እይታህ ሲቀየር ሁሉም ይቀየራል.....Perception Kira ahadu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 RUclips @kirubelahadu
    👉 Telegram @ahadumediaofficial

Комментарии • 87

  • @eimanlove
    @eimanlove 9 месяцев назад +3

    ቀላል ይጠየፍናል እኔ እንኳንልጂ ልነካ እረአዳድቤት ግረግዳ አትኪእባላለሁ😂😂😂 ዝብዬ እስቃለሁአይ😂😂😂😂😂😂

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 10 месяцев назад +10

    ሳላየዉ የሚናፍቀኝ ከካሜራ ጀርባ ያለዉ አቤኒ ነዉ አቤኒን ማየት የምትፈልጉ 👍👍

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 10 месяцев назад +14

    እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እኛ ኢትዮጵያን ብር ስንበደር የማንመልሰዉ ለምንድን ነዉ ያበደረንን ሰዉ አመስግኖ ከመመለስ ይልቅ እራሳቸዉን እንደ ብልጥ አበዳሪዉን እንደ ጅል እንደ ሞኝ 😢😢 አንድ ጓደኛዬ ተቸግሮ 5000 ድርሃም አበድሬዉ ጭራሽ እንኳን ሊመልስ 😐የሌላ ሃገር ዜጐች እኮ በጣም ነዉ የሚበዳደሩት የሚረዳዱት

    • @hawa406
      @hawa406 10 месяцев назад +2

      እኔም እህቴ ስምንት ሽ አምስት መቶ ሪያል አበድሬ ተክጃለሁ😢😢😢በአሁኑ ምንዛሬ ከሁለት መቶ ሽ ዬ ብር በላይ ማለት ነው😢ነገ በአምላኬ ፊት እጠይቀዋለሁ😢

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 месяцев назад +1

      እኔም 2300አበድሪት አመት አለፈዉ ወላሂ መቸም ይቅርአልልልትወላሂ 😢😢😢እደጅል አየችኝ

    • @hawa406
      @hawa406 10 месяцев назад +1

      @@emanahmed-vb6fy ኸስቡንአሏህወኒመልወኪል

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 месяцев назад +1

      ሥልኳንአጠፋችየኔዋዋዋ አይሠዉዉዉዉ

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 10 месяцев назад +2

      @@hawa406 ብቻ ይገርመኛል የሌላ ሃገር ዜጎች እኮ እጅግ በጣም ነዉ የሚበዳደሩት የሚያድጉትም በዛዉ ልክ ነዉ እኛ ግን

  • @2Daniros
    @2Daniros 10 месяцев назад +2

    በደንብ ገልጸኸዋል። ይህንን አይነት ማንነት እንዲኖርህ፣ የአያቶችህ ደም ተከፍሎበታል። ብዙዎች አፍሪካውያን በባርነት ዘመናቶች ውስጥ፣ ስነልቦና ውድቀት ስለደረሰባቸው፣ ለማገገም ጊዜ ያስፈልጋቸዋል። ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ሃገር የስራ ቦታ በቀላሉ ሚዋሃዱት ምንነታቸው ስላልተቀማ ይመስለኛል።

  • @kidisttesfeye7791
    @kidisttesfeye7791 7 месяцев назад +2

    Kiruye abenin mayet efelgalew❤❤❤❤

  • @Eyou653
    @Eyou653 10 месяцев назад +3

    እውነት ነው ኩሩየ ❤ ሁሉንም እንደ እይታችን ነው
    kiruye abelan asayen 🙏😁

  • @tigistkebede9939
    @tigistkebede9939 10 месяцев назад +3

    😍😍😍ኪራዬ በጣም ቆንጆ ምክር ነው።እውነት ነው በዛ ላይ ለኔ አስፈላጊ ስዓት ላይ ነው የተናገርከዉ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ትመቸኛለህ❤

  • @natanelmamo
    @natanelmamo 6 месяцев назад +1

    Egziabher ewketun cemiro cemamiro yistih broo

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 10 месяцев назад +1

    ላንተስ ቃል አጣሁልህ አመሰግናለሁ ተባረክ❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 10 месяцев назад +1

    በትክክል ገልፀኸዋል አንዳዴ ሰዎች ባላሰብው መንገድ ይመጡብሀል እይታችን የተለያየ ነው

  • @bilenzenbedmisa5873
    @bilenzenbedmisa5873 10 месяцев назад +2

    ምርጥ መልእክት❤

  • @Hawa-n6k
    @Hawa-n6k 10 месяцев назад +2

    ጠቃሚ እና ወሳኝ ንግግር Tanx.

  • @taiba-q5t
    @taiba-q5t 10 месяцев назад +1

    ከተ ብዙ ተምሬለሁ አዉነት በጣምነዉ የምወድህ

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለሁ ኪራ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 10 месяцев назад +2

    አዎ ጆርጅ እኔ ያለሁበት እስተቴት ነዉ የተገደለዉ በሚያሳዝን ሁኔታ..ለአስራ አምስት ዶላር ብለዉ ያዙት በአጋጣሚ ለሞት ዳረገዉ መተንፈስ አቃተኝ ተነሱልኝ እንዳለ ነፍሱወጣ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 10 месяцев назад +1

    ዜሪ በግዜ መጣህልን ወንድም አለምየ በረታልን ጀግነ የጀግነ ልጅ በሥሥትነውኮ እምንጠብቅህ

  • @BanduMekonen
    @BanduMekonen 10 месяцев назад +1

    መካሪዬ አምሰግናለሁ

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው አንተን ቀን በቀን እያየሁ የምር በጣም መልካም ነገሮች ነበሩ ይበልጥ አጠነኩረኩት ❤ኑርልኝ🙏🎉

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 2 часа назад

    Wow keep it up ❤❤❤

  • @AbelGetent
    @AbelGetent 10 месяцев назад +2

    Thank you my elder bro !!!

  • @welotube463
    @welotube463 10 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን መንድማችን እንደት ክፍ ሀሳባችን ማጥፍት ይቻላል ከባድ ነው ትኩረታችን ወደ ጥሩ ነገር ብናረግም መቀየርኳ እሚቻል አይመስለኝም

  • @Renikolouyret
    @Renikolouyret 12 дней назад

    Kirayi heiro❤❤

  • @zahara4564
    @zahara4564 10 месяцев назад +1

    በጣም👍

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 10 месяцев назад +3

    Instagram ሂስቶሪ አይቼ እየበረርኩ መጣው 😅😅

  • @hananhanu8646
    @hananhanu8646 10 месяцев назад +1

    Thank you

  • @SeadaMolla-p2f
    @SeadaMolla-p2f 3 месяца назад

    ስማማ😢😢😢

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 10 месяцев назад +1

    Thank you so much 😊

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 10 месяцев назад +1

    ሰላምህ የብዛልን አግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @fekirgirma6168
    @fekirgirma6168 10 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld 10 месяцев назад +1

    Eshi min adrige eyitayen lastelaklew?

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 10 месяцев назад +1

    እንካን ደና መጣህ ወድም አለም አው ይኤንን እይታ የተለመደ ነው ከአገር ሲወጣ ግን እኛ ውብ ኢትዮጵያን ነን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 10 месяцев назад +1

    Thank u my bro❤❤

  • @HabtambirhanHabtambirhan
    @HabtambirhanHabtambirhan 10 месяцев назад +2

    Kirubye my brother you are so special 🥰🥰🥰 hulem mtserachew negerochi hulu ewnet kal yelegnim🥰🥰🥰

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 10 месяцев назад +1

    Thank you bro!

  • @TiruB
    @TiruB 10 месяцев назад +4

    እውነት ነው ነገሮችን እምናይበት እይታና እምንረዳበት መንገድ ወሳኝ ነው ፈጣሪ በቀናው መንገድ ይምራን ቀና አስተሳሰብና ቅን ልቦና ይስጠን ከጠማማወችጋ አያጣምመን
    ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 10 месяцев назад +3

    *_አድስ እንግዳ አቀባብል ይደርጋልኮ አሀዱ 😊😅ይግቡ ይቀመጡ 💺ለናገር ከመጡ ውልቅ ብለው ይውጡ😜🏃 ለማንኛውም በዛኛው ቤት ነብር ተመልካቿ በዚህ ደግሞ ልርብሽ መጣሁኝ 😜🙏🏃🏃🏃_*

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 10 месяцев назад

    ሚገርም ነው የራስ ጠላት ራስ የኔም ቺግር ነበረ እየተዋጋሁ ነው ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ተናገርክ

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ሰላምህብዝትይበልኪራዬ

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 10 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወድምነት ❤

  • @seamaail395
    @seamaail395 10 месяцев назад +2

    Betame mewedeke yenete lewetatu metakelete ❤❤❤

  • @NoOneiswithme-z8h
    @NoOneiswithme-z8h 10 месяцев назад +1

    Welcome Kerayee Tnxss for sharing ur Experience 😂 Supermarket..😜😂

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ ከልብ እናመስግናለን

  • @Hakmoni
    @Hakmoni 10 месяцев назад +1

    i reall appreciate your way of expression & the concept of the video truly energetic…

  • @TiruB
    @TiruB 10 месяцев назад +4

    ይሄ ፂሙን የተላጨው ሰውየ ምን ያህል ኦደንስ እንደሚያከብር ኮሜንት እንደምታነብ ነው የገባኝ ተረዳኸኝ አደለ እሚል ቃል ይቀነስልን ብለን ባቀረብነው አቤቱታ መሰረት ተወግዷል ስለተረዳኸን አክባሪው ያክብርህ ኪሩአችን እንወድሀለን 👍🙏

    • @Rነኝሲደተዳኛዋ
      @Rነኝሲደተዳኛዋ 10 месяцев назад

      ክክክክ አይ ኮመተተሮች ተረደሀኝ አይደል ሲል ደስይለኘል

  • @bemnetyirgalem2406
    @bemnetyirgalem2406 9 месяцев назад +1

    sus eyehonkbegni nw 😊 kayewk malf alchelm meredatk des yelal👌

  • @elhamlove8178
    @elhamlove8178 10 месяцев назад +1

    በርታ

  • @asnabenti4926
    @asnabenti4926 10 месяцев назад +1

    Bisoten awerecheli neber ende 😂😂😂 thanks ❤😍

  • @JemalAli-c1c
    @JemalAli-c1c 10 месяцев назад +1

    ደውይልኝ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 10 месяцев назад +2

    😳🙋🙋🙋🙋🙋

  • @kiyyatube5853
    @kiyyatube5853 10 месяцев назад +1

    Habesha eko Kurataga nw😂😂

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkuFano
    @EkuFano 10 месяцев назад +1

    🥺የኔ ሸበላ አንተብቻ አውራ😍

  • @Error_Mode1219
    @Error_Mode1219 10 месяцев назад +1

    i agree but what if your positive perception become denial of reality for the negative one ?

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  10 месяцев назад +1

      I mean u have point, gn our default is survival we always see the negative so positive perception is to balance it 😁 thanks

    • @Error_Mode1219
      @Error_Mode1219 10 месяцев назад

      @@kirubelahadu thank you too and please is there a way i can talk to you personally?

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 10 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @anesaadisa
    @anesaadisa 10 месяцев назад +1

    Tiktokihn eko search arige atew endet nw magegnaw?

  • @Ethiopia2168eee
    @Ethiopia2168eee 10 месяцев назад +1

    Bro!

  • @anesaadisa
    @anesaadisa 10 месяцев назад +1

    👍😊😊

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Davidsoftware1943
    @Davidsoftware1943 10 месяцев назад +1

    Perception or perspective

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  10 месяцев назад

      Perspective is just a point of view

  • @samueltilahun-xg1px
    @samueltilahun-xg1px 10 месяцев назад +1

    Kirubel???

  • @samueltilahun-xg1px
    @samueltilahun-xg1px 10 месяцев назад +1

    Kiru Email or phone number please?