ቪድዮ በማየት ብቻ ከ15 አመት በፊት የነበረዉ መልኬ ከጤና ጋር ተመለሰ /diabetes reverse/ quality weight loss/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 17

  • @Richo-familyy
    @Richo-familyy  15 дней назад +11

    Welcome to my channel
    እንኩዋን በሰላም ወደቻነሌ መጣችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለጤንነታችዉ ቅድሚያ ስጡ ቻነላችንን support አድርጉ ላይክ በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ Join በማድረግ member ይሁኑ

  • @EphrataGizachew-o7q
    @EphrataGizachew-o7q 15 дней назад +4

    በአንተ ትምህርት ሲቀየሩ አና ከበሽታቸው ቸገላግለው ደስታቸውን ሳይ ደስ ይለኛል።የስኳር እና የውፍረት ችግር ላለባቸው ሰዎች እያስተዋወቅ እንዲከታተሉህ እያደረግሁ ነው።

  • @Roman-m7l4s
    @Roman-m7l4s 15 дней назад +1

    ሰላም ዶ/ር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔ አንተን በመስማት በጣም ብዙ ተቀይሪያለሁ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ አንተን አላህ ያቆይልን እንጀራ ሩዝ ለስላሳ ከዱቄት የሚሰራን ነገር በሙሉ አቁሚያለሁ ያንተንም ዩቱብና ቲክቶክ በደንብ እያስተዋወኩ ነው ኑርልን ሂይወቴን ነው የቀየርክልኝ ያሰብከውን ነገር ሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 15 дней назад

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @recapedcinema3478
    @recapedcinema3478 15 дней назад

    ሰላም ዶክተር በጣም ረድተኋኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 15 дней назад

    አይይይይይይ የእንጀራ ነገር 😢😢😢😢😢

  • @HelityHelity-j6h
    @HelityHelity-j6h 15 дней назад

    👏👏👏👏👏your the best Dr. God bless u

  • @TeklayGebru-lr1lo
    @TeklayGebru-lr1lo 15 дней назад +1

    ሰላም ነው ዶክተር በምን ማግኘት እችላለሁ

  • @maryanxuseen5620
    @maryanxuseen5620 7 дней назад

    Thanks Dr.Abiy

  • @tsehayemichael5107
    @tsehayemichael5107 8 дней назад

    Hi

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 15 дней назад

    ዶተር ፔሪ መጥፎ ነው እንዴ ስጠጣ እግሬንያቃጥለኛል

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 15 дней назад

    Exactly shouger like derage 😅😅😅 yankegakegale 😅😅😅😅

  • @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA
    @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

    • @unknownman6104
      @unknownman6104 15 дней назад

      6:20 6:21 6:23 6:24 6:25 6:25 6:25 6:29 6:30 6:35 6:35 6:35 6:36 6:36 6:37 6:37 6:38 6:38 6:38

  • @MimiYesgat
    @MimiYesgat 15 дней назад +1

    Thank you Dr. Berry
    ጥያቄ:-
    እንጀራ በተለይ በሽሮ ከመውደዴ የተነሳ addictive ነኝ ብል ማጋነን አይደለም።
    እስካሁን ምንም የሆመም ምልክት ባለሳይም ውፍረት ግን እየጨመርኩኝ ነው። ለበለጠ ጥንቃቄ ምን እንዳረግ ይመክሩኛል??
    God bless you Dr.