ሞሳድ በጎንደርና በኮተቤ የከፈታቸው ሥውር ማሰልጠኛዎች!!!! ከአልቡርሃን ጀርባ የሞሳድ እጅ! | Al-Burhan | Mossad

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии •

  • @tovresh9031
    @tovresh9031 3 года назад +16

    ተባረክ ተመቸኸኝ አረብ ተነካ አያገባንም እስራኤል ተነካ አያገባንም። ኢትዮጵያን እናት አገራችንን ግን ማንም ሊነካ አንፈቅድለትም። ብራቮ ብራቮ ብራቮ !!!!!

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 3 года назад

      tank you ABUT EXp

    • @abim2224
      @abim2224 3 года назад

      Israel is the medicine of the Arab countries🤗🇮🇱💪

    • @tovresh9031
      @tovresh9031 3 года назад

      @@abim2224 think that she is becoming ...... for Ethiopia . You fill the blank space.

  • @salehudiresmarew6705
    @salehudiresmarew6705 3 года назад +1

    ሙሉ መሆን ይሄ ነው። ከእርጋታና ማብራሪያ ጋር ደስ ይላል።

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 3 года назад +9

    እውነትን በመቀበል የጠቅላይ ሚንስትር
    ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን የብልጽግና
    ጉዞ እውን እንዳይሆን የሚፈታተኑን ችግሮች
    መረዳት ወይም ማወቅ አለብን
    ብዙ ስሜታዊ የሆኑ አስተያየቶችን አንብቤ
    የተረዳሁት ነገር ቢኖር አብዛኛዎቹ ወንድምና
    እህቶቸ የ21ኛውን ክፍለ ዘመን ገና አልተዋወቁትም
    ብቻ ሳይሆን ጥቁር አፍሪካዊ መሆናቸውንም ዘንግተውታል።
    የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን እንዳይሆን
    ምዕራባውያን ፍጹም አይፈልጉም
    ምክንያቱም የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን ሆነ
    ማለት ከኢኮኖሚ ባርነት ነጻ ወጣች ማለት ነው
    ይህ ደግሞ ለጥቁር አፍሪካውያን መልካም
    አበረታችና አነቃቂ ስለሚሆን የኢትዮጵያን
    አርአያነት በመከተል ሰርተው አፍሪካን በመለወጥ
    ከምዕራባውያንና ከኤሻያ የኢኮኖሚ ጥገኝነት
    ከሸቀጥ ማራገፊያነትና ከተበዝባዥነት አውጥቶ ነጻነትን ስለሚያጎናጽፍና አሁን በዓለም የሚታየው
    ፍጹም ተመጣጣኝና ሚዛናዊ ያልሆነው የሰው ልጆች
    የአኗኗር ዘይቤ ቀያሪ ስለሆነ ነው ።

  • @שחראדגה
    @שחראדגה 3 года назад +7

    ለአለም ደግነት ለማንኛውም እስራኤል ለዘላለም ትኑር እ/ር ያበርታት

    • @בתיהיסייס
      @בתיהיסייס 3 года назад

      ታዲያ ለምን እሳቱ በራሱ አልተፋም?

  • @eliaslulu8630
    @eliaslulu8630 3 года назад +12

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው። እንደዚህ አይነት መረጃዎች ለህዝባችን መቅረብ አለበት፤ በተለይ ስለ ግብፅና እስራኤል

  • @tsegamelakuphd8059
    @tsegamelakuphd8059 3 года назад +2

    ስለ ሞሳድ ለቀረበው ዝግጅ ያሉኝ አስተያየቶችና እርማቶች.
    1-በሰሜን ተራራ አካባቢ ቤተእስራኤላውያን የሉም:: ሁሉም እስራኤል ገብተዋል
    2-ሞሳድና እስራኤልን ማለያየት አይቻልም::
    3-በቀጨኔ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያ ጠቢባን እንጅ ቤተ እስራኤላውያን አይደሉም:: ሐይማኖታቸው ክርስትያኖች ናቸው::
    4- አፄ ሐይለስላሴ ራሳቸውን የሚያይ እስራኤላዊ የንጉሥ ሠለሞን ዘር ነኝ በማለት ነበር::
    5-ኢትዮጵያ እስራኤል እንድትቋቋም እልደገፈችም ክተቋቋመች እንስቶም በተባበሩት መንግሥታት ድጋፍ ሰጥታ እታውቅም::
    6-እስራኤል ክኢትዮጵያ የምታገኘው አንድም ነገር የለም
    7-በሁለቱ ህዝቦች የጠበቀ ፍቅር እለ
    8-በ1973 ጦርነት ያነሳች ግብፅ ናት:: በእርግጥ በእስራኤል ተሸንፍለች

  • @simasheshewakena9290
    @simasheshewakena9290 3 года назад +5

    ሰዉየዉ ምርጥ ጠያቂ ቢያገኘ ብዙ ነገረ አለዉ አቶ ተሰፋዬ ብዙ ያቃል

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 3 года назад

    ጥሩ ትንታኔ፤ በእውነቱ ወደ ዋናዎቹ የችግሮቻችን መንስኤዎች የሚመለከት ትውልድ ወደ መድረኩ እየወጡ ነው።
    ኢትዮጵያ በአለም ላይ እና በቀጠናዋ የሚኖራትን ቦታ በእአግባቡ ጥቅሞቿን አውቃ ካልጠበቀች እና ደህነቷን ከሴረኞች ካልተከላከለች፤ ጠላቶቿ ያፈርሷታል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይጠብቅ።ህዝቧንም ይባርክ።

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад

    ዋው ምርጥ አገላለፅ አይሁድ ማለት የደረሰበት ያውቀዋል አይናዚ ወዶ አይደለም ትንሺ ሲቀረው

  • @simegneterefe6021
    @simegneterefe6021 3 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @Israelyinges777
    @Israelyinges777 5 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳት እስራኤል እስትንፋሴ ናት እሷን አትንኩብኝ

  • @yekesolo3768
    @yekesolo3768 3 года назад

    አስደናቂ እና አስፈሪ ተቅዋም ስለሆነ ወንድሜ ጠንቀቅ በል

  • @getahunlemlemu7800
    @getahunlemlemu7800 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ልጅ ይብዛላት እባክሕ በዚህ ቀጥልበት እዉቀትህን ፈጣሪ ይጨምርልህ አሜን።

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 года назад +7

    ድንቅ ውይይት።

  • @dehinakentebeje7808
    @dehinakentebeje7808 3 года назад +8

    አንዳንዴ ተማርነን አወቅነን የምትሉ ሙህራኖች ወቅታዊ ብታደርጉት መናገር የምትፈልጉትን ጥሩ ነበር ምክንያቱም አሁን በዚህ ወቅት ሀገራችን በዲፕሎማሲውም በኢኮኖሚውም በፓለቲካዊውም ተጨናንቃ ባለችበት ወቅት ጠላት ማብዛቱ ለምን ይጠቅመናል ምን ውጤትስ ያስገኛል ምንም ይሁን ምን ችሎ እሰከምንሻገር ብትጠብቁ ምን አለ።።።የአባይ ጉዳይ ትልቅ ችግር ነው የህወሀት ጉዳይ የአውሮፓ ህብረት አቋም እየያዘ ባለበት አሜሪካ በማትታመንበት ደግሞ ስለ ሞሳድ ስለ እስራኤል ።።ጠብ ፍለጋ ኧረ ተው ሞሳድ አደገኛ ነው አትነካኩት ይቆይ።።እባካችሁ መጀመሪያ ፈተናውን በጥበብ እንለፍ ከዚያ ማውራት ይቻላል ከጠነከርነን ደግሞ ሁሉም ወዳጅ ያደርገናል የሚደፍረንም የለም

    • @eliaslulu8630
      @eliaslulu8630 3 года назад

      ጠላትህን ማወቅ ግድ ነው

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie3376 3 года назад +4

    Thank you for WEAKENING ETHIOPIANS!!!!

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 3 года назад +2

    ታሪክ አጥና ሚድያ ከመቅረብህ በፊት የእኔ ልጅ።

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 3 года назад +3

    አይዟችሁ ወገኖቼ በሚሰማው አትደንግጡ፡፡
    ‘’ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም..
    እስራኤልን የሚነካ የአይኑን ብሌን የሚነካ..
    የሚባርኩህን እባርካለሁ የሚረግሙህን እርግማለሁ..
    አህዛብ በገንቦ ውስጥ እንዳለ የውሃ ጠብታ ናቸው..’’
    ይህንና ይህን የመሰለ እጅግ ታላቅ የተስፋ ቃል አለን:: በአይhuዳዉያን ላይ የበረቱ ወድቀው አንጅ ቆመው አላየናቸውም
    እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

    • @beleyougebriowt2792
      @beleyougebriowt2792 3 года назад

      Read more new testament the answer is there let God help you

  • @meselebiratu6521
    @meselebiratu6521 3 года назад +5

    I proud of you Brother We need you more

  • @ethaa669
    @ethaa669 3 года назад +3

    አስተዋይ ሰው እውነትን ነው እውን እስራኤል ለኢትዮጽያ የምትጨነቅ የሚመስላቸው እርቀው ያስቡ።ከእኛ ይልቅ ለግብጽ ትጠቅማለች አረቦችን ጉዳይ በግብጽ በኩል ለማግባባት ያስፈልጋታል።በንግድ ከተገናኝን በቂ ነው።ኢትዮጽያን ለግብጽ ብትሰልል አይገርምም።ታረገዋለችም !!

  • @ብርሃኑአይነታው
    @ብርሃኑአይነታው 3 года назад +2

    This guy must be our hero!!!🔥🔥🔥

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd 3 года назад +1

    'ኢትዮዺያ ወደ እስራኤል አልሄደችም፣ እስራኤል ናት ወደ ኢትዮዺያ የመጣችው' What an answer!!! It beautifully encapsulates everything.Thank you Ato Nigusse!
    Please don't be discouraged by negative comments as it could well be from digital mossad. We really need you to keep going. ❤️🇪🇹👏

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 3 года назад +2

    ወዳጄ የእስራኤልና የኢትዮጵያን ታሪካዊ የደምና የእምነት ትስስርን ማቃለል ስህተት ነው ወይንም ክህደት

    • @shot533
      @shot533 3 года назад +1

      Being Esraelnetin ke Ethiopianism aybeltim

    • @HusanSultan-p4n
      @HusanSultan-p4n 3 месяца назад

      ምንናም አይሁድ ሌላ ክርስቲያን ልላ ተው

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 3 года назад +3

    በሮግራሙ በጣም ሕዝብን የሚያስተምርና የሚያነቃ ነው። እኛ ኢትዮጽያዊያናችና ትውልደ ኢትዮጵያኖች መማርና ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር ማንም ሀገር ኢትዮጵያን ውይንም ኢትዮጵያዊያን ወዶ ብር የሚያበድረን፣ ማዲያበርይ በነዕጻ የሚስጠን፣ ግድብ የሚገድቡልን፣ የከተማ ፕላን የሚያወጡልን ወዘተ እነሱ ከጠቀሙን ሶስት አራት ዕጥፍ ጥቅም ስላገኙበት ውይንም ስለሚያገኙበት ነው። አሜሪካኖች የሚሉት አነጋገር አላቸው። ይህም "there is no free lunch". በግልጽም እየተነገረን እንደ ህልም ውይንም ይሉኝታ እየሆነብን
    እከሌ ሀገር ኢትዮጵያን የረዳ ነው እያልን ስናመስግን እኖራለን ሀገሮቹ ግን እጥፍ ድርብ አርገው የምናውቀውን፣ የምናየውናንና፣የማናየቀውንና የማነውቅውን ሀብት ጥርግ አርገው ወስደዋል እየውስዱም ነው። እንተርቪው የስጡት ስው ከእንቅልፋችን ሊያነቁን ነው። የእኔም የማስበው እሳቸው እንደገለጹት ነው። እኔ በግሌ ኢትዮጵያን አረብ፣ እስራኤል፣ አሜሪካ፣ ይሮፓ በነጻ ስለወደዱን ረድተውናል ለወደፊቱም ይረዱናል ብዬ በፍጹም አላስብም። እኛ ብቻ ነን እራሳችንን ለመርዳት የምንችለው። ይሄ እምነትን አያይዘን ክርስትያኑ እስራኤልን እስላሙ አረቦች መወግን እጅግ ባጣም መታለል ነው። እውነቱን ለመናገር እስራኤሎችም ሆኑ አረቦች በትቁረታችን አይወዱንም። እንደ ስም ዘረኛ በዓለም የለም።

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 3 года назад +3

    በመሠረቱ በአሁኗ ኢትዮጵያ የተማረ እና ለሀገር የሚያስብ ሰው ስድብ ነው የሚከተለው ነገር ግን ሁሉም ደንቆሮ ስላልሆነ ጥቂቶች ይሰሙሃል።

  • @abdusmedboka4999
    @abdusmedboka4999 3 года назад

    አይ ሌሎችን ዝግጅቶችን አላዬሁትም ግን ያም ሆነ ይህ እንደዚህ አይነቶችን ነገሮች ደፍሮ ማቅረብ ከጥቂቶች በስተቀር ዬሚፅፍ ወይም ዬሚናገሩ ሰዎች ጥቂት ናቸው ለማለት ዬምፈልገው ነገር በርታ ነው ሌሎችም ይህንን አይነት ነገር በማቅረብ ህዝብን ቢያነቁ ጥሩ ነው በርታ በርታ

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 3 года назад +2

    አሁንም የበለጠ የሚንገበገቡ አሉ ሰፋ አድርገህ ጠብቅ ለእኔ ግን ከኢትዮጵያ በላይ የሚሆንብኝ ምንም የለም

  • @gezahegnhailemariam9801
    @gezahegnhailemariam9801 3 года назад +2

    አቶ ንጉሴ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርታልን ወንድማችን እንደአይነቱን ሰው ያብዛልን !

  • @revitalfekadu2013
    @revitalfekadu2013 3 года назад +7

    በእስሪኤል ሀገራ ችን በጣም አይንህ ቀላ።
    ምንድን ነው,ሰነምታደንቃት ነው ቅናት ነው ዘረኝነት ነው ወይሥ ሁሎም ነው።ማረጋገጫ ሣትይዝ ትነፈዋለህ።

    • @banjawgebre3936
      @banjawgebre3936 3 года назад

      የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጫጫ አሉ እትዬ ወርቄ ... I wish the Israelis think the same way about you...

  • @ayelemelese9383
    @ayelemelese9383 3 года назад +1

    ወንድሜ እድሜ ይስጥህ, አንተ እስራኤል ን እንደ ሀገር, እንዴ ሕዝብ ሳየሆን የፖለቲካ መርዎቹዋ በ ሀገራቺን ብሔራዊ ትክማቺንን የሚጻረሩ ድርጊት ን አጋልጠሃልና ትልቅ ምስጋናዬ ይድረስህ!!!

  • @belaynehgebrehiwot9900
    @belaynehgebrehiwot9900 3 года назад

    እናመሰግናለን ወሳኝ መረጃነውና : ግን ለሚሳደቡ ሰዋች ጥሩ አስተማሪ መልስ ቢሰጥ : የስድብን ቃልየሚናገሩ ሰዋችሁሉ ቤተሰባ ቸውን :አስተዳደጋቸውን :እድገታቸውን :ጏደኞቻቸውንን : አሁን የሚሰሩትን ስራ በማየት : ለሰዋቹደህና አስተያየት : መስጠት ቢቻል ለነሱምሆነ ወደፊት ሊሳደቡ ለሚሞክሩ ትምህርት እንዲሆናቸው : ይጠቅማቸውእንደሆን በማሰብ ነው :: አመሰግናለሁ ::

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 3 года назад +2

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ስለ እስራኤል ጥሩ አመለካከት አለኝ ነገር ግን ኢትዮጵያ ላይ የምታሴረው ሴራ ፍጹም ጸረ እስራኤል ከመሆን አያስቆመኝም።

  • @zeze7103
    @zeze7103 3 года назад

    This gentleman he knows what he us talking and everything he said correct so Ethiopia listen to this gentelman please.

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 3 года назад +6

    የዋሀነታችን ጌታ እዛ ሰለተወለደ ነው እኮ

  • @waterobire8599
    @waterobire8599 3 года назад

    እኔ ማይገባኝ ስለ ኢጂፕት ስለላ ቡድን በጄኔራል ሚመራውን አልተናገራችሁም
    መጀመሪይ ሊጠቅሙን ያሉትን ማውገዙ አይገባኝም አሁን እየጠቀሙን ከሆነ ማመስገን ጥንቃቄው ምን አይነት እንደሆነ ማስተማሩ ጥሩ ነው
    ዝም ብሎ ማውገዝ ብልህነት አደለምመጀመሪያ መስራት ያለብን ራሳችን ላይ ነው አገር በውስኪ ሚሸጥ ክጠላት ጋ አብሮ አገሩን ሚያጠፋ ቁሻሻ ባለበት ሌላን መውቀሱ አይጠቅምም
    ጭራሽ እላማችሁ ጥያቄ ውስጥ ይገባል ምክንያቱም ኢትዮዽያን በመሳሪያ የረዱትን ማውገዝ ስለእነ ግብፅ ዝምታ ቅጥረኞች ትሆኑ

  • @bilhatuwerke7024
    @bilhatuwerke7024 3 года назад +1

    አንዳንድ የተጋነኑ ነገሮች አሉበት አንዳንዴ ነገሮችን በጥሩ ወይም በበጎ ብንወስዳቸው ጥሩ ነው ለምሳሌ ያህል የሰሜን ተራራን ሰደድ አሳት ማጥፋታቸው ለጥቅም ብቻ እንደመጡ ባይወሰድ !!!
    እርማት 1973 ሶሪያ እና ግብፆች ናቸው እንጂ ፍልስጤም አይደለችም እስራኤል የተዋጉት አሂም ጦርነት የዮም ኪፑር ጦርነት በመባል ነው የሚታወቀው!!
    እርማት 2
    የ6 ቀኑ ጦርነት 1967 ነው እሄን ደግሞ ሶሪያ, ግብፅ, ሊባኖስ, ኢራቅ, ዮርዳኖስ, የጋዛ ሰርፅ ፍልስጤሞች ናቸው

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 3 года назад +2

    Best Tintane , ato nigusse, I wonder that our people think they are from Isra,,,,,,those oppose please READ,READ READ
    They ignite they Eliminate the fire obviously

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 3 года назад +1

    Tenker yale tekawimo liyasemu yemichilut juishoch silemihonu atdenek
    Ethiopians aydelum
    Felashawoch nachew bizu yemiyawerut
    Ayzoh dear brother 💚💛❤
    Demo yikirta meteyekim ayasfeligm. Mebtih nw ewnetun mawtat

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 3 года назад +2

    ነጭ ነጩን የሚናገር አቦ ይመችህ ዘረኛ ዘረኛ ናቸው ጥቁር አይወዱም ።

  • @addisababaethiopia1511
    @addisababaethiopia1511 3 года назад

    you are right

  • @awolibrahim3429
    @awolibrahim3429 3 года назад +2

    እኔ እውቀት ደስ ይለኛል ተመችተኀኛል ማወቅ መማማር ተሩነው

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 3 года назад

    በእርዳታ ሰበብ፣ሀገራችንን የሱዳንን ተወላጅ የሆነችው ኢትዮጵያን ለማተራመስ፣ወየኔን ለማስመለጥ የአቅሟን ከማድረግ አትቦዝንም ፣ወንጀለኞችን በማስመለጥ ትታማለች፣ልዮ ትክረት እጅግ አስፈላጊ ነው!!!

  • @batalgaribi9561
    @batalgaribi9561 3 года назад +1

    የምትገርሙ ናቹ :!!!
    የዚህን ሰው በላ. መንግሥት ተብየው ደጋፊና አለቅላቂ አስመሳይ ለህዝብ እና ለሀገር አዛኝ መሳይ...........
    * በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ ዱኩማን ነህ
    ምስኪን ከታሪክ እውቀት ነፃ የሆንክ ህሊና ቢስ:!!
    የኢትዮጵያ ስር መሰረቷ ወደድክሠም ጠላክም ቤተ እሥራኤሎች ናቸው .::
    * እደአተ ያለውን አሀዛብ ገርዘውና ጠምቀው ሀይማኖትን ያስተማሩ ቤተ እሥራኤሎች ናቸው .::
    * ለእደአተ ያለውን ዱኩማን ዶቆሮ ማሀይም ፊደል ቀርፀው እውቀትን የለገሱልህ ቤተ እሥራኤሎች ናቸው.::
    * ጥጥን ፈትለው ሸማ ሰርተው እርቃንህን ስትጀላጀል ሸማ ያለበሱህ ቤተ እሥራኤሎች ናቸው.::
    * መሬትን አርሰው ጤፍ ዘርተው አጭደው ፈጭተው እጀራን ያበሉህ ቤተ እሥራኤሎች ናቸው::
    * በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ስልጣኔ ሁሉ የቤተ እሥራኤሎች አሻራ የሌለበት የለም ::::
    ዛሬ ምን ተገኘና ነው የተለየ ነገርተ እደዚህ የከነከናችሁ ስለ ቤተእሥራኤሎች ........
    ቤተ እሥራኤሎች ዛሬም ሆነ ነገ የአያት የቅድመ አያቶቻቸው ደም የፈሰሰበት አጥታቸው የተከሰከሰባት የቃል ኪዳን ምድር ቅርሳቸው ናት ኢትዮጵያ::
    ቤተ እሥራኤሎች የትም ይኑሩ የትም ኢትዮጵያን የሚሰጣቸው
    የሚነፍጋቸውም የለም አይኖርምም:::::::

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 3 года назад

    ሰውየው አነጋግር ርግታ ትህትና ብቻ እንጁ. የሞስድ እውቀት ያን ያህል ነውና
    መሬት መንቀጥቅጥ ትልልቅ የተፈጥሮ አደጋ ሲደርስ በረው እርዳታ ከሚሰጡት ሀገሮች አንዷ ናት ሰሜን ተራራ ላይ እሳት ለማጥፋት ለርዳዳታ ሄዱ ሌላም አደለም መሰለል ከፈልጉ ስንት ሺህ መንገድ አላቼው ጭራሽ የስጠከው መረጃ ብዘ የዋህ ስወችን ብቻ ያሳስታል

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад +1

    We must learn to protect our own. All countries comes to take from us if not material our inside information. By the way l lot of stock sold to Arbs, Eriterian, WOYANEE, Europe is going to benefit from the DAM.

  • @getinetkifle3341
    @getinetkifle3341 3 года назад +1

    I post in English but my post gets lost so here is translated about the subject matter
    እንደዚህ አይነት ውይይቶች ያስፈልጉናል ፡፡ በክልላችን እና በመካከለኛው ምስራቅ እንዲህ ባለው ተለዋዋጭ የጂኦ ፖለቲካ ቼዝ ውስጥ ማን እንደሆነ የሚያሳዩ ትልልቅ ምስሎችን ማየት አለብን ፡፡ በጦርነት በተጎዳው የመካከለኛው ምስራቅ ብሄሮች ስሜት ግልጽ ነው ፡፡ በኢራቅ ፣ በሊቢያ ፣ በሶሪያ ፣ በሶማሊያ ፣ በየመን እና አሁን በኢትዮጵያ ምን እንደደረሰ በደንብ ተመልከቱ
    በአንድ ወቅት የበለፀገች ብሔርን ያጠፋው ማን አሁን ወደ ጥፋት እና ወደ አሸባሪዎች ወረራ እንደተለወጠ ማወቅ ከፈለጉ
    አዎ ፣ እነግርዎታለሁ ፣ አሁን እስራኤልን የሚይዙት የአይሁድ ህዝብ የሚባሉት ናቸው ፡፡ እነሱ መሰኪያውን የሚጎትቱት እነሱ ናቸው አሜሪካን የሚቆጣጠሩት ፣ ይህ ማለት ጠላት ብለው የፈረጁትን ብሄሮች ለማጥፋት አሜሪካ ጡንቻቸው ነው ፡፡ ኢራቅን እና ሶሪያን ለማጥፋት አይኤስ ወዘተ የፈጠሩት እነሱ ናቸው ፡፡ ይህ አሁን የአደባባይ ምስጢር ነው ፡፡ ኩርዶችን በ SAA ወዘተ እንደ ተቃዋሚ ኃይል ይጠቀማሉ ወዘተ በእነዚህ ብሄሮች ውስጥ እነዚህን አረብ ብሄሮች ለማጥፋት / ለማዳከም በእነዚህ ብሄሮች ውስጥ ይጠቀማሉ ፡፡
    እዚህ ላይ በአማራ / ኦርቶዶክስ ላይ ጭፍጨፋ እያደረገ ያለው ማን እንደሆነ ሳናውቅ ተመሳሳይ ነገር ወደ እኛ መጥቷል
    ዲሲማችንን እያሳደገ ከሚገኘው ከዚህ የጎሳ አገዛዝ በስተጀርባ ማን እንዳለ ማወቅ አለብን
    ነጥቦቹን ያገናኙ. ፍንጭ ፣ ግብፅ / አሜሪካ / ሳዑዲ / አረብ ኤምሬትስ / እስራኤል ሁሉም ተመሳሳይ ካምፕ
    inidezīhi āyineti wiyiyitochi yasifeligunali ፡፡ bekililachini ina bemekakelenyawi misirak’i inidīhi balewi telewawach’i yejī’o poletīka chēzi wisit’i mani inidehone yemīyasayu tililik’i misilochini mayeti ālebini ፡፡ bet’orineti betegodawi yemekakelenyawi misirak’i bihērochi simēti gilits’i newi ፡፡ be’īrak’i ፣ belībīya ፣ besorīya ፣ besomalīya ፣ beyemeni ina āhuni be’ītiyop’iya mini inidederese bedenibi temeliketu
    be’ānidi wek’iti yebelet͟s’egechi biḥērini yat’efawi mani āhuni wede t’ifati ina wede āshebarīwochi werera inidetelewet’e mawek’i kefelegu
    āwo ፣ inegiriwotalehu ፣ āhuni isira’ēlini yemīyizuti ye’āyihudi hizibi yemībaluti nachewi ፡፡ inesu mesekīyawini yemīgotituti inesu nachewi āmērīkani yemīk’ot’at’eruti ፣ yihi maleti t’elati bilewi yeferejutini bihērochi lemat’ifati āmērīka t’unichachewi newi ፡፡ īrak’ini ina sorīyani lemat’ifati āyi’ēsi wezete yefet’eruti inesu nachewi ፡፡ yihi āhuni ye’ādebabayi misit’īri newi ፡፡ kuridochini be SAA wezete inide tek’awamī ḫayili yit’ek’emalu wezete be’inezīhi bihērochi wisit’i inezīhini ārebi bihērochi lemat’ifati / lemadakemi be’inezīhi bihērochi wisit’i yit’ek’emalu ፡፡
    izīhi layi be’āmara / oritodokisi layi ch’ifich’efa iyaderege yalewi mani inidehone sanawik’i temesasayi negeri wede inya met’itwali
    dīsīmachinini iyasadege kemīgenyewi kezīhi yegosa āgezazi besitejeriba mani inidale mawek’i ālebini
    net’ibochuni yagenanyu. finich’i ፣ gibit͟s’i / āmērīka / sa‘udī / ārebi ēmirētisi / isira’ēli hulumi temesasayi kamipi

  • @user-cd9bt9bn9k
    @user-cd9bt9bn9k 3 года назад +1

    አባቴ ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም !
    አካፋን አካፋ ማለት ብቻ ነው ! ኬጂቢን ከእስራኤል ለይቼ ነው አትበለን! የአለምን ኢኮነሚ እና ፖለቲካን በበላይ ለመዘወር እንዲያመቸው እኔ ብቻ ነኝ ንጹህ የእስራኤል ዘር ብሎ የተሰባሰበ የአውሮፖ የነጭ ስብስብ ቀርቶ ኢትዮጵያ ተወልዶ ያደገ ኢትዮጵያዊ ፈላሻ ሳይቀር ከፈረንጆቹ በላይ የኬጂቢ ሰላይና አገልጋይ ነው !
    አሁን ከከተቱን ኮርነር ላይ ለመውጣት አካፋን አካፋ ብሎ እንዴት ጂኦፖለቲክሱን መቆጣጠር እንኩዋን ለግዜው ባይቻል እንዴት ተግታሮቱን ማሳየት ይቻላል የሚለው ላይ መስራት ነው!
    አይደለም እስራኤል የቃል ኪዳን ብቸኛ ሀገሬ ብሎ በምርጫው የሄደ ኢትዮጵያዊ ፈላሻ ቀርቶ ኦርቶዶክስ ሆኖ እስራኤልን አትንኩ የሚል ቂላቂል የእስራኤል ባንዳ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት !
    እኛ አንድ ኢትዮጵያ የምትባል አንድ ሀገር ነው ያለን ! እንደ ፈላሻ ሌላ ሁለተኛ አማራጭ ሀገር ስለሌለን ነጩን ፌክ እስራኤላዊ ኬጂቢ ማግኘት ባንችል ኢትዮጵያ ክደው ሀገሬ እስራኤል ነት ብሎ የኢትዮጵያ ጉዳት የሚያፋጥኑትን ኢትዮጵያ ተወላጅ ኬጂቢዎችን ሀገር ውስጥ የለሉትንም የሚመላለሱትንም እዛው የሞቀ እስራኤላቸው ተቀምጠው አብረው ከበሮ የሚደልቁልንን እንዴት ማደምሰስ እንዳለብን ከመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንዴት እንስራ የሚለው ላይ ማቶከር ነው ያለብን በአሁውኑዋ ሰአት፡!
    ፊሽካው ተነፍቶብን እኛ እስራኤል ሌላ ኬጂቢ ሌላ የምንልበት ግዜ አይደለም !
    አይደለም ፈላሻ እስራኤል የሚኖር አማራ እና ትግሬ በሙሉ ክሩን በጥሶ ለጥቅም ሲል ጁዳ የሆነ ስብስብ ነው !
    ስራውን እና ወረቀቱን እንዳይቀማ ሲል ሁሉም የኬጂቢን ስራ ነው የሚሰራው !
    በተለያየ ምክንያት ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ የሚመላለስ ሀበሻ በሙሉ የኬጂቢን ስራ ነው የሚሰራው ! የማይመላለሰው ደግሞ በስልክ እና በሶሻል ሚዲያ አማካኝነት ኬጂቢ ኢትዮጵያ ውስጥ መልምሎ አሰልጥኖ ከስቀመጣቸው ምንም ከማንጠረጥራቸው ሰዎች በየቀኑ ኢንፎርሜሽን ለኬጂቢ ይሰበስባሉ!

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 3 года назад +1

    ጀግና ነክ መንገድህ ከባድና ውስብስብ ነው ለሚገጥምህ ትግል ቆራጥና ጠንካራ ሁን ሕዝብና ታሪክ ግን ከአንተ ጋር ነው።

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад

    ሰለም ዎገኖቼ

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 3 года назад

    Peace come the world, ewinetun manim mesmat ayifeligim,

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 3 года назад +3

    ገደል ገባ አተ የህዝብ አተላ

    • @holyland-qf3qv
      @holyland-qf3qv 3 года назад

      አገራችን እንዳንተ ያሉ ወንበዴወች እያሉ ለመበልፀግ። ያስቸግራታል እጅግ በጣም ክፉ ምቀኛነህ

    • @holyland-qf3qv
      @holyland-qf3qv 3 года назад

      እራስህን የወደድክ

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 3 года назад

      Sidib. Min ametaw. Kalifelegachihu. With. Anegetachihun yizo adamitu. Yalachihu yelem. Enisimabet. Ebacachu. Ebacachihu !!!

    • @abim2224
      @abim2224 3 года назад

      הם מקנאים בנו אין להם על מה לדבר😂

    • @yonasbelete4197
      @yonasbelete4197 3 года назад

      በርታ ስለ ኢትዮጵያ ጠላቶች ስዩም ተሾመ ብቻ ተዋግቶ አይችልም ስለዚህ ሁሉም ምሁራን መታገል አለበት ።

  • @mastewaltebebu1094
    @mastewaltebebu1094 3 года назад +5

    አቶ ንጉሤ የ-1973GC. የነበረው ጦርነትን አስተካክለህ ና ታሪክን አንብበህ እውነቱን ብትናገር ጥሩ ነው።
    የዮም-ኪፑር ወይም "የአስተስርዮ ፆም" ሆኖ ሁሉም ህዝበ እሥራኤል ለ-24 ስዓታት ፆምና ፀሎት ላይ ነበር።
    "ኦሪት ዘለዋውያን ምዕራፍ 23 ከቁጥር 25 - 32"
    ዳር ድንበር የሚጠብቀው ወታደሩ ሁሉ በየቤቱ መጥቶ ከቤተሰቡ ጋር በፆም በፆሎት ነው። በዚህ በእሥራኤል ሀገር ምንም ዓይነት መኪና አይንቀሳቀሳ ከአንቡላንስ በቀር፤ ወንዱ የቆዳ ቀበቶ፡ የቆዳ ጫማ፡.... ቆዳ ነክ በዚህ ቀን መጠየቅ ክልክል ነው። ስልክ፡ ቲቪ፡ራዲዮ ፆሙ ከመግባቱ ከ2ስዓት በፊት ጀምሮ እስከ ፆሙ መጨረሻ ድረስ አይሰራም ነበር።
    በ-1973GC. ህዝበ እሥራኤል በዚህ ሁኔታ እያለ 5ቱ የዐረብ ሀገራት ይህን ቀን ተጠቅመው በከፍተኛ ሁኔታ ተደራጅተው እሥራኤል ባላሰበችውና ባልጠበቀችው ወረው ጦርነት ከፈቱ።
    ከዚያ በኋላ በእሥራኤል አላርም በመንፋት ወታደሩ ከ2-4 ስዓት እንዲሰባሰብና እንዲዘምት ተደርጎ ወረራውን በአሸናፊነትና በአጥቂነት ድል አደረጉ እንጅ።

  • @waterobire8599
    @waterobire8599 3 года назад

    ለኢትዮጵያ መከላከያ ምትሰጥ ከሆን በወገንነት መመዝገቡ አብሮ መስራት ትልቅ ጥበብ ነው
    አለም እንደሆነ በእከክልኝ ልከክልህ ነው አይገርመኝም አገሩን እንደሆነ በሳተላይት ያዩናል ነገሩ እኛ መጀመሪያ መጠንከር አለብን ውይይቱም ወቅታዊ አይመስለኝም

  • @asiethiohagos
    @asiethiohagos 3 года назад +1

    ወንድሜ ዘሬም ተሳሳትክ የራሻውያን የቤቴ እምነት አለ የተበላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታይ ዋናው ቦታ ይዞታው በራሻ መንግስት ነው።።

  • @danieltela8608
    @danieltela8608 2 года назад

    WHERE IS UR SOURCE????

  • @ethera9113
    @ethera9113 3 года назад +1

    ይሄ ሰውዬ የግብፅ ሎቢየር ይመስላል

  • @9wisdom_lyrics
    @9wisdom_lyrics 3 года назад +2

    እስራኤል ማለት በእግዚአብሄር ያመኑ የእግዚአብሄር ህዝቦች ባጠቃላይ ነው እንጂ አሁን በካርታ ለይ እምናውቃት እስራኤልን አይደለው ለበለጠ መረዳት የቤተ ክርስቲያን አባቶችን ጠይቁ ሲጀመር ክርስቶስን የገደሉት ጭምር እነርሱ ናቸው እስከ አሁንም ክርስቶስን ሳይቀበሉ በህገ ኦሪት የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው።

  • @salehudiresmarew6705
    @salehudiresmarew6705 3 года назад

    #TPLFISTERRORIST
    #TPLFISTERRORIST
    #TPLFISTERRORIST
    #TPLFISTERRORIST

  • @showseidshowseid7263
    @showseidshowseid7263 3 года назад +1

    Betam terun new yakernmbekewo gen americanoch sayehonu israel nat le america yestechiwo Egyptian le maseferarat new enji y ewenet endegeneba aydelem propozale yakerbut

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 года назад

    አቶ ንጉሴ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ ጎበዝ ነህ ኢትዮጵያ ወዳጅ እና ጠላቷን ማወቅ አለባት እንድ ሌባበለሊት ሊስርቅ ይመጣል
    ነገርግን ባለቤቱ ከንቃበት ይሸሻል
    ኢትዮጵያ መንቃት አለባት ጥሩ ስራ እየሰርህ ነው በርታ አንተን የሚቃወሙ ግን ከኢትዮጵያ ጠላቶች በጥቅም የትሳሰሩ እና
    ሌሎች ነገሩ ያልገባቸው ናቸው
    ውድ ንጉሴ የኢትዮጵያ አምላክ
    ካንተ ጋር ይህንልን ❤️🇪🇹❤️

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela4223 3 года назад +2

    እኔም የእስራኤልን ክፋት የሀገራችን መሪዎችና ህዝብ አልተረዱም አሁን ላይ ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ከግብፅ የማይተናነስ ሴራ የምታደርግብን ተንኮላቸውን በግልጽ ለማወቅ በዙሪያዋ ያሉትን ሀገሮች አጥፍታቸዋለች እኛንም በዚህ አዙሪት ውስጥ እንድንወድቅ ከጀርባ የምትሰራው ይህችው እስራኤል ናት ።

    • @פסחהדמוזה
      @פסחהדמוזה 3 года назад +1

      አንተ ቅል ራስ እንዲሁ በስሜት እንደ በግ ተነድተህ በነ ነጉሴ ሳምባ የምትተነፍስ፣ታሪክን በደንብ ሳታውቅ እስራኤል የኢትዮጵያ ጠላት ናት እያለ ለሚነግርህ ሁሉ በመደዴነት የምትፈርጅ፣ይልቁንስ ራስ ካለህ አንዴ ቆም ብለህ ብታስብ ጥሩ ይመስለኛል፣ካልፈለክ እነ ንጉሴ በሄዱበት ገደል መደዴ ነህና አንተም መጨመር ትችላለህ!!!!!!

  • @yohannesaraya5455
    @yohannesaraya5455 3 года назад

    Yes , Mossad and the people of Israel are different of course the Mossad intelligence has to reach their goals that is why they have to be every where to defend their interests I don’t blame them because they are surrounded by Millions of different Islam activists and some dangerous groups I guess they have to live with it.

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 3 года назад +1

    አቶ ንጉ ሴ ይሄ አገራችንን ለምንወድ ኢትዮጵያኖችና ያገራችንን አጠቃላይ ሁኔታ በየእለቱ ከተለያዩ አቅጣጫ ለምንገመግምና ለምናጠና ልጆቿ ይህ ልዩ ጥናት በእዉነት ግልፅ ዩንቨርስቲ ሆኖልናል። በቅርቡ ደሞ ስቴሻላይዠድ የሆኑ ስልጠናዎችን ለበቁ ኢትዮጵያኖች እንደምትሰጥ ወይም እየሰጠህ እንደሆነ ወይም እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም። ክብር ለወላጅ አባትህ በልጅነትህ ጀምሮ ቁምነገሮችን እያነበብክ

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 5 месяцев назад

    ያስተያየታችሁ ክፋት እውቀት እዲነውዎይ ያስንቃችዀል

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 3 года назад +1

    Where is the goverment???

  • @atzion9230
    @atzion9230 3 года назад +8

    እስራኤልን አትንኩ ትፈርሳላችሁ የራስህን ችግር መጀመሪያ ፍቱ

    • @astralwave5704
      @astralwave5704 3 года назад +2

      ምን ለማለት ፈልገ ነው።እናንተም በውረራ ከያዛችውት ሀገር አልፈርሳችውም።

    • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
      @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 3 года назад +2

      ጭራሽ ኢትዮጵያ ትጠለች ትላላቹ ሞሳድ ቀንደኛ ጠላታችን ነው እስራሄል ለሀገራችን ተኝታ አታቅም የአባይን ውሃ በነጻ እየተጠቀመች እንደሆነ በደንብ እናቃለን

    • @petrossolomon1427
      @petrossolomon1427 3 года назад +1

      አንች ደደብ, ኢትዮጵያ ፈርሳ አስራኤል ምትኖር ይመስልሻል, ደሞ አስራኤል ውስጥ አናንተ ቤተአስራኤል ምትባሉትን እንደውሻ አንደሚያዩአችሁ አታውቂም stupid

    • @berhaneeshetetekelsilasie3218
      @berhaneeshetetekelsilasie3218 3 года назад +1

      እስራኤል ኮ አመጻኛ ነት እና ኢትዮጵያን ወደ ሰይሆን ከኢትዮጵያ ገር ህዝቡን የወሰደችዉ ሠዉ እንድበዛለት ነው

    • @berhaneeshetetekelsilasie3218
      @berhaneeshetetekelsilasie3218 3 года назад +2

      እስራኤል ዉሃ ወስደለች

  • @getahundemeke3023
    @getahundemeke3023 3 года назад

    Remember-the shortage of power is a big impediment to Industrialization. So the power generated will hasten industrialization. However, every effort must be done to focus on export oriented light industries not power hungry 1 or 2 heavy industries which probably can only provide a few thousand jobs. I disagree with your view 1/2 generated will be exported . Exported amount should be on available excess & not not be per other countries needs. The clever idea must be light industries.

  • @lifeisgoodlg
    @lifeisgoodlg 3 года назад +1

    መለስ ነው ኣባይ የሰራው።

  • @heluzakr7681
    @heluzakr7681 3 года назад +2

    Weak up Ethiopia!

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 3 года назад

    ለመገደብ እቅድ ነበር፡ ግብጽ ኢትዮጵያን እንዳትመታት ፈርተው ነው ያልተጀመረ። የኣረብ እንቅስቃሴ ተጀምሮ ግብጽ ችግር ገጥመዋት ነበር። ይህን ኣጋጣሚ ተጠቅሞ ነው የተንኮል ሊቁ መለስ ዜናዊ የጀመረው።

  • @lelitadesa2165
    @lelitadesa2165 3 года назад +4

    መቼ ነው የተጀመረው ሞሳድ ብትሳልም አይነካህ አጉል አውቃለሁ ለማለት ካልሆነ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 года назад

      Don't be such idiots

    • @דודמלקו
      @דודמלקו 3 года назад

      አንተንና ስዮም ተሾመን ለሞሳዱ አሳልፈን ምንሰጣችሁ ኢትዮጺያ ስም አውጥታችሁ ሰታሰቃዮን ነበር አሁን ትፍጃለህ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 года назад

    Egezbeher yetbekeke ye Ethiopia 🇪🇹 amelek yetbekeke

  • @ישיע-ע5ט
    @ישיע-ע5ט 3 года назад +1

    🤦🤦🤦🤦🤦🤦

  • @esuafen8825
    @esuafen8825 3 года назад +4

    አቶ ንጉሤ ብርሃኑ
    እውነት ለሀገርህ ተቆርቁረህ አይደለም፣እስራኤልን ለማጠልሸት በአደባባይ ሜዲያ ላይ ወጥተህ የስሙልኝ ወሬህን የምታወራ።
    ሁላችንም ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን የሚነካ አንወድም።
    ከነኩ ግን እስራኤልንም ይሁን ሌላም አገር አይደም በሚዲያ የሕይወት መሰዋት መክፈል ይቻላል።
    ነገር ግን አንተ ባህር ማዶ ተሻግረህ እስራኤልን ጥላሽት መቀባትን መረጥህ።
    ለአንተ ጥሩ መንገድ ነው።ለምን ብትል ኢትዮጵያን የሚያውኩ ሰዎች ከዚህ ከኢትዮጵያ አልጠፉም ፣እነሱን ብትናገር መውጫ መግቢያ ልታጣ ሆነ ስለዚህ ያለህ አማራጭ ባህር ተሻግሮ የሌላን ሀገር ሕዝብ በኢትዮጵያ ሕዝብ ጭንቅላት ውስጥ መጥፎ የጥላቻ ችግኝ ነው መትከል የፈለከው።
    እስራኤል ከኢትዮጵያ ምን የምትፈልገው ነገር አንዳችም የላትም።
    ዳይመንዱን ነው ነዳጁን ነው የምትፈልገው?
    ማውራት ከፈለግህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያደርጉትን ብቻ አውራ ሱዳንን ላይ፣ሊቢያን አፈረሱ፣ሌባኖስን አፈርሱ፣ሶሪያን አፈረሱ አትበል በማያገባህ ሳይሰጡህ በመብትህ አትዝገን።
    የእስራኤል ስማ ሳታጠፋ በሰላማዊ መንገድ አንተንና ቤተሰብህን የምታስተዳድርበት ሥራ እኮ አታጣም ነበር።
    እስራኤል ኢትዮጵያን እረዳች፣ነገር ግን ይሄን ክፍተት ተጠቅማ ሌላ ነገር አድርጋለች አልህ።እስኪ እስራኤል እሳቱን ካጠፋች በኃላ የወሰደችውን ነገር ተናገር ምን ወሰዱብህ?
    እስራኤል ክፍተት ታገኘች በዚያ ክፍተት ተጠቅማ ጥቅሟን ታስከብራለች አልህ?ያን ክፍተት መሙላት አቅቶህ ፣አቅሙ ያለው አካል መጥቶ ያን ክፍተት ቢሞላው ስህተት ነውይ?
    ኢትዮጵያ እርዳታ ባትፈልግ እኮ እስራኤል ከአለችበት ንቅንቅ አትልም ነበር።
    እሽ የእስራኤልን ሕዝብና የኢትዮጵያን ሕዝብ ልቡን አሻክረህ ጥቅምህ ምንድን ነው?
    በዚህ መንገድ ያመጣከው ደመዎዝ ይጠቅመኛል ብለህ ነው?
    አሁን እያጣላህ ያለው ግለሰብን ሳይሆን አገርንና አገርን ነው።
    የራሷን ወገን መውሰድ በኢትዮጵያ ላይ ሸፍጥ ሠራች ተብሎ የሚነገር አይደለም፣ጥንክርናቸውን ማድነቅ ይቻላል እንጂ።
    እስራኤል ከኢትዮጵያ የወሰደችው የመርፌ ስባሪ የለም።
    የአንተ ሥራ ምን አድርጌ ሥሜን ላስጠራ ነው።
    ይሄ ደግሞ ሥራ ደግሞ መቼም የአንድ ሀገር ህዝብ አቆሽሾ የሰላም እንቅልፍ ይተኛል አይባልም ፣ሁሌ እየባነንህ ትኖራለህ።
    ቫይበር የእስራኤል ነው፣የሞሳፍ ነው ብለህ የግለሰብን ቫይበር በጥርጣሬ ሰዎች እንዳይጠቀሙ በዚሁ እግር መንገድህን አስተላለፍህ።
    ምንድን ነው የኢትዮጵያ ተማርን የሚሉ ሰዎች እድገት በሜዲያ ነው ያላቸው ማን ነው እየወጡ የሚበጠረቁ።
    ማደግ እኮ መሥራት ነው።
    ሜዲያ ወጣችሁ ስትቀደዱ ሠርቶ ያደጉ አገሮች ደግሞ ያበድሩናል፣አየከው ያለውን ልዩነት?.
    እስኪ እስራኤልን ደፍረህ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሸፍጥ ባልህበት ምላስህ ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ በዱር በገደሉ መሳሪያ ያነሱትን ኢትዮጵያውያንን ሥራቸውን አውግዝ።
    አንተና መሰሎችህ ሜዲያ ስለተበጠረቃችሁ እስራኤል ከእስራኤልነቷ ትወጣለች ማለት አይደለም።
    አንተ አንድ ግለሰብ ነህ፣የሰው ወሬ ደግሞ በእድሜ ግድብ ነህ፣እንኳን አንተ እስራኤል እናጠፋለን ያሉ ሁሉ ፉከራ ነው እንጂ ያደርጉትን ነገር አላየነም።
    እባካችሁ ለኢትዮጵያን ሌላ ጠላት አትፈልጉላት፣በብሔርና ተከፋፍሎ አንዱ አንዱን በገጀራ የሚያጠፋው ይበቃል።
    በኢትዮጵያ የሚሆነውን ነገር አታይምን?
    አዋቂ እስከ ህፃን የሚጨፈጨፉት አያሳዙኗችሁምን?
    እስራኤልና ኢትዮጵያ እኮ በአንድ ጀንበር ውስጥ ኢባሴያቸውን ማንሳት ይችላሉ ነገሩ ሁሉ ከዚያ ላይ ያበቃል።
    እስኪ ለዘመናት እርስ በእርስ የሚያልቀውን የዘር ፍጅት አስቁሙ?
    እባካችሁ እርስ በራሳችን የምንፋቀርበትን መንገድ ብቻ አሳዩን እናንተ ተማርን የምትሉ ሰዎች ?

    • @holyland-qf3qv
      @holyland-qf3qv 3 года назад

      አንተ ውሸትህን ነውየምትለፈልፈው እኞ ኢትዮ በልባችን ነች 2500 ዘመን ኑረውባታል። ወንድሜ ህዝብ እና አታጣላነ አንተ መፅሀፍህ የማታውቀውን አዲስ ተወልደህ ወንድሜ ታገስ ከህዝባችን ጋር አታጋጨን Tthiopia ህዝብ ጥዋት በልቶ ማታጦሙን የሚያድረው ያመናል ለግል ጥቅምህ ብለህ መርዝ እየረጨህ ነው ወንደሜ

    • @melesemolla8304
      @melesemolla8304 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 года назад

    ምን አርግናቸው እስራኤል እኛ የእነሱ ወዳጆች ነን

    • @תזרהוורקנך
      @תזרהוורקנך 3 года назад +1

      ምንም ኣላደረገሸም, ውሸት ነው
      እውነቱን ኣያወቀውም, ሰውየው ጥላቸውን የዘራ ነው ስለእሰራኤል
      እስራኤል እና እትዮጵያ
      ወዳጅነታቸው 3000 ዓመት ነው

    • @al-aha
      @al-aha 3 года назад

      HAHAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAA

  • @abdusmedboka4999
    @abdusmedboka4999 3 года назад

    ዬአባይ ግድብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ዬሚሉ ወገኖች አሉ ምክንያቱም ውሃው ቆሻሻ ና ደለል ይዞ ስለሚገባ ያንን ለማፅዳት ግድቡን ከተገነባበት በላይ ወጭ ያስወጥል ስለዚህ አትራፊ ሳይሆን አክሳሪ ይሆናል ይላሉ

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 3 года назад

    LIKE LIKE LIKE

  • @db5173
    @db5173 3 года назад

    Anta dengle bahono alem manyawom hagr slamen ymetasfru gulebet senurat newo. hulto hagruch: Ethiopia ana gebz band drja thonu bhail holto hgrat selmeferaru yeslam mengd yetru allo.
    bahonu sat gebz agubelta Ethiopin bemasfrarat new yaleshwo.. meknaton legbez mtasb Ethiopia dkamant btur hill.

  • @שיוואנגזאואדנה
    @שיוואנגזאואדנה 3 года назад +4

    ግማሽ ጀሪካ ውሀ ነህ ለመሸከም አስቸጋሪ

  • @betelhemtesfaye6360
    @betelhemtesfaye6360 Год назад

    Halo S je

    • @betelhemtesfaye6360
      @betelhemtesfaye6360 Год назад

      Hailu Shawel was minister of State Farm, not minister of Housing.

  • @henokgessesse5786
    @henokgessesse5786 3 года назад +2

    ሰውየው የሚያስርዳው ስለ ሀይማኖት አደለም የሞሳድን በኢትዮጵያ ላይ ተኮል ሸፍጥ ነው ስለ ሀይማኖት ቢወራም በአሁን ሰአት እስራኤል ከቴክኖሎጂ በመጠመድ ዝሙት እነ አሜሪካ የሚደርገው አውሮፓ የሚደርገው የኢሎሚነቲ ድብቅ አላማ ቁጥር አንድ ተከታይ ነች የእግዚአብሄር የሚያምን ባህሉን ያርሳ የዋህ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነው እስራኤል እግዚአብሄርን ከርሳች ዘመነት አልፈዋል

    • @מולועלם-ג4ת
      @מולועלם-ג4ת 3 года назад +1

      እግዚአብሔርን በመጸለይ ቀን ማታ ጊዜ ሰይገድበሠቸዉ የሚጸልዩ አባቶቻችን አሉ አንተ መነህና ሰለእሰራኤል ገብተህ ትፈተፍታለህ ችግር ሲኖር እሰራኤል ደራሽህ ናት

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 2 года назад +1

    ኧረ ዝም ብለን አንቀጣጥር ስንት ቢከፍሉክ ነው አረቦች። አረብ ለኢትዮጵይ አይጠቅምም ለሀገራችን ማን ጥሩ ማን መጥፎ እንደሆነ የማታቅ ተምሮ ያልተማረ መሀይም መጀመሪያ እነደዚህ ስታወራ በደንብ መረጃ ሰብስብ እሺ የምር እንደዚ ቪዲዮ የሳቀኝ ነገር የለም

  • @abim2224
    @abim2224 3 года назад +3

    ሰውየው ምነው እስራኤል እስራኤል ማለት አበዛህ denez

    • @banjawgebre3936
      @banjawgebre3936 3 года назад

      ኢትዮጵያ የእንደ አንተ ዓይነት ድልብ መሃይሞች እና ደደቦች መቀለጃ እንዳትሆን ነዋ!

    • @abim2224
      @abim2224 3 года назад

      @@banjawgebre3936 ደደብ አንቴና መሳዮችህ ናቼው

  • @ethiisrael6978
    @ethiisrael6978 3 года назад

    Tebeda beraseh giz edemihn tasaterat aleh koshasha

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 3 года назад

    weleka new

  • @דודמלקו
    @דודמלקו 3 года назад +3

    አንተ አህያ አንተና ስዮም ተሾመ ለሞሳዱ አሳልፈን የምንሰጥህ መሆኑን እወቁ ት በኢትዮጺያ እያለን ስም ሰታችሁ ስታሰቃዮን ነበር ለዚህም ነው ዛሬ ምትባሉት አረመኔች

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 3 года назад

      ፍላሻው ያን ስታደርግ እናያሀለን

  • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
    @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 3 года назад +3

    ሞሳድ ሠፊ ሴራ በሀገራችን ላይ እያሴረ ነው እንንቃ

    • @פסחהדמוזה
      @פסחהדמוזה 3 года назад

      በሌላ ሰው ሳንባ የምትተነምስ መደዴ ባዶ ራስ ነህ!!!!

  • @sisayworkneh8838
    @sisayworkneh8838 2 года назад +1

    ወረኛ ነክ ደፍር እንኳን አተ ሌሎችም መናገር አችሉም

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 года назад

    Brother Neguse ! Do you know that, God has a chosen people by the name" Israelites " You are colliding with that God and I don't think you will defeat him .

    • @shot533
      @shot533 3 года назад

      Ena u r saying enesu yatfun new

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 3 года назад

      @@shot533 if you think you can defeat God try it " Mengedun Cherk Yargilih "

    • @shot533
      @shot533 3 года назад

      @@menelikjanhoy2053 am sorry i dont think you understand what am saying if the Israelis decided to erase us u are saying we should just sit still. Whoever you are u are ethiopian first dont ever forget that if you are israelis malete new enjy am not fighting you with god he is the one and only dont worry we are one on that.

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 3 года назад

    አቶ ንግሴ ብርሀኑን ከአንዴም ሁለቴ የቃል ጥያቄና መልስ ሲያደርጉ በቪድዮ ተመልክቻለሁ። አንድም ጊዜ እስራኤል ጥሉ ብለው አልተናገሩም። ለምን አንዳንድ አስተያየት ስጭዎች እስራኤል እንዲጠሉ ብለዋል ብለው አፎዎቻቸውን ቂጥ ሲያረጉ እጅግ በጣም ያሳዝናልም ይገርማልም። ሊያስተምሩን ሊያስጠነቅቁ የሚሞኩሩት የሞሳድ የስለላ ረቂቅነት ሊያሳስቡና ከሚያመጣብን አደጋ እንድንጠበቅ ባሳስቡ ሊወቀሱና ሊስደቡ አይገባም። በ1980 ዓመት ውስጥ ሞሳድ ከ15 ሺ በላይ የሚበልጡ ቤተ እስራኤላዊያናችን ከጎንደር በድብቅ ስርቆ ሲያወጣ የኢትዮጵያም መንግስት ይሁን ኢትዮጵያዊያኖች አላወቅንም። ይሄ የሞሳድ ስለላ
    መረብ አድራጎት የኢትዮጵያን ልዑላዊነት የጣስና በኛ በኢትዮጵያውያን ላይ የንቀትና ድፍረት ጥሩ አርጎ ያሳየ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትና ኢትዮጵያውያን ሳነውቀው የሞሳድ ስለላ መረብ የስራቸውን የሚስራው ብዙ ነገሮዎች እንዳሉ እኔ በግሌ ምንም አልጠራጠርም። ይሄን ካልኩ በኻላ አቶ ንጉሴ ብርሀኑ መንግስትንና ኢትዮጵያዊያኖችን ከሞሳድ ስለላ መረብ በማስጠንቀቃቸው ያስመስግናቸወል። እኔ እሳቸውን ይበርቱ ይቀጥሉ ነው የምለው።

  • @degnetzeleke5525
    @degnetzeleke5525 3 года назад

    ትንሽ ማመን ያስቼግራል

  • @isaguangul6623
    @isaguangul6623 3 года назад

    Berta

  • @yedani5574
    @yedani5574 3 года назад +1

    አብይ በአስቸኳይ ትግራይ ክልል ላይ ልክ ፡ እንደ ፡ ቱርክ ፡ ቤት ፡ ለቤት የ ወያኔ ፡ cell -ሴል ፡ እያደነ ፡ መግደል ፡ እና ፡ የወያኔ ስም ማንሳት ፡ እስኪመራቸዉ ፡ ድረስ መቀጥቀጥ

  • @byenagash735
    @byenagash735 2 года назад

    ደደብ መሆንህ አይደቅም መጽሐፋህ ምንም እውነት የለውም። መጽሐፍን ለመሸጥ እንደሆን ያሣዝናል ሌላ ሥራ ሞክር የይሠራአል ጥለቻ ይቅርብህ። አይጠቅምህም

  • @hassebahru7520
    @hassebahru7520 3 года назад

    አትቀደድ

  • @cocotube8853
    @cocotube8853 3 года назад

    gazitegnaw gn menshe new......menden new anegageru,demo yakbezebzewal ee kuntinit......asotut benatachihu

  • @db5173
    @db5173 3 года назад

    Ante kfetaf zenbillh tezrzer aleh. Iserael malt Etiopia malet nwo..

    • @firehiwotbelay2180
      @firehiwotbelay2180 3 года назад

      Who said so
      This guy is brilliant pls guys open your eyes
      Listen to what he said then save your country. Main aybejenim hulum leba nachew , like nigusse said they are snatching our resources

    • @holyland-qf3qv
      @holyland-qf3qv 3 года назад

      አትረባም ውሸታምነህ አትቃጅ እስራኤልን ማሸማቀቅ አትችልም ግዜው መሽቶባችኋል። ለዘረዮች። መልክህን። አንደወሎ ፈረስ። መልካም። ማሰብ አገራችን። ተጠቃሚ። ትሆን ነበር እንዳንተ። ያለ እውር አህያ ይችን ሀገር። አትጠቅሟትም

    • @holyland-qf3qv
      @holyland-qf3qv 3 года назад

      ገደል ግባ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад

    ዋው ምርጥ አገላለፅ አይሁድ ማለት የደረሰበት ያውቀዋል አይናዚ ወዶ አይደለም ትንሺ ሲቀረው

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад +1

    ዋው ምርጥ አገላለፅ አይሁድ ማለት የደረሰበት ያውቀዋል አይናዚ ወዶ አይደለም ትንሺ ሲቀረው