ካንተ ውጭ ማን አለኝ😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 824

  • @FishGirma
    @FishGirma 11 дней назад +73

    እንደ እኔ ደስ ያለውበላይክ❤❤❤❤❤❤እንዳልክ ቶሎ ቀለበቱን አፍጥነው የኔ ወንድም ትና
    ትናንት እንዴት እንዳሳዘንከኝ

  • @Yentyube
    @Yentyube 11 дней назад +167

    በጣም ጨንቆን ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ ከልቤ የምውዳችሁ አይለያችሁ🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ejdjd-l3e
      @Ejdjd-l3e 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BanjawBerari
      @BanjawBerari 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @HanaHana-vp4mz
      @HanaHana-vp4mz 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @genetmebrahtom9760
      @genetmebrahtom9760 11 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 дней назад +65

    ሄሉዬ የኔማር ስውድሽ እኮ ማነው እንዳኔ የሚውዳት 👍👐🙏🎉🎉🎉😊

  • @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
    @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ 11 дней назад +6

    እኔ በጣምነው የምወዳችሁ መጨረሻ ሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @BerhanMersha
    @BerhanMersha 11 дней назад +2

    Yene werqoch egzabehr amelak kekefu hulu yeswerach des belonyal heluye ❤❤❤❤❤

  • @FgktVgig
    @FgktVgig 11 дней назад +15

    ጌታን በጣም ነዉ የደነገጥኩ ምክንያቱም ዮነገር ሰምቸም አይቸም ስለሆን በጣም ፈርቸ ና ደንግጨ ነበሬ እንኳን ፈራንክ ሆነ ግን እንዳልክ አሳዘነኝ😢 ጌታ ይጠብቃቹ ቶሎ ተጋቡ እንዳልክ ሄሎን የራስክ አርጋት🎉❤❤❤

  • @TsigeredaAsefa-q6o
    @TsigeredaAsefa-q6o 11 дней назад +42

    በጣም ጨንቆኝ ነበር 🎉 እባካችሁ እንዴት እንደምንወዳችሁ አውቃችሁ ተጠንቀቁልን ❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 11 дней назад +22

    እዲህ አይነት ፓራክ አታርጉ 😢😢 ለግዱሁ እናተ ስትስማሙ ነው እምታምሩት 😊😊

  • @MoonaMoon-h5b
    @MoonaMoon-h5b 11 дней назад +20

    እልልልልልልልልልልልል ደስብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 дней назад +15

    መጨረሻችሁን ያሣምረው❤❤❤

  • @Eden-zx1nq
    @Eden-zx1nq 11 дней назад +9

    እግዚአብሔር በጤና ብቻ ይጠብቅህ ደስታ ብቻ ይኑርህ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 11 дней назад +27

    ማነው እድኔ የተጨንቀ እፍፍፍ አርተው እኝ በሥድት ሥር ትተን እንቅልፍ ትተን እኝየን ለኝ እስቤ በአላህ ቀለበት ስርግ እየጠበቅን 😢😢😢❤❤❤❤ለማንኝውም እውዳችሆለሁ በርቶ

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 11 дней назад +27

    እልልልልልልልልልልልል ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dani12-45
    @Dani12-45 11 дней назад +17

    Wow Helu you are a fast thinker. Helu be careful please stay happy I love seeing you happy don't let anyone make you sad. I love you Helu❤❤❤

    • @seble4004
      @seble4004 11 дней назад

      ዳኒ ኮሜንትሕ በሙሉ አነበዋለሁ ገንቢ ነው ተባረክ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 11 дней назад

      @@Dani12-45 ዳኒ የሰው ልክ

  • @FIYONA-e6n
    @FIYONA-e6n 11 дней назад +10

    Wow እንደዝናዉ ምያምራው 😢❤❤

  • @terfinshfe3776
    @terfinshfe3776 11 дней назад +20

    የምር ትላንት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ገና አብራችሁ መሆናቹ ደስታዬ ሳልጨርስ አስደነገጣችሁኝ

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 11 дней назад +25

    እፉፉፉፉ አሁንስ ብራክ ይበቃል ፍቅራችሁ ይበልጣል ❤❤❤❤ ሄሉ ና እዳልክ ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 11 дней назад +20

    በጣም ጨንቆኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyaseidnur6574
    @sofyaseidnur6574 11 дней назад +27

    እናንልጆች ግን እንዴት ፎንቃ እንዳሳዝያቹ ታውቋችኋል ግን የመጀመረያዬነው ኮመንት ስፅፍላቹ እንዴት እንደምታምሩ ስንቴእንደአየዋቺ ደጋግሜነው እያየዋቹነው ደግነቱ ማዳሜየለችም በጣምነው የምታምሩት ስትጣሉም መጣላት ባይወደድም ሁለቱም ያምርባቻል አይለያቹ ❤❤❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +59

    ረመዳን መጣ አንድ ወር ቀረው በሰላም አላህ ያድርሰን ያረብ🎉🎉🎉

    • @hadiyakonjo9325
      @hadiyakonjo9325 11 дней назад

      አሚንንንንን🎉🎉🎉🎉

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 11 дней назад

      አሚን፡እህታችን፡❤❤❤❤❤

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 11 дней назад

      አሚን የረብላለሚን ሁላችንንም ያድረስን❤❤❤❤❤

    • @AbduSeid-o5s
      @AbduSeid-o5s 11 дней назад

      አሚን ፁመዉ ከተጠቀሙትያርገን

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 11 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤amin

  • @Aster-k9p
    @Aster-k9p 11 дней назад +38

    እንደዚህ አይነት ፕራክ አንፍልግም የእውነት ሄሉ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +26

    ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

    • @sua9617
      @sua9617 11 дней назад

      አሚንንንንያረብ

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 11 дней назад +48

    እልልልል እንኳን ፕራክ ሆነ ጨንቆኝ ነበር ሄሉዬ❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 10 дней назад +1

      Tedemeseshalesh ya Belsigena Dehnenat negn Aweqeneshal yete Endalesh Wagashen tagegnalesh

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 11 дней назад +22

    ትናት የእውነት መስሎኝ ደስታችው ሳይ የምደሰት መለያየት የሚመጣ ነገር ስሰማ ስናደድ እፍ እንካን ውሸት ሆነ እግዛአብሔር አይለያቹ ❤❤

  • @ابلونمنخعا
    @ابلونمنخعا 11 дней назад +15

    ለማንኝውም አንተም ተማርበት ማንም ሰው መጥቶ እሷ አትሆንህም ቢሊህ ወይም ዴሞ ሌላ ነገር ቢሉህ ሳታርጋግጥ ቶሎ አትመን ከምንም በላይ ሁለታችሁም መተማመን አለባችሁ

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 11 дней назад +13

    እዳልክዬ ሁለቱንም በጥፍ መልልሳላቻው❤❤❤

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 11 дней назад +9

    እግዛብሄርን በጣም ነዉ ያዘንሁት ሄሉ እንደዚህ አታደርጊ በማርያም ተይ የተመልካችም ልብ ይሰበራል ከእናንተ ብዙ እጠብቃለሁ

  • @ፍፄTube47
    @ፍፄTube47 11 дней назад +34

    የስደት እህቶቼ ክፍ ነገር አይንካችሁ😢

  • @BesufkadKalid-e6y
    @BesufkadKalid-e6y 5 дней назад

    እንዳልክ በጣም አዝናለሑ የተጎዳ ሰዉ በተደጋጋም አይጎዳሞተዉ የናቴ ልጅ አደበኮል ደሕና ሀንአንዴልክ

  • @FatimaChicken
    @FatimaChicken 11 дней назад +6

    በጠም ነው ደስ የምትሉት አይለየቹ ያኔ ማሮች🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 11 дней назад +20

    እናንተ ትላንት አናዳችሁኝ ነበር በእውነት እንዳትደግሙት ግን 😅😅😅

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 10 дней назад +3

    ዋውውውው እዳልኬ ትግስትክ ግን ይመቻል የምሬን ነው የምልክ በጣም አስተዋይ ልጅ ነክ አቦ ይመችክ ዘላለምምም❤❤❤👍👍👍👍

  • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ

    የሰው ልጅ እንደ ወርቅ በእሳት ተነጠሮ የሚፈተንበት ዘመን ደርሷል

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t 11 дней назад +14

    የእኔ ውዶች ስሶተኛ ሰዎ አታስገቡ ፍቅራቹ እስከ መጨረሻ ያዝልቅላቹ ውድድ ነው የማረጋቹ❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +39

    ማነው እደኔ የደነገጠው በትናቱ ሄሉ አልተቻለችም🎉🎉🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 11 дней назад +2

      በጣም በጣም በልጁ ተናድጄ ነበር ግን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masrtmasrt3366
    @masrtmasrt3366 11 дней назад +15

    አሁንሰ ብራክ ይበቃል ፍቅራችሁ ይበልጣል ሄሉ ና አዳልክ❤❤❤❤

  • @Samsunga255g-c3l
    @Samsunga255g-c3l 11 дней назад +9

    ተመሰገን አምላኽ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላኽ ከክፉእ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤E/H❤❤❤❤

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 11 дней назад +40

    ናቲ ናቲ የምትሉ መልካም መቃጠል ሄልዪ እና እዳልኬ አይለያዪም ኢሻአሏህ

  • @אנאניהקלב-מ9כ
    @אנאניהקלב-מ9כ 11 дней назад +3

    አንተ ነክ ብዬ ፈረጀብክ ነበር ምን አይነት ሰው ነክ ተባረክክክ❤❤

  • @የሰካል
    @የሰካል 11 дней назад +13

    አላህ እስካመጨረሻ በፍቅር በደስታ ወልደቹ ገብዳቹ የኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Akram-u5u7k
    @Akram-u5u7k 11 дней назад +12

    አልሀምዱዲላላላ አትጣሉ ❤❤❤❤ ሳቅብቻ ነው የምንፈልገው

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 10 дней назад

      Alhamdulillah yemibalbetn neger fetwa teyiqi

  • @TTate-lt7hs
    @TTate-lt7hs 11 дней назад +34

    ሄሎ ቁርጠት ነው የያዘኝ እንኳን ፕራንግ ሆነ ደስ ይላል እንደዛ ቁርጠት ሚያሲይዙን አታደርጌ 😢 ሁሌ ፈገግታችሁን ነው ማየት መንፈልገው አንዳንዴ አስቦ ♥️♥️♥️♥️ የአማራ ዩ መድኃኔዓለም መጨራሻችሁን ያሳምራላችሁ 💋💋💋❤️♥️♥️😭

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 11 дней назад +21

    ደስ አለኝ

  • @HaniLove-p7n
    @HaniLove-p7n 11 дней назад +25

    ኧረ ሄሉሻ ትናንት በሰራቹት ስራ በጣም አናደሽኝ ነበር ግን እንዳልክን አታስከፊው እባክሽ እና እወዳችሃለው አይለያቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 11 дней назад +4

    መልካሞ የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ እንዳልክ&ሄሎየ

  • @SifenBekele-r4f
    @SifenBekele-r4f 11 дней назад +6

    Hulatechum fateri yitebkechu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegi-hf6yz
    @tsegi-hf6yz 11 дней назад +16

    ማርያምን ሰራችሁልን😂😂😂😂

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 11 дней назад +26

    እሰይ እዳልክ ውስጥህን ንፁህ አዲርግ ሄሉ ንፁህ ናት እመናት በጣም ተናዲጀ ነበር ሶስተኛ ሰው በመሀላችሁ አታስገቡ ወላሂ በጣም ደግጨ ነበር ቀለበት እያሰብን እናተ❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +161

    ሄሉ ትክክል አልሰራሽም እዳልክን አታስደብሪው የምትሉ ላይክ

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 11 дней назад +10

      አታጨብቢቢ አንዳልኬም ሄሉም አንድ ናቸው ህዝቡ ሁሉቱንም ነው የሰደበው እሱ ማለት እሷ ስለሆነች

    • @እሙዶክተርEmuDoctor
      @እሙዶክተርEmuDoctor 11 дней назад +1

      @ገብሬሏyoutube እሽ በይ ደምሪኝ ሰምተሻል

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 11 дней назад +1

      @@እሙዶክተርEmuDoctor የኔ ውድ እሺ

    • @HanaHana-vp4mz
      @HanaHana-vp4mz 11 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @TigstAsefa-q2p
      @TigstAsefa-q2p 11 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 11 дней назад +38

    እንዳልክ ሄሉ ትወድሃለች እንዳታስቀይማት 😍😍😍😍😍😍

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 10 дней назад +21

    ትናንት በጣም ደንገጭ ነበረ የእንዳልክን ትግእሰት አላማድነቅ አይቻልም የሄሉ በጣም ጉበዚ አሰተዋይ እንዳልክ ላይ የነበረው የጥርጣሬ መንፈሰ የወጋሺበት መንገድ እጀግ ድንቅ ነው ጎደኛህ በጣም ይችላላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!! ቸር ነገር አሰሙን

    • @melber7957
      @melber7957 10 дней назад

      Hasabun Kene korejeh like satadergegn sefeh tewetaleh??? Tew enje!

    • @ClassicPhone-t8x
      @ClassicPhone-t8x 10 дней назад +1

      አይ እዳልክ ትክክልነው ምክኒቱም በአንች እምነት የለኝም ብሎነበር

    • @melber7957
      @melber7957 10 дней назад

      @@ClassicPhone-t8x abo atkebatre

    • @ZeinaRababah
      @ZeinaRababah 10 дней назад

      ❤😂yes🎉😅❤

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 11 дней назад +13

    ሄሉ እንዴልክ ንዴት አይችልም አታናጅዉ❤❤

  • @WomanWoman-m1c
    @WomanWoman-m1c 11 дней назад +22

    አታሰደነግጡነ❤❤❤❤

  • @FishGirma
    @FishGirma 11 дней назад +31

    እንደኔ ደስ ያለውምድረ ምድረ ምቀኛ ውጮ ከዚህ እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኤልሻ አሳፈርሽልኝ

  • @MediWorku
    @MediWorku 10 дней назад +4

    ሄሉዬ የእንዳልከን ልብ ጠብቅለት እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melate.6747
    @melate.6747 11 дней назад +8

    ደስ የማይል ፕራንክ ሁለታችሁም አትስሩ እኛ የምንፈልገው ደስታችሁንና ደስታችሁን ብቻ ነው ጥሩ ያልሆነ ፕራንክ አትደራረጉ ክፍተት እንዳይፈጥርባችሁ ጥሩ አይደለም እኛም እኮ እውነት መስሎኝ እንቅልፍ አጥቼ ነበር ያደርኩት እንኳን ፕራንክ ሆነ እወዳችሁኋለሁ

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 11 дней назад +13

    በጣም ነበር የተናደርኩት😢😢

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 11 дней назад +13

    ሄሉና እንዳልክ መቼም አትለያዩም ደሞ የሰዉ ወሬ አትስሙ❤

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x 11 дней назад +9

    እዳልክ በጣም ነው እሚወድሽ ሂሉ አንችም ትወጂው አለሽ እደዚህ አይነት ፕራክ አታርጊ

  • @AglisBaktoro
    @AglisBaktoro 11 дней назад +12

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ባህሎና በእንዳልክ ደስ አላችሁት ብቻ ላይክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetmebrahtom9760
    @genetmebrahtom9760 11 дней назад +9

    Temesgen Temesgen amlak ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abuyohanis
    @Abuyohanis 11 дней назад +13

    ትዳር ካባድ ነገር ነው ሄሉ እንደዚ አይነት ፍራንክ አት ስሩ ❤️❤️❤️

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 11 дней назад +11

    እምነት ይኑራችሁ ማንም እንዲህ ቢላችሁ የወሬ ወይም ሶስተኛ ወገን ኣታስገቡ ትምህርት ውሰዱ ፍቅር ሲባል ዘላለማዊ ክርስቶስ እንደሚያፈቅረን መፋቀር ኣለባችሁ

  • @MitikeMitike-fk6qn
    @MitikeMitike-fk6qn 11 дней назад +12

    እንኮን ፊረኬ ሆነ እልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 11 дней назад +7

    እነዚህጥንዶችየምትወዷቸዉ

  • @yoditmelaku8670
    @yoditmelaku8670 11 дней назад +9

    ሁለተኛ እንደዚህ አታድርጊ ይህን ቪዲዬ እስካይ ድረስ ውስጤታሞ ነበር በጣም ደብሮኝ ነበረ

  • @HayaH-e6t
    @HayaH-e6t 11 дней назад +6

    ተመስገን እንኳንም ፍራንክ ሆነ ይሄ ፍራንክ በቃችሁ እዳልክ ሂሉሻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiNegasi-x3i
    @SamiNegasi-x3i 11 дней назад +3

    Hi heluye & Endalk Aylyyachu.❤❤🙏🙏🙏

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 11 дней назад +12

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ፕራክ ሆነ ትላንት በጣም ክፍቶኝ ነበር በጣም እኔ ደሰ የሚለኝ ፍቅራችሁን ማያት ብቻና ብቻ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ እመብርሃን በሰራችሁ ሁሉ ከፍታችው ትቅድም አሜን ብሉ 🙏❤️ ትላንት በለቀቃችሁት ቢዲዮ እሚያሰከፍ ነገር ፅፌ ከሆነ በጣም ይቅርታ ወዳችዋለው

  • @ልዩልዩ4775
    @ልዩልዩ4775 11 дней назад +25

    ሄሉ ሁለተኛ ባለፈ ህይወትሽ ተመርኩዘሽ ፕራክ አታርጊ ህይወት ነው የሄ ያለፈውን ወደሆላ ቸይው ከዳልኬ ጋር ወደፊት😊 ፕራክ መሆኑ ደሥ ብሎናል

  • @erekyakder
    @erekyakder 11 дней назад +14

    እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 11 дней назад +8

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ቀኑን ሙሉ ሳስባችሁ ነበር ሄሉዬ የኔ መልካም ሲከፋሽ ይከፋኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 11 дней назад +6

    አይ እዳልሄ የሄሉን ፍራንክ አትችለውም ሳትበሳጭ ተወጣው ስወዳችሁ ፈጣሪ በፍቃዱ ያጣምራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 11 дней назад +18

    አልሀምዱሊላህ እኔም ብያለሁ የኔጨረቃወች ማነዉ እደኔ ፍራክ በመሆኑ ደስ ያለዉ🎉🎉

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t 11 дней назад +5

    ሄሉቫ የፍቅር አዲስ ዘፈን ምስክር የሚለውን ዘፈን ስምተቪው ከዛ ክሊፓቪ ላይ አስገቢ እንዳልክ ይገልፀዋል

  • @NadoNado-r4s
    @NadoNado-r4s 11 дней назад +2

    በጣም ጨንቆን ነበር እልልልልል በጣም ነው የምወዳችሁ❣️💞💞💞❤️❤️❤️❤️ እፉፉፉፉፉፉፉፉ ደስ ብሎኛል ተመስገን 🙏🙏🙏 ተይ ተይ ሄሉሻየ ስራችልን😂😂😂😂

  • @MeronAborham-h7j
    @MeronAborham-h7j 11 дней назад +3

    Hashukone ar be geta sim bexami terbishenbre igzhabheri yimsgeni desi alegni❤❤❤

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 11 дней назад +5

    የኔውዶች ሄሉሻእንዳልክዬን አታስከፊው፡አንቺሲከፋሽ፡እንዳማንወደውግእሱምሲከፋአንወድም፡በጣምእወዳቸዋለው❤❤❤❤❤❤

  • @MsBir-he9ex
    @MsBir-he9ex 11 дней назад +1

    በጣም ጨንቆኝ ነበር ደስ በሎኝል❤❤❤❤❤

  • @tsehaybeshaw8329
    @tsehaybeshaw8329 11 дней назад +5

    እንኳን ፕራንክ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን .

  • @SaraHpsh
    @SaraHpsh 11 дней назад +21

    የኔ ምርጦች😘
    የኔ ስስች ♥️🔗
    ሄሉዬ እንዳልኬን ከልብ የምትወዳቸው ደምሩኝ ጋይስ ♥️😁

  • @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ
    @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ 11 дней назад +5

    ተይ ሄሉየ እዳልክን አታስከፊዉ❤❤❤❤❤

  • @Burta-g3e
    @Burta-g3e 11 дней назад +5

    አሳቀቃቹኝ ስትጣሉ በጣምነው ምሰጋው ፍራንክም ከሆነ ወዳውኑ ጨርሱ የምር ስትጣሉ ይጨንቀኛል ቀንሽ ህ ሄሉ ፍራንክ የምር በተረፈ ፍጣሪ ያጣምራቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 11 дней назад +14

    በጣም ጨንቆኝ ነበር

  • @Genettube-d8s
    @Genettube-d8s 11 дней назад +5

    በጣም ደብሮኝ ግራ ገብቶኝ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 11 дней назад +4

    እንኳን ክፋ አልተናገርኩ 😂😂እዳልክ ግን ሄሉን እመናት አትጎዳህም ሄሉም ወደሀላ አትመለሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 11 дней назад +8

    ሄሉ ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎኛል ሌላ ጊዜ በማይቀለድ ነገር አትቀልጂ እሱንም አታሳዝኚው እሱ ላንቺ መልካም ሰው ነው:: ብልህ ሁኚ አጥብቀሽ ያዢው የሚልሽንም ስሚ አታስከፊው::❤❤

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 10 дней назад +3

    ሄሉ እንደዚ አይንት ፈራክ አታደርጊ ያሰጠላል
    እንድውም እዳለክ ጥሩ ሰው ነው ❤❤

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 11 дней назад +29

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለተጨነቃቹው ሁሉ እኛም ጭምር ይቅርታ እንጠይቃለን ሄሌዬ እና እዳልኬ ፍቅራቹውን የአብርሃምና የሳራ ያድርገው ጠላቶች ደሞ እፈሩ እነሱ መቼም አይለያዩም እግዚአብሔር ያጣመረውን ማን አያለያየውም እንወዳቹዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil 11 дней назад +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 11 дней назад +3

      አሜን አይለያችሁ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SaraHpsh
      @SaraHpsh 11 дней назад +1

      የኔ አስተዋይ ስወድሽ ❤❤❤አወ እርርር ይበሉ መንቀኛወች

    • @HanaHana-vp4mz
      @HanaHana-vp4mz 11 дней назад +1

      ❤❤❤

    • @FishGirma
      @FishGirma 11 дней назад +2

      ምቀኛው ሁሉ ዛሬ ጠፎ የት ገብ

  • @romrom5549
    @romrom5549 9 дней назад +2

    ሄሉየ ትላንት ቪዲዮ ስንጠብቅ ጠፋችሁ ምን ተፈጠረ በናትሽ በሚለቀቁ ነገሮች እንዳትረበሹ የሚመጣውን ፈተና ከእግዜያብሔር ጋር ትሻገሩታላችሁ በሰላም ኑልን እኔ ግን የምር በጣም ጨነቀኝ ሆ ❤❤❤❤

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 11 дней назад +6

    ሄሉዬ እንዳልክን አታስጨኚቂው ያሳዝናል እሺ

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 10 дней назад +3

    ጀመረሽ ደግሞ ፍራክ ተይ አታስከፊው እንዳልክን ሄሉሻ ❤❤❤❤

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 11 дней назад +5

    ሔሉ እንዳልክ ኑሩልን እወዳቸሁለሁ ውድድድድድ

  • @MisrakAbate-tb7ni
    @MisrakAbate-tb7ni 11 дней назад +8

    ሄሉ እንደው በጌታ እኛ ተጨነቅን ሁለተኛ በቁምነገር ላይ ቀልድ ተይ ቁም ነገር ቁም ነገር ነው በጭራሽ አትድገሚው

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 11 дней назад +21

    ሰላም ለናተ ይሁን አደኛ ነኝ❤❤

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil 11 дней назад

      ጅጅዬ ያኔ ቆንጆ እንኳን ዳስ ኣላሽ

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 11 дней назад

      ​@@MartaSamouilአሜን የኔ ልዩ ❤❤❤❤

    • @HanaHana-vp4mz
      @HanaHana-vp4mz 11 дней назад +2

      ❤❤❤❤wow

  • @AbeandmarshieAbeanb
    @AbeandmarshieAbeanb 11 дней назад +2

    Mareyamn betam cekog nebir temisegn❤❤❤❤

  • @SanaSana-gb8ng
    @SanaSana-gb8ng 11 дней назад +22

    ተመስገን የም ጨንቆኝ ነበር🥺ዋው ደስ ይላል😘😘😘👏👏👏አይለያቹሁ❤❤❤❤😂😂😂

  • @UfayseTakele
    @UfayseTakele 11 дней назад +1

    Helu yemr zare inenim anadeshignal anchi Fikr yehonsh set❤

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 11 дней назад

    Heluye ene alekiskgene endezhe atarge ok💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️

  • @هديهجده
    @هديهجده 11 дней назад +10

    ሔሉ ትክክል አልሠራሽም ። እኔ እራሡ አሥተያየት አልሠጠሑም ፈርቸነበር።ለማንኛው የዚሕ አይነት ፕራክ ጥሩ አደለም ለመጭው ሒወትሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉