ሄሉ የምታፈቅረው ሰው አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 987

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 11 дней назад +128

    ሄሉ የዋህ ነች እንዳልክ ግን ልቡ አይገኝም ተጠንቀቂ ሄሉ

    • @helenembaye9642
      @helenembaye9642 11 дней назад +8

      እኔም የሱ ነገር ግራ ይገባናል ግን ይቅርታ ጥላቻ ኣይደለም

    • @AmyAmy-v5k
      @AmyAmy-v5k 11 дней назад +4

      ግንምን።አስቦነዉ😢😢ማርያምን።በጣምነው።የተስማኝ።ትናት።ያንን።የመስለ።ደስታ።ስቶ።አሁን።ሌላ።እርስ።ማንስት።ምንይሉታል።እርግጠኛንኝ።የናቲ።ቢዶ።እያየ።ንው

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 11 дней назад +1

      ወላሂ ትክክል

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 11 дней назад

      ኤጭ ዝም በይ የሆንሽ ቆሻሻ እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው በእንዳቺ ኣይነት ክፍታፍ ላይ ገንዘብ እየሰሩ ነው

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 11 дней назад +2

      ኣንቸኩል ፕራንክ ነው

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 11 дней назад +87

    ሄሉ የእንዳልክ ብቻ ነት ፈጣር አይለያያቹ❤❤❤❤

  • @AglisBaktoro
    @AglisBaktoro 11 дней назад +84

    ሄሉና እንዳልክ አይለያዩም የምትል ብቻ ላይክ❤❤❤❤

  • @AlmazWoldearegay
    @AlmazWoldearegay 11 дней назад +45

    እንዳልክ ግን በየቀኑ ምን አርግ ነዉ የምትላት ስለወደደችህ ነዉ እንዴ ሰዉ በየቀኑ ስናደ ድ የሆነ ነገሩ እየተጎዳ ይሄዳል እና ተው ባክ ለ ላዉ ደግሞ ወንዶች ስትፈቀሩ ሳይሆን ስትጠሉ ነዉ ፍቅር የምገባችዉ ይህ ሀሳብ እዉነት ነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 11 дней назад +29

    እውነት የሚመስላችሁ ሰዉችስ ወገን ድራማማ ነው እነሱ ስራ ላይ ናቸው እኛው እንደነሱ እየደረምን ድርማቸውን በላይክ እናድምቀው 😂😂😂

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 11 дней назад

      Ethiopia beyebotaw tornet rehab...yebezabn abzagnaw hzb wshetn slemidegf new menga denqoro mahaym tebab chifn astesaseb zeregna yibezabetal Allah yitebqen

    • @addisashenafi5420
      @addisashenafi5420 10 дней назад

      Tikikil

  • @TsigeredaAsefa-q6o
    @TsigeredaAsefa-q6o 11 дней назад +42

    ሄሉና እንዳልክ ነገ ሌላ ቀን ነው። አዲስ መልካም ነገር እንጠብቃለን በእግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥም ❤

    • @TsigeredaAsefa-q6o
      @TsigeredaAsefa-q6o 11 дней назад +1

      ግን አንተ ማን ዳኛ አደረገህ? ቢቻል ለመምከር ባይቻል መፀለይ አይሻልም ሰው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያጭዳልና።

  • @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ
    @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ 11 дней назад +51

    በዝች አለሚ ከአንድ አላህ በቃር በኡነት የሚመለክ አመለክ ዬለም

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 11 дней назад +217

    ሄሉ የዳልክናት እዳልክ የሄሉ ነዉ የምትሉ ብቻ በላይክ ቀለበቱን እየጠበቅን ነዉ🎉🎉🎉

    • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
      @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 11 дней назад +1

      እረ የናቲናት እሶቃሎንአታከብርም እሱለራሂዶ እሶ መማገጥ እዳልክን ለጥቅምነውእምፈልገው.

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад +1

      @@አዩሽየኮቻዋቲዩብ አረታይ ሳታይ አትፍረጅ

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي 11 дней назад +3

      ፈጣሪ ትግስቱን ስጠን የምትለዉን አልሰማሺም እዲ የላ የማፈቅረዉ አለ አለቺ እኮ እደዛ ፍቅር ፍቅር ብላ 🙉🙉🙉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dinemidiya
    @Dinemidiya 11 дней назад +29

    ሂሉ አንቺ እራስሽን ያዋረድሽው እራስሽ ነሽ የራስሽ ጉዳይ ! ይበልሽ ሲነግሩሽ አትሰሚም ኮሜት አንብቢ እህቶችሽ የሚሉሽን አትሰሚም እዳልክ እኮ በፕራንክም በምንም አንቺን አጥቦ እያሰጣሽ እያሳጣሽ ነው እሱ ቤት ሁልግዜ አንቺ ተዋርደሽ ነው የምትጨርሱት አሁንም ንቂ እዳልክ በጭራሽ አንቺን አይፈልግም። 100% ቆይ አንቺ ለምን አይገባሽም ቆይ ሴት ነሽ እኮ ለምን እራስሽን ዝቅ ታደርጊያለሽ ሁልግዜ አንቺ ነሽ የምትለምኚው ሴት ትለመናለች እንጂ ወንድ አይለመንም ታናድጃለሽ

  • @Deneke-rf6xr
    @Deneke-rf6xr 11 дней назад +69

    ሄሉን እንዳልከው ብቻ ነው የምትወደዉ❤😢

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 11 дней назад +25

    እንዲልክ ግን በጣም ልብ አይገኝም ሄሉልብሸንጠብቂአንቺየዋህነሸ ❤❤❤❤❤❤

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 11 дней назад +62

    ማነው እንደኔ ገና ቪዲዬውን ሳያይ በርእሱ ውስጡ የተረበሸ

    • @ወሎየዋ-ቨ9የ
      @ወሎየዋ-ቨ9የ 11 дней назад +1

      እኔ😢

    • @MkGaming-ye8mk
      @MkGaming-ye8mk 11 дней назад

      እኔ

    • @kidist1705
      @kidist1705 11 дней назад

      ሄሉን ልባን ባያደክማት ነው የሚሻለው ይሄ ነገር አልበዛም ወይ ያው አንቻ ስታብራው ጋበዝ ነሽ ሂጅበት እዛ የምናቀው ቤት❤

  • @debubfiker
    @debubfiker 11 дней назад +41

    በማሀላቹሁ ሰው አይግባ😢😢😢😢 ጨነቀኝ እጭ

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад

      አህ ብለነበረ አየየየየ💦💦💦💦ፍቅራቸዉ ነዉ ደስታየ

  • @yebabo
    @yebabo 11 дней назад +30

    ያጀማአ እንደት አስችሏችሁ ነው የምታልፉኝ ??? ደምሩኝ እንጂ 🎉

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 11 дней назад +24

    ሄሉን ግን አንተ እምታመጣቸዉ ሰወች በሙሉ ሞራሎን እየጎዱት ነዉ በጣም እንዳልኬ አንተና ሄሉን መለያየት ነዉ እሚፈልጉ እሚያሰፈራሮትም እነሱ ናቸዉ እሚሆኑ የራሰክን ሂወት ኑር ሄሉ ጥሩ ልጅ ናት ታፈቅርሀለይ

    • @fatima-ye9rw
      @fatima-ye9rw 11 дней назад +2

      @@FasikaGes 👍👍👍❤❤

  • @MaskaraMaskara-h2u
    @MaskaraMaskara-h2u 11 дней назад +16

    ሄሉ የእንዳልክ ብቻ ናት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sew4024
    @sew4024 11 дней назад +20

    እማፍቅረው አለ ያለች እልህ ገብታ ነው ልጁ ስላናደዳት ነው እዳልክ ተረጋጋ

  • @amulove5866
    @amulove5866 11 дней назад +34

    ቀለበት ስጠብቅ ማስደገጥ ምን የምሉትነዉ😢😢😢😢

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 11 дней назад +64

    አንተ ደግሞ የምቀኛ ሰፈር ልጅ ከየት መጣህ ሄሉን እና እንዳልክን ለማለያየት ነው የመጣኸው ጥፋ ከዚህ H and E ብቻ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanatube5802
      @hanatube5802 11 дней назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 11 дней назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 11 дней назад +1

      @@hanatube5802 ሃና እያላገጡብን ነው በፊትም ውሸት ነው አይደለም።

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm 11 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 11 дней назад +2

      መጀመሪያ ሰመጣ እንዳልክ ምን አዲሰ ነገር አለ ብሎ ሲጠይቅ ምክክር አለ ፕራንክ ነዉ እንደዚህ እንደፕራንክ የሚያሰጠላኝ ነገር ነዉ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 11 дней назад +14

    የሰው ደስታ የሚያስደሳችሁ የመዳም ቅመሞችየ 5 ኬአስገቡኝ የሰው ማደግ የሚያሳስጋችሁ በዳልክና በሄሉ ውስጥ አትግቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 11 дней назад +62

    ሄሉሻ ሁሌም ቀሚስ ትልበስ የሚል👍ሲቀጥል እንዳልክ የምወዳት ከሆነ በተግባር አሳያት ምክንያት አትደርድር ሴት ልጅ ወድቃ ያናሳትን አትርሳም

    • @MkGaming-ye8mk
      @MkGaming-ye8mk 11 дней назад

      እኔ ጨቆኝ ልብስ ምናምን

    • @hshshshsh7509
      @hshshshsh7509 11 дней назад

      በትክክል አትርሳም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 дней назад +113

    ሄሉዬ የእዳልክ ነች የምትሉ 👍👐🙎🎉❤😂😂😂

    • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
      @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 11 дней назад

      ተይአችደሞ ናቲ ለስራነውኮየሄዴ ይመጣል. እዳልክንእየተጠቀመችበትነው

    • @seble4004
      @seble4004 11 дней назад

      ምንድነው የምትጠቀምበት ልብስ ሲገዛ ነው ወይስ ወርቅ አታሸቃብጭ​@@አዩሽየኮቻዋቲዩብ

    • @Akram-u5u7k
      @Akram-u5u7k 11 дней назад +3

      እረ አታሰቃያት ልጂቱን ልባችን አታስታሙን ተውውውው

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 11 дней назад +7

    ትልቅ ሰው ነህ እንዳልክ የሰው ወሬ መስማት የለብህም. ተው እንዳልክ ፀብ ጥሩ ኣይደለም ፍቅር በፍቅር ነው የሚሸፈነው 😢😢 ተው እስዋ ትወዳሃለች

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 11 дней назад +10

    ሄሉ ነብስ ገዛች ከዳልህ ከተገናኘች ግን ተከታትያቸው አላውቅም ብዙ ግዜ ግን ይመጣጠናሉ አትለያዩ ሰው ማውራት አይተውም ያውሩ ስራቸው ነው።

  • @Eden-zx1nq
    @Eden-zx1nq 11 дней назад +7

    ተቀምጠህ ተናገር ምናልባት ሁኔታውን ታስተካክል ይሆናል በጣም ያሳፍራል አንተ እና አላን በእውነት ተስማማህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @SaraHpsh
    @SaraHpsh 11 дней назад +17

    እረ ወገን አትፍረዱ ከለፈ ተማሩ
    ሄሉዬ እና እንዳልኬ አይላያይም በቃ ድራማ ነው

    • @MkGaming-ye8mk
      @MkGaming-ye8mk 11 дней назад +2

      የምርሺን ነው ድራማነው ያረገው እኔ ጨቆኛል እስኪ መልሺል😢

    • @TsigeredaAsefa-q6o
      @TsigeredaAsefa-q6o 11 дней назад +1

      ያርገው ❤

    • @SaraMedia-u9m
      @SaraMedia-u9m 7 дней назад

      ሲጀመር ቃለ መጠይቅ አድርጓታል ስለሂወቷ እንዳልክና ሄሉ ፍቅረኛ አይደሉም ለስራ ነው ወደሁዋላ ቪደወውን ብታዩት

  • @seble4004
    @seble4004 11 дней назад +16

    ሔሉዬ ለፍቅር ብለሽ ከአርባምንጭ አዋሳ እየተመላለሽ ፣የቤት ክራይ እየከፈልሽ፣ በጥፊ እየተጠፈጠፍሽ፣ እየተሰደብሽ ብዙ ጊዜ አሳልፈሻል ነገርግን አልተሳካልሽም ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሽና ወደእግዚአብሔር አመልክች መልሱን እሱ ይሰጥሻል በጊዜሽ አትቀልጅ የሰው ወሬ የሚሰማ ሰው ሰውአይደለም

    • @melber7957
      @melber7957 11 дней назад +1

      ✅✅✅✅✅

    • @addisashenafi5420
      @addisashenafi5420 10 дней назад

      Sijemer eko ye ewinet aydelem birr lemesirat tenegagirew new

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 11 дней назад +6

    ሄሉ ምርጥ ጣፋጭ ነች ሄሉሻ ምንም ብሉ ማንንም እንዳትሰሚ እሽ ጋደኝ ምቀኝ ነው ቤተሰብ ምቀኛ ነው ስለዚ አንቺ ልብሽ የዋ ስለሆንሽ ፈጣሪ ደማ ከአንቺጋር ነው ያለው እሺ የኔ ቸካላት በጣም ነው የምንወድሽ አውንም ጨምሮ ዪስጥሽ የሰው መውደድ አንቺ የቤተሰባችሽ ምርቃት አዪተውሽም እሽ ሄሉ ዘን ፈታ በዪ አንድ ቱልቱላ መቶ እዲነው ብል ከጥፍርሽ እንዳትቆጥሪው አንቺ የምትወጂው እንዳልክን ነው በደንብ ነው የምናቀው ስለዚ ማንም እንዲ ብልሽ እንካን ምንም እንዳትሳሳቺ እደውም ጋዘዝ ነሽ ምንም አልተናገርሽም እኔ ብሆን በንዴት አዋ አልፈልግክም ብዬው ቆርጥ ነበር ነማረገው ሰው ሲናደድ የሚናገረውን አያቅምና አንቺ ግን በጣም ታጋሽ ነሽ ታድለሽ አውንም እመቤቴ ትጠብቅሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 11 дней назад +53

    እዉነት ከሆነ እንኳን እረጋ ብለክ በመነጋጋር መፍታት ይቻላል እንዳልክ ግን ሶስተኛ ሰዉ አታሰገባ ❤❤❤ በጣም ነዉ የምወዳች

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 11 дней назад +51

    አሞራው እየጮህ ነው ማለቴ ሄሉና እዳልኬ ይጣመሩ እያለ አሞራው ይችጮሀል ማነው አሞራውን እደኔ ያየ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kidsttube
      @kidsttube 11 дней назад +1

      የኔዋ ተይ ይበቃናል ይሄማጣመር 😂😂😂😂😂🙈🙈🙈

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 11 дней назад

      @kidsttube ይጣመሩና ለነዝህ ደሞ እናሺቃብጥ እጅ ማሬ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 11 дней назад

      @kidsttube ተሻለሺ ግን

    • @kidsttube
      @kidsttube 11 дней назад

      ​@@Fufu-vt9ptአወየኔ ውድ❤

    • @kidsttube
      @kidsttube 11 дней назад +1

      ​@@Fufu-vt9ptእጅ ወደላይ ብያለሁ ማሬ😂😂😂 ናቲ አስታውሶ ብቅ ብሏል😂😂😂🙈 🙈 🙈

  • @هياءالطحامي
    @هياءالطحامي 11 дней назад +16

    ሠው ተዋዶ ተፋቅሮ መኖር አይችልም,ማለት ነወ ነገር እያፈላለጉ ማጣላት,

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 11 дней назад +24

    እኔስ ብይ ነበር መጀመሪያም አላመንሁበትም ነበር አርፈን ነበር እዮን ፕራክ ለተመልካች ክብር ይኖራችሁ በጣም ይደብራ ሲጀመር ሁሉም ነገር የታቀደበት ደራማ ነበር ናቴ የትላንተ ህይወቶ ነዉ አለቀ ዛሬ ምን አዲስ ነገር ተገኝ እንዳልህ ሸማግሌ ልላክ አገባሻለሁ ስትል የነበርዉ ምን ተገኝ ሄለን ቆም ብለሽ አስቤ የት ነበር እሰከዛሬ ወንድ ልጅ ይጣሉበትን ሲነሱበት አይወድም እማይሆንሽ ከሆነ ተመለሽ ወደ እናትሸ ቤት በሆነዉ ባልሆነዉ ካሁኑ አትተርማመሱ ለቤተስብ ለተመልካች ክብር ይኖራችሁ አገናኝም እሚለያይም ፈጣሪ ነዉ አይመለክትህም ሰዉይ ልጅ አልተመቸኝም በሰዉ ህይወት አትፈትፍት

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 11 дней назад +18

    ማልት አትደሙ የማንህ ምቅኛ 😢😢😢😢😢😢 አትረበሻቸሁ ምቅኛንህ😢😢

  • @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
    @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ 11 дней назад +16

    ሴጣን ድሮም ፍቅር አይወድም

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 11 дней назад +15

    ሢጀመር እንዳልክ እራሡ ማውራት ስላልፈለገ እሱ እንዲናገርለት ስለፈለገ እሱን አምጥቶትነው እንጂ ጠንሳሹ እንዳልክ ነው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 11 дней назад +23

    እንዴ ሔሉ የምትወጂው ሳው ካለ ለምን እዳልክን????።
    ብቻ በጎ ያሰማን ምንም ማለት አልችልም😢😢
    የሰው ደስታ ሲነጠቅ የራሴ እየመሰለኝ ልቤ እየቆሰለ ነው😢😢እረተው

    • @SaraMedia-u9m
      @SaraMedia-u9m 7 дней назад

      ለስራ ነው እዳልክና ሄሉ ፍቅረኛ አይደሉም ቃለ መጠይቅ አድርጓታል ናቲን ነው የምትወደው

  • @MuluyBelete
    @MuluyBelete 11 дней назад +12

    የማትረባ የት ነው የመጣህው እንዳልክ አትሳሳት ሄሉ አትዋሽም ሄሉን ብቻ ስማ እና ምን ትበላችሁ ሌላ የምትወጅው አለሽ ስትሎት እውነቱን ስትነግራችሁ ካልሰማችሁ አወ ከማለት ውጭ ሌላ ምትበላችሁ ይች የዋህ ልጅ ፈተናዋ መቸ ነው የሚያበቃው የማትረቡ

    • @fatima-ye9rw
      @fatima-ye9rw 11 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍እህት ትክክክክልልልልል የኔማረ

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 11 дней назад +2

      Tkekel sis Helu yene jgena

  • @zenashbeyene9206
    @zenashbeyene9206 11 дней назад +17

    እንዳልክ ግን በጣም ልቡ አይገኝም ሄሉ ልብሽን ጠብቂ አንቺ የዋህ ነሽ ተረጋጊ የሚወድሽ አታጪም ተይው ይህን ሰው

    • @mebratdesta4770
      @mebratdesta4770 11 дней назад +2

      በጣም አስመሳይ መጥፎ ሰዉ ነዉ እሱ ሚፈልገዉ ዶላር ብቻ ነዉ he is arogant worst guy ever...

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад +1

      አረ ዝበሉ ነገ በፍቅር ይመጣሉ

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 11 дней назад +13

    ልጁ ትልኮ አለው የምትሉ😢

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 11 дней назад +34

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Alemwork-v4w
      @Alemwork-v4w 11 дней назад

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @AbduSeid-o5s
      @AbduSeid-o5s 11 дней назад

      saw saw saw

  • @SlamhhHapshi
    @SlamhhHapshi 11 дней назад +7

    አረ እንዳልክ ና ሄሉ ኣትለያዩ የኔ ስስቶች😢❤❤

  • @SanaSana-gb8ng
    @SanaSana-gb8ng 11 дней назад +18

    ኦዬ የዛሬው ደሞ 😂😂😂😂 ይመቻቹ ሄሉ የእንዳልክ ብቻ ናት😮😮😮😂😂😂❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘🥺🥺

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ

    ድራማ እየሰራችሁብን ተሆነ በእውነት ደስ አይልም

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 11 дней назад +9

    ማርያምን መጨረሻቹ ሳላይ ምንም አልልም ቢቻ እግዚሐብሔር መልካም ነዉ በጣም ነዉ የደነገጥኩኝ እዉነት ለመናገር😢

  • @obsegemida5557
    @obsegemida5557 11 дней назад +5

    እስኪ ተወን የዘመን ጓደኛ ደስታ አይወድም ሄሉሻ አይዞሽ ለበጓ ነው ፈተና

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    እዳልክና ልጁ ተመካክረዉ ነዉ የሚል

  • @wubetiemulatu
    @wubetiemulatu 11 дней назад +16

    አዳልክ ግን እደመልክህ ልብህ ጥሩ ይሁን "እመን እንጅ አትፍራ"የሰው ነገር አትስማ ወደኋላ አትመለስ ሄሉ ንፁህ የዋህ አፍቃሪ ሴት እንጅ ከአንተ ጋር ሁና የምታስመስል ልጅ እዳልሆነች አንተም ታውቃለህ

  • @ZufanAemero
    @ZufanAemero 11 дней назад +4

    ሄሉን በተደጋጋሚ አትጉዶት ሄሉ ትክክለኛ የፍቅር ሰው ናት

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 11 дней назад +14

    ይሄው ነው አዲስ ፍቅር. መክራ ያጣውም. ዝበል አተ ደግም እንዳልክ የሄሉ ነው እሳም የሱ ናት

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 11 дней назад +8

    ሄልዬ❤❤❤❤እንዳልክ❤❤❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 11 дней назад +20

    2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
    17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።

  • @genetg1118
    @genetg1118 11 дней назад +2

    መለያየት ከፈለግ በግልፅ አትነግራትም በዚህ ገመድ አፍ ከማስላክ በጣም ነው ያስከፋህኝ እንዳልክ ለተመልካች ክብር ይኑርህ ሲጀመር ካንተ ውጪ ሄሉ የሚያውቃት የለም ወሬ ብያመጣልህ እንካ ማመን የለብህም አሁንም ይቅርታ ጠይቃት ካልሆነ ሁለተኛ አላይም

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 11 дней назад +6

    እንዳልክ ልጅቷን እየተጠቀምክባት እንደሆነ ይሰማኛል የዛሬው ተነጋግራችሁበት ነው ያስታውቃል

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 11 дней назад +4

    ኧረ ተው ተደስተን ሳናበቃ አታጨናንቁን😂የእናንተ ቀልድ ባላለቀ ቁጥር እኛ እውነት ስለሚመስለን ተጨነቅን እኮ ሔሉዬ የኔ ጠንበለል አይዞሽ ምላሹን በአንች ቤት እጠብቃለን

  • @SalamAddis-ou2cx
    @SalamAddis-ou2cx 11 дней назад +11

    ሄሉ እና እዳልክ 💕💕🙏🏼🙏🏼

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 11 дней назад +11

    ሄሉኮ ግን ወላህ ንፁህ ልብ አላት የዘመኑ ሴት አይደለችም. ይጣመሩልን ሴት ልጅ ተስብራ ስታለቅስ አልወድም

  • @Amuye.YeAseliji
    @Amuye.YeAseliji 11 дней назад +13

    አልገባኝም 🤣🤣🤣🙄🙄

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw 11 дней назад +13

    እረ እንዳልኬ የጓደኝህን አትስማ ጡሩ አደለም የሰዉ መስማት ነገሮችን ያበላሻል አስተዉል በናተ ስለሚቀናባችሁ ነዉ አትሆንህም ያለህ አስተዉል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @melber7957
      @melber7957 11 дней назад

      Demoko Esu rasu kesew semto new gemashun! Lejetwan eko kawerachew gar Hulu yemetgadem adereguat

  • @REDBLOSSOM112
    @REDBLOSSOM112 11 дней назад +4

    ልጁ እራሱ ወዷታል ሄለንን በእርግጠኛነት ገና ያስተዋወቃቸው ቀን ያሳየውን ሪያክሽን ተመለስና እየው እንዳልክ እቀፊኝ እነደሱ እያለ ብቻ ብዙ ነገር ልጁ እራሱ ፈልጓታል የምር እንዳልክ አስብበት

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 11 дней назад +5

    ሄሉ አይዞሽ በርቺ ሚስማር ከአናቱ ሲመቱት ይጠነክራል

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም 11 дней назад +19

    ፕራክ ነዉ😂😂😂

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 10 дней назад +1

    የኡነት ሄሉየ ትወና በጣም ትችይበታለሺ ሰሪተሺዋል❤ ተዋጦልሻልፊሽሺሺሺሺሺሺሺሺሺ❤❤❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 11 дней назад +15

    ብራንክ ነው በሉኝ 😢😢😢 ❤❤ የምታፍቅሪው ሰው ካለ እኮ ግልጹን ማውራት አለብሽ ሄሉ 😢😢 እኛ ቀለበት ስንጠብቅ ጭራሽ ሌላ እረ ይከብዳል ሄሉሻ 😢😢

    • @debubfiker
      @debubfiker 11 дней назад +8

      ተናዳ ነው እንደዛ ያለችው እንጂ እውነት አደለም

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 11 дней назад +2

      @debubfiker እንደዚያ ጥሩ ነው

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад

      💦💦💦💦💦

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 11 дней назад +1

      አሷ ሁሉን ትታ ጨርሳ ነዉ የገባችበት እንጂ ምንም ነገር የላትም ሰለተናደደች ነዉ ይሔንን ያለችዉ

  • @BhelHee
    @BhelHee 11 дней назад +11

    እንዳልክናሄሉ ከተለያይ ትልቅ የልብ ስብራት ነው የሚሆንብኝ ሁለተኝም ዩቱብ አላይ ቀለበት እየጠበቅ ሄሉ የእንዳልክ ናት ተደማመጡ

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 11 дней назад +9

    እንደዉ እንደዚህ አታሰደንግጡን ጥሩ ጥሩ ነገር ሰሩ ጓደኛዉ ደሞ ለብቸዋ እማጠይቃት ሄሉ እንዳልኬን ትወደዋለይ ተዉ ባክህ እኛ ትዳር ሰንጠብቅ አታሰጨንኩን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 11 дней назад +17

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም አታሥጨንቆን 😢😢😢😢እፍፍፍ 3ወግን
    አታሥገቤ 3ስው
    ሹይጦን ነው

  • @Kelem-di2ff
    @Kelem-di2ff 11 дней назад +3

    እረ በናትህ የማይረባ ፕራንክ እያላችሁ አትበጥብጡ እባካችሁ እውነት ቢሆንማ ለሱ ብቻ ከጀርባ ነበር የምትነግረው ውሸት ነው በለኝ የሷ ደስታ የሚያንጨረጭረው አለ እንዴ ?ፈጣሪን ፍሩ እባካችሁ ሄሉ ምንም ይበሉ እራስሽን የምታውቂ አንቺ ነሽ አታልቅሽላቸው አውቀው ነው የምቀኛ ወሬ ነው ያለፈ ታሪክ እያነሳችሁ አታቃጥሏቸው።

  • @ZZAThhf
    @ZZAThhf 11 дней назад +1

    እዳልክ እና ሄሉ አይለያዩም የምትሉ ለይክ❤😢

  • @kidist1705
    @kidist1705 11 дней назад +7

    ሄሉ የዛሬ ወር አብሬሽ አልቅሻለው አሁን መደሰት ብቻ ነው የምንፈልገው ግን ፍቶውን ሰቀልሽው ወይ የኔ ቆንጃ እንዳትናደጅላቸው❤

  • @s3das459
    @s3das459 11 дней назад +15

    ተጫወቱብን😂😂😂😂ሢጀመር ድራማነዉ ምንም ፍቅር የለም

  • @Eeyusam
    @Eeyusam 11 дней назад +6

    አስርግጬ ኔዉ ምኔገርህ ሄሉ የአዳልኪ ኔች😂😂😂😂

  • @Ammar-s7q1h
    @Ammar-s7q1h 11 дней назад +31

    የኔ ዉዴ የምር እንዳልክ ልቡ አይገኝም ተጠንቀቄ😢😢😢😢😢😢

    • @zematube8985
      @zematube8985 11 дней назад

      Deep ነው ልጁ ልቡ ሚታወቅ አይመስልም

    • @ADDIS-s8w
      @ADDIS-s8w 11 дней назад

      እውነት ነው

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 11 дней назад +4

    ሲያሰፍራራት የነበረው ልጂ መሆን አለበት ሄሎ አብሺሪ እዳልክ ችግረ አለበት አያምንሺም

  • @Lakomenza741
    @Lakomenza741 11 дней назад +5

    እሱ ችግር አለበት እሷ ደግ ሴት ነች እና አዝኛለሁ።🥲🥲🥲🥲

    • @ሂቡ
      @ሂቡ 11 дней назад +5

      ፕራንክ ነው ግን እንዳልክ የሚያደርገው ፕራንክ ቃላቶቹ ይክብዳሉ ሴቷንም አምጥቶ በቃላት ጎድታታለች ስለዚህ እኔ ቅሬታ እለኝ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 11 дней назад +19

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የኛጨረቃዋች❤❤❤

    • @MkGaming-ye8mk
      @MkGaming-ye8mk 11 дней назад +4

      አረምድነው ጨነቀኝ

    • @Atala-wn4os
      @Atala-wn4os 11 дней назад

      ኣረ ሀንቾ ምንጉድ ነው ግራአጋቡን እኮ

    • @BerhanMersha
      @BerhanMersha 11 дней назад

      Hanye wede zare men gud New

  • @berhmeth
    @berhmeth 11 дней назад +3

    እዴምድነውነገሩ የሠው ወሬአትስሙ ሶስተኛ ሰው በመሀላቺሁ አታስገቡ እኛ ቀለበት ስንጠብቅ የምን ማስደገጥነውእዴ😢😢😢😢😢

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam 11 дней назад +7

    እዉነት ነው እኔ ማመን አቃተኝ ምንድን የሚሰማው ወሬ ድራማ ነው አረባካቹሁ የገባው ሰው ንገሩኝ

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 10 дней назад

    ሄሉ የዳልክናት እዳልክ የሄሉ ነዉ የምትሉ ብቻ በላይክ ቀለበቱን እየጠበቅነዉ❤❤👍👍

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 11 дней назад +10

    አሁንስ ደበራችውን በተለይ ይኸ ምቀኛ ከየት መጣ🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 11 дней назад +6

    እነዳለክ ምን እየሆንክ ጓደኛህን ውደደው እንጂ አትመነው ይላል መንማለት ሄሉ ሲጀመር አስመሳይ እንዳልሆነች አነተም በደንብ ታውቃለህ ሲቀጥል ያለፈፈቅረኛዋን አስቦ ከሀነ እሱ ያለቀለት ጉዳይ እንደገደኛህ አወራር ከዚህ ፊት ያለውን ነገር በቪዲዮ ለያይ የችላል እሱም ድብቅ አይደም የሚታወቅ ኬት ፈጥሮ ነው አየሆንሽም አትሆንህም የሚለው የልጅተን ልብ በሰበብ አትስበሩ እሷ ግልጽ ነች እንዳል ክ በህይወትህ ላይ መወሰን ያለብህ አንተ ነህ አንጂ ሌላ ሁለተኛ ሰው አይደለም እና በራሰህ ወስን እምነት ይኑርህ ካልፈለግህ በህይወቷ አትቀልድ ሼም ነው

    • @seble4004
      @seble4004 11 дней назад

      እውነት ነው

    • @fatima-ye9rw
      @fatima-ye9rw 11 дней назад

      እህት ትክክክክክልልልል ብለሻል👍👍@@360asbestosremoval2

    • @melber7957
      @melber7957 11 дней назад

      ✅✅

  • @የሰካል
    @የሰካል 11 дней назад +6

    ሄሉ እና እንዳልክ መቼም አይላያዩም እንሻ አላህ አላህ እስከ መጨረሻ በፍቅር የኑራቻው

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 11 дней назад +8

    አይ አይ ጉድ በል ጎንድር እኔ ኮ ጠርጥ ራነበር ምክናቱምት ቀለበተ ቀለበተ ስሉ አልማረኝም እማድርግ ሳው በ ተግባር ያሳያል ግንኮ እኛ ላይ ድራማ እየስሩ ነው ዎገኝ ንቁ 🙆🙆😁😁😁🥰

    • @SaraMedia-u9m
      @SaraMedia-u9m 7 дней назад

      ቃለ መጠይቅ አድርጓት እኮ እዳልክ ናቲን ነው የምትወደው እናም ለስራነው እንጅ ሄሉና እዳልክ ለስራነው

  • @HaimanotSeifu
    @HaimanotSeifu 11 дней назад +3

    ሄሉዬ ታምሪያለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 11 дней назад +16

    እረ ፕራክ ነው በሉኝ😢😢😢

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 11 дней назад +58

    ወይ ጉድ እኛ ቀለበት ስንተብቅ እናንተ ድራማ ጀሜራችሁ😮😅😂❤️❤️❤️🥰🥰

    • @FhGu-l2p
      @FhGu-l2p 11 дней назад

      😢😂😂

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 11 дней назад +1

      Iko😅😅😅😅😅😅😅

    • @hshshshsh7509
      @hshshshsh7509 11 дней назад +1

      😂😂😂

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад +1

      በጭቅ ሊደፉነዉ

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад +1

      የመዳም ስራ አይበቃንም አረ ኡኡ

  • @MershaMershayenesh
    @MershaMershayenesh 11 дней назад +2

    በጣምናው በሉጁ ያዘንኩ በናታችሁ ንፋስ አታስገቡ ተሎ ተጋቡ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ከቅርብ እጅ መጨረሻውን በጉጉት እጠብቃለው በጣም ነው ልጁያናደደኝ

    • @HanaMulualema
      @HanaMulualema 11 дней назад +1

      ሰይጣን የሆነ ልጅ ነው

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 11 дней назад +11

    አባካችሁ ሰው ለመጣላት አትሮርጦ 😢😢😢

  • @Hshh-zo4rk
    @Hshh-zo4rk 11 дней назад +7

    እናተ ግን አይደብራችሁም ሥትፈልግ መላክ ታደርጋት አለህ ሥትፈልግ አሥመሣይ ትላለህ ምናይነት ናችሁ

  • @حبشيلحبوش
    @حبشيلحبوش 11 дней назад +4

    እንኳን🎉ሠላምመጣችሁ❤ሄሉሻእና❤❤እንዳልክ🎉🎉

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 11 дней назад +2

    የ ታምሪት ደስታ ሙዚቃ ያም ያም የሚለውን ጋበዛችሁ እኮ እንዳልክ ማንም ቢያወሪ እልሰማም ቅንጣት ያህል እኔ አልጠረጥርሽም ስሙት በደንብ እውነት መስሏችሁ ለተደሰታችሁ ምቀኖች ገና ምን አይታችሁ ብላችሃለች እኮ እሷም አብረን እናያለን እባካችሁ ቅን አናስብ ፍጣሪም ይወደዋል አድናቂዎች ክፉ ቃል እንዲይወጣችሁ ፕሊስ🙏🙏

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 11 дней назад +9

    እኛን ፕራንክ እያረጉን እኮ ነው ተረጋጉ ትግስት ጥሩ ነገር ነው አብሽሩ👍👍👍👍

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад +3

      @@ሂቡ እሽ ጭቀቱ ከማዳሜጋ እዳጣላኝ ድራማዉ ከጠወለ ዪቶብ ላጥፋ ፍቅር ሲሆኑ ጥሩኝ

    • @ሂቡ
      @ሂቡ 11 дней назад +4

      @ አብሽር ፕራንክ ነው እይታ ለመጨመር ብለው ነው ያስታውቃል እኮ 👍👍

    • @MkGaming-ye8mk
      @MkGaming-ye8mk 11 дней назад +3

      ያረግው😢😢

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад +3

      @@ሂቡ አሏህ ይበሽሪክ ብልጀነ ሁቢ

    • @ሂቡ
      @ሂቡ 11 дней назад +4

      @@hadiyakonjo9325ክይር ኢንሻ አላህ 👍👍

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 11 дней назад +1

    እኔ የሚገርመኝ እንዳልክ የሚያመጣቸዉ ሰዎች ከዬትኛዉ የነገረኛ ጎራ ነዉ የሚሰበሰባቸዉ ምንድነዉ እንደዚህ አንደበታቸዉ ያልታረሙ ናቸዉ ከመጀመሪያ ያች የመጣች ልጅ እሰከመደብደብ ደርሳለች እንደገና ያች አፍቃሪ ነኝ ብላ የመጣች ያለችበት ድረሰ ሔዳ በጥፊ መታታለች ፕራንክም ቢሆን ባለፈዉም ለመተዋወቅ የመጣችዉም በጣም የሔሉን ክብር የሚነካ አባባል ነበር ሰትል የነበረዉ ፕራንክ ነዉ አለች ሰዉ በቀልድም ቢሆን ልቡ ዉሰጥ ያለዉን ነዉ የሚናገረዉ እንደገና የዛሬዉ ይባሰ ብዬዋለሁ ምነዉ እንደዚህ መሆን አሰፈለገህ ፍጥጥ ብለህ ተለያዩ ማለት ለምን አሰፈለገ ሰላለፈ ህይወቷ ያለፈ አለፈ በድሮ በሬ ያረሰ የለም ያንንትታ እሱን ወዳ ከሱ ጋር አለች ያንተ ጣልቃ ገብነት ምን ይሉታል እንዳልክሰ ምን አሰበህ ነዉ አምነህበት የገባህበትን ነገር ለምን ወሬ ትሰማለህ ለምንሰ ትግሰት የለህም ለምን የምታመጣቸዉ ሰዎች ለሔሉ ሞራሏን እንዲሰብሩ ታደርጋለህ በራሰህ ተማመን እሷ የበፊት ህይወት አለሽ ተብላ ከሌላ ሰዉ ጋር ማፍቀር አትችይም የሚል የለም ሰለዚህ የሰዉ ወሬ አትሰማ በራሰህ ተመራ ካልሆነ ግን ተነጋገሩበት የሷም ዉሰጥ እንዳይጎዳ ዉሀ ቅዳ ዉሀ መልሰ እንዳይሆን በተረፈ ሔሉ በርች ጠንካራ ሁኝ በጣም ይደብራል የሚታየዉ ነገር

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x 11 дней назад +6

    ይሄ ልጅ ኡመጣጡም አላማረኝም እቀፊኝ ብሎ ለማለያየት ነው

  • @yeneneshshibabawtefera3026
    @yeneneshshibabawtefera3026 11 дней назад +3

    እባካችሁ አታሸማቁን።እኛ ተጣምራችሁ ማየት ነው ምንፈለገው።እኔ በግሌ ዛሬ በቃ ተኝቼ አላድርም በጣም ከፍቶኛል።ሄሉየም ተሰቃየች ውውውውይይይይይ

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 11 дней назад +8

    አሁንሰ ደበራችውን በተለይ ይኸ ምቀኛ ከየትመጣ😢😢😢😢😢😢😢

  • @abayneshalemu1520
    @abayneshalemu1520 11 дней назад +15

    ሄሉ ንፋስ እንዳይገባ እንዳልክ ንፋስ እንዳይገባ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 11 дней назад +3

    እሯ አንተ የሴጣን ጆሮ ይደፈን ሄሉ የዳልክ ናት እንዳልክ የሄሉ ነዉ አንተ ግን ከመሐከላቸዉ ዉጣ ሶስተኛ ሰዉ አያስፈልጋቸዉም እንደኔ ሶስተኛ ሰዉ ሴይጣን ነዉ ❤❤😂😂😂😂😂😂 ኡኡኡኡኡ ይቅር በሉኝ 😂😂😂😂 አንዲህ አይነት ወንድም አልፈልግም ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @obsegemida5557
    @obsegemida5557 11 дней назад +1

    እንዳክ ያለፈ ውሃ አይቀዳም ሽማግሌ ልከህ ተጋቡ ከሄሉ የምትመኛቸውን ልጆች ብታሳቅፍት ልጅቷን አጨቅጭቋት አታስከፉብን።

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 11 дней назад +34

    ሄሉዬ የዛሬዉ አለባበስ ይለያል ስታምሪ ሁለዬ ልበሺ❤❤❤❤❤❤❤ምንእየተካሀደ ነዉ ሴትልጅሲከፋትአልወድም 😢😢😢

  • @abayneshalemu1520
    @abayneshalemu1520 11 дней назад +1

    My princess please don’t make her crazy. She is very honesty and you too. Your life is beautiful. Make it all the way to the end. We are coming your wedding. ❤❤❤❤