The Iran-contra gate was during Reagan and not during Nixon. The country where contra was fighting for was Nicaragua and the Contras under the leadership of Daniel Ortega are still in power. Just minor correction.
Great show, very informative Thank you so much, we need a person like you, empowering the new generation in every way we can is important. May God keep an eye on you🙏🏾
They also have plan for the next 100 years they gone trains the flashes to bring them back to claim gojam their eye is on NILE, They did not take Ethiopians or flashes because they love them, they have also their own agenda like Egypt is trying with a new map for Eriterians which include gojam (NILE) They all racist towards flashes so we all have work to do go get married the flashes.
@@abshirhassan6067 ante dedeb ye muslim sim yizeh. israel muslimochin hediro gemiro lematifat yemayikofirew meniged yelele apartheid menigist new. kante ayinetu muslim ahya yishalal.
I belive that we should acknowledge Israrl as a country and supor the countries restoration process. We know It is ancient country that existed as a country. They also suffered alot. Our foreign policy should be cognizant and supportive of their restoration effort and process as a country. If they consider any country that came against their country's restoration process as an enemy seems logical and inherent. The best thing is that we Most Ethiopians are grown weith positive and loving mentality about Israel. We even belive that Abraham is our fother too! So if handled carefully and wisely we are supportive of each other. We should understand that they have actual and potential existential treat. Atleast Israelies should know that most or all the Christian community of Ethiopia(the orthodox, the catholic and Protestants) all know from the Bible that Isreal was a country and known its current process of rrstoration as a country or nation. I am personally happy and thankful to the Lord God to see their restoration and the past acknowledgment given by Us (Trump's Administrayion). We know well that, Israel's are the one who paid the greater historical sacrification by Hitler. If may be direct support is difficult, atleast, we need to support them with understanding and prayer. Of course most of us do this. God bless Israel! There is strong common capital and mutual understanding between us. It should be well known that more than two third Ethippians are supportive and lovers of Istael. We should maximize this actual capital to our mutual benefit. God bless both Ethiopia and Israel!!!
ይሆን ጅግና።የአያቶቻችን አምላክ ይጠብቅሕ።የአይሁድ አዚም ይከስማል።ቅድስት ሐገር እያሉ ታሪክ ፈጥረው ትክክለኛዋን ቅድስት ሀገረ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተካሄደው ሁሉ እንንቃ።ይሆን አይነት ሰወችን አዘጋጅ አድርጉ።I swear To Almighty እግዚአብሔር whatever these parasites have done to Us will be revealed to my fellow ethiopians
ፈላሻ ኢትዮጵያውያን ናቸው እንዲሁም ደግሞ ለኢትዮጵያ ስልጣኔ ትልቁን ድርሻ የተወጡ ናቸው ::አንድ ቀን ወደ እናት ሀገራቸው ተስፋይቱ ምድር ይመለሳሉ!
ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ አመለካከትህና ሀሳብህ በጣም ጥሩ ነው፣ልትመሰገን ይገባሀል ።
ኑ አጃችን ዘርግተን እንቀበላችኋለን
@@ishmaeldassa8268 መጡ እንዴ በደም እንኳን እንዳይጋቡ ካይላ ቡዳ ....ገለልተኛ እየሆኑ ሲሰቃዩ ነው የኖሩት ለምን ድብቅ እውነት እንናገራልን ?? ፖስተሩ በደንብ ገልፆታል በኢንተርቪው ትክክል ነው ያስቀመጠው ት/ቤት ሲማሩ እንኳን እንዴት ይሰቃዩ እንደነበር ቤት ይቁጠረው
Exactly they are amazing intelligent truly Ethiopian ❤️🇪🇹❤️ they love Ethiopia we ❤️ them to 🇪🇹🙏
በስደት የሚገኝ ኢትዬጵያዊ ወደ ትውልድ ሀገሩ ሲገባ እውቀት ሀብት ይዞ ይገባል ዌልካም ።
እናመሰግናለን አቶ ንጉሱ
ስለ ጥሩ መረጃ እና በሳምንት ለማቅረብ ፈቃደኛ በመሆኖት።
የእኔ ወንድም በጣም ተሳስሀል እኛ በኢትዮጵያ ድህረድረ የለንም
እንኳን በሳምንት በቀን ሁለቴ ቢሆን እንኳን የማይሰለች እጅግ በጣም ማራኪ ንግግር ነው እኔ በበኩሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
The Iran-contra gate was during Reagan and not during Nixon. The country where contra was fighting for was Nicaragua and the Contras under the leadership of Daniel Ortega are still in power. Just minor correction.
ለሰባ አመት ከዛ በላይ ሞሳድ በኢትዮጽያ ላይ እየሰለለ ሲያዋጋ የነበርው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ነቃች
Hi Toleye
አቶ ንጉሴ በጣም ተሳስተሃል ደግሞ እንደገና ሌሎችን አታሳስት። እኔከኢትዮጵያ አይሁድያዋን አንዱ ነኝ።እኛ በእስራኤል ሃገር በፈለከው ስልጣንና በሚኒስተር በአባሳደር በወትድርና እስክ መጀር ጄኔራል በህክምና በጠበቃ በሁሉም መስክ ተስተማርተን ነን የምንኖሮው።ሰለ መግስቱ ኃ/ለማርም እኔ ራሴ ታህሳሥ 14/1970 በኢትዮያ አየር መንገድ ተጉዠ እስራኤል የገባሁት የምታወራው ነጭ ውሽት ከእውነት የራቀ ነው።የኢትዮጵያ ህዝብ በ ሙሉ ሳይሆን እንዳንተ በመሳሰሉት ግፍና መከራ የደረሰብን እኛው የኢትዮጵያ ቤተ እስራኤሎች ብቻ ነን የምናውቀው አትዋሽ።
በክፋ አትሰቡ እኛ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከጎናችሁ ነን ስጋት አይግባችሁ ከሱዳን ጋር የተደረገው ሰምነት ከዛ የሞቱት ወገኖቻችን በአግበቡ አፈር ስለ አቀመሱ እደትውለድ ሀገራችን እንደኢትዮጵያ ሰለዚህ እጅ ከኢትዮጵያ ወደነው አደለም
Thanks
אל תקשיב להם הם אנשים חולים
ሞሳድ የነካውን ማመን ቀብሮ ነው !!!
👍🏼
@@atzion9230
הקינאה אוכלת אותם פשוט
נמשיך לאהוב את מדינת ישראל הקדושה היפה🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ከመጀመርያው ሰለ ኢትዮጵያውያን ይሁዲዎች ታሪክ በኢትዮጵያ በኖሩበት ዘመን ታሪካቸውን በደንብ አጥና።እነደ ስዩም ተሾመ የተሳሳተና የጥላቻ ተሰሪክ ባትናገር ጥሩ ነው እውነቱን ለማወቅ ከፈለክ የኢትዮጵያ ቤተ እስራኤሎች ወደ ቅድስት ኢስራኤል ለመግባት በሱዳን በረሃ የተጔዙት ለብዙ ዘመናት ሃይማኖታቸውን ጠብቀው የቆዩና ወደ እስራኤል ለመግባት ሲያልሙ የቆዩት ህልማቸውን እውን ለማድረግ እነጅ በረሀብ ምክንያትም ሆነ ኑሮአቸውን ለማሻሻል ብለው እንዳልሆነ ታሪክ በደንብ አጥና።እኛ ኢትዮጵያውያን ይሁዲዎች አትዮጵያን በአጋጠማት የፓለቲካ ችግር እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ጠዋት ማታ ተጨንቀንላታል።ተው የተሳሳተ ታሪክ እያወራችሁ ሕዝብ ከሕብ ቅሬታንና ጥላቻን አታባዙ።
የኢትዮጵያ ታሪክ የነገስታት የውሸት ትረክካ ነው
ሚሻለው ከነሱ ጋ መስማማትና አብሮ መስራት ብቻ ነው እንጠቅማቸዋለን ይጠቅሙናል ሌላውን ተዉት አሁን እኛ ያለነው ብዙ መከራ አለብን
I won’t a million people too watch this program ! What great information and interview 🙏🇪🇹💜
Thank you for ur contribution. I ll wait next interview. Thank you again.
መ100% ትክክል ነህ እኔ ከዚክ ስኖር ኢትዮ ሀገራችን ኢስራኤል የጋራችን በሚለው አምናለሁ
🙏🏿🇪🇹እጅግ እንቁ ሰው በጣም ብሰለት አለው በየሳምንቱ አንዴ አቅርብልን እንወዳችኃለን ያገራችን ፕሉቴካውን ለፕሎቴካ እንተው እንደአገር የሚጠቅመንን ከጠላት እንዲየሚያሰተምር ነገር እንወያይ እንማር 🙏🏿🇪🇹
እግዚአብሄር ይባርክህ እንደዚህ አድርጎ የሰውን አይኖች የሚከፍት ሰው ማግኘት በጣም ወሳኝ ሃብት ነው ።
It’s many interesting and intracranial Bita- Israelian here to react im one of them
👉 ሚገርም እውቀት ከእርጋታ ጋር, አቶ ንጉሴን,በጣም እናመሰግናለን። ጋዜጠኛውም ተባረክልን በየሳምንቱ በጉጉት እንጠብቃለን።
👉 አንድ ማስታወሻ ግን ሞሳዶች ሕዝብ እና ወጣት የሚያነቃ ሰው ስለሚያጠቁሩ ዘመቻ በማድረግ አፍ ለማዘጋት 🤐 ይሞክራሉ። የኔታ ቱዩብ(ስዩሜ victim) ለዚህም በጥንቃቄ እና ሚመጣውን ሁሉ በመመከት በርቱ ግፉበት ከጎናቹ ነን።🇪🇹
በጣም ሲበዛ ከንቱና ቅል እራስ ነህ ፣በደንብ ሳታጣራ እንደነ ስዩም ተሾመና ንጉሴ የሚባሉ የኢትዮጵያ ዝቃጮች አይንህን ተጨፍነህ መደገፍ የቁልቁለት ጉዞ ነው፣ይልቁንስ ሰው ለመሆን ከፈለክ አንዴ ቆም በልና ምትናገረውንና ምትሄድበትን መንገድ አስብ።
@@פסחהדמוזה Haha, digital mossad right here
Great show, very informative
Thank you so much, we need a person like you, empowering the new generation in every way we can is important.
May God keep an eye on you🙏🏾
ያልከው ነገር እዉነት እና ትክክለኛ ቢሆንም ግን ኢትዮጵያ ከእስራኤል ጋር ከልብ በእዉነት መንገድ ከሰራች ትጠቀማለች እንጂ አትጎዳም ዋናዉ ነገር ግን ኢትዮጲያ እና እስራኤል ተዋልደዋል ከጥንትም ቤተሰቦች ነን አሁን ደግሞ አብረን እንሰራለን ኤርትራንም ጨምሮ ኢስት አፍሪካ ዉስጥ እዉነተኛ የእስራኤል ወዳጅ ኢትዮጲያ እና ኤርትራ ናቸዉ ስለዚህ ተስማምተን በፍቅር በእዉነተኛ መንገድ ከሰራን ለሦስቱም ሀገሮች በጣም ጥሩ ነዉ ምክንያቱም አፍንጫ ሲነካ አይን ያለቅሳል ።
ፑሮግራሙ በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ይህ ሙሳድ ለኞም አገር ጠቃሚ ነዉ አቶ ዐብይ አህመድ ሞሳድ ቢሆኑ በጣም ጥሩ ነበር ከመግስትነቱ ወረድ ብለዉ ቢሰሩ በታማኝነት መሳቅና መሸወድ ስለሚችሉ ሌላዉ እስራኤል ከይትዮጱያ የምትፈልገዉ ነገር በፅዮን ታቦት ላይ ነዉ እሶን ሰልላ ወደአገሮለመመለስ ነዉ ስለዚህ አማራ የሚባል ለምነቱ ሞች ነዉ ሴለተባለ እሱን ከምድረገፅ አስጠፍቶ እደልቦ ገብታ ለመረከብ ስለሆነ አሁንም ከጌታ በታች ጠንክረ መጠበቅና አድ መሆን አለብን እነጂ እሶ ከኢትዮጱያ ሌላ ምን አትፈልግም ዜጎቿንም ቤላ የሰበሰበቻቸዉ ይን ለማግኘት ነዉ ግማሹንም ሰርታለች ትንሽ ነዉ የሚቀሪት ግን ጌታ አይፈቅድላትም ገናነዉ ግዜዉ እጅ የቤተ እምነቶቹ እማ ትንሽ ቢሶያቸዉማ እሰካሁን አልቆልን ነበር አሁንም ጠንክራቹሁ ለትዉልድ አስተምሩ እናተም ሞሳድን ማሰልጠን ትችላላቹሁ ቀላል ነዉ ያዉ የባጀት ነገር ነዉ ነድ ሁኖ መጠናከርና መስራት ያስፈልጋል
Ark of covenant is a myth in Judaism so it can't exexist in ethiopia either
የምታወራው ትክክል አይደለም ብዙ ነገሩ የተዛባ ነው ወንድሜ
ጥሩ አገላለፅ ነው እኔ ሞሳድን አውቀዋለሁ ከምታስበው በላይ ሰው በላ ናቸው: ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እደፈፀሙ ማንም አያውቀውም::
እጅግ በጣም ለሀገራችን ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው አቶ ንጉሱ 🙏🙏🙏
እንዳንተ ሀገር ወዳድ፣ ህዝብ ወዳድ፣ ሙሉ ሰው ይስጠን። ከተባበርን ለአለም እንተርፋለን፣ ካልተረዳዳን ሁሉም ቀን ጠብቀው ይገርፉናል። እኔ በሀገሬ ላይ ተምሬ ዲግሪ ይዤ በዘር ምክንያት ስራ ስላጣሁኝ ሀረብ ሀገር እስራለሁ። በምኖርበት ሀገር ያለኝን ያህል ክብር በሀገሬ ላይ ቢኖረኝ በወር 50,000 ብር የሚከፈለኝን ስራ ትቼ ሀገሬ ላይ 2000 ብር ለሀገሬ አገልግሎት በመስጠት እኖር ነበር። ግን ሀገሬ ላይ እውቀት ሳይሆን ዘር ተወደደ።
አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነውወድጀዋለሁ የተረጎምከውን መጽሀፍ ለማግኘት እሞክራለሁ በዚህ ገለጻ ላይ ትንሽ መሰረታዊ ስህተት ሆኖ ያገኘሁትን እንደ ገንቢ ምክር መስተካክል ስላለበት ልነግርህ ብዬ ነው
ስለ ኢራን ኮንትራ የተናገርከው ነገሩ የተፈጸመው በሮናልድ ሬገን ጊዜ ንው በ 80 ወቹ እኤአ ነው በነ ኮለኔል ኦሊበር ኖር
ኖርዝ የኒካራጎውን ዳንኤል ኦቴጋን ለመጣል የተደረገ ነው
የኒክሰኑ የወተርጌቱ ቅሌት ነው የሚባለው የተፈጸመውም በ 70 ወቹ እኤአ ነው ጉዳዩም ምርጫን በማጭበርበር ነው እንጅ ከኢራን ኮንትራ ጋር ምንም አይገናኝም ስለዚህ ብዙ ሰርተህ ትንሾ ነገር እንዳታበላሽብህ ብዬ ነው ይህን የጻፍኩልህ
ከዛ ውጭ ቀሪው በጣም የሚያኮራህ ነውና ቀጥልበት በጣም በጣም ጎበዝ ነህ
እመሰግንሀለሁ !!
ከዘመቻ ሙሴ በፊትም ቤተ እሥራኤላውያን ወጣቶች ወደ እሥራኤል ገብተዋል ላላው ሸፍጥ ለተባለው ሕዝብን ለመታደግ 'ሸፍጥ' ቢሰራም የሚነቀፍ አይሆንም በራሱ በሞሳድ አርማ ላይ የተመለከተው አባባል ይህን ያመለክታል ፡-መጽሐፈ ምሳሌ 11፡10 “መልካም ምክር ከሌለ ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል፤ በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል።”
- ምሳሌ 11፥14
ሌላው ቤተ እሥራኤላውያን ከትውልድ ትውልድ ሲያልሟት ወደ ነበረችው ወደ ቅድስት እየሩሳሌም መግባታቸው የተሻለ ኑሮን ለማግኘትና ከችግር ለመዳን ነው የሚለው አባባል መሠረተ ቢስ እንደሆነና ታሪክ ለማዛባት ሆን ተብሎ የተፈበረከ ትርክት ነው
ሞሳድ እንደተባለው ትውልድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን የሚጎዳ ድርጊት ለመፈጸም ምንም አይነት ምክንያት የለውም፤ለእሥራኤል በአፍሪካ ከኢትዮጵያ የሚበልጥ ወዳጅ የላትም፤ ህዝበ እሥራኤልን ከአሸባሪዎች ለመከላከል ከኢትዮጵያ ጋር ቢተባበር ምኑ ላይ ነው ጉዳቱ?!ኢትዮጵያም በሳይንስ፤ በቴክኖሎጅ በእርሻው መስክ ከእሥራኤል ጋር ያላትን ግንኙነት የሚበረታታ መሆኑን መዘገብም ይገባል
YOU re INSLAVED
You are speaking facts that people are afraid to talk about, Thank you for taking chance, you are the man, Do not let any one discourage you.
It was interesting and informative. I have added some to my portfolio
Thank you
እምዬ ኢትዮጵያ የታሉ ልጆቼ ትላለች {ወታደሩ ልጄ} ደሜን መልሶታል ከሞት አድኖኛል። ያስተማርኩህ ልጄ
በጡቴ ብያለሁ ተሟገትልኝ ቁምልኝ ብያለሁ።
ወይ አምላኬ! በቁም የሞትን መሃይሞች እኮ ነን፡፡ የጻፈው እስራኤላዊ እያለ አንብቦ የተረጎመውን ኢትዮጵያዊ በስድብ ማጥረግረግ፤ ከዚህ በላይ መሃይምነት ከየት ይመጣ ይሆን?
በነገርህ ላይ ለመኖር ሲባል የማይደረግ ነገር የለም። እስራኤልም በራሷ በትውልድ ስህተት ፈጣሪ ካላፈረሳት የሰው ልጅ ምንም ነገር ማድረግ እንደማይችል አስመሰካሪ ነው ትግሉ። ሙሳድ ባይኖር ለሰአታት እንኳ መቆየት አትችልም ነበር ። ለደቂቃ የማይተኙ ልጆች ናቸው። ይሄን ለመፃፍ የተረጋጋች ከምንም ስጋት ነፃ የሆነች ሀገር ላይ ስለሆንክ ነው። ከቤተ-እስራኤሎች መካክል ብትሆን ደግሞ ሌላ ታሪክ ነበር ሚጠብቅህ። ከሁሉም በላይ እኔ የሚያሳስበኘ ወይም ማየት የምፈልገው የሰለጠኑ ሀገራት የደህንነት ተቋማት እስከ መቸ በጥንካሬ እንደሚቀጠልና መጨረሻውን ማየት ነው ።
ሂድ እና አምልካቸው! ኢትዮጵያ ግን ከቁርጥ ቀን ልጆቿ ጋር ወደፊት!
ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉ ልጆች አሏት
ለካ ውድ ወንድማችን እግዚ እብሄር ይስጥህ ይኢትይጵያ አምላክ ይጠብቅህ
እንግዲህ ኢትዮጵያውያን ንቁ ንቁ ንቁ እያንዳንዱ ባይኑ በጆሮው መስራት አለብን
w በጣም ታሳዝናለህ እንደነዚህ አይነት ኢትዮጵያውያንን ማድነቅህ፣በዚህ ምከንያት ነው ኢትዮጵያ ወደፊት እንዳትራመድ ሁሌ የተንኮል መረብ እየዘረጉ እንቅፋትና ካንሰር ሆነዋት የሚገኙ።ትንሽ ቆም ብለህ በህሊናህ አስተውል።
ዛሬም ያንን ጥላቻ ለመርጨት የምትሄዱበት እርቀት ይገርመኛል በኢትዮጵያ እንደ ቤተ እስራኤል የተበደለ የለም ለምን የዛኔ የእኛ አይደላቹሁም ብላቹሁ ብዙ ስም ሰጣቹሁን ከዛ አሁን መልሳቹሁ ሀገርቲን እንደከዳን ትናገራላቹሁ ቢያንስ ከሁለት አንዱን ምረጡ አሁንስ እኛንም አዲሱን ትውልድ በጥላቻ ልትዘፍቁን ነው😢😢😢
እባካችሁ እነዚህን ሰዎች ተጣልተን ስለማንችል ምክንያቱም እኛ በከባድ ጠላቶች የተከበብን ነን ብንችል በወዳጅነታቸው ብንቀጥል ይሻላል
ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ እባካችሁ እኛ ምንም ሳናረጋቸው ሊያጠፉን አይፈልጉም ባይሆን እንጠቅማቸዋለን እንጅ
እንደ እናንተ ያለ ጀዝባ መሃይም በበሉበት የሚጮሁ ይዘን እኮ ነው ሃገራችን ወደ ፊት መራመድ ያቃታት፤ እኛ ሁለት ወደፊት እናንተ አንድ ወደ ኋላ … bestial!
@@misirmarru4604 bestail?
ተባረክ ትክክል የልከው እራሣቸውን ሸጠወ ለሐገርም ተረፉ መቆራረጥ
እንዴት መጽሐፍ አውሮፓ ውስጥ መግዛት ይቻላል ።ወንድሜ ጥሩ ታሪክ ነው 🌷🌷🌷።
እንዴት ያለ ትልቅ ሰዉ ነዉ ኢትዮጵያ ያላት።
ያብዛልን እንደአንተ የሉትን. ግን አንተም ካልካቸው ሰዎች ራስሕን ጠብቅ
በነገርቹ አይሆንም በአልልም ግን ኢትዮጵያዉኖች ከመቸ ጀምሮ ነዉ ስለ ሞሳድ ማዉራት የጀመሩት ከአላችሁ ቤተይስራኢል ኢትዮጵያዉን ስለ አማራ ህዝብ መጎዳትን ለምን ይህ ይሆናል ብለን መጠየቅ ገጀምርን ጀምሮ ነዉ
አይ የኢትዮጵያ ህልውና ክርስቶስ ብቻ ነው! እግዚአብሔርን ብቻ መጠበቅ ነው እንጂ ባለስልጣኖቻችን እንኳን ቀላሎች ናቸው።
እሰይ ኢትዮጵያ ከሰባ አመት በሗላ ከተኞችበት ነቃች እደዚ ከመሰለ የኢትዮጵያ ልጅ ተማሩ እነት አገርን ለምትሸጡ
አቶ ንጉሴ ብርሀኑ የምትባል ሰው ስለ ሞሳድና እስራኤል የመፃፍና የመናገር ሞራሉም ሆነ ችሎታው የለህም ፣እንዲሁ ይህን ሰበብ ተጠቅመህ የሰውን ቀልብ ለመሳብና ለመታወቅ ካለሆነ በስተቀር።ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በውስጥና በውጭ ጠላት ተወጥራ በለችበት ጊዜ ጤነኛ ሀይምሮ ቢኖርህ ኖሮ ኢትዮጵያውየንን አስተባብሮ ሀገራችን መርዳት ነበር።አንተ ግን በሀጉል እብሪት ተወጥረህ የአማራውንና የኢትዮጵያ የጀረባ አጥንት የሆነውን የአብንን ድርጂት የስም ማጥፋት ፣ማሳጣት፣ጉሰ ለጎሳ ማጋጨት ፣አይሆንልህም እንጂ ቢሆንልህ ለማጥፋት ተነስተሀል፣በተአምር አይሳካልህም፣በታሪክ ውስጥ እስራኤል ኢትዮጵያን ስትጠቅም እንጂ ስትጎዳ አይታወቅም፣አንዲሁ ትቀባጥራለህ እንጂ፣ስለ ጎነደሩ ሰሜን ፓርክ አንድም ምታውቀው ነገር የለህም።ይልቅስ የኔታ ሜዲያ ሚባል ተከፍቶልሀል ሄደህ የቁልቁለት ጉዞህን መቀባጠር ትችላለህ።ኢትዮጵያና እስራኤል ህዝቦቻቸው በታሪክ የተሳሰሩ በመሆናቸው ወደፊት በመገስገስ ሲቀጥሉ እንደ አንተ ያለውን ኋላቀር የታሪክ ዝቃጭ ተራምደው ያልፋሉ፣ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ውሾች በበሉበት እንደሚጮኹ የታወቀ ነው!!!
KELAWACHI SHUTUP
ወንድማችን ላገራችን ኢትዮጵያ ብዙመወያያ እያለ ግምኛ እርስ ገብተሀል ወንድሜ
DENKORO BARIA
ደስ የሚል ውይይት እርግት ያለ ውይይት
የእግዚአብሔር ቃል ስነገር እስራኤል ወደፍት ተብበለች የአገር ዘር ግን በገንዘብ ይበረካል ግን የያዕቆብ (እስራኤል) ጥባብና እዉቀት ይለዬል
thanks you.
ትክክል ወንድማችን
እናመሠግናለን አቶ ንጉሤ
የአረቦች ክፉነት አውሩ
I wise people of ethiopian hear u.
U exactly absolutely right
Most people didn't weak up yet.
They also have plan for the next 100 years they gone trains the flashes to bring them back to claim gojam their eye is on NILE, They did not take Ethiopians or flashes because they love them, they have also their own agenda like Egypt is trying with a new map for Eriterians which include gojam (NILE) They all racist towards flashes so we all have work to do go get married the flashes.
Your very right.
መልክቱ ህዝቡ ጋር እንድደርስ ነው መሰራት ያለበት በሁሉም ምድያ ነው ያሁኗ እስራኤል የድሮዋ አደለችም በየግዜው አሰራሯን ትቀይራለች S.A (ጆሃንስበርግ በተለይ ያሉ አበሾች ሜትሮ በሚል ሰበብ በፓሊስ የሚዘረፉትና በህግ ከለላ ሚደደረገላቸው የሞሳድ እጅ ያለበት ነው ሀገራችንን እንዳናሳድግ እግዝአብሄርን ጨምረን ካልሆነ ሞሳድን ፈተናውን አታልፉትም።
ኢትዮጵያን ማንም በቀላሉ አይመታትም። ይሁን እንጂ ብሬንዎሽ ባደረጓቸው ባንዳ ምሁራን አማካኝነት በዘር፣በሀይማኖት፣በቋንቋ ሕዝቡን እንዲከፋፍሉ ያሰማሯቸዋል።በኢኮኖሚ ያደቋታል፣በረሃብ ይፈጁታል።
ውሸት አውሮኘላኑ ድምፅ የለውም የሞቱት በሌላ ምክኒያት ነው አላየህም አትዘባርቅ
Wushetam be alem yemitaweq plane NW dimtsu kefitegna NW, Fara
መንጌ በጣም የሚወደድ ይኔን ጉድ ማየቱ ይገርማል ተንኮለኛው ስላሴ ኦ አድዋ የተቀበረው ግን ከነ ተንኮሉ ተቀብሯል ።
Very interesting thanks
Israel is our best ally in the world. Israel has own interest like we have. What is wrong if Ethiopian have another home land?
ቤተ እስራኤላውያን (ፈላሻዎች) "እኛ እስራኤላውያን ነን" ብላችሁ ኢትዮጵያን ክዳችሁ ሄዳችኋል !!! ከዚህ በኋላ በወላዋይነት መሀል ላይ መጫወት አይቻልም !!! ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያዊ አይደላችሁም !!! የሞሳድ ሰላይ ናችሁ ÷ የሁለት ሀገር ዜጋ ሆኖ መሸወድ አይቻልም !!! Period.
አብዲ ደደብ ወይስ ጂሉ ሰዉን ሳያዉቅ ይሚሳደብ ዝም ብለህ ትበጠረቅ አለህ በማታዉቀዉ ነገር መጀመሪያ ጉራህን አቁም አንተ ማነህ እና ዜግነት የምትሰጥዉ ወይ የምትከተለው ስለራስህ እወቅ መጀመሪያ ኩርቱ ፊት ፌስታል ነገር።
@@emmanuel6935 kkkkkkkkkkk ende min ale liju mertachuhal silezi ethiopiawi ayidelachum enantem mehon atifeligum tadiya min yanchacha chual
@@mekdieta9680 ባማታዉቂዉ ነገር አትዘባርቂ በመጀመሪያ አንቺ ማንነሽ ስለሰዉ ምትፈርጂዉ ምድር መላዋ የእግዛብሄር ናት ስለዚህ ዜግነት ከፈለግሽ 4 ዜግነት መያዝ ይቻላል ስለዚህ እኔ ፫ አለኝ ፩ ልስጥሽ ከፈለክሽ።
@@tigimerkatp2823 ደደብ ሰው እኮ ነው ሰዉን ደደብ የሚለው ገልብጠሽ አንቢቢዉ በደንብ እንዲገባሽ ኮረቻ ፊት።
@@emmanuel6935 atintata tatatiyam yimen masimesel nw yan Ethiopiawi ayidelenim bilachu wetachual ena zare min yifeter nw yemitilut sijemer 1yelib hager nw yalew 30 ager linoreu aychilim ena mindin yamalakew esti nigeregn kemitinitata ebakachun atasimesilu!!!!!!
በጣም ተሳስተሀል እውነትን ማውራት ወንጀል አይደለም
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪
እውነቱ ነው፣ሙሁራን፣ይኑርልን፣እኔም፣ተጋብቼ፣በአሥራኤል፣ሀገር፣ነው፣የምኖረው፣ትክከል አባባክ፣ነው፣ሆኖም፣እናት፣አባር፣ከልጅነቱ፣እንደ፣አባትነት፣ሀላፊነቱ፣በሂይውቱ እሰከለ፣ሰለማንነቱ፣ማወቅ አለበት ባይ ነኝ።እሥራኤላዊይ፣ዜገሰዊይ፣መለት፣ማንነትህን፣ቀየረልህ መለት አይደለም።ሰለዙህ ኡትዮጵያዊነት፣ሂሌና፣ከመሰንም፣ገሰራ፣አይደራደርም፣ባይ፣ነኝ።
እስራኤል እንደነፍሳችን እንወዳት አለን ለምንዲነው እነሱ ያልወደድን የእኔ ጥያቄ ነው እስራኤል እንዲትነካብን አንፈልግም ማንኛችንም ኢትዮጵያንዌ እነሱ ምን ፈልገው ነው ? እባክህ አስርዳን ?
israelin mitiwegim dedeb silehonish new. lela melis yelewum
Lerasish bicha tenageri, lehulum Ethiopiawi af atihugni,
ጥሩጥያቄ ነው ከንጉሡ ጀምሮ ስንስማ የኖርነው ፀሐይ ከእሥራዔል ነው የምትወጣልን ሲባል ነበር አሁን ምን ተፈጠረ ጠላት ማብዛት ካልሆነ በስተቀር ዋ! አለምነህ ዋሴ እንዳይስማችሁ
@@abshirhassan6067 ante dedeb ye muslim sim yizeh. israel muslimochin hediro gemiro lematifat yemayikofirew meniged yelele apartheid menigist new. kante ayinetu muslim ahya yishalal.
anchi dedeb, israel zeregna menigist mehonun tawikiyalesh lemehonu
ጋዘጤኛወ ጀግናናዉ በሰል አንበሳ ሰዉ
ጥያቄ….
1 በኣባይ ውሃ ላይ እኛ የሚገባንን ከተጠቀምን በኀላ ከኢትዮጵያ ወደ ግብፅና ሱዳን የሚሄደው ውሃ ላይ እስራኤል ብትጠቀም እኛ ላይ የሚያመጣው ችግር ምን አለ? እንዲያውም እኛ እስራኤልን በግልፅ ከአባይ ውሃ እንድትጠቀም ማለትም ግብፅ ለእስራኤል ውሃ ጠልፋ እንድታካፍላት ብናመቻች እና እኛም የድርሻችን እንድንጠቀም እስራኤል ደግሞ ከኛ ጎን እንድትቆም ብናደርጋት አይሻልም??
የኢራን ኮንትራ ጌት የሚባለው በሬጋን ግዜ ነው።በኒክሰን ግዜ የነበረው ዋተር ጌት የሚባለው ነው። በተረፈ ሌላው ትንተና ቆንጆ ነው።
ስለ ማታውቁት ታሪክ አስመስላችሁ ባታወሩ ጥሩ ነበር
ያስፈልገናል።
በእውነት ሰው ነህ!!!!
Very interesting subject
መየሞሳድ ሃይል ከሰማይ ነው
ከንግግሩ እንደተረዳሁት አዲስ ነገር የለውም የድሮ ታሪክ ነው ሚያወራው ካገኘን እናነበዋለን
እና መንቀፍህ ነው ወይስ መደገፍህ ነው? አንተ የተማርክ ስለሆንክ ብዙ ታውቃለህ ያልሰሙ አሉ።
I belive that we should acknowledge Israrl as a country and supor the countries restoration process. We know It is ancient country that existed as a country. They also suffered alot. Our foreign policy should be cognizant and supportive of their restoration effort and process as a country. If they consider any country that came against their country's restoration process as an enemy seems logical and inherent. The best thing is that we Most Ethiopians are grown weith positive and loving mentality about Israel. We even belive that Abraham is our fother too! So if handled carefully and wisely we are supportive of each other. We should understand that they have actual and potential existential treat. Atleast Israelies should know that most or all the Christian community of Ethiopia(the orthodox, the catholic and Protestants) all know from the Bible that Isreal was a country and known its current process of rrstoration as a country or nation. I am personally happy and thankful to the Lord God to see their restoration and the past acknowledgment given by Us (Trump's Administrayion). We know well that, Israel's are the one who paid the greater historical sacrification by Hitler. If may be direct support is difficult, atleast, we need to support them with understanding and prayer. Of course most of us do this. God bless Israel! There is strong common capital and mutual understanding between us. It should be well known that more than two third Ethippians are supportive and lovers of Istael. We should maximize this actual capital to our mutual benefit. God bless both Ethiopia and Israel!!!
אין על עם ישראל. עם ישראל חי🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
አቶ ንጉሴ እንዳሉት ቤተ እስራኤል የሄዱት
ለተሻለ ኑሮ ብለው መሄዳቸውግልጾ ነው። የሚገርመው እሰራኤሎችም ለግል ጥቅማቸው ነው የወሰዷቸው ። ይህውም ልብ ብሎ ለሚመለከተው ባለው የእስራኤና የፓለሰቲኒያን ችግር እንዲረዳቸው ያሰፈሯቸው ዙሪየውን ለሀገሪቷ እንደ( iron dome) ከማድረግም በላይ በሰራታቸው ተመልምለው ገብተዋል ። ይህን ሁሉ ጥቅም ለእሰራኤል ሰጥተዋል ሆኖም ከ( eastern block )የመጡ የሚያደርጉባቸው discrimination በጣም ከፉ ያለ ነው። የsouth South America
አገር Nicaragua ኒከራገዋ ትባላለች።
👏👏👏👏
Watch the movie call "The Red see Diving Resort" about the first operation Moses
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💚💚💚
ዋዉ!
አይን ገላጭ!
good invitation
ይሆን ጅግና።የአያቶቻችን አምላክ ይጠብቅሕ።የአይሁድ አዚም ይከስማል።ቅድስት ሐገር እያሉ ታሪክ ፈጥረው ትክክለኛዋን ቅድስት ሀገረ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተካሄደው ሁሉ እንንቃ።ይሆን አይነት ሰወችን አዘጋጅ አድርጉ።I swear To Almighty እግዚአብሔር whatever these parasites have done to Us will be revealed to my fellow ethiopians
በእውነት በጣም ታስቃለህ የኔ ጀግና ብለህ ስታሞግሰው፣አወ ቢሆንም አያስገርምም ለምን አንተ እነደሚነዳ የመደዴ ጭንቅላት ስላለህ ነው።አይሁዳውያን የእግዚአበሔር ወዳጆች ሲሆኑ እነደ አነተ ያለው የሰይጣን ወዳጂ ነውና እግዚአብሔር በቅርቡ ያጠፋሀል አትጠራጠር።
Isais Afeworki is real Lion.....
የጁንታው ታረክ አደረከው መጀመሪያ ከሀገር ከዛን ወደ ሌላ
Victor ostrowisky book. There is also another book .lion of judah . In amharic Sergo geb.
Amlaki libe yistachw ye mimotuti selamawe sewoch igzhaber yitebkachw selamawe minifeligew fiker hulunimi yilwetal🙏🙏🙏🙏🙏
אל תתלוצץ עם ישראל ואנחנו לא יודעים על מה אתה מדבר בסדר ישראל היא אומה שלווה😡😡
Wow ten q king
እሚገርም ነዉ
አቶ ከበደ የምባሉ በጃንሆይ ግዜ እና ለእስራኤሎች እያቃጠሩ ኢትዮጵያን ያጠፋት ኮሚኒስት ያደረጉን
አቶ ንጉሴ 1ኛ አለም ወደ አንድ እየመጣች ነው 2ኛ እስራኤል እና ኢትዮጲያ ( ፈላሻ ቤተሰቦች ነን ) አዌ እስራኤል የእኛ ቤተሰብ እህት ወንድሞቻችን አባት እናቶቻችን ናቸው ክክክክክ ሞሳድ ፖለቲካ እያልክ አትጨነቅ ከአለም ህዝን ጋር በነፃነት በእውቀት ለመወዳደር እንሞክር እንጅ በፍረሀት ሞሳድ ሞጣ እያሉ በር ዘግቶ መኖር አብቅቶል ።
እናተግን በአፉችሁ እህል ብሉበት የኛን ስጋ አትብሉ በአንድ በፈጣሪ በልኡሉ እግዚአብሔር እመኑ
ሀሀሀሀሀሀሀ ተነቃባችሁ እንዴ ሂሂሂሂሂሂ እግዚያብሔር ይፈርዳል ለሁሉም
ዲቃላ ጭንቅላትሕ ታጥበሀል።
አረ አቶ ንጉሴ ብርሃኑ የምትባል ሰው በጣም ታስቃለህ አረ የኔ ወንድም እንደሱ አይደለም ።አረ በፈጠረህ አምላክ አትበላሽ እንዲሁ አዉቃለሁ ብለህ የቤተ እስራኤላውያንን ታሪክ አታጥፋ አታበላሽ፤ ታሪካቸውን ያወቀ ሰው ያሽሟጥጥሃል፤ይሰድብሃል።እንዲሁ ብድግ ብለህ ምንም ነገር በትንሹ እንኳ ሳታቅ በሜዲያ ተመቸኝ ብለህ መናገር በጣም ሲበዛ አፍሬብሃለሁ።ገና ብዙ ኢትዮጵያውያን ያፍሩብሃል።በዚሁ ትንሽ ላስረዳህም አስቤ ነበር ግን ሚገባህ ሰው አይደለህም እና መናገሩ ትርፍ ነው።ለመሆኑ ትምህርት ቢሆንህ አንዲት ነገር ብቻ ልነግርህ እፈልጋለሁ፤ከምን እንዳመጥኽው አላቅም እንጅ እስራኤል ከተቋቋመች እስከ አሁን ድረስ የሩሲያ አዉሮፕላን አንቶኖቭ ሚባል የላትም፤እስራኤል ያላት የአሜሪካ ሄርኩለስ ዬሚባል አዉሮፕላን ነው የተጠቀመችው፤እንዲሁ እንደፈለክ እያጣመምክ ተርከሃል፤እንደሚያስጠይቅህ አትጠራጠር።
በጣም ጥሩ ስራ: ዋናው ነገር እትዬኘያን ይፈራሉ ሌላዉ አፋሪካ አገር አንድ ጠርሙስ ውስኪ ይበቃዋል:
Desyela !!! bisamt ada
A to Negusse is right (tertir tertir) everytime time u see somethings they want to know about ur country so becareful.
እስራኤልን ምን አድርጊ እንደምትሏት አላቅም ግድ ነይብይ ሲጀመር አፍሪካ ለእስራኤል ምንኗም ስላልሆነ ቦታም ስለሌላት እናተ ብተውዋት ጥሩ ነው ከቻላችሁ እንደሷ ለመሆን መሞከር ነው በቅናት መንፈስ አፋችሁን ባትከፍቱባ መልካም ነው።
ልጁ እያወራ ያለው እውነት ነው ። እና እስራኤልን ምን ታድርግ አለ ? ይህ ኢንፎ ነው አለቀ ።
ስለ እስራኤል ከማውራት እንደ እንደ እስራኤል ሆኖ መገኘት ብቻ ነው።
መፍትሄው ይልቁንም አድለም ኢትዮጵያ የአረብ ኢሜሬት ሃገራት አስፈልጋቸው ከዚህ በኋላ የሚያዋጣን አብሮ መሥራት እና ከአላት እውቀት ትምህርት መውሰድ ብለው ሰላም ተፈጥሮ ዱባይ ለትውልድ እስራኤላውያን ዜግነት እሰጣለሁ እያለች ነው።
ኢትዮጵያ መጀመሪያ በ10ክልል ተቆራርጣ ሀገር አልባ ከሆነች ቆይታለች የሄን መጀመሪያ አንድ ሃገር ይኑራችሁ ኢትዮጵያ እኮ በየተራ የምትገዛ ሀገር ናት አማራ ገዛት ትግራይ ገዛት አሁን ኦሮሚያ እየገዛት ነው ነገ ደግሞ ደቡብ እያለች የምትቀጥል ሀገር ናት
እንዴም አሁን ላይ ይባስ የሚያስብል ነገር ተፈጥሯል ሁሉም የአፍሪካ ሃገራት የኢትዮጵያን መፍረስ ምክንያት እየሆኑ ነው።
እኛ ኢትዮ እስራኤላውያን ከጎኗ እንዳንሆን እንኳን ምን አገባቸው እየተባልን ነው።
የሄ እውርነት ነው።
@@erkihunmasresha3992 መጀመርያ የእስራኤል መናህሪያ የሆነው እስራኤላውያን ያልሆኑ የሰይጣን ማህበር የሚቆጣጠሩት የተባበሩት መንግስታት ዋናው አለምን እያሸበረ ያለና እንደገና ሃገራትን በውስጥ እያዳከሙ የሚያፈርሱት እነርሱ መሆናቸውን መገንዘብ አለብን ግን እስራኤላውያን እራሳቸው የተያዙበት በቅዱስ መጽሃፍ ላይ በማቲዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24 ላይ ያለው የጥፋት እርኩስት ( ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት ) ጋብቻ እና የእግዚአብሄር መንፈስ ተቃዋሚ ሃይል 666 ነው ። ይኼንን እግዚአብሄር አይናቸውን ካልከፈተ መጨረሻ ላይ ለእነርሱም ትልቁ አደጋ ያ እንደሆነ ብዙ የተገነዘበው ያለ አይመስለኝም ። ለማንኛውም እስራኤልን ኢትዮጲያ እንደሃገር መደገፏ መልካም ነገር ነው ። ምክኒያቱም ቃሉ those who bless Israel will be blessed those who curse israeil will be cursed ይላልና !
እስራኤል ምን እንደምትፈልግ በግልፅ መንም ያውቃል ያደግሞ የእግዚሐብኼር ፍቃድ ነው
ልንገራችሁ እህት ወንድሞቸ እስራኤል ከኢትዮጵያ ምንም እንደማትፈልግ አረጋግጥላችኋለሁ እኔ ምኖረው እስራኤል ነው።
ኢትዮጵያዊያንን ማምጣት አሳን ከብሃር ማውጣት እንደማለት ነው ብላለች የሄ ማለት አሳ እንግዲህ ከብሃር ከወጣ በህይወት የመቆየት አቅም የለውም እስራኤልም በቁማቸው የሞቱ ለእኛ አይጠቅሙም የሚል አስተሳሰብ ያላት ሀገር ናት።
ብዙ ማለት እችላለሁ ባጭሩ እንዲህ ነው የምላችሁ ምንም አትፈልግም ከኢትዮጵያ አንዳንድ ሰዎች እስራኤልን እያነሱ ጊዜቸውን ሲያባክኑ ሳይ አዝናለሁ
I m 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱Israel no more Ethiopia
ይህ ሰውየ በማሞ ውድነህ መጽሃፍ ያበደ ነው።
ewunet mitinager sew neh. allah kef yale idime ina tena yistih!!!
How can I get this book?
Please help
የደርስብን ግፍ እርስታችሁ
ይህ ስብውይት እንጅ እኛ ፈላሽች እናስቀና ስውች እይደለንም የኢትዮጵያን መንግስታት አጎሳቁለው ይዛችሁ
ስለነበር እስራኤል ዋጋ ክፍለው
ክደርግ የጉስቁልና ኑሮ አውጥተው እንል አ
አንተ የተማሪ ደንቆሮ ከስባት ግዜ በላይ ትምህርት ቤታችን
ያቃጠላችሁ ወንጅለኞች
እስራኤል የማውራት ምስል የለህህም እናንተ ውንጅለኞ ነህ
አባቱ ከማዎራትህ በፊት ታሪኩን እወቅ የምታወራው ሁሉ በፍፁም እውነት የለውም
Yenta needs to find a way that Ethiopians in Ethiopia have access to your broadcast.
እናመሰግናለን ሻለቃ ዳዊት አቶ ካሳ በ77 በነበረው ድርቅ ተጠያቂ ናችው ቀይ ሽብርንም ያስነስቱት መንጌን በጥይት ከመቱ በኃላ በነሱ ምክንያት ነው ሰላይነታቸው ከንጉሱ ግዜ ነበር የአቶ ካሳ ሻለቃ ዳዊት አሁንም የአማራን ብሔርኛ እንዴት እንደሚያደርግ ማየት ነው የአብን ፓለቲከኞች ለስልጠና ምናምንን እስራኤል ነው የሚሄዱት ሻለቃ ተብዬው ነብስ በላ ዳዊትም አሁንም እየሰለለላቸው ነው ይህ ግልጽ ነው ልክ ግብፅ የኦሮሞን ብሔርተኛ እንምትደግፋቸው ሁሉ
እስራኤል ጋዳፊን የጣለችው ከሁሉ በላይ ውሀችችን ከግብፅ ወደሊብያ ለመውሰድ እቅድም ስለነበረው ነው ውሀ እስራኤል የላትም ከግብፅ ወደእስራኤል ውሀችንን ይሄዳል በዛ በበረሀ ሙሴ በምድረ በዳ ውሀ ለእስራኤላውያን ከኮሬብ አለት እንዳወጣላቸው አሁንም ጆሽዋ የኮሬብን ዉሀ አፈለቀልን ብለዋል የኛን ውሀ ወስደው እኛንም እንዲህ ምታምሰን ውሀችንን ፈልጋ ነው አሁንማ ደንነቱም ከእስራኤል ጋር ተስማምቷል ብቻ መድሀኒያለም ኢትዮጲያን ይጠብቅ
የግዕዝንም ቋንቋ እየተማሩ ነው ቀደምት አባቶች የፃፋትን መፅሀፍ ለመመርመር እያደረጉ ያሉት ሴራ ነው እኛ ተኝነታል እነሱ አማርኛን ጨርሰው ግዕዝን ተያይዘውታል
Sijemir yenesu kifat getan be 30 birr. Kemeshet eske meskel yaderegu nachew
Silezih silensu mawek ena metenkek asfelagi nw
Thanq dear brother
Erasihin tebik 💚💛❤