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰዎች ያድርገን አሜን፫

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ayehuemuye1950
    @ayehuemuye1950 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የመሠገን መምህረ ቃል ይህወት ያሰማልን በእውናት በጣም ያሰተመራል በእደሜ በፀጋ ይጥበቃልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን እንኳን ተዉለድክልን ሰቱን ጉድ ስንቱን የቤታችን ገመና ባአንተ ትምህርት ተማርኩቡት ጌታ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ በእውነት እህት ወንድሞች የአብርሃም የሰራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ በእውነት እድለኛ ናቹሁ ሁለታቹሁም እህታችን ከመሸጥና ክብርሸን ከማርከስ እግዚአብሔር አምላክ ጠብቆ ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን ወንድማችንም ከዚህ ሁሉ ጉድ እና ፈተና ስቃይ በቸረነቱ ጎበኘ ተመስገን አምላኬ መምህራችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ሺአመት ኑርልን የኛ እንቁ ዛሬ ሁለት ገጠመኝ ሰማው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው መምህራችን እንወድሃለን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን 👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐😘

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 года назад +35

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እናመስግናለን ብዙ ት/ት እየተማርን ነው ለሀገርችን ስላም ያድርግልን መልካም ዜና እየስማን ነው እግዚአብሔር መጨርሻውን ያሳምርልን

    • @msramona8951
      @msramona8951 2 года назад +1

      መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

    • @simegnbiset2364
      @simegnbiset2364 2 года назад

      @@msramona8951 aa``a`@qqqq@q@q@@

    • @aklilferda4853
      @aklilferda4853 2 года назад

      uuűjĵĵĵjj>ĵjĵjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjĵ

  • @Mynameis876
    @Mynameis876 2 года назад +2

    መምህር ከ ፕሮግራሙ መጨረሻ ሁሌም መዝሙር ይኑር ደስ ይላል

  • @tigistmeseret105
    @tigistmeseret105 2 года назад +3

    አምላኬችን የኛንም ምንገድ የክፍተልን ወደሱ እንዲመራን መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @EIinaGatuo
      @EIinaGatuo 9 месяцев назад

      😢መምርእግዚቤርበረከቶትይብዛ 1:17:02

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 года назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት እጽብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይብሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን መልካም ፍሬን እንድናፈራ የእርሱ ፈቃድ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ጊዜህን መሰዋት አድርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እንወድሀለን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 года назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር አስተማሪ ትምህረት ነው

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 2 года назад +4

    እግዚያብሔር ይመስገን እሔን ለምታደርግ አምላካችን ክብር ለአንተ የኔ የዋህ እህቴ የልብሽን አይቶ ፈጣሪ አሳካልሽ የአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ

    • @ىىمللم
      @ىىمللم 2 года назад

      ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤️❤️❤️
    ቃለ ሂወት ያሰማል ኣሜን ❤️❤️ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    በጣም ደስስስ ይላል እግዛብሔር ይመስገን ምንም የማይሳነው ኣምላክ ሁሉም ቻይ የሆነው እግዛብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад +66

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቁድሰ ጊዮርጋሰ አሜንንን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህች ሳዓት ያደረሰን ክቡር እግዚአብሔር

    • @mitmitmi
      @mitmitmi 2 года назад +1

      እኳን አብሮ አደርሰን🙏🕯️🕯️🥰🥰💒🕊️

    • @uae1023
      @uae1023 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 года назад +1

      በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልል ትደረችሁን እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ተስፈስላሴ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን

    • @farewtfarewt5462
      @farewtfarewt5462 2 года назад

      እዴት ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Yaya-se9qn
      @Yaya-se9qn 2 года назад +1

      Amen amen

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 года назад +3

    መምህር ከእግዚአብሔር ጋር ሁነን የሰው ህይወት የምትቀይር ነህ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ መምህር በፀሎትህ አሰበኝ

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 2 года назад +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል ሰዉ የሚጠራበት ነገር አይታወቅም መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጢና ይሰጥህ

  • @edenyeeden7570
    @edenyeeden7570 2 года назад +2

    መምህር እራሴን እንድመለከት ነው ያረገኝ ይሄ ትምህርት በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል እያልክ አቤቱ ወደቀናው መንገድህ ምራኝ አምላኬ 👐

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 2 года назад +6

    መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የነዚህን እህተናወድሞቼ የቀየረክ አምላክ የኔንም ቀይረው አሜን😭

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +12

    የተዋህዶ እንቁ መምህር እኳንደህና መጣህ በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ እርጅም እድሜ እናጤና ይጥልን🙏💒🕊️💒🕊️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @meseret2813
    @meseret2813 2 года назад +12

    ክክክክክ ቆንጆ ስለሆንሽ አልፈልግሽም ፈገግ ያደርጋል
    መምህር. ዝም ብለህ አቅርብልን እንረዳሀለን እውነት ትልቅ ትምህርት እያገኛንበት ነው. እኔ በራሴ ምስክር ነኝ በፊት. የተለያዩ የመምህራን ስብከቶችን ሰምቻለሆ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር አውቄ በታለሁ ግን በኔ ህወት ላይ ምንም የተቀየረ ነገር አላየሁም በቃ መስማት እውቀት ብቻ ነበርኩ
    አሁን ግን ከሰው ገጠመኝ ስሰማ በቃ በችግሩ ውስጥ ያለፊትን ሰወች ሳይ እንዴት ጠንካራ መሆን እንደሚቻል እየተገነዘብኩ መጣሁ
    መምህር እባክህ ይህንን ኮመት ታየህው በፀሎት አስበኝ ያለሁት ሳውዲ ነው ለሀገሬ እንድበቃም በክርስትናየም እንድፀና

  • @belaneshzerga6509
    @belaneshzerga6509 2 года назад +1

    መምሕራችን እድሜሕን ይርዘምአተ የሁሉም ሠው ቤት ነው ያዃዃኀው እናም አሁንም በርታ ገና ብዚ ታሪኮች አሉ ፈጣሪ ያሠብከውን ሁሉም እግዚአብሔር ያሣካልሕ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +3

    እግዝአብሔር ይመስግን መምህር በእውነት ለአምላክ ቅዱሳን ክብርና ምስግና ይደረስው ፍጻሜአቸውን ያሳምርላቸው ወንድማችን በዘለዓለማዊ ጌታ እራስህን አሳልፍህ ስጥ ከዚያን ቦኃላ ወደኃላ ሳይሆን ወደፊት ብቻ ይሆናል ሕይወትህ እህታችን ዕንቅዕ ነሽ አግዚአብሔር አምላክ ብቅዱሳን መላእክቱ የሰውርሽ ለምልካም ትዳር ያብቃችሁ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በአንተ ላይ አድሮ ቅዱስ አምላካችን ስራው ድንቅ ነው ቅዱስ ስሙ የተመስግን ይሁን

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 2 года назад +6

    መምህርዬ እንደው እድሜህን ያርዝምልኝ ልጆቺህን ቤተሰቦቺህን ፈጣሪ ይባርክልኝ የኔብሴ ብርሃን ሁነሐል ግን ብታናግረኝ ደግሞ በጣም ደሥ ይለኝ ነበር ግን እግዚአብሔር አንድቀን ይፈቅድ ይሆናል የኔ ቺግር ልቤና አይምሮዬ የተወከው ለካ በርኩስ መንፈስ ምክንያት ነው ወይ መቀባዘኔ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ ውድ የመምህር ቤተሠቦቺ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    መጨረሻው ሲያምር ነው ሁሉም የሚያምረው ተመስገን💚

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 2 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳንም ደስስስ አላችሁ በሰርጋችሁ ደግሞ በደስታ የምናሸበሽብ ያድርገን በእዉነት እደት ደስ ይላል ሁላችንም ጠላታችን ድልን ነስተን እደዚህ ለምስክርነት ያብቃን በእዉነት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +3

    እድሜ ለመምህር ግርማ የመናፍስትን ስራ ያሳወቁኝ አሁን ደሞ እግዚአብሔር አንተን ሰጠን ዘመንህ ይባረክ❤ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን❤

  • @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ

    በእውነት እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን ጸጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 года назад +3

    አቤት የእግዚሐብሔር ስራ ድንቅ ነው አናመሰግናለን መምህር 🙏🙏🙏

  • @አሜንማርያምሰላምእለኪ

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ታምር እጅግ ድንቅ ነው

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ጨርሶ ይማርህ መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህ ይባርክልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መምህሬ ❤🕊 እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደስም አለን ❤ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እውነት እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ያዝልቃቸ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ በፀሎቷቹ አስቡን መታደልነ ከሀጥያት መታጠብ ❤🕊🙏

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 2 года назад +9

    በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔርን ስም የተመሰገ ይሁን እግዚአብሔር በየት በኩል ወደ ሕይወታችን እንደ ሚገባ አይታወቅም ደስ ይላል ለእነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 года назад +3

    የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነው ። እግዚያብሄር ቁራሌውን እዴት ወደሰው እንደሚቀይረው እኛ አናቅም የጠበቅነው ሰው ሳይሆን ያልጠበቅነው ሰው በታምር ሲቀየር ገራሚ ነው የጌታ ስራ ።

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  2 года назад

      ምንድነው ቁራሌው?

    • @geedasmeedas5954
      @geedasmeedas5954 2 года назад

      @@eftahtesfasilase4230 መምህር ቁራሌው ማለት የማይፈለግ አሮጌ ማለት ነው

  • @ኤፍታህበለኝ
    @ኤፍታህበለኝ 2 года назад +11

    መምህር እባክህ እነዚህ ድንቅ ሙሽሮች የሚሰረጉበት ቀን በረከታቸው እንዲደርሰኝ የት ነው ቦታው እባክህን በፀሎታችሁ አስቡኝ ። ወለተ እየሱስን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +3

    ሰላም ለእርሶ ይሁን መምህር !! መምህር ስለሁሉም እናመሰግናለን መምህር እባኮን በዙ መልእክት በቴሌግራም አስቀምጬሎታለሁ በቅድስት ድንግል ማርያም እማፀኖታለሁ እባኮን መምህር !!

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር የፍቅደውን ያደርጋል የእህቴ ወንድማችን የቀየር ህይወት የኛም ህይወት ይቀይርልን አሜን
    በፆሎታቹው አስብኝ ወለተ ሚካኤል
    ወለተ ስላሴ
    ወልደ ሃና
    በቆማቹው ሁሉ አስብኝ ለሁላቹው ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @Fano44
    @Fano44 2 года назад +1

    እሚገርም ትምህርት ነው መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መጨረሳቸውን ያሰማልን
    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው በረከታቸው ይደርብን
    እህታችን እግዚአብሔር ይመሰልን መምህራችን
    ቃል ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመናችሁ
    ያረዘምልን

  • @mysweet9568
    @mysweet9568 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @haregalemayehu6977
    @haregalemayehu6977 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሊያስተምረውና የእስካሁኑ ህይወት በቃሊለው ስለፈለገ ነው ብዬ እገምታለሁ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም እንወድሐለን እናከብርሐለን ኑርልን መምህራችን በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው የወንድማችን እና የእህታችን መለወጥ እንዴት መታደልነው በተለይ ሚዜ እሆናለሁ ብላ የተቀየረችው ልጅ በጣም ይገርማን ያችኛይቱም እንድትለወጥ እመ አምላክ ትርዳት እደምትለወጥም ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ምክንያቱም ያንተን ትምህርት አዳምጥ የማይቀየር የለም ትምርቱን ካዳመጠችው እደምትለወጥ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 2 года назад +2

    እኳን መጣህልን መምህር በጣም ብዙ ነገረ ነዉ የተማርኩት ብቻ ሳይሆን ብዙ መከራ ደርሶብኛል ዉቃቤ በሚባለዉ ብቻ ተመስጌን ያስተማረን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 2 года назад +57

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣህ መምህራችን በፆሎትህ አስበኝ ገብረ ስላሴ ብለህ ብላችሁ ፈተና ውስጥ ነኝ ውጤቴን ለምስክርነት ያብቃኝ!!

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 2 года назад +2

    ዋውውውውው በጣም ደስስስስ ይላል ስርጋቸዉን ለማየት ያብቃን ይቺ እህቴ ደሞ የኔ ቢጤ ናት እሷም ተቀየራለቺ መምህርዬ ፈጣሪ ልጆቹን አይተዉም አታስብ እኛም እንወደድሃለን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @TobiyaMedia
    @TobiyaMedia 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @greatethiopia3093
    @greatethiopia3093 2 года назад +5

    እግዚአብሄርን አመስግኑ ስራክ ግሩም ድንቅ ነው በሉ
    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራክ ግሩም ድንቅ ነው በሉ
    ሁላችንም ከታሰርንበት ክፉ አሰራር እና የህይወታችንን እቆቅልሻችንን እንደዚ ይፍታልን።

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +2

    በጣም የምገሪም ነዉ ከልታሰበ ቦታ አውጥቶ ፀጋ ያለብሰል አንድዬ ክብሩ ይስፋ ፈጣሪ ለዛ ቀን ያብቃቾ

  • @rritarritatilhuan1311
    @rritarritatilhuan1311 2 года назад +2

    መምህርሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በልጅቷ ላይ ፈጣሪ ስራውን ሊሰራ ፈልጎ ነው ብዬ ነው ያሰብኩት

  • @YoDaha
    @YoDaha 2 года назад +14

    ታድላቹ እንኳን ለዚህ ኣብቃቹ እግዚአብሔር. የተባረከ ጋብቻ ያርግላቹ
    በፀሎታቹ ኣስቡኝ. ወለተ መዲሂን
    ኣፀደ ማርያም
    ገብረኪዳን ((ገብረስላሴ
    ብላችሁ

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 2 года назад +4

    ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @sindayokind9044
    @sindayokind9044 2 года назад +3

    አግዘአቢሔር ቃል ሂወት ያሰማልን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልንበጣም እናመሰግናለን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @beti1416
    @beti1416 2 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ደካማ እህታቹን ወለተ ስላሴ እያላቹህ

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    በጣም ደስ የሚልገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሙጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
    ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ

  • @ሂዊ-ሐ2ጠ
    @ሂዊ-ሐ2ጠ 2 года назад +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር እውነት የወድማችንና የእህታችንን የጋብቻቸውን ስርአት ለማየት ጓጓሁ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነዉ
    እንማርበት!!!

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 2 года назад +4

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ጤና ይስጥልን

  • @ይርጋለምጀጎልይቱብሰብስክ

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን።🌷
    እውነት በጣም እራሳችንን እረስተናል ሚዲያ ላይ ነው ተጥደን የምንውለው

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 2 года назад +2

    በሠላም ያስተኛዉ ነገር መ/ር ሁሉም ነገር በአዕምሯችን ወስነን ስለምንመጣ ነዉ መንፈሱም ይይል የምያገኝዉ መልካም ነገርም ሲሆን እ/ር ይረዳናል ተኛ ያልከዉና አንድ ግዜ ሩካቤ ያደረገ ሰዉ ሳምንንት የበላዉን ነዉ ያልከዉ ያስቃል እና በጣም አሰተማሪ ነዉ ት/ቱ ቀጣይ ያልከዉን ገጠመኝ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉዉዉዉ፡፡

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የኛ እንቁ መምህር ኑርልን

  • @seniyousf1990
    @seniyousf1990 2 года назад +6

    አንት የብዙዎች ቢተስብ ተባርክ አንድ ሁንክ እኛን አበዛክን ድንግል ትርዳክ አምላክ አግራችንን ይጥብቅልን ስው አግር ያለውን እሱ ይስብስብን 🙏🙏🙏

  • @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ቃል ሂወት ያስማልን

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ

    መምህራችን በእዉነት በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር መልካሙን ገብቻ ይስጣቸዉ እኔም ቡዙ ነገር ሰመለከትና ሳብ ቆይቻለሁኝ ያሳለኩትን ሂይዉት ከባድ ነዉ ብቻ ለንሰሀ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶሰ ለንሰሀ ሞት ያብቃን መምህርየ ኑርልን ሺ አመት ከነቤተሰብህ ደግሞ እምትናገርዉን ሁሉ እናምናለን በምንም መልኩ አቅርብልን ቃል ሂይዉ ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረ በጣም ይገረማል እግዛብሔረ ሰወችን ሊያሰተምረ ይልካል

  • @ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ
    @ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ 2 года назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ማነው ግን እንደ እኔ በሰርጋቸው live አሳያችዋለው ያልካቸዉን ሙሽሮች የዛሬዎቹንም ጭምር በጉጉት እየጠበቀ ያለ!? 🥰 እና ደግሞ ዛሬ አዳምጨ ነገ ይጠፋብኛል በእውነት በቀን በቀን ሳላዳምጥ አሉልም ግን እንኳን የገጠመኙን ቁጥር ዋና ታሪኩም ዉሎ ሲያድር ይጠፋኛል መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ነኝ ✝️